አዲሱ የንስሃ መሉ አልበም። የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም። Kesis Ashenafi G.mariam

  Рет қаралды 310,061

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 268
@BelaynesheAbera
@BelaynesheAbera 9 ай бұрын
ቀሲሲ. አሸናፊ. ገብረማርያም ዘመንህን ይባረክልህ አሜን
@xehaydemeke3282
@xehaydemeke3282 3 жыл бұрын
ቀሲስእግዜያብሄር..ይባርክህ..ብማያልፍፍው..አልም..ዝማሪመላክት..ያስማህ..መጀመሪያውናመጭርሻውን.መዝሙር..የጭርስኩት..በለቅሶ..ነው..ከድምጽህ..መርዋነት..መርጋጋትይተነሳ..ልብን..ሀሳቤንሁሉ.ትስበስበዋለህ..በህይውትህ..ዘመንህ..ይጣፍጠየተርጋጋአ.እስከአብራክህ..ክፍዬች..እስከ.ቤተስብህ..እመቤቴ..ታድርግልህ..የአገልግሎት..ዘመንህን..ያርዝምልህ..አባቴ..ወንድሜ..ሁሉም.በጣም..ጥሩ..ናቸው..ጸጋ ውን..ያብዛልህ.
@wubayehubirhanu8344
@wubayehubirhanu8344 Жыл бұрын
ቀሲስ ልብን የሚነካ መዝሙር አድሜ ከጤና የስጥልን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ቸሩ መዳን አለም እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን
@mulukenalebachew7000
@mulukenalebachew7000 3 жыл бұрын
ድንቁ የተዋህዶ ልጅ ቀሲስ መምህር ዘማሪ ሁሉንም የሚችል ጌታ አሟልቶ የሰጠልን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ፈጣሪ መጨረሻዎትን ይባርክ ፍጻሜዎትን ያሳምር ።ያጽናልን።
@aabbccdd6406
@aabbccdd6406 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መሚራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ይጨምርል
@Ethiomen1
@Ethiomen1 3 жыл бұрын
መምህሬ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ወልቂጤ መሰናዶ ት/ ት ስማር ነው ማውቅህ ማርያም እና ገብርኤል ቤ/ያን ዛሬ ስደት ላይ ነኝ መዝሙሮችህ ስብከቶች እከታተላለሁ በጣም ያድሰኛል ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይሙላችሁ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቅላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ ስላሴ ነው የክርስትና ስሜ !!!
@getachewwoldhana6282
@getachewwoldhana6282 3 жыл бұрын
አውቅሃለሁ ማለት ብቻ አይበቃም ለአገልግሎቱ ልታግዙት የገባል፡፡ ቀሲሲ አሸናፈ እኔ ሳውቀው የቤተ ክርስቲያን ተቀጣሪ አይደለም በሚያግዙት የእግዚአብሔር ሰዎች ነው የሚኖረው፡፡ ከተሳሳትከኩ ሊያርመኝ ይችላል፡፡
@lgLg23
@lgLg23 3 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህሬ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የተሰበረውን ልቤን በዝማሬህ ይጠገናል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
አቤቱ መታደል መምህርርዬ የእርሶ መዝሙር ለኔ አድሴ ነዉ 3ቀኔ ከጅመርኩ መስማት ነገር ግን ሱስ ሁነብኛል በጣም ማራኪ የሆነ ድምፅ ነዉ ያለዎት በእውነት መንፈስ ቅዱስ ያድረዎት ፀጋውን ያብዛልን ኩፉ አይንካብን ጠላታቸው ከእግሮ ስሪ ይጣልልን በፀሎት አስቡኝ ከኔ በተስቦቼ ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ኃይሌ ስላሴ ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ወልደ ሃወርያት ገብረ ህይወት ወልደ አማኑኤል ወልደ ሳሙኤል ወልደ ሰማት እያሉ ደካማ ነኝ በጣም ከወደቁኩት አንሱኝ ቀሲስ አሸናፊ ገ /ማርያም 🌾🌾🌾
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህ በጣም ደስ የሚሉ እና መንፈስን ሚያድሱ ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Zemari.melakit.yasemalen
@rahelzeleke4492
@rahelzeleke4492 3 жыл бұрын
@@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 7
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 2 ай бұрын
ዝማሬው ነብስን ያለመልማል እግዝያብሄር ይባርኮት🙏🙏🙏
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ኣሜንንን (3)🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክትን ያሰማመሊን መምህራችን ውስጥን የምነኩ ደስ የምሉ መዝሙሮች እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️"አናጢዎች የጣሉት የማሕዘን ድንጋይ ፣ ለኛ ግን ሆነልን መግቢያ ወደ ሰማይ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@mekdisetng40
@mekdisetng40 2 жыл бұрын
ጌታዬ የታመመው ለእኔ እኮ ነው ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህሬ
@burtukantaddele1920
@burtukantaddele1920 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ !!!!! ለምድርም ለሰማይም የከበደ ሀጢያት ብሰራም ግን የልቤን አይተህ እዚች ሳአት አደረሰከኝ ሰለ ሁሉም ነገር አመሠግንሀለሁ እንደ ሰራየማ ቢሆን በፍጥረትህ ፊት መቆም የማይገባኝ ወደ ሰማይ ማንጋጠጥ የማይገባኝ ዘማዊት ባሪያህን በቼርነትህ አልፈኸኛልና ተመሥገን ሌላ ምን እላለሁ ተመሥገን 🙏ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ቀሲሰ
@turayashady5807
@turayashady5807 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአይክት ያሰማልን መምህራችን ከፀጋ ለይ ፀጋ ያብዛልን አሜን
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን በእውነት አጥንት እሚያለመልም ናቸው መዝሙሮቹ
@betemariamasfaw8272
@betemariamasfaw8272 2 жыл бұрын
ቀሲስ፦ በስመ አብ እንዴት ልብን እሚወስድ መዝሙር ነው! እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን ስለሰጠን።
@merimeri7862
@merimeri7862 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በርቱ እመቤቴ ትጠብቅልን
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን። መዝሙሮችሁ ሁሉ መንፈስን ያድሳሉ።
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
አሜንመምህርዝማሬመላእክትያሰማል መምህርችንእግዚአብሔርከእድሜናከጤናጋፀጋውንያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቄሲስ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ጤና ያድሎት አባታችን ቢሰሙ የማይጠገብ ዝማሬዎቾት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
በእውነት ከቃል በላይ ነው ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ጸጋውን ይስጥልን አሜን🙏🏽✝️👏
@samriatube1683
@samriatube1683 2 жыл бұрын
Amen amen amen zemara melakin yasemalen betam dese emile zemara new egzabhare amlake be edma betana ytebiklen memehrachen 🙏🙏🙏
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፆሙ የበረከት ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@elsagebre5974
@elsagebre5974 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 Er/e yemesgan libein yemiasaref mezmur. zimare melakin yasemlin.🙏🙏🙏
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@yeshiembetabebe987
@yeshiembetabebe987 2 жыл бұрын
እንዴት ሰላም የሚሰጥ ውስጥን የሚያድስ ዝማሬ እንደሆነ ተባረክ ቀሲስ🙏🙏🙏😇😇😇😇
@ህይወቴኢየሱስነው
@ህይወቴኢየሱስነው 2 жыл бұрын
ወዶኛል ጌታዬ በመከራ ክብር ይሁንለት ወዳጃቺን እና ውዳቺን ኢየሱስ❤
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 жыл бұрын
መምህራችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@zuriashwork2769
@zuriashwork2769 2 жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏
@AdisemTadese
@AdisemTadese 2 ай бұрын
🎉ዝማሬ መላክ ያሰማልን አባታችን🎉
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
አጥትን ሚያለመልም ዝማሬ ቀሲስ ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን።
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ።
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!!
@aby605
@aby605 8 ай бұрын
😢😢😢abate amlake fetariyeeeeeeeee wedhalehu
@yeneyork3201
@yeneyork3201 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላ ዕክትን ያሰማልን የዕድሜን ዘመንህ በጸጋው ያርዝምልህ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቀሲስ መምር አሸናፊ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube 2 жыл бұрын
Eyesus❤,My Orthodox ❤
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@hermelahaila
@hermelahaila 3 жыл бұрын
ምግብ መከልከል ስለማይከብደኝ፤ ስሙን መተው ስለማይክብደኝ፤ መንፈሴም ይፁም ፆም አስለምደኝ፤ ......!!!ስለ እኔ የሚናገር መዝሙር እናቴ ወደዚች ምድር ካመጣችኝ ከስባት አመቴ ጀምሮ ከምግብ ስከለከል ኖርኩ ግን ይህቺ አለም በስጋዬ ብዙም ሳትመቸኝ እያንገላታችኝ ነፍሴም እንዳትበረታ እያዳከመችኝ መንፈሴ ከአምላክ እንዲርቅ በሀጥያት እድወድቅ ህጉን እንድተላለፍ እያረገችኝ ይህውእንደዋዥኩ እኖራአለሁ ። መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎት እንደእርሶ የውስጤን እንዳይ የሚያመላክቱኝን መምህራንን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 👐
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
Kesis ashenafi mezemureh betam mefesan yarekawal amen zemara melaket yasemalgne
@serkalem7288
@serkalem7288 2 жыл бұрын
1994 samaSebet nw zemarken keza jemro nwyemewedw Tebark Asenafi zemare melakt yasemak enwedkalen
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ መምህር
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መገሰተ ሠመያትን ያውረሰል 👏👏👏👏
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መ ልአክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 10 ай бұрын
ቀሲስ መምህር ዘማሪ እግዚአብሔር ከፍ ወዳለው ማዕረግ ያድርሰዎት ከልጅነቴ እስከጎልማሳነቴ መዝሙረወን እየሰማሁ እየተባረኩ ተስፋ እያደረኩ እየተረጋጋሁ እያረፍኩ ኖሬለሁ !!! ልቤ እርፍ ይላል ❤❤❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባቴ ቃለ ሕይውት ያሰማልን
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Omg I love this mzmure can’t stope lesson it so heart touching kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿
@younesyouede6156
@younesyouede6156 2 жыл бұрын
@alemanjet4588
@alemanjet4588 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ፈጣሪ መዝሙርህ አጥንት ያለመልማል ልብ ይሰረሰራል
@ashinafidajane1804
@ashinafidajane1804 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!
@nebiyougetachew7900
@nebiyougetachew7900 Жыл бұрын
አሜን !!!
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Yabate fikerws yet new egziabher yetmesgen yihun ante eko lek yelelw fiker new yalh temesgen yene get ❤️🙏🙏🙏
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነጣቂ ተኩላ ይጠብቅህ ድሮም የተረጋጋህ ነህ
@hanademeke4765
@hanademeke4765 2 жыл бұрын
ዝማሬመልአክት ያሰማልኝ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen yagalgilot zamanotin yarzimlin
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በጣም ደሰ የሚል መዝሙር መንፈስን የሚያዱስ ሰላም የሚሰጥ 🙏🙏🙏
@mariyamercesds772
@mariyamercesds772 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@mariyamercesds772
@mariyamercesds772 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danaaklilu9142
@danaaklilu9142 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zmari melakt yasemaln
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
@hilinasetegn5531
@hilinasetegn5531 3 жыл бұрын
Henin Muzmuri Altakibim Alku Dagagime Badamitim Zemare Malikti Yasamalin
@mihretmihret3603
@mihretmihret3603 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስሜት የምያረካ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን
@genetbuli6520
@genetbuli6520 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen zmare melaet yasmaln amen amen amen amen amen
@rahelzwoldemariam1284
@rahelzwoldemariam1284 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን!!!
@fatimaalkaabi2345
@fatimaalkaabi2345 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ ስለእውነት መዝሙረወትን ሰምቸ አልጠግበውም ያንቱን መዝሙር በምሰማበት ወቅት ፈፅሞ ረሀብ አይሰማኝም ፉፁም ደስተኛ ነው የምሆነው እግዚኣብሔር ይመስገን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
መግብ መከልከል ሰለማይከበደኝ ሰቡንም መተተው ሰለማይከበደኝ መንፈሴም ይፆም ፆም አሰለምደኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መዝሙሮቾን ሥሰማ ሀሴት አረጋልሁ መንፈሴ ይታደሳል ጉልበቴ ይበረታል ቃላት ያጥረኛል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!! እርሶንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕር እድሜ ጸጋ ከጤና ጋር ያድሎት
@tsegeradagonfa232
@tsegeradagonfa232 3 жыл бұрын
amen amen amen zemare melaykt yasemalen
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
ቀሲስ ረዘም ያለ እድሜ እመኛለሁ ከነመላዉ ቤተሰብህ ከገባሁበት የሀዘን ሸለቆ በስብከትህ በመዝሙርህ ነፃ ወጥቻለሁ መከራዉ ቢያይልም
@rahelzwoldemariam1284
@rahelzwoldemariam1284 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክን።
@Fayseh-fy1to
@Fayseh-fy1to Ай бұрын
Zemre malkt yasamalin ❤❤❤❤
@eyirusayile1364
@eyirusayile1364 2 жыл бұрын
መዳኔያለምአባቴይጠብቅሕ
@teshomeworku4470
@teshomeworku4470 2 жыл бұрын
Nebsen yemialemelm mezmur edmena tena yestelen
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@barackbeshir629
@barackbeshir629 3 жыл бұрын
ቀሲስ አንተ ትለያለህ መዝሙሮች የሠበረውን ይጠግናሉ የለያል መዝሙርህ ያፀናሉ የደከመውን ያበረታሉ ዝማሬ መላእክት ያሠመልን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿
@fantanesh6503
@fantanesh6503 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጸጋውን ያብዛል!
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 3 жыл бұрын
ሳላዳምጥ የምልውላቸው ዝማሬዎች❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ!!!
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍😭
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 жыл бұрын
Zemare melyiketn yasemalegn fetari batchn nurulign ❤️
@JerryLove-hu1zr
@JerryLove-hu1zr 4 ай бұрын
የኔ❤ አባት ተባረክ 😢❤
@temesgenwendel3690
@temesgenwendel3690 2 жыл бұрын
Zemare melakitin yasemaln memeherachin edeme Ena tsegawen yadelik ba tselot asebugne!!!
@سارهأثيوبيا-ف7ن
@سارهأثيوبيا-ف7ن 3 жыл бұрын
እግዚአቤሄር እርጅም እድሜ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንወድሀለን 🤲🍀🌿🌷🥀🙏
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ 2 жыл бұрын
የኔ ወደ መምህሬ በፀጋለይ ፀጋ ይጨምረልህ የተሰበረዉን ሌቤን በዝሜሬህ ይጠገናል
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 жыл бұрын
አወ የምትገርም አምላክ ነህ ጌታየ ❤❤❤❤
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ✝️💒💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
@z4796
@z4796 2 жыл бұрын
egzabihr kalhiwotin yasemalin memhirachin !
@amarechbiru5033
@amarechbiru5033 2 жыл бұрын
Amen Kale hiwotin yasemalih zemenihin egzabher yibark
@SalamSalam-ng7sc
@SalamSalam-ng7sc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን መዝሙረወት ሁሉም ደቅ የሆነ መልእክት አላቸው ከነፍስ ነው እሚዋሀዱት
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 2 жыл бұрын
Egziabeher yebarkeh kene melaw bettesebeh tenana edme bereketen yesteh! Zemare meleakten yassemalen!!
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 жыл бұрын
Zemari melaktn yasemalen tsegawn abzto yisth
@ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ
@ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@yemisrachshiferaw5617
@yemisrachshiferaw5617 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ከዝለቴ ያበረታታኛል ተስፋየ ይጨምራል።
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏
@hilinasetegn5531
@hilinasetegn5531 3 жыл бұрын
Tsegawun Yabizali kisis Ashenafi Wendime Fatari Yitabikik
@michaelk2442
@michaelk2442 Жыл бұрын
Thanks!
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 3 ай бұрын
ተባረክ
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
የተመረጡ የጾም የንስሃ መዝሙራት። Kesis Ashenafi
1:01:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 203 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
አዲሱ የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ረጋ ያሉ መዝሙራት መጋቢት 2021 Kesis Ashenafi new song _ 2022
57:36
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 202 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Podcast #22 Տեր Շավարշ  Քահանա  Քրիստոս ծնավ եւ հայտնեցավ   Մարիամ Աստվածածնի մասին
48:11
Աստվածաշունչը և մեր ապագան The Bible & our future
Рет қаралды 1,5 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ንስሃ ቁ 10 ሙሉ 2020። Kesis Ashenafi # 10 slow songs.
1:01:26
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 60 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,8 МЛН
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ንስሃ ቁ አንድ። በማለዳ የሚሰሙ። Kesis Ashenafi mezmur
1:07:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 89 М.