ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አይቶትም አዘነለት ሉቃ 10 ፥ 34

  Рет қаралды 53,574

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው አይን ልቦናችንን ይክፈትልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ይስጥልን ጸጋ በረከትን ያብዛልን የእመቤታችን ልመናዋ ጸሎት ይደርልን
@mekedesmariam5653
@mekedesmariam5653 2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 жыл бұрын
ወየውለኔ ፍቅርበማጣት ሞቼ የምኖረው ቸርነቱ ይርዳኝ እጂ🙏 መምህር ሂድ ይህንአርግ ( በህይወትም ትኖራለህ ) ግሩም ድቅ ትምርት ቃለህይወት ያሰማልን ሀብተ መምህራንን ያድልልን 🙏
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
How amazing this is!! I am just wowed by the level of understanding this brother has! Thank God that I was able to come across to this video. May The Almighty God gives me the humility that helps to see God’s mercy.
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 2 жыл бұрын
Amen!
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
Yes it's wowed. He is an amazing man. I changed my mind about protectant Amen amen amen
@lamesginaddisu5976
@lamesginaddisu5976 2 жыл бұрын
Me too! I have no words to praise the level of intellectualism he is on Biblical interpretation. This is not mere scholasticism, this should be an enlightenment when you are trying to live what you are teaching! Let he serve us so long! To me he is one of EOTC scholars that is a witness as Holy-spirit is guiding us through them.
@Zinad427
@Zinad427 Жыл бұрын
መምህር ብረሃኑ በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለኔም ማስተዋሉን ያድለኝ😢
@firekidanbelay
@firekidanbelay 2 жыл бұрын
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ። ሁሉንም ፡ ሰው(ባልንጀራ) ፡ እንድንወድ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳን ። 🙏 ሁሌም መምህር ፡ ዲያቆን ፡ ብርሃን ፡ አድማስን ፡ ስሰማ ፡ እፎይ ፡ እላለሁ ።
@shituandeta1530
@shituandeta1530 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ስለሆንክ ደስ ይለናል የቤተክርስቲያናችን ትክክለኛ ትምህርት ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
@sintayoogirma1978
@sintayoogirma1978 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@solmoges
@solmoges 8 ай бұрын
Egzihabher Menfes Kidus Yelakelne
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ አቡነ ያቅብ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዪሀንሥ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ብፂት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@addisumm
@addisumm 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@addisumm
@addisumm 2 жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tsedalufissha4137
@tsedalufissha4137 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@kokobeworku
@kokobeworku 5 ай бұрын
አሜን❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ለዮናታን ካማለድች የኔ መፍጨርጨር ምንም አያደርግም ልቦና ይስጠኝ አሜን መምህር ከጥላቻ ስለመለሱኝ እረጅም እድሜ ይስጦት
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ወንጌል ተሰበከልን። መምህራችንን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን ።
@serkalemtemuary5579
@serkalemtemuary5579 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት ፓስተሩ የተናገረበትን ቶን ስሰማ እኔም በጊዜው ተመሳሳይ ስሜት አድሮብኛ ከፍተኛ ጥላቻውን አሳይቶናል እግዚአብሔር አምላክ ልቡን የሚያረጋጋ መልአክ ይላክለት ይዘንለት
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 9 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የውነት ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝️እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅድስ ገብርኤል✝️ ✝️ዓመታዊ በዓል አደርሳችሁ አደረሰን✝️ ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzbin.info/www/bejne/n2mXXqmlYt5qaqc + 👏 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል 👏 + #ታህሳስ_19 ✝️ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ። 🔥 ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ፥ ወደሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ ። የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ። ✝️የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው። 🔥እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ።የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፦ ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፦ ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው ለንጉሡ መለሱለት። ✝️ እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ #የአራተኛውም_መልክ_የአማልክትን_ልጅ_ይመስላል ብሎ መለሰ። የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፦ 🔥እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥ #ሲድራቅና #ሚሳቅ #አብደናጎም፥ ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ። መሳፍንቱና ሹማምቶቹም አዛዦቹና የንጉሡ አማካሪዎች ተሰብስበው እሳቱ በእነዚያ ሰዎች አካል ላይ ኃይል እንዳልነበረው፥ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተቃጠለች፥ ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፥ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው አዩ። ✝️ ናቡከደነፆርም መልሶ፦ #መልአኩን_የላከ_ከአምላካቸውም_በቀር_ማንንም_አምላክ_እንዳያመልኩ_ለእርሱም_እንዳይሰግዱ_ሰውነታቸውን_አሳልፈ_የሰጡትን_የንጉሡንም_ቃል_የተላለፉትን_በእርሱ_የታመኑትን_ባሪያዎቹን_ያዳነ_የሲድራቅና_የሚሳቅ_የአብደናጎም_አምላክ_ይባረክ። ✝️ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፥ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ አለ። ( ትንቢተ ዳንኤል 3 ፥ 19 - 30 ) ~~~ #ገብርኤል ሆይ የአብ አካላዊ ቃል መሳክወ ብርሀን ለሚሆኑ ጆሮችህ ሰላም እላለው የውበታቸው ጸዳል የበረሃ አበባ ለሚመስለውም ጉንጮችህ ሰላም እላለው ገብርኤል ሆይ ከጭንቅና ከመከራ ለማውጣት የተላክህ መልአክ ነህና #ሠለስቱ_ደቂቅ በእሳት ጉድጓድ በተጣሉ ጊዜ ሁለቱ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንሃቸው እእኔንም አገልጋይህን በረድኤትህ ኃይል አድነኝ ። ~~ 🙏 🔥 ከሚነደው እቶን እሳት ሠለስቱ ደቂቅን የታደገ 🔥 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 жыл бұрын
ቃልሂወትንን ያሰማልን
@betelihemwereta2268
@betelihemwereta2268 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@mefordad
@mefordad Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፍቅርን ያድለን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏💞
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 2 жыл бұрын
በዚህ ቅዱስ ቃል እለወጥበት ዘንድ መድሃኒዓለም እርዳኝ ።
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄንን ትምህርት ሰምቶ ዝም ብሎ እራስን ማዳመጥ እንጂ ምን ይባላል ማስተዋልን ስጠኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 ай бұрын
ምረተኪዳን ምረተኪዳን ምረተኪዳን እባካችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡልኝ ልጄ መናፍቅ ሆናብኛለች በጣም እያለቀስኩኝ ነኝ
@tewodrosamare4234
@tewodrosamare4234 2 жыл бұрын
መምህር! አስበ ሊቃውንትን ያድልልንን።
@tesfagetaneh7484
@tesfagetaneh7484 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍 kale hiwot yasemalin
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 10 ай бұрын
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን 🙏
@asterdegif517
@asterdegif517 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln erejm edme ketena gar yaddlln
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@tsedalufissha4137
@tsedalufissha4137 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@fikire4284
@fikire4284 Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Жыл бұрын
አቤቱ እንደዚህ አይነት መረዳት ከህይወት ጋር ስጠኝ
@dochodocho8126
@dochodocho8126 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
@Mehretful
@Mehretful 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@182960la
@182960la 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalin abatachin
@FarmwithJone
@FarmwithJone 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ግሩም ❤❤❤ አምላኬ የምድህንበትን ጥበብ ስጠኝ
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam 2 жыл бұрын
Dn birhanu Adamus thanks...God bless you
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 жыл бұрын
ቤትክርስትያናችን ስለግብረስዶም ስትዕልይ ስታስተምር 1:44 አልሰማንምበኢትዬጽያ አገራችን ስለግብርሰዶም አያሰማን
@LegesseThomas
@LegesseThomas Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
Qal hiywet yasmalen Deacon Berhanu Admase bedma betena yetebkelen memeherachen
@zeki2122
@zeki2122 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(3) እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@martasafa7325
@martasafa7325 10 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏😪😪
@bezasemma3273
@bezasemma3273 2 жыл бұрын
አስደናቂ መረዳት
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@asnephone4287
@asnephone4287 7 ай бұрын
Yene abat xafc temirt new 😢
@babymt1678
@babymt1678 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@nardosabebe8555
@nardosabebe8555 2 жыл бұрын
Kala hewet yasemalegn🙏Mengesta semayaten yawereselegn.
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን መንግስቱን ያውርስልን ለኛም ከኛ በላይ አድ አምላክ እዳለ እድናውቅ ልቦና ይስጠን እኛ በራሳችን ጥበብ እኛን አላመጣንም በአዳም ዘር ልብ ውስጥ ክርስቶስ ጥሩ ዘርን ይዝራልን አሜን !
@ethiopiahagere8973
@ethiopiahagere8973 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤
@according6414
@according6414 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@marthatessema2453
@marthatessema2453 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 2 жыл бұрын
Amen 🙏 kale Hewett yasemalene megeste semaye yewereselene
@zemmayared1921
@zemmayared1921 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በዕድሜ በጤና ያቆይልን፣ እንደ እርስ አይነት የእውነተኛ ሕይወተ ነፍስ መጋቢ መምህር ፈጣሪ እግዚአብሔር ስለፈጠረልን ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን። ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ፀንተሽ ኑሪልኝ።የሰማውትንም ቃል በልቤ እፈፅመው ዘንድ ልቀየርበትም እበቃ እንድሆን እግዚአብሔር እርዳኝ።
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 ай бұрын
😢😢ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@yareddereje7175
@yareddereje7175 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ስለ ራሳችን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 2 жыл бұрын
Amen amen amen kali hiwot yasemalen
@AlexAlex-iv2sq
@AlexAlex-iv2sq 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማይን ያዋርስልን
@Ereytsda
@Ereytsda 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@MeazaTegegn
@MeazaTegegn 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
@Mehretful
@Mehretful 2 жыл бұрын
ውስጥን የሚፈትሽና ፍቅር ምን እንደሆነ ግልጽ አርጎ የሚያስረዳ ትምህርት ሰማሁ:: ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!ማስተዋልን ያድለን።
@ww.2641
@ww.2641 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። እኛንም አስተውለን የምንጠቀም ያድርገን።
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiwet Yasmaln Mamhrachen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@belaynew2181
@belaynew2181 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህራችን
@asnakech7666
@asnakech7666 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@ermiyastesfakiros9268
@ermiyastesfakiros9268 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@mulushi9642
@mulushi9642 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እኛም የሰማነው ቃል ለህይወት ይሁንልን።
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 2 жыл бұрын
Amen.qala.hiwota.yasmaln.wada.an.anqu.mamharchin❤🙏❤🙏❤
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hesn6839
@hesn6839 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!!
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: እውነት እግዚአብሔር አምላክ ክርስትናን በህይወት ለመኖር ያብቃን::
@SaraDsallh-fv7vc
@SaraDsallh-fv7vc 2 ай бұрын
FAMa🥰🥰🥰
@Kukidecor5317
@Kukidecor5317 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስማነው ለመጠቀም ያብቃን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
@kasakassa9572
@kasakassa9572 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@addisbezu8945
@addisbezu8945 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
@jobm5954
@jobm5954 2 жыл бұрын
እንደዛሬው ከአ/አ ሳልርቅ ብዙጊዜ ተከታትዬ ከምሰማቸው ሰባኪያን መካከል አንዱና ዋናው ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ ነበር በተለይ በራጉኤል በየ15 ቀኑ ምሽት ፕ/ራም ላይ በጣም ተከታታይ ነበርኩ በጣም ግሩም አስተማሪ ነው የስብከት አገልግሎትህን አንድ ነገር ብቻ ብታደርግ ለብዙ ሚሊየኖች ይደርሳል ብዬ አስባለሁ በስብከቶች ውስጥ ማብራሪያ ስታደርግ አዋልድ መፃህፍትን ባትጠቀም እነዚህ መፃህፍት ለፀረ ቤ./ክ ሰዎች ምን ያህል ምዕመኑን ለመንጠቂያና ለማላገጫ እንደጠቀሙ የሚታወቅ ነው ታዲያ በአሁኑ ወቅት እነዚህን መፃህፍት ባለመጠቀም ሦስት ዋና ጥቅሞችን ማግኘት ይቻላል 1ኛ የአላጋጮችን አፍ መዝጋት 2ኛ ብዙ አድማጮችና ተከታታዮችን ማፍራት 3ኛ የተነጣቂውን ምዕመን መቀነስ በተረፈ ግን በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ ሰባኪዮቻችን ሁሉ ሌላ ስም እንዳይሰጣቸው በመፍራት ይመስለኛል አዋልድን በስፋት መጠቀሙን ተያይዘውታል ይህን በማድረጋችሁ ለአሳዶቻችን ሰፊ የእንጀራ መስክ ከመክፈት ውጪ አንዳችም ፋይዳ ያለው አይመስለኝም ዘመኑ እንደሚፈልገው መ/ቅ ሱን ብቻ ተጠቀሙ ሀሳቤን በቅን ልብ ብቻ ተመልከቱት
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Жыл бұрын
ኣራዳው መናፍቅ 😂😂😂 ብዙ ተከታዮች ማፍራት ነው ያልከው ? ከመናፍቃን አዳራሽ እንደሆንክ በቃልህ ይታወቃል ።
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 жыл бұрын
መምህራችን በጥዋት ከጥላቻ መንፈስ ስለፈወስከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AngelLopez-gq8re
@AngelLopez-gq8re 2 жыл бұрын
Qalehywetnyasemalntsegawn yabzalot Amlak
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН