አዲሱ ወርቁ ቁ.1 ሙሉ አልበም Addisu Werqu #1 Full Album

  Рет қаралды 113,789

Christian voice - የክርስቲያን ድምፅ

Christian voice - የክርስቲያን ድምፅ

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@teferizewde7627
@teferizewde7627 8 ай бұрын
ጋሼ አዲሱ ናዝሬት ት/ቤት አጠገብ በነበረዉ ሙሉ ወንጌል ቸርች ጊታር ያስተማርከኝ ተፈሪ እባላለሁ የዛሬ 56 ዓመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayTekela-r4k
@SisayTekela-r4k 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JaltoJalto
@JaltoJalto 6 ай бұрын
❤❤
@ariesprogramming8444
@ariesprogramming8444 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
@user-hn3eu5lw4l
@user-hn3eu5lw4l 3 ай бұрын
Surprising 56 years ago. Kene edime gar ekul gize. Yigermal yeGeta mihret
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 ай бұрын
ወንድም አዲሱ ወርቁ በተረጋጋ ጌታን የሚያከብር ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙርህ በጣም ደስ አለኝ ነብሴ ሀሴት አረገች ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ ትዳርህ ልጆችህ ዘርህ ይባረክ እንዲህ በዝማሬ እንዳገለገልከው ዘመንህ ይጠቅለል።ረጅም ዕድምና ጤና ጌታ እየሱስ እንዲሰጥህ ፀለይን በእየሱስ ስም ፀሎታችን መልስ ይሁን በእየሱስ ስም አሜን።ክብሩን የአለም ቤዛ እየሱስ ይውሰድ።
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 4 ай бұрын
ከአባቶች....አጅግ....በዙ....እንማር....ክርስትና...አይቅለልብን.....ጌታ.....ይርዳን
@tamegebre9455
@tamegebre9455 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ።❤❤❤
@melkamudibesa1645
@melkamudibesa1645 7 ай бұрын
የሚባርክና የሚያፀናና መዝሙር ነወ ። ተባረክ !
@tarikualemu
@tarikualemu 5 ай бұрын
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ በጣም ተመስጬ ነው ዘማሪ ጋሽ አዲሱ ወርቁ መዝሙር በቀን 4 ጊዜ በላይ እሰማለሁ ብቸኝነቴን እራሳለሁ ወደ አምላኬ እንዲቀርብ ያግዙኛል በጣም እወድሃለው ዘመን ይባረክ ቤተሰቦችህ አንተን ጌታ ይጠብቀን❤❤❤
@TakurrMan
@TakurrMan 3 ай бұрын
ጌታን ብቻ የምያደምቁ አባታችን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ጌታ እጌዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን::🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉::
@prophetzenegirma6768
@prophetzenegirma6768 5 ай бұрын
ፓስተር አድሱ ወረቁ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ናቸው ሰለተሰጣክ ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ሃሌ ሉያ የአንተም ዘመን ይባረክ ኢየጨመርክ ህድ እስከ አሁን በፃሎቴ ስፍራ የምሰማው የአንተን መዝሙር ነው ተባረክ እድሜክ ይለምልም አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@aynalemmegerisa
@aynalemmegerisa 8 ай бұрын
ያለጩኸት ነፍስን የሚያረሰርስ ጣፋጭ ዝማሬዎች ናቸው ጌታ ይባርክ
@GenetBaqala
@GenetBaqala 6 ай бұрын
እንደ ፡እናንተ፡ የተባረኩ ፡አባቶችን ፡የሰጠን፡ አምላክ ፡ይባረክ።አሁን፡ ኑሩልን።
@masreshategene1790
@masreshategene1790 8 ай бұрын
የፓስተር መዝሙሮች ተስምተው አይጠገቡም❤❤❤
@matthewtura5293
@matthewtura5293 3 ай бұрын
Brother Addisu I have been listening to your songs since I was in elementary school, your choir group came to Nekemte,Wollega. Last time we met In Dalas Tx. Around 1987? Currently I'm in Ethiopia, toddy September 28 2024 still Listening your Songs. May God continue using you to encourage the Believers around the world. In His greatest LOVE.. Dr. Matthews Gichile
@berherussom2343
@berherussom2343 Жыл бұрын
🙏 Amen & Amen 🙏!!! 🙏 Halleluyah 🙏!!! Thanks Almighty God for the supernatural Unique Fair and Kind Fatherhood! Loves me more than I can Imagine!! Thanks Everlast Mighty Lord Jesus Christ the merciful savior of Nathareth Loves me more than I Love myself! Jesus Christ the Supernatural Sole trustful the Way! the Truth! and Life!!! Thanks Almighty God once more Again and Again Forever for All and for Everthing !!! 🙏 Halleluyah 🙏!!!
@BethlehemYifru
@BethlehemYifru Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አሰደናቂ ፀጋው::
@AsterGessesse
@AsterGessesse Ай бұрын
የተባረከ ወንድም አዲሱ ወርቁ ሰላም ላንተ ይሁን. እኔ ጅማ አየር መንገድ በሰልሳዎ አመት ህይወት ብርሀን ልታገለግሉ የመጣችሁ ጊዜ የተገናኘ ነው ነገ አንተ ላታሰታውሰኝ ትቸላለህ እኔ ግን የሚባርከውን እና ነፍሰን የሚፈውሰውን መዝሙርህ ሰዳምጥ አስታውሰሀለሁ። አሰራር ገሠሠ ነገ ጌታ ለዚህ ዘመን በህይወት በፀጋው ደግፎ ሰለ አኖረን ይመስገን ይክበር ለዘላለም አሜን።
@davidthorpe1399
@davidthorpe1399 7 ай бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ጌታእየሱስ ተመስገን ተባረክ።
@AberashLapiso
@AberashLapiso 6 ай бұрын
geta egzabehr zemenhn berkerek yadergewu gash
@woldeTerefe-zu3xg
@woldeTerefe-zu3xg 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@MelakuBahago
@MelakuBahago 9 ай бұрын
ለዓመታት ❤❤❤❤ ያለ ዛሬም ጣፋጭና የጌታ እራት የሚመስል ዝማሬ ተባረክ
@ItsMe-jm2wv
@ItsMe-jm2wv Жыл бұрын
Amen❤❤❤
@wengelroba7932
@wengelroba7932 6 ай бұрын
Amen geta egziyabher yagelgelot zemenoten abzto yechemrelot ketenagar
@DestaBejura
@DestaBejura Ай бұрын
Abba Batam tabareekuulin!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Fenanbekele
@Fenanbekele Жыл бұрын
demun le ena afeso adaneg .... yeha mezmur ..... ye ena abat tadegeg 😍😍 ena ley lewerd ye neberwen ye abe kuta be kerstos ley hone 😍
@firehiwotfekede
@firehiwotfekede 7 ай бұрын
Tesifa bekoritiku seat yaberetagn
@AmalAli-ru4ni
@AmalAli-ru4ni 9 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሄር
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamukedire6918
@selamukedire6918 2 ай бұрын
የእግዝአብሔር ሰው ዘማንህ ይበራክ በጠም የምበርክ መዝሙር ሁሌም ስሳማው ህይወቴ ይተደሳል❤❤❤❤❤❤❤
@UMUKUNGATV
@UMUKUNGATV Ай бұрын
God bless you 🙏
@messimessi828
@messimessi828 Жыл бұрын
Ufffffffff yesus😢😢😢❤❤❤❤ameeeeeen ameeeeeen
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 8 ай бұрын
Tabarke lebe tagagn naw
@gediongemeda808
@gediongemeda808 6 ай бұрын
ጸሎትህ አይለየኝ።
@tarekegntesfaye6274
@tarekegntesfaye6274 11 ай бұрын
Amen Tebareke ❤❤❤❤❤
@senaituae628
@senaituae628 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@አገሬበሰማይዜግነቴሰ-ቘ4ጀ
@አገሬበሰማይዜግነቴሰ-ቘ4ጀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edengeremew3692
@edengeremew3692 3 ай бұрын
Wow❤❤❤
@mollasarebamollasareba
@mollasarebamollasareba 6 ай бұрын
Tebarekiln
@edosatesfaye2255
@edosatesfaye2255 9 ай бұрын
You are blessed!
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 8 ай бұрын
Ameen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetgenet521
@genetgenet521 Жыл бұрын
Ameeen
@tsigemekuriya8630
@tsigemekuriya8630 6 ай бұрын
Tebarke
@DawitDafa
@DawitDafa 11 ай бұрын
ተባረክ
@smailicell1801
@smailicell1801 8 ай бұрын
ተበረከ ጋሼ አዴሱ
@smailicell1801
@smailicell1801 8 ай бұрын
አሜን
@DereseZeleke-iq7pb
@DereseZeleke-iq7pb 8 ай бұрын
ተባረክ❤
@shemsubm
@shemsubm 8 ай бұрын
Blessed❤❤❤❤ ....
@azebhailemariam472
@azebhailemariam472 Жыл бұрын
ተባረክልን አዴ❤❤
@tsigemekuriya8630
@tsigemekuriya8630 6 ай бұрын
Getayebarkhe
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 8 ай бұрын
Amaneeeeeeeee
@shiferawderessa1313
@shiferawderessa1313 8 ай бұрын
Make it easily downloadable !!!
@RahelAbera-s4l
@RahelAbera-s4l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebwoldu7251
@azebwoldu7251 2 жыл бұрын
Amenn
@mesigezagni5608
@mesigezagni5608 Жыл бұрын
Ameen
@MeleseDesalegn
@MeleseDesalegn 11 ай бұрын
@brihanubekele
@brihanubekele 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AshenafiTaye-t6k
@AshenafiTaye-t6k Жыл бұрын
Please allow to download this song
@alganeshmosazgi9158
@alganeshmosazgi9158 2 жыл бұрын
❤Amen
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 Ай бұрын
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉 Geta Yibrki❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SamoNazerthe
@SamoNazerthe 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏
@mulualem1550
@mulualem1550 10 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@Yacobብ
@Yacobብ Жыл бұрын
የተቀባ መዝሙር
@NonfifiNonfifi
@NonfifiNonfifi Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KusteKuche
@KusteKuche 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mesfinmezmur
@mesfinmezmur 7 ай бұрын
ተባረክ
@Hardeasy2education
@Hardeasy2education Жыл бұрын
Amen
@TesfayeJirata
@TesfayeJirata 6 ай бұрын
ተባረክ
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Addisu Wayima | Attamiin Galaanni Na Ittisa | ( Official Audio ) All  Album Vol 3
1:12:16
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 106 М.
|| Awtaru Kebede and Yosef Ayalew | Collection Album | Full Album | Non Stop Mezmur||
1:38:44
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 255 М.
Betty Tezera~ Ye Hiwote Balebet (special edition) Full Album
1:06:51
Betty Tezera Official
Рет қаралды 243 М.
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 678 М.
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 67 М.