Diy painting our living room Vlogmas /እንዴት አድርገን ሳሎን ቤታችንን በቀላሉ በቀለም ማሳመር እንችላለን

  Рет қаралды 16,175

Kiya Tube

Kiya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@maria9514
@maria9514 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በጣም እናመሰግናለን አነቃቂ video ነው ❤
@alemtelewawachalemtelewawa5462
@alemtelewawachalemtelewawa5462 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ!!! ግን ለሳሎን ቤት የከለር ምርጫሽ ትንሽ አልተመቸኝም፣ ለነገሩ የሰዉ ምርጫ ይለያያል በርቺልን፣ ሌላው ልጆችሽ በጣም ነው የሚያምረሩት በተለይ ሴት ልጅሽ ጸጉራ ሲያምርርር
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Good job sis!
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you.
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
የጭቃ ቤት ሳሎንንስ እንደት አድርገን ማሳመር እንችላለን ሀሀሀሀ ጥሎብኝ ቤት ማሳመር ስወድ ባልበላ ባልጠጣ ይሻለኛል ግን ምን ዋጋ አለው የአረብ ኩሽና አልለቅም አለ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
😃አይዞሽ 💚💛❤
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
@@KiyaTube4 የጭቃ ቤትስ ምን ቺግር አለው እኛ ሴቶቺ ብንቀባው ማለቴ ያስቼግራል እንዴ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ጀግኒት በርች ግን ሙዚቃውን ብትዘጊው ጥሩ ነው ይረብሻል በተረፈ በርች የኔ ጀግና ቤት ማሳመር የቤት ዲዛይን ውስጤ ነው በርች
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ውይ ልጆችሽ ጎበዝ አርገሻቸዋል ስትሰሪ ከአጠገብሽ አይለዩም እድግ በሉ።
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አሜን🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ጎበዝ አንደኛ ግን ቀለሙ አልወፈረም ውዴ
@cellphone5055
@cellphone5055 4 жыл бұрын
ዋው በርችልን እህታችን ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን በጣም ያምራል
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ
@tirubekiel9964
@tirubekiel9964 3 жыл бұрын
Betami yemegerimishi enmi Betankelemi lemekebat Asiba eyayewu eyale newu yagenewushina betami gerrmegni erasishi lemekebati bemasebishi. Wawu. Adenekushi
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ማሻአላህ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አሜን🙏
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ ጀግና ሴት
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
የሠሞኑ ሐይለኛ ነው ቪዲዬው ደሞ ልጆች ከቤተሰባቸው ይበልጥ ቅርበት እንዲኖራቸው ያደርጋል በእንደዚህ አይነት ቢሳተፍ ጥሩ ነው ታምራላችሁ አመሠግናለሁ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ሁሌም የምትሰጭኝ አስተያየቶች በጣም ቅንነት የተሞላባቸዉ ናቸዉ ተባረኪ😘
@Solomon-w2l
@Solomon-w2l 3 ай бұрын
በጣም ያምራል ብሩሹ የት ይገኛል እና ፎቶ መስቀያዎች (ከቻልሽ መልሽልኝ )👌❤
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
Wawu fiqir yehonachu fetari bayalachubet ayileyachuu ideguuu wudididid kiyaye fetari yitebqachu
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አሜን🙏 የኔ ቆንጆ 😘
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማር
@selniስልኔ
@selniስልኔ 4 жыл бұрын
በጣም አምሰግናለሁ እድግ ብሉ ❤❤❤
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አሜን🙏
@belayassefa422
@belayassefa422 Жыл бұрын
አሪፍ ቢዲዮ ነዉ በርች አህት ምጠይቅሽ ቀለሙ ቀየሸጠሽዉ ነዉ አደለ?
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Жыл бұрын
አማሰግናለሁ🙏 እኔ አይደለም የቀየጥኩት እዛው የምትፈልጊውን ቀለም ቀይጠው ነው የሚሰጡሽ።
@tube5569
@tube5569 4 жыл бұрын
Water yciamerel ende qelemu lay?
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
አይጨመርም።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Kiddye cut the music when you do over voice... Its hard hearing you....You guys did a great job with the painting. What is the name or # of your paint please do share.
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you for watching. Behr ultra stain blocking paint and primer in one. If you see the video at 3:59 you can see the name of the paint. I used one gallon of paint.
@MummySengkangTV
@MummySengkangTV 4 жыл бұрын
Wow so fun
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 4 жыл бұрын
ይህ ቡርሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል ወይ?
@alemtelewawachalemtelewawa5462
@alemtelewawachalemtelewawa5462 4 жыл бұрын
እንዴ በደንብ እንጂ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
😘💚❤💛
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Wow good job 👍 ጉበዞች በርቱ !
@jemilazewdu1117
@jemilazewdu1117 4 жыл бұрын
Good job 👍
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you.
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
ያምራል በጣም ጎበዝ ነሽ ምርጥ አድርገሽ ቀብተሽዋል ግን ነጭ ብትቀቢው ቤቱን ያደምቀዋል ብራይት ይሆናል ኦሬንጁም ቢሆን ሀሪፍ ነው 👍👍👍 💯%✅👌👌👌👌👌👌👌👌
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
Great job
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you.
@zementravel9610
@zementravel9610 4 жыл бұрын
I love you 😘 sis
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
Slmi
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 74 МЛН
ሳሎንዎን እንዲህ ያሳምሩ Dudu's Design @ArtsTvWorld
29:43
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН