አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1

  Рет қаралды 13,471

Hani Tube

Hani Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@herihilemariam2420
@herihilemariam2420 5 ай бұрын
ሰላም ሀኒ በምትሰጠዉ የአካዉንቲንግ በጣም የምወድህ ካንተ ብዙ የተማርኩበት ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ
@girmabelete8491
@girmabelete8491 3 ай бұрын
የጭነት ትራንስፓርት የሚያከናውኑ ድርጅቶች የሂሳብ መዝገብ ያዙ ስለተባለ የሚያስፈልጉ ደረሰኞች ምን ምን ናቸው
@EkramNegash-gu2pg
@EkramNegash-gu2pg 2 ай бұрын
የባጃጅ አመታዊ ግብር አከፋፈል በዝርዝር መረዳት እፈልጋለሁ ስንት ቢሮች ውስጥ ይከፈላል ስንት ስንት ብር ይከፈልባቸዋል
@ethioadis5820
@ethioadis5820 5 ай бұрын
Thanks bro you are brilliant man ❤
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 5 ай бұрын
Thank you too
@YaregalZegeye
@YaregalZegeye Ай бұрын
Yiketal part two
@jemal-d9i
@jemal-d9i 5 ай бұрын
Tnx
@dawithaile4146
@dawithaile4146 4 ай бұрын
የመኪና ግብር እንዴት ነው ?
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 5 ай бұрын
ሰላም መምህር ጠፍተካል
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 5 ай бұрын
ya ትንሽ ስራ በዛ
@lemlemmamo1985
@lemlemmamo1985 5 ай бұрын
አዲስ ንግድ ፈቃድ PLC VAT ተመዝጋቢ መሆን የፈለገስ???
@EbrahimAdem-zz9hu
@EbrahimAdem-zz9hu 5 ай бұрын
በሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት ንግድ ስራ ወጭ ለመያዝ የሚያስቸግሩ ለምሳሌ እገታ ፣የጥበቃ ፣የኮቴ የመሳሰሉት በጣም የተጋነነ እና ተደጋጋሚ ሊሆኑ ይችላሉ ወጭውን እንዴት መያዝ ይቻላል ቢሮውስ ይቀበላል
@seidendris1690
@seidendris1690 5 ай бұрын
Great!
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 5 ай бұрын
Is it possible to cancel registration of vat those who don't require new criteria
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 ай бұрын
ይቻላል
@fekrugetahwen6223
@fekrugetahwen6223 5 ай бұрын
ያዉ ነው ምንም ለውጥ አያመጣም የዛሬ አምስት አመት የነበረው የእቃ ዋጋ በስንት እጥፍ ነው የጨመረው ስለዚህ አዋጁ አይጠቅምም ቢያንስ 5ሚሊየም መሆን ነበረበት
@Ebu12389
@Ebu12389 5 ай бұрын
2 million ye bank transaction nw ye 12 month , or ye 2 million gibiyit nw 12 wer or weyins ye 1 wer
@BirtukanBenito
@BirtukanBenito 5 ай бұрын
ያወራኸው ዋናነገር አንድ ደቂቃ አይሆንም
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 5 ай бұрын
በቀጣይ to the point
@herihilemariam2420
@herihilemariam2420 5 ай бұрын
አሁን የሚጠይቅህ አዲሱ የቤት አካራይና ተካራይ አሰራሩና አዋጁ ምን እንደሚል ከቻልክ ዝርዝር ሁኔታው ብትሰጠን
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 5 ай бұрын
ለምን ቀጥታ ወደ ጉዳዩ አትገባም ዝም ብለህ እየደጋገምክ የቃላት ድሪቶ ከምታበዛ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 5 ай бұрын
Ok
@getachewgebremariam6329
@getachewgebremariam6329 5 ай бұрын
ስትናገር ጠንከር አድርገህ ትናገር ቱቱ ቱቱ አያልክ ስለሆን ግልፅ አይደለም ሃተተውን ትተህ ዋናውን ፍሬ ሃዳብ ጎላ አድርገህ አውጣው : ያሁኑ ቪድኦ ብዙም አልገባኝም
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 5 ай бұрын
አቶ ጌታቸው እሺ ።አመሰግናለሁ ለአስተያየቶ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 21 December 2024
24:41
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 767
በአዲሱ ተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ1341/2016 የተሰጠ ማብራሪያ
25:15
አዲስ የደሞዝ ግብር
8:17
Hani Tube
Рет қаралды 1,7 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН