አዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት… | LLC, Salary & Online Business

  Рет қаралды 154,714

Addis Business

Addis Business

Күн бұрын

አዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት… | Employment, LLC, Salary & Online Business #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Пікірлер: 33
@Usermh22
@Usermh22 3 ай бұрын
የስራ ግብር የመንግስት ሠራተኛ ከደመውዝ ይቆረጣልዕቃ ሲገዛ ይከፍላል እንደ መንግስት ሠራተኛ ደሀ አለ ማስተካከያ ያስፈልገዋል ሌላው ጡረታን በተመለከተ 30እና ከዚያ በላይሰርቶሙሉ ደምዙን ይዞ ቢወጣ ምነአለ ለየተኛው ዕድሜው መስራት ለሚፈልግ ካለው ጤና አኳያ ታይቶ በአቅራቢያው ባለ የስራ ቦታ ተመድቦ ቢሰራ የግል ስራ መስራት ለሚፈልግ ፈቃድቢሰጠው ጥሩ ነው
@BereketAbiraham
@BereketAbiraham 2 ай бұрын
mechi newu mijemirewu adisu yedemozi mashashuw ....
@tayedubale6180
@tayedubale6180 3 ай бұрын
ሰራተኞች ከተቀጠሩ በኋላ ተረጋግተው እንዳይሠሩ ጡረታቸውን እንኳ በአግባቡ እንዳያገኙ ችግርን በችግር ላይ እየጨመሩ ማሠቃየቱ ሠይጣናዊ ነት አና ፀረ ሕዝብነት ነው። ሕዝብን ማሠቃየታችሁን አቁሙ???????????
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 ай бұрын
Man yesemahal?
@AyeleTefera-v6r
@AyeleTefera-v6r 3 ай бұрын
ደሞወዝ መች ይታየል
@mekonnennega6611
@mekonnennega6611 3 ай бұрын
ዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት
@Alemu-th9do
@Alemu-th9do Ай бұрын
Mechen Resahew ?
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 3 ай бұрын
ቅጥሩ በማዕከል መሆኑ ሙስናን ይቀንሳል ጥሩ ነው።በተለያዬ መ/ቤት ለቅጥር የሚጠይቁት ጉቦ ብዙ ነው።ደሀው ልጅ አይጠቅምም።በዘመድ በጉቦና ቅርርቦሽ የሚያልቀውን ሙስናን ይቀንሳል።
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 3 ай бұрын
ሲባል ቆየ የታየ ነገር።የለም ከአምስት ሚሊየን ሠራተኛ ለቆበግማሽ አሽቆለቆለ ?ለምን ደሞዙ አይኖርም ።
@DemisseHaile-q4t
@DemisseHaile-q4t Ай бұрын
It's good how about pervious employers its stop work by dominations
@AbebeAdisu-j3b
@AbebeAdisu-j3b 2 ай бұрын
ማንኛዉም የመንግስት ሰራተኛ መኖር ሰላልቻ ይህን የተበላሽ የብልፅግና ስራሀት ለመቀልበስ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ፋኖን መቀላቀል አለበት!!!
@assefamersha1316
@assefamersha1316 Ай бұрын
ኢትዮጲያ የኢትዮጲያዊያን እንጂ የፋኖ አይደለም! ስለዚ ያለ ፋኖ መኖር እንደማይቻል አታስብ።
@butanegese9531
@butanegese9531 Ай бұрын
ፋኖን መቀላቀል አልክ?😂😂😂😂😂😂
@belayneshwerku-eo9zn
@belayneshwerku-eo9zn 3 ай бұрын
ጭማሪ በመጣ ቁጥር አብራችሁ መከራ የምጨምሩበት ለምንድን ነው
@giovannagheorgieff
@giovannagheorgieff 3 ай бұрын
😮
@tesfayeeyasu8267
@tesfayeeyasu8267 3 ай бұрын
የሚያኖረው እግዝአብሔር ነው እንጅ ደመውዝ አይደለም
@mekonnennega6611
@mekonnennega6611 3 ай бұрын
ዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት
@basicresearch7516
@basicresearch7516 3 ай бұрын
ህግና ደንብ ይወጣል:: ተግባር ላይ የት ኣለ? የፀደቀው የት ኣለ:: 4 ኣራት ኣመቶች ኣልፈናል::
@selinaselam6624
@selinaselam6624 3 ай бұрын
ህይወትን የሚኖረው የመንግስት ሰራተኛ ብቻ ነው እንዴ
@teferagebaba8246
@teferagebaba8246 3 ай бұрын
ላንተም ሕይወት ዋስትና ናቸው
@selinaselam6624
@selinaselam6624 3 ай бұрын
ተው እንጂ
@TeshomeMoltotal
@TeshomeMoltotal 3 ай бұрын
የተነሳው ሀሳብ በጣም ጥሩ ሲሆን አፈጻጸሙም ቢፈጥን!!!
@EtyaAshagre
@EtyaAshagre 2 ай бұрын
መልካም ነው እኛስ?
@AwelAbafita
@AwelAbafita 3 ай бұрын
Awaaajuu lamin xuuratanyoochuun alaaxaqaallalem
@DerejeDebebe-oh3ke
@DerejeDebebe-oh3ke 2 ай бұрын
Well
@EskedarNigussu
@EskedarNigussu 2 ай бұрын
😂
@DerejeDebebe-oh3ke
@DerejeDebebe-oh3ke 2 ай бұрын
@AwelAbafita
@AwelAbafita 3 ай бұрын
Awaajuu
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 3 ай бұрын
Thank you
የተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር!
11:56
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 24 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19