KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጠቅላይሚኒስትሩ አስደናቂ ኩረጃዎች ከፓስተር እስከ ፕሮፌሰር|ETHIO FORUM
21:03
ሰኚ እንደ አሰግድ መኮንን? ''ዐቢይ በቢላ አርዳችኋለሁ ... '' ETHIO FORUM
14:04
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Support each other🤝
00:31
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
አዲሱና ዱላ እንደ መሐመድ፤ ''ውጪ አገር እፈለጋለሁ'' ዐቢይ አሕመድ
Рет қаралды 170,747
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 973 М.
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Күн бұрын
Пікірлер
@asnakewolamo8547
19 күн бұрын
እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ። እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ። እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ። እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
@danielhadgu23
19 күн бұрын
ራስህ ከማጥፋት ስርዓቱን ለማጥፋት ከተዋጊ ሃይሎች ጋር መቀላቀል መታገልና ነፃ መውጣት😢😢
@SurafelAlula-ql8tz
19 күн бұрын
አትፍረድ ከተዋጊ ሀይሎች መሆን እኮ ለቤተሰብ ሁለተኛ ቀን ለማይሰጠው ሆድ መፍትሔ አይሆንም።
@ስኬፕቲክ2973
19 күн бұрын
ምን አይነት መንግስት እንደሚመጣ ምን አዉቀን ሁሉም ስልጣን ሲይዝ ነዉ ጭራቅ የሚሆነዉ
@gixy2024
19 күн бұрын
@@ስኬፕቲክ2973ደካማ፣ የደካማ መጨረሻው፣ በእራስ መተማመን የሌለህ ግለሰብ ነህ።
@ስኬፕቲክ2973
19 күн бұрын
@@gixy2024 አይ ላንተ ስልጣን ልሙት
@dagimdagne9508
Күн бұрын
የትኛው ተዋጊ ሀይል ፋኖን ነው ምንደግፈው የባሰ ማሀይም እና አረመኔ የሽፍታ ስብስብን ወይስ እራስ ወዳዱን እና ግልጽ ፓሊሲ የሌለው ወባን ምን ለውጥ ልናመጣ የባሰ ነገር ትናንት በራሳችን ላይ እንዳመጣነው ድጋሚ ሌላ ችግር ልንጨምር ነው
@Fike-c4x
19 күн бұрын
ያያሰው ቃል የለኝም ህዝቤ ሆይ አንድ ሁን❤❤❤❤
@AbebaYirga-p3e
19 күн бұрын
ትግራይን ለማጥቃት መሰለህ
@TesfuAlemayehu-x5k
19 күн бұрын
ይሄን ታሪክ ስሰማ ምን ያህል ፈሪ እንደሆንኩ አየሁ ፈሪ ነኝ
@aregahailu2487
19 күн бұрын
አወ ነን
@WediRaya-t4c
19 күн бұрын
እስክ መስዋእት አርግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት
@SurafelAlula-ql8tz
19 күн бұрын
እኛ ከተማ ቁጭ ያልን ጤነኛ ወንዶች ሁሉ ፈሪ ነን።
@earcurate9384
19 күн бұрын
@@SurafelAlula-ql8tzመሞት አይደለም መታሰር የምንፈራ!
@DeerMoose
19 күн бұрын
ያዬ ያዬ ወርቅ ሰው ብቻ ሳትሆን አዋቂ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤ፈጣሪ አንተን ያኑርልን!!!!
@wondo1
19 күн бұрын
እራሳችንን ባናጠፋ እመክራለሁ ለማጥፋት ግን ከወሰንን ትርጉም ያለው አጠፋፍ እናጥፋ (አጥፊያችንን ይዘን እንሂድ)። 😢😢😢
@astewalemulaw
18 күн бұрын
ያዬሰው የእውነት ጋዜጠኛ ነህ ወንድም የህዝብ ድምፅ💪💪💪
@zola-b5k
19 күн бұрын
እንደኛ ፈሪ የለም እንደኔም ፈሪ የለም ደንዝዘናል ቱንዚያ በረከትሽ ይደርብን
@JemsMan-q9m
19 күн бұрын
እንደ ሙሀመድ ቡአዚዝ ራስን ማጥፋት ሳይሆን ሁሉም ለቀሪው ትውልድ ሲል አጥፍቶ መጥፋት አለበት እላለሁ
@EyaelJesus
19 күн бұрын
የሰይጣን ሀሳብ ይቅር ይበልህ
@SurafelAlula-ql8tz
19 күн бұрын
@@EyaelJesusጅል
@gixy2024
19 күн бұрын
@@EyaelJesusአከካም ነህ
@bezawitkasa5336
19 күн бұрын
በየራሳችን ድንኳን ማልቀስ ማቆም አለብን ብቻ ልብ ይሰብራል ፈጣሪያችን ይርዳን
@Rubiaseid12
19 күн бұрын
ያያሰው ሽመለስ አንተን ያጣን ከሆነ ናፍቆቱን አንችልም በየቀኑ ይሄን በርገር የሆነ ትንተናህን እንዳትነፍገን🥀❤❤
@ReyhanZuber-ld6dg
19 күн бұрын
በርገር በልቼ አጣጥሜ ባላቅም ትንታኔው ጣፈጭ ነው
@desalegnmengesha1570
19 күн бұрын
@ReyhanZuber-ld6dg burger it's a junk food 😂😂😂
@ReyhanZuber-ld6dg
19 күн бұрын
@@desalegnmengesha1570 እኔ የፃፍኩት በአማርኛ ነው ለምን ታወዛግበኛለህ እንግሊዘኛ ይነስረኛል
@asedinsa2167
19 күн бұрын
Betam
@SbagadisGuangul
19 күн бұрын
ውድ ያየሠው አንተ እግዚአብሔር የፈጠረሕ ለቅንነት ለሐቅ ለእውነት ነው እናም በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ ።
@በፀሎትብፅዕት
19 күн бұрын
ያለቀው አልቆ የተረፈው ተርፎ እሔንን አረመኔ መሪ ማውረድ አለብን ጎበዝ አንድ ሆነን እንነሳ
@explore-ethiopia1
19 күн бұрын
መሐመድ ቡአዚዝ የኖረበት ሀገርም ሆነ ህዝብ ከኢትዮጵያዊያን አንጻር ሲታይ ሁለንተናዊ አውዱ በጣም ልዩነት አለው፡፡ አሁን ላለነው ኢትዮጵያውን ምሳሌ የሚሆነን መሐመድ ቡአዚዝ ሳይሆን ሞት ካልቀረልኝ ለነጻነቴ እየተፋለምሁ ህይወቴ ትለፍ ብሎ በየበረሐው ለነጻነት የሚዋደቀው የትግራይ፣አማርና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው እንጂ በራሳችን ፈቃድ መሞት ለቅንጣትም የሚያሳስበው መንግስትም ሆነ ፓርቲ የለም፡፡ብቸኛው አማራጭ ይህንን ሃይል እንደ ትግራይና አማራ ወጣቶች ፊት ለፊት ተጋፍጦ በመስዋዕትነት እራሱን መቅበር ብቻ ነው፡፡
@KhanKhan-kj2fj
19 күн бұрын
እንካዕ ለሕዳር ፅዮን ኣብፀሐኩም
@muluabera612
19 күн бұрын
ሃሳስ!!!
@Rich-cq8yl
19 күн бұрын
Amen 🙏❤
@Rich-cq8yl
19 күн бұрын
@@muluabera612Get help
@nahomsemeneh8709
19 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@birukabraham7285
19 күн бұрын
ጦርነት፤ቤት ፈረሳ መፈናቀል፤ረሀብ፤የኑሮ ውድነት ፤የስራ እጦት፤የሰላም ማጣት እስከመቼ???
@WOLDEABRAHAM
19 күн бұрын
ኧረ ይሄ ዘገባ ቁርስ፣ምሳ፣እራት ይሁነልን🙏 መቼሰ አዲስ አበቤ ተኝታለች ቢያንስ በጀግኖች ታሪክ እንፅናና😢
@aishasaeed3790
19 күн бұрын
ያየ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ
@MelkamuMitiku-mq3uz
19 күн бұрын
በእውነት እየሆነ ያለው ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ክፋ መሪዎችን ያንሳልን አሜን፫
@hailumarutamaruta5402
19 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ቦቅቧቃዎች ነን 👌🏿
@YirgawTikue
19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል።
@DanielTesfaye-gr6gq
19 күн бұрын
እዉነትህን ነዉ
@DanielTesfaye-gr6gq
19 күн бұрын
ግን መንግስት ቁማሩን በልቶታል ምክንያቱም 3 ቱን ታላላቅ ህዝቦች ከሚባለዉ በላይ አቧልቷል የህዝብ መለያየት ደግሞ ለመንግስት ተመችቶታል ህዝብ ሲነሳበት ኦሮሞ ስለሆንን አማራ መጣልህ እያለ ያነሳሳል ይሸቅጣል እና እንደኔ ይህን መንግስት መጣል በጣም ከባድ ነዉ ምክነያቱም መጀመሪያ ህዝቡ አንድ መሆን አለበት ያ ደግሞ እንዳይሆን በደንብ ተሰርቷል።
@BurteAna
19 күн бұрын
+++Ewinet new +++
@goiteomgezaei9066
19 күн бұрын
ብለህ ነው?
@aregahailu2487
19 күн бұрын
አወ
@shulukashanka-z4w
19 күн бұрын
የሃኪሞቹ መልእክት በጣም ያስደነግጣል😮😮😮
@nahomnahomwelde175
19 күн бұрын
እጅግ በጣም ያስደነግጣል ከባድ ውሳኔ ነው ያሳዝናሉ
@drardrar7665
19 күн бұрын
Yayesew Shimelis! I don't know how to thank and appreciate you? I am just addicted to your news and analyses. I can't wait. ❤
@alazaryosef
16 күн бұрын
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!! መፍትሄው ችግር ፈጣሪዎችን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ነው!!! ለዚህም የፋኖን ትግል መቀላቀል እና ጠላትን መደምሰስ።
@Shemeles-ps4uz
19 күн бұрын
ብልፅግና አብይ የዘመኑ አርዮስ ዘመንህ ይጠር ድል ለአማራ ፋኖ።
@HelenAragaw
19 күн бұрын
አንድ መሆን ያለብን ሰዓት አሁን ነው
@behailuambaw3685
19 күн бұрын
መምህር የኔሰው ገብሬ በተመሳሳይ መልኩ ህይወቱ ማለፉ ትዝ ይለኛል 😊😊😊😊😊
@FkdAsd
19 күн бұрын
No no ራስን ማጥፋት
@Alphacentric1
19 күн бұрын
ሰከን ያሉና በእኩለነት የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት መወያየት ይጀምሩ። ኢትዮጵያ የምትተርፈው በጋራ በምናደርገው ትግል ብቻ ነው።
@Hregalemayew
19 күн бұрын
እኔም እንደ ሙሀመድ ቡአዚዝ እና አዲሱ ነኝ የማዝነው ለልጆቼ ብቻነው ፈራው ኢትዮጵያዬ ናፈቀችኝ
@hiber3
19 күн бұрын
ሲጀመር ልብ የሌለውን ሰው ''ከልብ ስማኝ'' አይባልም ለዶክተሯ ሞራል ግን በጣም አዘንኩ💔
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
በጣም 😢😢😢😢 ቆርቆሮ ቆርቆሮ ነው ማን አሰገደደው ካድያ ሄዶ አይሰራም እኔም የኮምፒተር እውቀት ነለኝ ጅላንፎ
@tamrattakele4112
19 күн бұрын
You make me to cry😭😭
@tadesagugssa4540
19 күн бұрын
ቱኒዚያዎች እኛም ብለው ስለወንድማቸው በአንድነት ቆሙ።እኛስ ስለወንድም ፣ ስለወገን ጥንቅር ይበል ስለራሳችን የቱ ጋር ቆመን ይሆን ?
@ዘ-ታቦር
19 күн бұрын
መሞት መቼም መፍትሔ ሆኖ አያውቅም ለዛውም ራስን ማጥፋት በስጋ ተጎድተን በነፍስም መድገም የለብንም ወይ ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ካልሆነ መታገስ ይህ ካልሆነ ደግሞ በሚቻል መጠን ታግሎ መውደቅ
@ZabibaHassan-h2u
19 күн бұрын
ሰለም ኡትዮ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤
@abdikedir6994
19 күн бұрын
ሙሐመድ ቡአዚዝ የአረብ ስፕሪንግ ዋናው ቁልፍ ወጣት እኛንም ለሀገራችን ለውጥ ሙሐመድ ቡአዚዝን ያድርገን
@ketemawelde7793
19 күн бұрын
ቤት፡ ከመፍረስ፡ ውጭ፡ ምን፡ አለ፡ ጎበዝ፡ ያኔ፡ የኔ፡ ፓርቲ፡ አላሸነፈም፡ በሚል፡ ወያኔ፡ ላይ፡ ያፈጠጠ፡ ትውልድ፡ የት፡ ገባ፡ አሁን፡ ከሥራ፡ ሲሠናበት፡ ዝም፡ በረሀብ፡ ሲሰቃይ፡ ዝም፡ ከዚህ፡ የበለጠ፡ ምን፡ አለ።
@ninaabay2140
19 күн бұрын
They were haters of Tegaru
@EyaelJesus
19 күн бұрын
ከዚህ የሚበልጥማ አለ ፀሎት ፣ከክፉ ስራችን መመለስ፣ ወደ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ ልብንና አጅን ማንሣት
@nahomnahomwelde175
19 күн бұрын
የያኔዎቹ ጀግኖች እማ በጊዜው የሚሰማቸው አመፃቸውን የሚቀላቀል የክልል ወጣት እና አጋር አጥተው በግፍ ታስረው ተደብድበው ከሞት የተረፉት ደግሞ ከሀገር ተሰደው በየ አረብ አገሩ እየተንከራተቱ ነው በ 97 ከታሰሩት ታላቅ ወንድሜ አንዱ ህያው ምስክር ነው
@techangirmay8216
17 күн бұрын
የድሆች አባት መካሪ ዘካሪ ነህ ግን ሰሚ የለም ቀጥልበት የድሆች አባት
@mulukensiyamregn
19 күн бұрын
እንደ ሁልጊዜም ምርጥ ዝግጅት
@kahsayghezehegn8092
19 күн бұрын
Thank you so much, Ethioforum, as usual for your always wonderful analysis.
@negussietewoldemedhin3708
19 күн бұрын
Interesting comparison! A big lesson to the current situation of Ethiopia!
@asedinsa2167
19 күн бұрын
Ethio forum God bless u Abeba wayu and yaya great respect for u
@LoveAndPeace2424
19 күн бұрын
ይሄን ቻናል አንት ስትዘግበው ብቻ ነው ማዳመጥ ደስ የሚለኝ:: በርታ🙏🏾
@standfortruth4618
16 күн бұрын
እራሥን ከመግደል ከሚታገሉት ጋር እየታገሉ መሞት ይሻላል ወገን ለትግል ተነሥ ለነፃነት የሚታገሉትን ተቀላቀል።
@CvVc-d7m
19 күн бұрын
አአ አባክህ ተነስ ሳታልቅ እመነኝ ገና የምትበላው ታጣለህ እርስ በእሮስ ትባላለህ ለዳቦ ፍጠንና ተነስ ይበቃል እስከአሁኑ
@NeguseM-z2o
18 күн бұрын
Thanks Ethio forum this real journalism.
@Bio650
19 күн бұрын
እንደነ ሠይፉ አይነቶችን የመንግስት አቃጣሪዎችን መጨረስ ነው
@Ayuobe1115
19 күн бұрын
አንተ ጀምረው እኛ እንቀጥላለን!
@Bio650
19 күн бұрын
መጀመሪያ አንተን አጥፍተን ወደ ሌሎቹ የምንሸጋገረው
@Ayuobe1115
19 күн бұрын
😂😂😂
@MikiBercy-cp7su
19 күн бұрын
Welcome welcome welcome yeyesew abebe all ethio ፎረም family❤❤❤❤❤❤❤❤
@InformationDailyBelly
19 күн бұрын
በ 97 ምርጫ ተከትሎ አዲስ አበባ ሓይለኛ ተቃውሞ እንደነበረ ቡዙ የአዲስ አበባ ልጆች ለ ተቃውሞ እንደወጡ እና በዛን ግዜ የነበረ አስተዳደር እንዳራዳት ተደጋጋሚ ሲናገሩ እሰማቸው ነበር በዛን ግዜ አዲስ አበባ ስላልነበርኩ ሁኔታው በጣም ተገርሜ እሰማቸው ነበር። ታድያ አሁን ስረዳው በዛን ግዜ ለተቃውሞ የወጡት ምክንያትና የአሁን በደምብ ይለያያል አሁን ቤታቸው እላያቸው እየፈረሰ ለምን ዝም አሉ ማለት ከቤት መፍረስ በላይ ምን እስኪሆኑ ነው ሚጠብቁት ?
@isaakalem3902
19 күн бұрын
Ye tigray telacha nebere
@InformationDailyBelly
19 күн бұрын
@isaakalem3902 አዎ በትክክል
@aidakifle9004
19 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ እባክህ ይቅር በለን
@ዋትነካትና-m4u
19 күн бұрын
በበርጫ ደንዝዘው
@SurafelAlula-ql8tz
19 күн бұрын
@@isaakalem3902tish denkoro እናንተ ናችሁ ህዝቡን በዘሩ እንዲያስብ አድርጋችሁ ነው በአንድነት እንዳይቆም ያደረጋችሁት
@NegstKal
19 күн бұрын
ራስን ማጥፋት አልደግፈውም ሀጢያት ነው።ግን ነገ ሌላ ቀን ነው።ይህ አለም ያልፋል፣ከዚህ የሚበልጥ አለ፣በፍጹም ራሳችንን ማጥፋት የለብንም፣ያየሰው አንተን ግን ከወንበራችን ተነስተን እናመሠግንሀለን።
@TirunehAsnake
19 күн бұрын
ጊዜ ያልፋል ጊዜ ይመጣል መታገስ መልካምነዉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
@AkiliuZewdeh
19 күн бұрын
የዕውነት በጣም ያሳዝናል ሁሉም ሰዉ እንደመሀመድ ቦአዚዝ ነው በዚህ ሰአት😢😢😢😢
@henokgelan8091
19 күн бұрын
Thank you wedema betam yasazenal esekemecha now
@AscheMekunanent-mq5lh
19 күн бұрын
እግዚያብሔር እነሱን ይንቀልልን
@birukabraham7285
19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግፍ በቅርቡ እንደሚገነፍል አትጠራጠሩ።በስሜት ውስጥ ሆና ሳይሆይ ይህ የሁላችንም ስሜትና ሀቅን የያዘ ድንቅ ንግግር ነው።
@FantayeTesfaye-y3z
19 күн бұрын
ያየሰዉ ጀግና የህዝብ አነኝታ ነህ#
@senaitgebeyehu9817
19 күн бұрын
I can't even say a word😢 Egziabhier hoy ebakih tareken😢
@meredgebremedhin6419
19 күн бұрын
What a great narration!!! Let God bless you
@workiyeadere37
19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አና ህዝቦችን እባክህ ጠብቅ ከሞት ምንም አይገኝም አምላካችን ጠብቁት የመጣል ይፈርዳል ታገሱ
@solotefera8782
19 күн бұрын
ቱኒሲያ l came toTunisia የሚባልላት ብርቅዬ ሰሜኒዊቶ የምእራብ አገሮችን ቀልብ እሰካሁንም ድረሰ የምትሰብ ማግኔት ነች የኔ ቱኑዝያ አዘውትሬ ለእረፍት የምመርጣት አገር ነች ከቱርክ ቀጥላ አዎ የረጅም ታሪኳ ከፈረንሣይ የጭካኔ ቀንበር የመረረ ትግል ብታደርግም እንግሊዝ በሌላ በኩል የገሥጡ ጦር የጀርመኑ ፊልድ ማርሻል ሮምል እንደ ሚኒሊክ እንግሊዝን ተዋግቶ የዛሬዋ ለሠው ልጆች ነጻነት ቦዚዝ እንደ አፄ ቴዌድሮሰ የፍትህን መንገድ በእሣት ተቃጥሎ አልፎል ።በቁመናዋ ከጅቡቲ የምትበልጠው ቱኒዝያ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት ሀይለሰላሴ ከሰልጣን ሲወርድ ከአለም የመጀመርያዋ Deplomiasy ግንኙነት ያቆረጠችው ከኢትዮጵያ ጋር ቱኒዝያ ነች።
@AddisB-n4i
19 күн бұрын
በርገር ብቻ ውዱን የዶሮ ወጣችንን እንጀራችንን ያኣጣን ነው የሚመስልኝ ያዬ አደንቅሃለው
@aregaiw
19 күн бұрын
መቸም ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የፈለገ ግፍና የህልውና ችግር ቢከሰት የሚነሳ ህዝብ አይደለም።
@amaamm-td5tu
19 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ነቅሎ አደባባይ ካልወጣ ጭቆና በቃኝ ካላላ ተራ በተራ ማለቃችን ነው ህዝቡ ይህን ጨፍቭጫፊ አንባገነን ናዚ ስርአት ማሶገድ አለበት ገዢው ስርአት በስልጣን በቆየ ቁጥር የህዝብ መገራ እየጨመረ ነው የሚሄደው ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉ብልፅግና ይውደም😢😢
@GenetAbate-ed7gh
19 күн бұрын
ትክክል ይሄ ነዉ መፊትሄዉ.
@abibossmeka7974
19 күн бұрын
የኔ ተስፋ ያቺ ማእበል መቼ ነዉ የምትነሳዉ እኔ የምቀላቀለዉ😢😢😢😢😢😢😢
@YasinAhmd
19 күн бұрын
አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አቀራረብ ነው እውነት 🤙🤙🤙
@BrookBefi
19 күн бұрын
Our voice ❤❤❤
@YisakAssemahegn
19 күн бұрын
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም great story telling brother Yaye.
@Binitadiwos
19 күн бұрын
ለአንተም መልካሙን ሁሉም እመኝልሃለሁ ያየ
@Addis-g3u
19 күн бұрын
ራሳቸውን ማጥፍት ሳይሆን ካድሬውንና የመንግስት ባለስልጣናትን ሙያቸውን ተጠቅመው በያሉበት አጋንቶቹን እያደኑ ማስወገድ ነው!!!
@EyaelJesus
19 күн бұрын
ጉራ ብቻ ወሬ
@ahmedJi-xd3yy
19 күн бұрын
ሙሀመድ የአረብ አብዮት ያስጀመረው ጀግና
@sefinaabdela5345
19 күн бұрын
እኛ ሀገር ህዝቡም ጋ ድክመት አለ በአንድነት ሆ አይልም ባለ ስልጣንን ይፈራል
@user-ze7et6gj8k
19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሓቀኛ ለዉጥ ናፈቀኝ
@asnakewolamo8547
19 күн бұрын
በአንድነት መኖር ካልተቻሌ በአንድነት እንሙት ። እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ። እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ። እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ። እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
@selamawithagos4308
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል
@EyaelJesus
19 күн бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር የሚፈርደው እኮ እኛ ስንመለስ አግዚአብሔርን እንደ አምላክነቱ ስንፈራው በላከው በልጁ በኢየሱስ ስናምን ብቻ ነው
@TesfayeTt-h4x
19 күн бұрын
እስከሚጀምር እዴት እደምጠብቅህ ❤❤❤❤
@muluwoldetinsae6153
19 күн бұрын
ሀገሬ❤❤❤😭😭😭
@genetEshete-lc1qz
19 күн бұрын
Yareb yAllah!!!!! Yareb YAllah Yarabe YAllah! Bekhu belen.
@AkeMelaku
19 күн бұрын
ያዬ ትንሽ ለህዋህት ይላችህ ስስ ልብ እላፊ ሆኖ ሳይ ብቃት ያለውን ያዬሰው ሽመልስን ያሳንስብኛል ቢሆንም ግን ጀግና ነህ
@በፀሎትብፅዕት
19 күн бұрын
ህወሃት በድጋሚ ኢትዮጵያን መምራት አለበት
@mulatmulat1732
19 күн бұрын
በክራች ነው 😄😄@@በፀሎትብፅዕት
@tesfaldetatakty343
19 күн бұрын
ጤነኛ ነሕ አሑን ሕወሐት ምን አገባን እዚ ምን አመጣው
@SamirNasri-i8h
19 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@skylimit1423
19 күн бұрын
ራስን ከማጥፋት ። ገዢዎችን ጥለህ ውደቅ !!
@GenetAbate-ed7gh
19 күн бұрын
ግልብጥ ብሎ ሰዉ መዉጣት አለበት
@meseretlemma1484
19 күн бұрын
ጌታ ሆይ ቀኝ ትድረስልን, ኢት/ያም እጆቿን ወደአንተ ትዘርጋ
@fiseha11
19 күн бұрын
ኣብይ ኣሕመድ በኢትዮጵያውያን ፀሎት የመጣ ነውና ገና ኢትዮጵያውያንን ይፈጃል።
@Martuna-d4z
19 күн бұрын
አፈር ብላ አንተ ማነህ?
@Aynekulu.kinfegabriel
19 күн бұрын
Mohamod Bouazizነ 👈 .... አዲስአበባ ዛረ ይገኛል ??????.... 😢😢😢 ኢነ ኧንጃ ?😭😭😭....
@Lee2005-w5v
19 күн бұрын
So sad 😞 Rest in peace 🙏
@NegasiLegese-z4t
19 күн бұрын
❤❤❤❤ethioforum❤❤❤❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
19 күн бұрын
ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም በርቱ
@ራቢየማሜሚስት
19 күн бұрын
እዴዛሬውትተናህአስለቅሰህኝአታውቅም😢😢😢😢
@MarishetNigusie
19 күн бұрын
Yayesew really ur the century gifted person
@TheHornaffairs
19 күн бұрын
"ከመንግሥት ሹማምንትና ከብልፅግና ባለስልጣናት ጋር እጅና ጓንት ሆነው በመስራት የሚታወቁት አንዱአለም ቡኬቶ።" 👍
@bereketzekedusan6813
19 күн бұрын
በጋራ መሞት ሳይሆን በጋራ ተባብረን ይሄን ግም መንግስት ማጥፋት ነዉ ያለብን ድል ለፋኖ ድል ለግፉአን
@YirgawTikue
19 күн бұрын
ይሄ ጊዚ እንደሚያልፍ ተስፋ የሚሰጠን ያንተ ዘገባ ነው። ኢትዮጵያ ካሉዋት ምርጡ እና ምክንያታዊ ሚዲያ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
19 күн бұрын
እኛ የ ኢትዮጵያ ህዝቦች መሮናል ቸግሮናል😢😢😢😢😢
@EyaelJesus
19 күн бұрын
ከመረራችሁ ስኳር ብሉ ረክሷል ሙሴ ነው ይመራን ብላችኋልና መቻል ነዋ
@زينبمحمد-ظ8ن
19 күн бұрын
ሰላማዊ ትግል አርጉ
@tsegayesibaga2190
19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል። king ragna
@nebiyunegede5039
19 күн бұрын
እራስን ማጥፋት ተገቢ ያልሆነና ዉጤትም የሌለዉ ነዉ ሌላ አማራጭ መጠቀም ይገባል
@Alphacentric1
18 күн бұрын
The medical doctor who asked a simple question should use precautionary measures. Remember Bete Urgessa?
@InnocentBabyPenguin-if2om
19 күн бұрын
የማጨብጨብ ትርጉሙ ምንድ ነው መደገፍ ወይስ መቃወም ስንሰደብ ማጨብጨብ ችግር ሲነገረን ማጨብጨብ
@Semenawihizib
19 күн бұрын
አቤት ትንታኔ!!!! ምርጥ ጋዜጠኛ!!!
@KoremadeyiBogal
19 күн бұрын
ከብርሃን ወደ ጨለማ እየሄደች ያለች አገር የሚመሯት ዐብይ የሚባለው ብልፅግና😢😢😢😢😢😢😢😢
@dagimdagne9508
Күн бұрын
እኔ በግሌ ክሊኒክ ውስጥ ለመስራት የመንግስትን ትቼ ከወጣው ገና 4 ወሬ ነው ያኔ መንግስት ቤት በወር ይከፈለኝ የነበረውን ዛሬ በ2 እና 3 ሰዓት ውስጥ ከ 4እና5 እጥፍ በላይ እስከ ጠዋቱ 4 ሰዓት አገኛለው የወባ ወረርሽኝ ደግሞ በቀን ከ 30 በላይ ሰዎች ማክምበት ጉዳይ ነው መንግስት በሚከተለው ደካማ አመራር ያለ ፓሊሲ እና እስትራቴጂ በደፈናው መነዳት ከሰው ይልቅ ቢሮን ማሳመር በሽታን ከመከላከል ይልቅ በየቢሮው ስለሚገዛ ሳፋ ብራድ ሚጨነቅ አመራር ሲኖርህ ሚከሰት ችግር ነው እኔጋ ታክመው ገና ዋጋው ሲነገራቸው ሚሸማቀቁ ሰዋች እናቶችን እና አባቶችን ሳይ ልቤ ይሰበራል ለስንቱ ትቼ እችላለሁ ቤት ኪራይ የህክምና ግብአቶች እና መዳኒቶች የባለሙያ ደሞዝ አለ ምንም እንኮን ዋጋው ተመጣጣኝ ባረግም ህዝብ ያለበት ድህነት የኢኮኖሚ መውደቅ በጣም ያሳዝናል ይሄን ከማየት መሆድ ሳይሻል አይቀርም
@yidnekachew54
19 күн бұрын
የኔ ሠው ገብሬ❤😢
21:03
የጠቅላይሚኒስትሩ አስደናቂ ኩረጃዎች ከፓስተር እስከ ፕሮፌሰር|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 185 М.
14:04
ሰኚ እንደ አሰግድ መኮንን? ''ዐቢይ በቢላ አርዳችኋለሁ ... '' ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 227 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
40:23
Oduu Etv Afaan Oromoo, Mudde 09, 2017 - 6:00 #etv #EBC |etv |Ebc |Etv Afaan Oromoo |Ethiopia
Etv Afaan Oromoo
Рет қаралды 1,6 М.
17:47
ጀኔራሎች የት ገቡ? በአክሱም ጽዮን በዓል የከሸፈው ሴራ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 254 М.
1:22:13
Anchor Media ፋኖ የተሞሸረበት የብልጽግና ሰልፍ፥ የቡግናው ረሃብ፥ የፋኖ ድሎች፥ ህወሀት በአዲስ የትግል ስልት፥ የአሜሪካን ባለስልጣን መልዕክት
Anchor Media
Рет қаралды 32 М.
16:29
የቤተመንግሥቱ ዋሻ፤ የመጨረሻዎቹ ሰዓታት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 254 М.
16:36
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያበሳጨው ጠያቂ፤ ደመወዛቸውን የተነጠቁ ሠራተኞች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 185 М.
15:36
ብናልፍ ያሳለፉት፤ አጣዬ፣አማራን ከትግራይ ማጋጨት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 249 М.
19:08
''ልደቱና ስዩም መስፍን ማሩን ?'' ኢሳያስ ህዳሴ ግድብን የጎበኙ ዕለት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 184 М.
1:01:48
Alemneh Wasse ከአሳድ መውደቅ እስከ ጄኔራሉ ግድያ #የፑቲን ፈተና!!
Alemneh Wasse
Рет қаралды 34 М.
23:22
ኦራ ዳዊት ከሀዘንና ከድባቴ በኃላ ስሙን ቀይሮ የመጣው ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 558 М.
1:15:44
ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 356 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН