ዲቪ የደረሳችሁ እና ዲቪ የሞላችሁ እነዚህን ግዴታ ማወቅ አለባችሁ!!! Urgent for DV winners and DV applicants!!!

  Рет қаралды 8,571

KEEP UPDATED

KEEP UPDATED

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@emebetsafawo1059
@emebetsafawo1059 Жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እኔ 12ተኛ ክፍል ውጤት ስለልመጣልኝ በመንግስትም ይሁን በግል ተቀጥሬ የስራ ልምድ የለኝ ለረጅም አመት አረብ ሃገር ነበርኩኝ እና ገና ወደ እትዮጵያ ከመጣሁ 1አንድ አመቴ ነው እና የስራ ልምዱን እንዴት ለድርገው ?
@seyaabdu9703
@seyaabdu9703 Жыл бұрын
ይመችህ ወዳጄ DC እንገናኝ
@mikiyasmujib7905
@mikiyasmujib7905 Жыл бұрын
1) የቀጠሮ ወረቀቱ የሚመጣልን Ds 260 ከሞላን በኋላ ነው ? ካልሆነስ ከምን በኋላ ነው የሚመጣልን 2) Medical ማስረጃ ስናቀርብ የፈለግነው ሀኪም ቤት የሰጠንን ማስረጃ ማቅረብ እንችላለን ? 3) የህክም ማስረጃው ስለምንድ ነው ለምሳሌ ደም መስጠት ሊሆን ይችላል የዐይን ህክምና ወይስ የምን ? እነዚን Please እንዳታልፈው 😞 please
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 Жыл бұрын
What about 8th ministry 9th and 10 th transcript 10th matric university college deploma with coc and degree its not acceptable
@sadiksherif
@sadiksherif 7 ай бұрын
Thanks for the informatin !!
@amanuelbekalu1271
@amanuelbekalu1271 Жыл бұрын
እግዚአብሔ ይባርክ ወንድም
@DejeneShumbe
@DejeneShumbe Жыл бұрын
smart lecturer wowwww
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
በስደት በጎረቤት ሃገር የምንኖር ዲቪ የሞላን ምንምን ሟሟላት ኣለብን ወንድሜ የሄ ጥያቄ የኔ ብቻ ኣደለም እናመሰግናለን
@MrachewMathewosDesta
@MrachewMathewosDesta 6 ай бұрын
Stay blessed❤
@rahelabrha
@rahelabrha Жыл бұрын
የምር ትለያለህ ። ኦግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ።
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከምንም በላይ ቅንነትህን አደንቃለሁ እድሜ ይስጥልን ግን ከ9-12 ያልከው የትምህርት ማስረጃ ትራንስክሪፕት ነው ወይስ ከክፍል ክፍል የተሸጋገርንበተት ካርድም አስፈላጊ ነው ወይ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Only the transcripts
@firemoges7985
@firemoges7985 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መልስልን
@EyuPlay
@EyuPlay Жыл бұрын
የ10 ኛ ክፍል እና የቴክኒክና ሙያ ነው ያለኝ ትራንስክሪፕት ያስፈልጋል ግዴታ ሌላው ጥያቄ ደሞ የትምህርት ማስረጃዎቼ ከልደት Certificate ጋር ከፓስፓርት እና ከቀበሌ ID ጋር የፊደላት ልዩነት አለው ምን ማድረግ አለብኝ ??
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
Thanks a bunch may God bless you!!🙏🙏
@raniyasolomon6976
@raniyasolomon6976 9 ай бұрын
10q its very clear and useful information
@nabitube6062
@nabitube6062 Жыл бұрын
ቀጥልበት በጣም አሪፍ ነው
@ማርያመይእያዋሕሰይ-ጨ6ሐ
@ማርያመይእያዋሕሰይ-ጨ6ሐ Жыл бұрын
Betam teru information amesegnalew tyaqie alegn wendme sdetegna yehones yetmhrt certificate yemaygegn kehone mn mareg ychalal
@abdusala-cp3dk
@abdusala-cp3dk Жыл бұрын
እኔ ምልህ ብሮ በ 10 እና በ 12 መሀል 2 አመት ትምርት አቁሜ ነበረ ለሱ ማስረጃ ያስፈልገዋል እንዴ
@wodesonkidane2450
@wodesonkidane2450 Жыл бұрын
ቤተሰብ የሞላስ
@hanadawet7972
@hanadawet7972 Жыл бұрын
selmrjah idea yelgnam betam erif nw teyake nbergn gan ene 12tn chershe University 2 amt temari ng ahun lay ena begle yerasen sera nw mesraw ena mn ayent nw yesra lemd mestaf yalbgn ebakh ngergn selzi
@muallimmohammed17
@muallimmohammed17 Жыл бұрын
Bemejemeriya betem ameseginhelew siqetil ahun lay matric sila qera ya 8ኛ እና ya 12ኛ document yalew ሰው beInterview gize wudq lihon yichlel?
@binihigu1970
@binihigu1970 Жыл бұрын
oky መምጣት አለመምጣቱ ፧ምን እናውቃለን
@sirajoumer838
@sirajoumer838 Жыл бұрын
Ene ahun negade neg ena ye sira limd yasfeligegal demo ye 10ga ena ye 12 kifl carde speling sitet alew ena chigr alew
@TsinatDanielTsinudan
@TsinatDanielTsinudan 2 жыл бұрын
enamesegenalen le info gen ahun 12 class nen dv derson gen ye 12 class werket almexalnm men larg
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Interview schedule tesetoshal???
@ameterehmanbushira8004
@ameterehmanbushira8004 Жыл бұрын
ke 10 buhala college new yetemarkut endet new madreg yemichalew
@eyasutefera4746
@eyasutefera4746 Жыл бұрын
Eske 10 khones yemarnw
@najiabdulmejid4719
@najiabdulmejid4719 Жыл бұрын
Semi ma bro 12 kalchersen yehonel Lemsalie 10th lay benakoart menamen
@SolomoneAyel
@SolomoneAyel 3 ай бұрын
የተወለድኩበት ሀገር ፍቅረኛ ቢኖረኝ Dvላይ ፍቅረኛ አለኝ ቢዬ ቢሞላ ማስረጃ ያስፈልጋል ማለት ነዉ ለፍቅረኛ ??? እባክህ መልስልኝ
@hilinatesfa365
@hilinatesfa365 Жыл бұрын
Degree yalen wanawn wereket yiteyikunal ende please melslgn
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@ObseHussen-km9bh
@ObseHussen-km9bh Жыл бұрын
Wendime ene yetimirt deregaye ke college nw yetemerekut gin DV simola University Degree biye molaw endat nw chigir yifetral aydel
@mohammedendrisnuru1929
@mohammedendrisnuru1929 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እኔ መጠየቅ የምፈልገው ፎርም ስሞላ የባለቤቴ እድሜ ፓስፖርት ላይ ያለው እና እኔ በትክክል አልተሞላም አሁን ከደረሰኝ እንዴት ማጣጣም ይቻላል። 2ኛ, ኢንተርቪው ሰዓት እኔ ብቻ ነው የምቀርበው ወይንስ ቤተሰቦቼ ጭምር ነው የሚቀርቡት ቤተሰቦቼ ማስረጃ ምን ምን መያዝ አለባቸው
@madesign21
@madesign21 Жыл бұрын
1. አሁን ስትሞላ ከፖስፖርትህ ጋር ግዴታ አንድ አድርገው 2. ኢንተርቪው ሁላችሁም ናችሁ .. ይህን ሪፕላይ የምሰጥህ ከዛሬ አምስት አመት በፊት በዚህ እድል የተጠቀምኩ ነኝ አሁን ካማርካ ሆኘ ነው 😊 በጭራሽ እንዳትጨንቅ ዋነው ግን አሁን የምትሞላው ነው ማለትም ከፖስፖርት ጋር አንድ አድርገው ! ኢንተርቪው ላይ ስትደርስ መረጃዎች ወይም ደብዳቤ ስለሚመጣልህ ያንን ይዘህ ነው የምትቀርብ ... ስትረሱን ስለማውቅ ነው ሪፕላይ ያደረኩህ ዩቲውበሩን አላውቀውም
@محمدمحمد-ف7ش6م
@محمدمحمد-ف7ش6م Жыл бұрын
Bro ds-260 እንዴት ነው ምንሞላው እና dv ከድረሰን ቡሃላ ፔጁን ፕሪንት ማድረግ or photo ማንሳት በቂ ነው አዪደል
@julebkemal4756
@julebkemal4756 Жыл бұрын
Ye sir limdi binoregn ye 10 matrice witet matter yaregal
@johntube1
@johntube1 Жыл бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ከ ዲፕሎማ ተነስን ዲግሪ ያገኘን ይዘን የምንሆደው የትምህርት ማስረጃ 9 እና 10 ከዚያ የዲፕሎማ ቀጥሎ የዲግሪውን ነው ማለት ነው? 11 እና 12 ከሌለን የዲፕለማው ሊተካው ይችላል? Thanks again for your support !
@liyuworkashebir-dw2uv
@liyuworkashebir-dw2uv Жыл бұрын
Wendema mikedibet hager sew kelelenis gideta mikbelen sew yasefeligal 🙏🙏
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
Aw
@ashebirdaniel9387
@ashebirdaniel9387 Жыл бұрын
ቆይ የልደት ካርዱን ማነው ሚተረጉምልን .....ነው ወይስ እዛው ልደት ካርዱን በኢንግሊዘኛ እንዲፅፉልን እናደርጋለን.....ሌላው ደሞ የ 12 ክፍል ስም ስፅፍ የአባቴን ስም e እና iን ቀያይሬ ነበር ችግር ያመጣ ይሆን
@hikerim
@hikerim Жыл бұрын
የትምርት ማስረጃ ስሜ ላይ የስፔሊግ ስተት አለው መስተካከል አለበት????
@Darcoslo762
@Darcoslo762 Жыл бұрын
ወንድሜ አሁን እኔ 12ተኛ ክፍል እየተማርኩ ነው። ምንም አይነት የሙያ ማስረጃ ከሌለኝስ?? እባክህ ንገረኝ!
@SenaMerkeb-hi8yb
@SenaMerkeb-hi8yb Жыл бұрын
Thank you so much for the information you shared us ..but I have some question...ye sira limd kelelegn mn madreg new yalebign
@medutube1257
@medutube1257 Жыл бұрын
እኔ 12 ከጨረስኩ 7አመት ሆኖኛል ነገር ግን የስራ ማስረጃ የለኝም እና ተቀባይነት ይኖረዋል
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ በኬንያ ነው ያለሁት በፓስፖር ት ነው የሞላሁት እና የስደተኛ ወረቀትም ኣለኝ ችግር ኣለው እንዴ
@nasraabdii8949
@nasraabdii8949 Жыл бұрын
Ye 2022 mache nw yemiwataw Ennam ke Areb hager ye moluten esti mereja ka aleh ebakhen. Thank you 🥰🙏
@asfawtesso9061
@asfawtesso9061 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ወንድሜ በመጀመሪያ ለዲቪ ገለፃ በመቀጠል ማቅረብ ጥያቄ ዲቪ የት2024 ስምላ የመጀመሪያ ፈርም ላይ ትዳር ;ልጅ አለኝ ግን ፈርሙን በራስ ሰለሞላውት በወቅቱ የልጄ ፎቶ ባለመኖሩ አልሞላውትም አጋጣሚ ዕድሉ ቢደርስ በኢተርቨው ወቅት ቢጠየቅ አለኝ ብይል ምን ችግር ይፈጠራል መልሱን መልስልኝ
@kalkidantadesse4775
@kalkidantadesse4775 2 жыл бұрын
Thanks for the information!!👏
@deri041
@deri041 Жыл бұрын
Good work bro
@Mrpodcastaka
@Mrpodcastaka Жыл бұрын
Birr minamin yelehim anten b akal magegnwt yechalal wey silk quxer
@NatnaelTsegaye-n1h
@NatnaelTsegaye-n1h Жыл бұрын
Dv kashenefin Iza yemilebelen sew yasfeligal?
@ermimassmedia48
@ermimassmedia48 Жыл бұрын
10 ክፍል ነው የጨረስኩት ግን level 4college ነው የጨረስኩት እና አይሆንም እንዴ
@biruktawithuluf2256
@biruktawithuluf2256 Жыл бұрын
10 ክፍል ነው የጨረስኩት ግን level 4college ነው የጨረስኩት እና አይሆንም እንዴ
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 Жыл бұрын
Betam enameseginalen tiyake yalegn 10 matric bicha wesijalew enat negn ye 4 lijoch tesfa alegn ?dv hule new yemimolaw
@agerie358
@agerie358 Жыл бұрын
Bewunt tebarek
@danile7768
@danile7768 2 жыл бұрын
በርታልን ግን እስክሪን ላይ ስታደርግ ተለቅ አድገው
@deri041
@deri041 Жыл бұрын
Kilil lay yalen sewoch police certificate k akababiyachin mawutat anchilim ende bro
@hermilove8549
@hermilove8549 Жыл бұрын
Ufff tebarek🙏🙏🙏🙏
@yaredkebede775
@yaredkebede775 Жыл бұрын
የአያት ስሜ የሰፔሊንግ ልዪነት አለው ምን ማድረግ አለብኝ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Ye timihirt ena ye passport temesasay kehone, mejemeriya dv sitimola yemolahewin sim tew ena be passportu sim mula DS lay
@bereketabebe4325
@bereketabebe4325 Жыл бұрын
Ds 260 ያልከው እዴት ነው የምን ሞላው እስቲ በዚሕ ሌላ ቪዲዮ ስራልን
@yasina63
@yasina63 Жыл бұрын
You have been really helpful.
@mekdishotekuame5623
@mekdishotekuame5623 Жыл бұрын
እኔ ምጠይቀው ጋብቻ ሳልፈፅም ልጅ ቢኖረኝ እና ያላገባ እጄ ላይ ቢኖር እሱን ይዤ መገኘት አልችልም?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Tichiyalesh
@tsigewana8090
@tsigewana8090 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም እኔ ከአስር ነው ማትሪክ የወሰድኩት ሞያ መቶልኝ አልተማርኩም ዲቪውን ሞልቻለው 9አመት የምኖረው አረብ አገር ነው በእጋዊነት እኔ እድሉን መጠቀም እችላለው
@legetaenzemr1055
@legetaenzemr1055 Жыл бұрын
Temari yehones
@suraalax5901
@suraalax5901 Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር አለ medical cirtaficat የምን cirtaficat ነው ።pleas pleas 🙏እንዳታልፈኝ
@Ethio-Gamer-ic5xt
@Ethio-Gamer-ic5xt Жыл бұрын
Medical certificate ማለት ሙሉ የምርመራ ውጤትህ ማለት ነው
@cheramelakkebede9308
@cheramelakkebede9308 2 жыл бұрын
እኔ ቴክኔክ እና ሞያነው የተማርኩት እሱአይሆንም DV ሞልቻለው
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
ayihonim gin ahun DV ginbot lay simeta addis hig kasaweku enayalen mikinyatum beye ametu andand negerochin update yaregalu
@EndalkAshagire
@EndalkAshagire 10 ай бұрын
Ye Embassy ketero min Yahil gize Lirezim Weyinm Liyatir yichlali le misale 8 - 9 Wer lihon yichlali Weyis keziyam Likerib yichlali Be Wust mesimer kehonem Contact ladirg feligalewu
@hayderseid3470
@hayderseid3470 Жыл бұрын
thanks for this important info. አንድ ጥያቄ አለኝ ዶክመንቶቹን ይመናሙዋላው የDv ውጤት ከመልቀቁ በፊት ነው ? weyenes ke interview bulaha new yemenazegagew..........? ውጤቱ እና interview መካከል ቀኑን ማውቅ እንችላለን ?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Lik dv endedereseh sitawk new
@SaeedAhmed-ep6wk
@SaeedAhmed-ep6wk Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ባለቤቴ ድቪ ደርሳታል እኔን እና ልጆቻን ሁሉ. ሞልታለች ሀሏችንም የትምር ት ማስረጃ ያስፈልጋል ምክኒያቱ ልጆች. ናቸው. ገና. 8 እና 9/ 7 ያለ ናቸው
@alemtsehaygume8449
@alemtsehaygume8449 Жыл бұрын
Selam wendma ena ds260 form smola ye hayatan sime tsaschalw mn margi alibgh? pls endatalifgh
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
እኔ እስ 10ነው የተማርኩት እሱ ብቻ ይዤ ብቀርብ ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
12 gideta new, weyim lalefut 5 ametat enesu kemifekdut ye sira ayinet 2 amet yesira limd makreb alebih, 10 kifil ayichalim
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
@@keepupdated2023 በጣም ከልቤ ኣመሰግናሃለሁ
@TarikuHassen-oi3cd
@TarikuHassen-oi3cd Жыл бұрын
@KEEP UPDATED for example en dirver nagne b drvir 4 year expericnce alegne accounting level for alegne withe coc aychalme
@samueladane3392
@samueladane3392 Жыл бұрын
passport saynoren yemolans?
@tesfugirma4881
@tesfugirma4881 Жыл бұрын
ከ10ኛ ክፍል ጨርሼ ቴክኒክና ሞያ ዲፕሎማ ከዛም ዲግሪ ሰርቻለሁ ይሆናል
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Yeah👍
@emitube-5760
@emitube-5760 Жыл бұрын
እኔ ምልህ ወንድሜ DV 2024 ምልቻለሁ እና ስሜን ደግሞ University ላይ አስቀይሪያለሁ ከ 9-12 ያሉ Documentochen በአዲሱ ስሜ ማስቀየር አለብኝ ወይስ የፍርድ ቤት ወረቀቴን ብቻ ከ documente ጋር ማያያዝ በቂ ነው አደራ መልስልኝ ወንድሜ እባክህ ለሠጠኸን መረጃ አመሰግናለሁ
@madesign21
@madesign21 Жыл бұрын
የስም ቅያሬ የፍርድ ቤት ዶክመት ካለ በቂ ነው እርሱን አውቶንቲኬት ማድረግ አለብሽ
@ephremwondimu3703
@ephremwondimu3703 2 жыл бұрын
enameseginalen
@kenebandesstube251
@kenebandesstube251 2 жыл бұрын
የትምህርት ማስረጃችን ለይ ምናስመታው ነገር የለም
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Betam Bizu Mimeta neger ale, videow endayrezim biye new, I will make video soon.
@nousaa3920
@nousaa3920 Жыл бұрын
Edilu dersachew passport yelelachewus
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Passport mawtat alebachew
@bebayetube8011
@bebayetube8011 Жыл бұрын
Apoyitement paper endet nw mnagegw
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Ds 260 molto email eskilak metebek new
@kifayaalmjnhe9303
@kifayaalmjnhe9303 Жыл бұрын
Tanks
@tigistteshome566
@tigistteshome566 2 жыл бұрын
harif new berta brother edme dv lay yemolanew new ke class transcript ena ke lidet certeficate gar much madreg alebet? passportnm chemiro
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Awo, beteley bewananet birth certificatish, passportish ena dv lay yemolashiw edme match mareg alebet
@tesfugirma4881
@tesfugirma4881 Жыл бұрын
የ4አመት ልጅ አለችኝ በፎርሙ ተሞልታለች ፓስፖርት ማውጣት ያስፈልጋታል?
@emitube-5760
@emitube-5760 Жыл бұрын
አዎ ግድ ነው
@iyasu1619
@iyasu1619 Жыл бұрын
interview language english or amharic Or they use translator
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
there are translators
@wudinehzerihun9780
@wudinehzerihun9780 2 жыл бұрын
Thank u.for the information bro ..anid tyake nberegn ye 8 kifle card ga yalew edime ena dv simola yasgebahut edime yileyayal.gin birth certificate ena passport ga yalew edime dv kemolahut ga lik new...tyake 8 kifle yalewun maskeyer albegn or chigr ayametam
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Minim chigir yelewim, endezih huneta agatmogn neber ena befrd bet yeteferedebetin yizen heden neber gin chirash ye 8 tin rasu altetekunim, so trust me u are safe
@marthatamere8021
@marthatamere8021 Жыл бұрын
የትምህርት ማስረጃ አለኝ ግን ምንም ስራ ሰርቼ አላውቅም ማለት የስራ ልምድ የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 please
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
12 complete karegsh yesira limd baynorshim chigir yelem
@medutube1257
@medutube1257 Жыл бұрын
​@@keepupdated2023 አላህ ይስጥህ ግን በማብራሪያ አርገህ ስራልን
@TarikuHassen-oi3cd
@TarikuHassen-oi3cd Жыл бұрын
Ds 260 yale passport yechalale memulate
@TarikuHassen-oi3cd
@TarikuHassen-oi3cd Жыл бұрын
Say something bro 2024 dorsogne nw
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Ayichalim
@sadiksherif
@sadiksherif 7 ай бұрын
Gene ene ahun teftenye new !! ?? Grade 12
@MammeX
@MammeX Жыл бұрын
Thanks a lot sir,,, quite important info and Inshallah I'll apply all the info you provide us. if i win dv lottery 2024 Inshallah! much love and respect ❤️🙏🏽
@Joker-ql7is
@Joker-ql7is 2 жыл бұрын
tnx for the information man ...n my question is if I'm not married yalageba mil certificate yasfelgal ende?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Minim certificate ayiteykum
@yordi332
@yordi332 Жыл бұрын
10 yaltfns bgna sat alnbrm
@geographyhistoryismyheart2369
@geographyhistoryismyheart2369 2 жыл бұрын
ine 12 naxib iyaxabaku nw ,mnm sra yalagnm ina mn albat DV k waxalign visa yisaxagnal wayis aysaxagnim
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Yeah yisetihal mikintatum dv result eskiweta dires ye 12 entrance certificate silemitagegn
@geographyhistoryismyheart2369
@geographyhistoryismyheart2369 2 жыл бұрын
@@keepupdated2023 okay gin ko y sra experience mnn ngr yalagnm inam igna y 10 document yalanm miknatum b korona sabab nw ,slazi yichalal woy ?
@alemayehuambelu7772
@alemayehuambelu7772 2 жыл бұрын
bro DV formun smola birth date tesasche neber chgir yametal? Apr 15,1995 arge memulat sinorbgn Apr 24, 1995 arge molchewalew
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
awo chigir alew, kederesesh passportishin ena birth certificatishin yegid be april 24,1995 masdereg alebish
@alemayehuambelu7772
@alemayehuambelu7772 2 жыл бұрын
@@keepupdated2023 Thanks bro arif neger new yenegerkegn!!!
@yonasgezahegn3875
@yonasgezahegn3875 Жыл бұрын
Are they (checking)comparing age with Educational documents?
@bebayetube8011
@bebayetube8011 Жыл бұрын
Plss answere this
@EYOGE2
@EYOGE2 2 жыл бұрын
ሰላም ኔነ የ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ ቢደርሰኝ ያሳልፉኛል?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
I’m sorry for telling u the sad truth, but NO they don’t allow u get a Visa, 12 is the minimum requirement….
@ashugojjam56
@ashugojjam56 2 жыл бұрын
Selam wendimachen endat aleh ena tiyaka alegn minalbat kederesegn molichalew gin tiyakaya degimo 1 . .birth certeficatun where & how translate 2.. Le hulum Ethiopian police ashara yalew ketikur anbesa fitlefit new weyis esu le AA sewoch new ? 3. .. death certificate yalkew min yakil asfelage new ayadrigewna ...?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
I will make a video, stay tuned
@edenteferi9183
@edenteferi9183 2 жыл бұрын
ee police certificate l kifel hagerim k Addis new endy minasotaw
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Awo, esun lik interview schedule sisetish Addis hedesh mawtat alebish, kedimesh kawetash eske interview expire liyaderg yichilal
@edenteferi9183
@edenteferi9183 2 жыл бұрын
Btam Ameswginalew ee and negr leteyikh amna lay 12 complete biye nbr yemolahut ahun lay y college temari negn 1 amet cherishe huletegna amet 1sm lay negn ena ds260 simolam ahun lay college temari endehonkugn new yemolahut ena interview sigeba y college temari mehonen miyasaya ngr yasfelgegnal ?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
No ayasfelgishim, keteyekushim just yemiyimaribetin college ID card yizesh hiji , enesu bewanegninet miyatekurut 12 complete mareg alemaregish lay new
@yonastirfe8
@yonastirfe8 2 жыл бұрын
Thanks for your valuable information. Do we need grade 9-12 certificates as long as we can provide a BA Degree or Master Degree certificate from accredited university like AAU?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 2 жыл бұрын
Yeah, all certificates related to your high school (9-12) education is compulsory and can not be absent on your interview date, BA & Masters degree certificates are mandatory if you pointed out that you have them while filling DS-260
@yonastirfe8
@yonastirfe8 2 жыл бұрын
@@keepupdated2023 Yes, I indicated that I have a Masters Degree. But I think, you are saying both high school and University Degree certificates must be provided on the interview date right?
@wudinehzerihun9780
@wudinehzerihun9780 2 жыл бұрын
Thank u
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 жыл бұрын
👃
@tigistaschalew9176
@tigistaschalew9176 2 жыл бұрын
🙏🥰🙏🥰
@shalomtege5178
@shalomtege5178 Жыл бұрын
Dv kederesen behula yetewolede lij endet new yemideregew???
@wodesonkidane2450
@wodesonkidane2450 Жыл бұрын
ቤተሰብ የሞላስ
@nasraabdii8949
@nasraabdii8949 Жыл бұрын
Ye 2022 mache nw yemiwataw Ennam ke Areb hager ye moluten esti mereja ka aleh ebakhen. Thank you 🥰🙏
@wodesonkidane2450
@wodesonkidane2450 Жыл бұрын
ቤተሰብ የሞላስ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
💥2025 DV Case Number ምንድነው? AF2025000145 | What is DV ኬዝ ቁጥር
8:09
E Tech Media - ኢ ቴክ ሚድያ
Рет қаралды 2,7 М.
ስለ ዲቪ DV ጥያቄዎቻቹህና መልሶቻቸው
12:19
KEEP UPDATED
Рет қаралды 3,7 М.