13 August 2024

  Рет қаралды 125,234

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
ሰዎች ይሄ ቀልድ ከመሰላችሁ በጣም ተሳስታችሁ ይሄንን በፀሎትም በህግም ማስቆም አለብን
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
Agreed with you what you are saying about that 🙏
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c Ай бұрын
ይሄ እኮ ከብልጽግና ግራኝ አብይ አህመድ የተላከ ደቢሎስ ነው ክርስትናን ለማንቋሸሽ ከእነሱ የተላከ ነው ማለትም ከብልጽግና ወንጌል የእጁን እግዚአብሔር ይሰጠዋል የግዜ ጉዳይ ነው ሁላቸውም ክርስትናን ያዋረዱ ይዋረዳሉ እግዚአብሔር ዝም ያለው ታጋሽ ስለሆነ ነው
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 Ай бұрын
በህግ መብት አለው በሞራል ካልሆነ ምክንያቱም ማንንም አልነካም በምን አንቀጽ ተቅሶ መክሰስ ይቻላል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Ай бұрын
Betame kelde eyemeselen fetaren masekekeyeme beza yehen bereber neber maten ere metemeta
@buzagerma
@buzagerma Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/gHrQnoRmobdpors
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
ንሰሀ ግባ አባቴ እራስህ መስርተህ የዳቢሎስ አገልጋይ አትሁን ሰማይና ምድርን ፈጥሮ የሚገዛ የድንግል ማርያምልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አምላክ መንገዷም 💒❤️✅ ይች ነች
@engidategegn
@engidategegn Ай бұрын
I really enjoy this guy! The best commedian ever!
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 Ай бұрын
ፀፎንያስ እንዳተው ስራ ያጣ ሰው ስላገኘህ እንካን ደስ አለህ
@DonaldJPutin5
@DonaldJPutin5 Ай бұрын
This guy is dangerous, don't take it easy!
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😢 ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን😢😢😢😢
@LidiaTezera-qk3iw
@LidiaTezera-qk3iw Ай бұрын
" በሰው ፊት የካደኝን እኔም በሰማዩ አባቴ ፊት እክደዋለው" ይላል የሰራዊት አምላክ ይቅር ይበልህ ንስሃ ግባ
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 Ай бұрын
ይህ ቀል በደንብ አስቢው እሱ ጌታ አይደለም ነብይ መሆኑን ነው የሚያሳየው
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n Ай бұрын
eysusi geta new adagnachin motachin motolin motin dil argo yetensaw eysusi amlakachin new❤​@@addisoukikenfela6060
@NicIvym
@NicIvym Ай бұрын
ሁለት ሰይጣኖች ይድፍቹ ስራ ፈቶች እባካቹ ቪዲዮዉን ጨርሳቹ አትዩ ፈጣሪን እያሰደበ ጥሩ ቆይታ ነዉ ይላል 2 ድንጋዮች
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa Ай бұрын
ሶፎኒያስ አንተን የሚበልጥህ ደደብ በማግኘትህ እንኳን ደስ አለህ ሌላ የሚበልጥህ ደደብም ከኦሎምፒክ መንደር ተከስቷል ስሙም ደደብ አሸብር ይባላል እናም አንተም ቆንጆ ጎበዝ ደደብ ስለሆንክ ብዙ ያንተ ቢጤ ቋሚ ደደቦችን ላገራችን እያበረከትክልን ስለሆነ እናመሰግናለን ግን ሶፊ ደደብ እስራኤል ዳንሳን ደደብ እዩ ጩፉን ጋብዝልን
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 Ай бұрын
1 Corinthians 6 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 10: ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
😂😂
@hiwot8579
@hiwot8579 Ай бұрын
እዉነት ነዉ የተናገርከዉሌላም ካለ ጨምርለት ሰዉን ሁሉ ንቋል የተናቀ😂😂
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን Ай бұрын
ልሳቅ ልዘን አረ አምልኬህዝብህን አድን ርስትህን ባርቅ ጠብቅ
@tigesttruneh2517
@tigesttruneh2517 Ай бұрын
YeAbiy Amakari
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Ай бұрын
የፔንጤ ፓስተር ሆነህ ቢሆን ኖሮ የት በደረስክ መካሪ የለህም ጅል ቢዝነሱ አፍንጫህ ስር ቁጭ ብሎ አዲስስ ታሪክ ፈጥረህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሳዘነኝ በእውነት
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
ቄስ ቢሆን ራሱ ታቦት እየሸጠ ሀብታም ሀብታም የንሰሀ ልጆች እየያዘ እየቀፈላቸዉ እየመተተ እየሰለበ ሀብታም ይሆን ነበር!
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
​@@dadydady3547 እውነት ነው
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኢየሱስ ማለት አይፈልግማ ቢዝነሱ አላዋጣውም
@Menelik27
@Menelik27 28 күн бұрын
​@@dadydady3547ኸረ ግፍ አትናገሩ ተልካሻ ፔንጤዎች በተወሰኑ አጭበርባሪዎች።አሳፋሪ ነሽ ከንቱ። ምንም ጥያቄ የለውም ሀብት ለማካበትና ለማጭበርበርማ እራሳቸው ፔንጤዎቹ እየመሰከሩ ነው ምን ያህል የሽቀላና ሀብት ማህበር ያለበትና ግሩፕ እንደነበረና እንደሆነ አሁንም እየወጡ ያሉ ወደፊትም ለመውጣት መንገድ ላይ ያሉ ፔንጤዎች እየመሰከሩ ነው እኛ አይደለንም እባክሽ።
@Microsoft-SPSS
@Microsoft-SPSS 26 күн бұрын
​@@dadydady3547Anchin Ye betsebochesh Ye Tekuar ,Adal moti ena Wesn Gala Menfes New yemilefelfew
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct Ай бұрын
ሶፊ ጌታ የስራክን ይስጥክ አተነክ እየሱስን የምታሰድበው በመቅሰፍት የኢትዮጵያ ህዝብ አስጨርስት
@MULE_AZD
@MULE_AZD Ай бұрын
ገላትያ፣6 7: አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
@selam8844
@selam8844 Ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም የመንግሰት ተልኮውን ነው የሚፈፅም
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
ያስብላል ጊዜ ይፍተው
@TedrosMehari-v1p
@TedrosMehari-v1p Ай бұрын
Bergtegnet new
@Worldvax
@Worldvax Ай бұрын
😂😂
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
ጴንጤና ኦርቶዶክስ እርስ በርስ ስትበላሉ ይኸው አውሬው መልኩን ለውጦ መጣ guys we have to wake up!!!!! ንቁ ንቁ ያለዚያ ነገ ልጆቻችንን ይውጣል
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
ትክክል
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo Ай бұрын
Mebela yebelashe
@MamudAbdella
@MamudAbdella Ай бұрын
እድሜ ይስጠን እንጅ በዚህ ኑሮ ውድነት ገና ብዙ እብድ እናያለን።
@getachewmamo7471
@getachewmamo7471 Ай бұрын
ሶፊዬ የአራዳ ልጅ እብዶችን እያቀረብክ ዝም ብለህ ዩቱብህን ሸቅልበት። ይመችህ አባቴ 😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣that the god one you you get it 🤣🤣🤣☝️
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
It getting mental
@አይቅርምአደቅንይሳካል
@አይቅርምአደቅንይሳካል Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zola-b5k
@zola-b5k Ай бұрын
ሁለት ጭራ የሌላቸው አህዮች
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
🤣🤣🤣
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
😂😂😂😂
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
አይባልም የሠውልጅ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነውና ከአህያ ጋር ባናመሳስለው ብንፀልይለት ይሻላል
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 Ай бұрын
በኢየሱስ ስም በዚህ ሰውዬ ላይ የሚሰራ አጋንንት ወደ ጥልቁ ይውደቅ!!
@Tell2025
@Tell2025 29 күн бұрын
የራስህን አጋንንት አስወጥተህ ጨርስ
@remedanmehamed2743
@remedanmehamed2743 6 күн бұрын
Kebanta yshala ysewn kezeb kemezerf yawe mecheme gem legem abro azgem yawe nachehu
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 5 күн бұрын
@@remedanmehamed2743 ጠቅልሎ መሳደብ ያለአዋቂነት ነው🤔!!
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 5 күн бұрын
@@Tell2025 ያንተ አጋንንት አጋሩ ስለተገሰፀ አስጨንቆት ነው ሚሳደበው!! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ካንተም ላይ ይነቀል!!
@EnthusiasticBread-fj3sz
@EnthusiasticBread-fj3sz Ай бұрын
Sede badge Eritrea 🇪🇷 behlmeh eka atgntem please respect Eritrea 🇪🇷 enatowech sede Asdage ybdelw
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 Ай бұрын
2ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤ (በክርሰቶ ተምርት የማይኖርን ሰው ሰላም አትበል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሶፎንያስ አንደዚህ በሰህተት ተምህርተ ና አምልኮ የተሞላ ሰው ወይ ገሰፆ ወይ አሰተምሮ መሳሳቱ ሳይነግረው የዳንበት በየስሱስ ሰም ሲቀልድ የዚህ ሚድያ አላማ አልገባኝ ገንዘብ ከመስራት ያለፈ ጠቀሜታው ለእግዚአብሔር ና ለአሰተምህሮቱ ካልቆመ ሶፎንያ ሰም ያለው የሞተ ነው ደፈር ና ዘላን ነው የራሱን ና የሚድያው ሰም ይቀይር አሱ የሚያቀርበውን ባለማየት ሊቀጣ ይገባዋል እግዚአብሔር ይገሰፆህ እላለው ሶፎንያስ
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 27 күн бұрын
ታዲያ ለምን ሰላም ትሉናላችሁ ፍጡር አታምልኩ የፈጠራችሁን አላህን ብቻ አምልኩ ለሰው ልጅ ትልቁ ኪሳራ ሙስሊም ሳይሆኑ መሞት ነው።
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q Ай бұрын
መጨርሻው ዘመን ነው በሰሜ ይመጣሉ የተባለው ደርሰ አቤቱ ማርን
@hanakassa8554
@hanakassa8554 Ай бұрын
እዚህ ሚድያ የሚመጡ ሰዎች የጤና ችግር አለባቸው።ለነገሩም አቅራቢው ያው ነው።
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq Ай бұрын
Ebede nw eko Sofi
@fyyd9676
@fyyd9676 Ай бұрын
😅😅
@genethailu4895
@genethailu4895 Ай бұрын
ይህንን ሰውዬ ግን እኛ ክርስቲያኖች ተባብረን ማስወገድ አለብን! የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅህ!!! በኢየሱስ ስም እላይክ ላይ ያለው መንፈስ ይወጋ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ቅዱስ ገብርኤል ይውጋህ!!! | ከተዋህዶ ላይ አፍህን ዝጋ እንዳንተ አይነቱን አውቆ አበድ 40 ጅራፍ መግረፍ ነበር!!!
@zelalemberhanu7149
@zelalemberhanu7149 28 күн бұрын
11 ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ 12 ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። 13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው እንንቃ!!
@TigistAlmrew
@TigistAlmrew 22 күн бұрын
Amen
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 Ай бұрын
ያ ማን ነበረ የ ሀሰተኞች president ያለው?? ትክክል ነው።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ Ай бұрын
ነብይ ገቢ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Ай бұрын
😂😂😂
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Ай бұрын
ፓሰተር ሶፎኒያስ አቁም አቁም አቁም ብለሃናል !
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Ай бұрын
የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ቀልደኛ
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon Ай бұрын
ይሄ ሰው ከበፊቱ አሁን ንግግሩ ሁሉ ተቀይሯል ; በፊት ትሁት ለመምሰል ይሞክራል አይበሳጭም በእርጋታ ነበር የሚያወራው አሁንግን ብዙ ያወራል ቁጣን ይቀላቅላል የህመሙ መጠን እየጨመረ እንደመጣ በግልፅ ይታያል ሳይረፍድ የህክምና እርዳታ ያስፈልገዋል ::
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 29 күн бұрын
😂😂😂
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Ай бұрын
አይይይይ አምላኬ እነዚህ አይነት ሰዎች እኮ ናቸው ለሀገራችን ጠቅ የሆኑት እናም እጁን ወደኋላ አስሮ ነበር መግርፍ ይገረፍ ይታሰር 👈 የምትሉ👍
@filmtube7322
@filmtube7322 Ай бұрын
ከጦርነት የተረፍነውን በእብድ አስጨርሱን፡፡ ምን ጉድ ነው? ይሄ መድረክማ የእብዶች ማህበር ያባረራቸውን እበዶች የሚቀርብበት መድረክ ሁኗል፡፡ ምን አለበትህዝቡን የሚያስተምሩ፡ እንድነትን የሚሰብኩ እና ምራቃቸውን የዋጡ ሰዎችን ብታቀርብበት፡፡
@mershayanna8153
@mershayanna8153 Ай бұрын
አይከፍሉትማ!!
@abazmenfes
@abazmenfes 25 күн бұрын
mY Favorite link...divine show with pastor sofonas.... It made my day sweet.
@aasfaw2834
@aasfaw2834 Ай бұрын
አእምሮን በሳተና በታመመ ሰው የምንቀልድ፣ ፕሮግራም የምንሰራ ሰዎች መሆናችንን ሳይ እጅግ አዝናለሁ
@WorkneshBeda
@WorkneshBeda Ай бұрын
devil 👿 😈😈
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 Ай бұрын
አይ ሶፊ መጨረሻህ ይሄ ሆነ አይደል እግዚአብሔር ያስብህ
@KassaToday
@KassaToday Ай бұрын
Great job. I always enjoy the interview of pastor sofi
@bezawithailu6016
@bezawithailu6016 Ай бұрын
ተው አትሳቁ ብትችሉ እግዚአብሄር እንዲምረው በፀሎታችሁ አስቡት
@Dididi-p4s
@Dididi-p4s Ай бұрын
ልጅ ሶፎንያስ እውነቲን ለመናገር ለብስለቱና ለእውቀቱ ድብን አድርጎ ደምሳሽ ይበልጥሐል። ለሰው ክብር ይኑርህ፣ አንደበቴህን ተቆጣጠር፣ አትመፃደቅ እናም የተሻልኩ ነኝ አትበል። ምን እንደሆነ እኔንጃ ስነምግባርህና ትቢትህ መዋረጃህን እያቃረበ እንደሆነ ይታየኛል። ድንቄም አንተን ብሎ ፓስተር
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo Ай бұрын
እጣውን በሲኦል የወሰነ ሞኝ ማለት ነብይ ደምሳሽ እግዚያር እድል ከሰጠህ በቀረህ እድሜ ንስሀ ገብተህ እየሱስን አምነህ ወደ እግዚያር ቤተሰብ ተቀላቀል🙏
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
ጭራሽ ነብይ ትለዋለህ?
@bettytube2
@bettytube2 Ай бұрын
መንግስት የለም እንጂ መንግስት ቢኖር በህግ መጠየቅ ነበረበት ሲቀጥል ያልተጠየቀውን የሚመልሰው
@TashaleTolera
@TashaleTolera Ай бұрын
መንግስት አያገበውም
@ማለዳMaledatube
@ማለዳMaledatube Ай бұрын
ይህ በግልፅ ክርስቶስን የሚቃወምና ምፃቱንም የሚክድ. የአውሬው መንፈስ ነውና ልንቃወመው ይገባል እግዚአብሄር ይገስፅህ
@oneet.8301
@oneet.8301 Ай бұрын
This guy is so funny 😁 😂. He said he does house call.
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 Ай бұрын
ሰፎኒያስ የምትባለው ከሱ የባሰ እብድ እና ትኩረት ፈላጊ ነህ ።
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 Ай бұрын
እኔ እንደዚህ ልጅ የሚስቀኝ የለም 😂😂😂😂😂
@billusemere3163
@billusemere3163 Ай бұрын
14:19 Eritrean 🇪🇷 port 😂😂😂😂😂😂😂 you can dream 🛌
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
አፍንጫሽን ይዘን እንቀበልሻለን!
@zelalemeshetu1677
@zelalemeshetu1677 Ай бұрын
😂😂😂​@@daadhigd893
@billusemere3163
@billusemere3163 29 күн бұрын
@@daadhigd893 hahahah so why you waiting we’re waiting for you dreamer 🤣
@emebetkebede6188
@emebetkebede6188 Ай бұрын
😂😂😂 he is so funny
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
ከዚህ ሰውዬ ምን ትምህርት ህዝቡ ይማራር ብለህ ነው ይዘህ የምትመጣው ሶፊ ኦረ አንተም አደብ ግዛ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Ай бұрын
ሶፊማ እኛ እያየንለት እሱም ገንዘብ እየሰራ ነው
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ተልእኮ፣አሊቸው
@YessufDawed
@YessufDawed Ай бұрын
አምላክ +ወልድ+መንፈስ ቅዱስ=ሶስት አማልክት :: (ስላሴ) ይህ አስተምህሮት ፍቅሪዝምን ፈጠረ መንፈስ መናፋስት መባረክ ልፀልይልህ ወ.ዘ.ተ የናንቅዠትነዉ حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ ──────⊱◈◈◈⊰────── بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞ قُلْ هُوَ اللهُ أَحَدٌ۞اللهُ الصَّمَدُ۞لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ۞وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ۞ ═════ ✥.❖.✥ ═════
@ksdm7120
@ksdm7120 Ай бұрын
2 ኛ ቆሮ 11:14 14 ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
ይሄ እኮ የብርሃን መላክ አይመስል 😂😂😂😂 ዱርዬ ነው 😂😂😂😂 ብር ፈላጊ
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 Ай бұрын
ኢሄ ሰው በጣም ያሳዝነኛል ምክንያቱም ተስፍ ስለቆረጠ ልክ እንደ እዮብ ሚስት እግዚአብሔርን ሰድበህ ሙት እንዳለችው ነው ብሎ ብሎ አልሆን ሲለው ልሳደብ እና ልሙት ብሎ ነው
@yabayaba6809
@yabayaba6809 Ай бұрын
በጫማህ ጀምሮሃል ቀስ እያልክ ሱሪሀን ከዛ ደግሞ ቲሸርትህን ታወልቃለህ ... የዛኔ መጨረሻህ ይሆናል!!
@fesehatsegaye7224
@fesehatsegaye7224 Ай бұрын
Sofi I like your program. A lot of social knowledge.
@Adonias69-z5o
@Adonias69-z5o Ай бұрын
አውቀህ ነህ አይደል? 😄
@Didu-Midu
@Didu-Midu Ай бұрын
አሁን ገና የአንበሳ አፍንጫ ነካ ኤርትራ ! አንተ እብድ መዉረር ይላል እንዴ ጥይት ማባከን ይሆናል እንጂ አናት ነበር ያኔ ሰዉም ያርፈል
@haftumelaku8560
@haftumelaku8560 29 күн бұрын
ሶዎች ሆይ በኣምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ እኮ እየቀለደ ነው እኛ እንስቃለን ....ይቅር ይበለን
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
Well አንዱ ሀይማኖተኛ ሌላውን እምነት ተከታይ እየጠላ ይሄ አይነት አመለካከት ያለው ሰው ቢመጣ አይግረመን ::ለሀይማኖታቸው ክብር ያላቸውን ሰወች እናክብር ::ሰው በሀይማኖቱ ሲፀና ከከፋት ይርቃል ያ ደግሞ ለሀገር ማደግና ሰላም ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸው:: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amant5905
@amant5905 Ай бұрын
እውነት እቺ ኣገር ኣድጋለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FiqaduBekel
@FiqaduBekel Ай бұрын
Sofi gin leswu kibre yenure
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Ай бұрын
ለሰው ቀርቶ ክብሩ ቁጭ ብሎ ከስም በላይ ስም እየሱስ መድሃኒት የሆነውን ስም እያሰደበ ምን ክብር ያውቃል ለዮቲዮብ ብር ብሎ ያሳፍራል
@hinsenebarsisa1983
@hinsenebarsisa1983 Ай бұрын
Kibir yemigebaw iyesus bichanew❤
@sofonyaswodajy2079
@sofonyaswodajy2079 Ай бұрын
Two .... crazy... sofonyas eraseh ebde neh
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Ай бұрын
ወሬኛ​@@hinsenebarsisa1983
@DeiroUla
@DeiroUla Ай бұрын
Eski am bleh atleflfu
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 Ай бұрын
እኔ መልቲ ቢሊነር በዳላር ቢኖረኝ ይህን እምነት አስፋፋው ነበር ቢያስ ቢያስ ሃይማኖት የሌለው ግራ የገባው ይመጣል በተረፈ የ ሃይማኖት መጥፎ የለም ምክንያቱም ህግን እና የእግዚአብሔር ስም ያስቀድማል ስለዚህ አትንጯጩ
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy Ай бұрын
ፍቅርሲዝም ከሶፊ እጅግ የተሻለ ነው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Ай бұрын
😂😂😂
@SalahuddinSeman
@SalahuddinSeman Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Ай бұрын
ሶፊ ፣ የዶላሯን ነብይ ጋብዝልን ኑሮ ተወዶ የምንበላው እያጣን ነው ትምጣና የዶላሩን ዋጋ ታስቀንስልን ወይም የኦሮሙማን መንግሥት ትገልብጥልን።
@tizke1
@tizke1 Ай бұрын
😂😂😂
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
አህያ!
@TashaleTolera
@TashaleTolera Ай бұрын
ዛራኛ ከሆንክ ሪካሽ ሰውነክ
@HARIEMILOVMIHAYLOV
@HARIEMILOVMIHAYLOV Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AshuMiraf
@AshuMiraf Ай бұрын
ተገናኙ ሁለት አንዳይነት ሠዎች
@yadelyigezu7123
@yadelyigezu7123 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fesehatsegaye7224
@fesehatsegaye7224 Ай бұрын
Mental crisis.
@danielkiross8789
@danielkiross8789 Ай бұрын
አሁን ካሉ የጴንጤዎች ፓስተርና ነብይ ነን ከሚሉ በሙሉ እሱ የተሻለ ነው።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Ай бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ በጣም ታሳዝናለህ ባለፈዉም ጊዜ ይህንን ለሕብረሰቡ ምንም ነገር የማይጠቅመዉን ዕብድ ሰዉ ጋብዘህ ጊዜአችንን እንዲሁ በከንቱ አጠፋህ አሁን ይባስ ብለህ በድጋሚ ከዚህ ዕብድ ሰዉ ጋር አጃጀልከን እስቲ ከዚህ አሁን ሕዝቡ ምን ይማር ? ምንስ ይጠቀም ? ይህ እኮ የክርስቶሰ ተቃዋሚ ነዉ ሀሰተኛ ነቢያት ከሚባሉት አንዱ ነዉ !
@EteneshEteneshdana
@EteneshEteneshdana Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤yes
@BuraBume
@BuraBume Ай бұрын
አድስ የሰይጣን style ነው መንፈሱ ይመታ
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq Ай бұрын
Kidusan leyto endyawkuna enditenekeku yitekimachewal biye asbalew
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 28 күн бұрын
በዚ በድብርት ዘመን አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን::አንተ ባትኖር በማን እንስቅ ነበር!?
@muluneshalemayehu5775
@muluneshalemayehu5775 Ай бұрын
ፍቅር ዝም ለምን አይገባም? ላንተ የምትሆነው እህት ማርያም ናት ጥሩ ትግባባላችሁ እባክህን አግባት😂😂😂😂
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
😂omg በቃ ያሰብኩትን ቀማሽኝ 😂😂😂😂 exactly
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
ያድርግላቸው ሁለት ዘባራቂዎች
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus Ай бұрын
እግዚኣብሄር ምህረት ያድርግልህ፡ፓስተር ሳለህ ለብዙዎች ለበረከት የሚሆኑ የእግዚኣብሄር ሰዎች እያሉ እንደዚ የመሰሉ ሰዎች እያመጣህ ቤተክርስትያንና የጌታ ስም እያሰደብክ ነህ ያለሀው። ባንተ መዲያ ጌታችንን እየሱስን የሚያዋርድ ሰው እንዴት ኣርገህ ታመጣለህ? ምህረት ያርግልህ
@Meshuamare
@Meshuamare Ай бұрын
በዚህ ምድር በህይወት እያለሁ ከሚናፍቀኝ ነገር አንዱ ወደባችንን ተመልሶ ማየት ብቻ ነው
@user-haki52E
@user-haki52E Ай бұрын
ስምህ መላሹ የሆነው ኤርትራ ባሕር ላይ ለመስመጥ ይሆን😎😎😎😎
@Meshuamare
@Meshuamare Ай бұрын
​@user-haki52E ይምን አባህ መስመጥ ነው ማስመለስ ነው እንጂ, አንድ ቀን ይህን ጉዳይ የሁሉም ሰው አጀንዳ እንደማደርገው ሙሉ እምነት አለኝ። I have a plan for that.
@ksdm7120
@ksdm7120 Ай бұрын
ወንድም መላሹ፡- ፍላጎትህ ከንቱ ነው፤ “የቀን ህልም፣ ኢትዮጵያ ወደብ አግኝታ አታውቅም፣ ወረራ እና ሴራ ነበር በ19 ክፍለ ዘመን በኤርትራ ላይ በአሜሪካ እና በእንግሊዝ አስተዳደር የተባረከ።
@Meshuamare
@Meshuamare Ай бұрын
@@ksdm7120 just talk if you know about international laws, or history very well but not history crafted evil shabiya group. any ways we will see with in the coming 20 years
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
እዛው ሰጥመሽ ትቀሪያለሽ እንደ ኣባቶችሽ እንጂ ለዘላለም ኣታገኝውም ምክንያቱ ያንቺ ስላልሆነ ኣባቶችሽ ጠይቂ ምን እንደገጠማቸው በደንብ ይነግሩሻል ያው ጀርነራሎቹ ባጫ ደበሌ ይሁን ብርሃኑ ጁላ ጨመዳ ሌሎቹም እኮ እዛው ምርኮኞች ነበሩ በደንብ ያውቃሉ የሰው ኣገር እንወስዳለን ብለው እኮ ነው ጉድ የሆኑት ህልም ግን ኣይከለከልም እና በህይወት እስካለሽ ድረስ እንደፈለግሽ ማለም መመኘት ትችያለሽ በነጻ ነው ችግሩ ጠንቋይነ እብድ ነብያቶች ስለሚጫወቱባቹ እናንተም ኣብራቹ ታብዳላቹ ይሀው ኣሁን ይሄ እንደፈለገ እየተጫወተባቹ ነው በጌታ ስም የተገለበጠ ይሁን ምድረ ጠንቋይ ሁላ!
@BrihanuAbadi-gt1gh
@BrihanuAbadi-gt1gh Ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@FreweyniTeferi
@FreweyniTeferi Ай бұрын
እየሱስ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ነዉ👏::አንተ Devil 🤫
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Ай бұрын
ፍቅር ሲዝም በርግጠኝነት አግርህን በርዶሃል 😂😂😂
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 Ай бұрын
ለእግዚአብሔር መንግሥት ምንም ነገር የማያዋጣ ሶፎንያስ p.l.c ሾው
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 Ай бұрын
ምርጥ ኮሜዲያኖች😂😂😂
@abdiadugna5925
@abdiadugna5925 Ай бұрын
በእርግጥ እብዱ እኛ ወይስ እሱ???😂
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 Ай бұрын
Eritrea lkeke
@BrihanuAbadi-gt1gh
@BrihanuAbadi-gt1gh Ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
ኣይ ኣቡሽ , ኣገሪቷን የ ጠንቋይና የ እብድ መፈልፈያ ..ኣርጎኣት ኣረፈው ???
@SimegnGebissa
@SimegnGebissa Ай бұрын
Part 2 please 😂
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 Ай бұрын
መንግስት በሌለበት ሀገር ሰዉ የፈለገዉን መሆን ይችላል መንግስት ቢኖር ልኩን ያስገባዉ ነበረ አብይ ነብስህን አይማረዉ
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
አብይ ምናባክ ያርግህ?! ጅላንፎ!
@TashaleTolera
@TashaleTolera Ай бұрын
የኣንተን አይማኖት ማንግስት ነው የሰጠክ??ማንም ሰው ያፈለገውን አይማኖት መከተል ይችላል ማጨረሻ ለይ ደመወዙን ይቀበለል🎉
@degaregekebede7583
@degaregekebede7583 26 күн бұрын
Selwedebe yawerhewu betame des yelale enamsgenalen🎉
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 Ай бұрын
ሴፍ በጣም በአንተ ደናደድኩ ይህንን የቄሸሸ ውድቅ አምጥተ አማካችንን መድዓኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን አሰደብክ
@asteryideneku1797
@asteryideneku1797 Ай бұрын
ስለ እየሱስ እየቀለደ እየሱስ አይመጣም እያለ ተመልካቾቻችን ጥሩ ጊዜ እያሣለፍን ነው ትላለህ
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Ай бұрын
ከሚሩ ጀምሮ እብዶች ቀለድበት በዝች ሀገር።
@ab_sis
@ab_sis Ай бұрын
ይሄን የምትቀስረውን ጣትህን በግራይንደር ነበር መቁረጥ። ሲናገር የሚያውቅ ይመስላል።ወፈፌ!
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Ай бұрын
😅😅😅😅 indezarem siikee alakim yemiir🤣🤣🤣
@mamo161
@mamo161 Ай бұрын
ልክ ነህ ኢየሱሰ ተራ ሰው ነው እንዴት ሰው ለሰው ይሰግዳል ኢየሱሰ ተራው ሰው😊
@tegegntesfaye172
@tegegntesfaye172 Ай бұрын
እወነት የጠለቀ ድንዛዜ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ለማይረባ አይምሮ የተሰጠ ሰዉ ነዉ
@thestar2137
@thestar2137 Ай бұрын
ይሄ ሶፍያ የሚባለው ወደል ግን ከፍቅርሲዝም በምን ይለያል ያው ናችሁ ሁለታችሁም።
@sitotaelias428
@sitotaelias428 Ай бұрын
ሶፎኒያስ አንተ ራስህ ገና ጌታ መቀበል አለብህ
@dinkituferda8186
@dinkituferda8186 Ай бұрын
😂😂😂 I can’t esti alem akefawi raiyi nigaren
@ZsHome
@ZsHome Ай бұрын
Ba eyesus sim wogaw😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 Ай бұрын
ወደባችን ? ደሞ ጦርነት? ይሄ ነው የፍቅር ሃይማኖት ? የሌባ ዋና ኣላማ ማስፈራራት ነው የሚስት ህዝብ መገለጫ መፍራት ነው።
@kMGG-p7f
@kMGG-p7f 26 күн бұрын
ሃይማኖቱን ረስቶ፣ ፓርቲ ቢመሰርት ይሻለዋል።
@sabakidane6790
@sabakidane6790 29 күн бұрын
Mele aysetm aywesdm yetewededu Ye Eritrea lijoch keflen new bahrachn yemelesnew lieba.
@newthink2129
@newthink2129 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv 6 күн бұрын
ወይ የፍቅር አምላክ ያዝናናኛል እኮ 😂 ይመችክ አቦ 😂😂😂 ጠያቂውም ያዝናናል
@yohanaeritrea9235
@yohanaeritrea9235 25 күн бұрын
Mn aynet chebe sew new zemed yelewm lbel
@snayetAyele
@snayetAyele 28 күн бұрын
ህዝቤ ሆይ ይህንስውየ እደ እህተማርያምእይምናሳስረው እረ አትጨማለቅጭምላቃ
የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ
42:51
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 68 М.
ላይቭ ራቁቴን ወጣሁ 12 September 2024
48:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 41 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,5 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 147 М.
ሰብስበው ሊያስሩን ነበር | Haron | ወቸውGOOD |
2:44:53
ኑሮ ከብዶኝ ነው 23 August 2024
52:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 33 М.
The Open Forum Episode 58
3:48:17
EFDawah
Рет қаралды 79 М.
#ሴት #ገንዘብ #ዝና ለሰው ያስፈልጋሉ 24 July 2024
57:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 50 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН