KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
ተፈላጊዋ እናት ተገኘች!!! /ልብ የሚነካው ታሪክ ከፈረንሳይ እስከ አዲስ አበባ ቅዳሜን ከሰዓት/
21:45
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ሊሞሸር ነው...ከሙሽሪት ጋር የተዋወቁበት አጋጣሚ || Henok Haile Tadias Addis
Рет қаралды 189,667
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,8 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 568
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ ብሎናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ሰርጋችሁን ትባርክልን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንልዎ መምህር ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ይብዛ🙏🙏🙏🙏
@tigesttigest6358
2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም የዛራው ሚካኤል ልጅነኝ እዴት ነሽ ደና ነሽ ካየሽው መልሽልኝ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
2 жыл бұрын
@@tigesttigest6358 እግዚአብሔር ይመስገን።
@tigesttigest6358
2 жыл бұрын
ኢሞየ ተበላሽቶብኝ ነው የኔ ውድ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
2 жыл бұрын
@@tigesttigest6358 እኔኮ ተሳፍረሽ መስሎኝ ነው
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ለታላቅ ክብር አበቃህ መምህራችን እኛም የመንፈስ ቅዱስ ልጆችህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እንድ አብርሃም እና እንድ ስራ ይባርካችሁ 🥰🥰
@መሀተቤንአልበጥስም
2 жыл бұрын
እኔ በጣም ከመደሰቴ የተነሳ ቃላት አጥሮኛ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳንም ለዚህ አበቃህ መምህሬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያባርክ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸዉ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@melakugetachew9248
2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ !!! ያያ ዘልደታ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ። እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።
@user-letsub12121
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስታዬን በምን ቃል ልግለፀው መምህሬ በማርያም ሰው የደስታ እባ ያነባል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤በጣም ነው ደስስስ ያለን እኛ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ከሰማን ቀን ጀምሮ በየሚዲያው ደስታችንን የገለፅን እንገኛለን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክ ወይኔ ታድለን ሌላኛው የተዋህዶ እንቁ ዲያቆን ሊወለድልን ነዌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሙሽራችን የተዋህዶ አርበኛ ትሁቱ መምህራችን እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አበቃህ አደረሰህ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ሙሽሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃና ዘገሊላ የተገኙት እናትና ልጁ ከደቀመዝሙሩ ጋ ይገኙልን በዚ ሰርግ ቤት❤❤❤❤ሁሉ ይሙላ ጎዶሎውን እመቤታችን ቶሙላልን እሰይ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዬ ሙሽራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስስ አላቹ በድጋሚ❤❤❤❤❤❤🙏እስኪ አቅርብልን እሁድ ሰይፋሻ❤🙏🙏❤
@genetbirihanweloyewa6221
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ዘራችሁ እንደምድር አሻዋ ይብዛ ያላገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
@edenteferi3037
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh5ff3cc9b
2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የኔ ደስታ አንድ የእናቴ ልጅ ቢያገባም ከዚህ በላይ ደስታ የለኝም እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ
@solianasoliana4052
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ለዚህ ክብር ያበቃቹ ልኡል አምላክ ክርስትና በህይወት በኑሮ ሲገለጥ እናንንተን ይመሰላል 🥰 ቃናዘገሊላ ቃና ዘገሊላ ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋር እልልልልል 👏👏👏 በዚህ ወድማች የሰርግ ከልጅሽ ጋር ተገኝተሽ የ ጎደለው ሙይ እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏 በአማላጅነቶ የዶኪማስን ጎዳ የሞላች ድንግል ማርያም በጎደለው ሁሉ የልባቹሁን መሻት ትሙላ በጣም ደስ ብሎኛል መምህ ሄኞክ እልልልልል🎉🎉🎉🎉
@mesertteferi6891
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ከእናንተ ጋር ትሁን ትዳራችሁይባረክ አሜን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 💚💛❤
@ታሪኳወለተስንበት
2 жыл бұрын
እንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መምህራችን በጣም ደስ ብሎናል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ታስባችሁ እንደ እብርሃም እንደ ሳራ / ፪ / ሥላሴ ይኑሩ ከእናንተ ጋራ ፈጥነው ይስጧችሁ ስል ምን ተድላ
@GiruEnewari
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ። የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። እጅግ በጣም ነው ደስ ብሎናል።
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ መምህራችን መልካም ጋብቻ የአባቶቸ አምላክ ዘራችሁን ይባርክ
@AlamAlam-kh6rl
2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@ወይሀገሬ
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም የልጅነት አስጠኚዬ አሁን አድገክ ለዚህ በመብቃትህ አምላከ ቅ/ሚካኤል ይመስገን የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ዲ/ሄኖክ
@hamangebru8610
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን አደሩስክ ጋብቻችው የአብርሐም ይስሩ ይሁንላችው
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
2 жыл бұрын
መምሕራችን መምሕር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ እንኳን ደስ ያላችኹ በእውነቱ በጣም ደስስ ይላል
@hanademse6559
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ መምራችን መልካም ጋብቻ የድንግል ማርያም ልጆ 🙏🙏🙏😍😍😍
@emebetwale1672
2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ ለታላቅ ክብር አበቃህ
@aschalechtesfaye4687
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደስ አለህ ! መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ለአገልግሎት የምታተጋ አካል ትሁንልህ የምትወዳት እመቤታችን በሠርጋችሁ ትታደም ።
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
2 жыл бұрын
መምህራችን የእኛ እንቁ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሣራ ያድርግላችሁ
@MesiBeauty
2 жыл бұрын
ውዱ ወንድማችን መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ
@የምድረ-ከብድክስታኔ
2 жыл бұрын
መምህራችን አንተን ለመግለጽ ይከብደኛል። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍😍
@samiramohammad3057
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውድ እና እቁ መምህራችን🙏🙏🙏🙏
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
2 жыл бұрын
ዉዱ ብርቅዬዉ መምህራችን እኳን ደስ ያለክ ያብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ እኔ ቃል የለኝም ላተ እዴት እደምወድህ እደማከብርህ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍
@Temiro.Mastemar
2 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ የምንወድህ የምናከብርህ መምህራችን ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነውና እንኳን ደስ አለህ አብዝተህ ስሟን የምታነሳው እመቤታችን አትለይህ ትዳርህ ይባረክ በልጅ በረከት ተጎብኙ ዘርህ እንደምድር አሸዋ የበዛ ይሁን ያንተን ደስታ ለመግለፅ ከባድ ነው
@helen-zw7xo
2 жыл бұрын
የኛ ውድ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንኳን ደስ አለዎት የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hiwotsolomon35
2 жыл бұрын
Yetewahedo lej metal ayakoram yegeziabeher kal lament letekebelut leneresu yegiziabeher lej yehonu zened seletanene setachew yelal bekeresetos ameno leje mehon eneji yehayemanot lej mehon menem ayetekemem
@genettube1107
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል ውድ መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰
@freweyniadinoasefa9886
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ 🙏
@godisgodallthetime1519
2 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሆንላችው🙏 ዲያቆን ሄኖክ የተዋህዶ እንቁዋችን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏❗️❗️❗️
@Alem464
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያደርግላችሁ❤🙏
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መምህራቸን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisttadesse437
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን ትዳራችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልል
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የምትወዳት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ መልካም ጋብቻ♥♥🙏
@zaynasjaudio5812
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ የደሆች አምላክ ሐሳብህን ሁሉ ይፈፅምልህ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ወልዳቹ ክርስትናወን እንደዚ ከርም በደስታ ለመስማት ያብቃን😍😍😍😍😍
@kaliyamnadam9640
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳ ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራችን መምህር ሄኖክ እንወደሃለን እንኳን ለዝ ቀን አበቃቹ ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብራም ና የሰራ ያድርልላቹ አሜን ፫\\💐🌻🌻💐🌻💐💐🌻🌻💐🌻💐
@eyu4059
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የእኛ እንቁ መምህር 🙏🥰
@solianaberihun
2 жыл бұрын
ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው!!! መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና መምህርት ሣምራዊት ደመቀ እንኳን ደስ ያላችሁ!!! የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!!!
@meklitmaki6232
2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር በቃክ መምህር ደስታዬ ልክ የለውም ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ በተለይ ለእናትክ እንኳን ደስ አለሽ ማለት እወዳለው መልካም ጋብቻ ይሁንልክ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🤲
@rediina
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር ያበቃህ ...የዘመናችን የተዋሕዶ እንቁ ነህ...እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ቃል ያጥራል ለአንተ
@gedamt8898
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን 🙏የአብርሃምና የሥራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🥰💞😍
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 😘😘😘 በጣም ትመሳሰላችሁ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የምትወዳት የብርሃን እናት እቤታችሁ ትግባ 🤗🤗🤗
@adropofwater
2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው❤ መልካም ጋብቻ የአብርሐም የሳራን ያድርግላችሁ😍
@isabellaisra5888
2 жыл бұрын
ጋብቻ ቅዱስ ነው አልጋውም ንፁህ ነው ባለው ቃል መሰረት የተባረከና የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላቹ አሜን 🤲🙏🤲💐🌷❤️🌹🌺🌼
@roziamarerozina5028
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደስ አለ መልካም ጋብቻ ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ 🙏❤🥰
@Agurashtube
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሜን ፫
@amsalkendo7778
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራችን😘😘😍😍❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ አለክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መቼም የታደለች ነች አንተን ያገባች እግዚአብሔር አምላክ እስከ እርጅና ያኑራችሁ💕💕💕💕💕
@elsabetcorebtaw9396
2 жыл бұрын
ዘወይን ዘወይን ቤተ ቃና ዘወይን መምህራችን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር የፈቀደው ትዳር ይሁንላቹ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት።
@libbelu6566
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መምህራችን። ጋብቻችሁን እግዚአብሄር ይባርክ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ለዚ በክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎም እንኳን ደስ ያላችሁ
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
እኮን ደስአለክ መምህራችን🌿🌿💛❤ የአብራሐምና የሳሐራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ 👏👏
@alemalem7815
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ ቃና ዘገሊላ የባረከ ጌታችንናመዳኒታችን የናተንም ይባርክ ከናቱ ከቅድስት ድግል ማርያም ጋር አሜን
@sebleyoutube
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ ያለህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 ትዳራችሁን ያአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ 🙏💞💞
@mariazjaz6345
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ወንድማችን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ እመቤታችን በዶኪማስ ቤት የተገኘች በናንተም ህይወት ትገኝ
@tesayebayuh2509
2 жыл бұрын
ክቡር መምህራችን እንኳን ደስ አላችው 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@yesharegbirhane3974
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ ይብርክላችሁ ያብርሀምን እና የሳራን ያድርግልህ
@tigemaryam2041
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንል ውድ መምህራችን የብርሀን እናት ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
@asefumoges2997
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የኔ ሠርግ ቢሆን ራሡ እንዲህ ብሎ ደስስስ ይለኛል ብዬ አላስብም መምህራችን በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@ya336
2 жыл бұрын
መምህሬ መልካም ጋብቻ ቅዱስ ትዳር ቅዱስ ሕይወት ይሁንላቹ💖🥰
@hanahani6542
2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መምህሬ ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤️👏👏👏👏
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ የኔ አባት ደስታየ ወደር የለዉም 🙏🙏
@beranamagarsa9437
2 жыл бұрын
ምምረችን እንኳን ደስአለክ መልካም ገብቸይሁንላቹዉ ምምረችንእንኳንደስአለክመልካምገብቸይሁንላቹዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@edenteferi3037
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ልዩ እና ድንቅ የሆንከው ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንኳን ለዚህ ለተከበረ ቀን አደረሰህ!!! ጋብቻቹን የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ!!! በህይወቴ ሁሌም ማየት እምመኘው ያንተን የጋብቻ ቀን ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ምኞቴ ተሳካ!!!
@selamawitadise4375
2 жыл бұрын
እጅግ ደስ ብሎኛል🥰መምህራችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@-marizematube
2 жыл бұрын
መራዊ መራዊት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በጣም ደስበሎናል በአብርሃምና በሳራ ሰሬግ ቤት መካከል የተገኘ አምላአክ ከእናተመካከልም ተገኝቶ ይባርካችሁ!
@haymi410
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራችን እግዚአብሔር መርጦ የሰጣት እድለኛ ሙሽራ ናት የአብርሃም የሳራ ያርገው 🥰🥰🥰🙏
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለዝ ቀን አበቃ አንድዬ መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ብሎናል ደስታህ ደስታችን ነዉ ፈጣሪ የታበራከ ትዳር ይሁንልህ የተዋህዶ ልጆች በጣም እንዎደሀሌን በክርስቶስ ፍቅር🙏🙏🙏
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
@EM-gq9ix
2 жыл бұрын
She is gorgeous God bless your marriage 🙏😍
@Tube-qo6cp
2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ያባታችን ያብርሃምን የእናታችን የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ በቤቱ እስከ ፍፃሜው ያፅናልን እግዚአብሔር ያስብልን ቤታችሁን በማያልቀዉ በረከቱ ይሙላልን አሜን ፫
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም የሚወደድ መምህራችን ነው እንኳን ደስ አላችሁ🙏❤
@Sami-dp5ss
2 жыл бұрын
Wow!! ይበበል ይበል ውድ ወንድማችን:: እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ:: ጋብቻችሁን የአብርሐም እና የሣራ ያድርግላችሁ:: በጣም ጥሩ ትምህርት አስተማርከን:: ነዳያንን የክብር እንግዳ አድርጎ መስራት amazing!!
@ወርቃለምየሰማእቱልጅ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ለካ ለሚወዱት ሰው ቃል ያጥራል ❤️
@እጅግነሸyouTube
2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ደስ ብሎኝ እንባየን አፈሰስኩ ለኔም ገርሞኛል በዚህ ደረጃ መደሰቴ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ መልካም ጋብቻ ውዱ መምህራችን 💞💞💞💞🤩🎁🎁🎁🎁
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክ ዘመናችሁ የደስታ የበረከት ይሁንላችሁ
@imstacyy547
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ ሁሌም በትዳር ተወስነህ እንድትኖር እጸልይልህ ነበር ሙሽሪት መምህራችንን አደራ እድለኛ ነሽ የአብርሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ እናት እና ልጁ በቤታችሁ ይግቡ!!!
@besaqneber
2 жыл бұрын
በራሴም ጋብቻ እንዲህ የተደሰትኩ አይመስለኝ! ቅዱስ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይባርካችሁ ወንድሜ እና እህቴ!!!!
@Fanoisking-d9p
2 жыл бұрын
Me too 💟💟
@fyuuiigt16
2 жыл бұрын
ኣነ ከማን
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ ብሎኘል የኘ እንቁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
2 жыл бұрын
ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ በተክሊል በቁርባን ተዋሃዱላት😍 መምህር፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ትዳራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ😍
@mulutube55
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደስ አለህ ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን የኔ እንቁ መምህሬ በአንተ ትምህርት ያልተለወጣ ሰው የለም በጣም ነው የምናከብርህ የምንወድህ የምንሳሳልህ ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ወለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ አንድ ብቻ ሁነህብን ሳስተናል እና የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ያላለው የለም ብየ ነው⛪💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@amentube5221
2 жыл бұрын
መምህር ሁሌም ከአፍህ የማትጠፋው እመ ብዙሃን ድንግል ማርያም ሰርጋችሁን ትባርክላችሁ
@abebayelema5176
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለዚህ አበቃህ። ክርስቶስ ድሀዎቹን እንዳከበረ አንተ ይህንን በማድረግህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ፀጋውን ያብዛልህ። ትዳርህን ያአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግልህ።
@bizuhan
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ዉዱ መምህራችን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤️😍🙏
@jeribini5969
2 жыл бұрын
መመራቸን በጣም ደስ በሎናል ♥እመ በዙሃን ተዳራችሁን ቴባርክ ✝️❤❤❤❤❤
@haylu8198
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ለመምህራችን በጣም ነው ደስ ብሎናል ደስ ይበላቹሁ
@shaduganda8929
2 жыл бұрын
ስለማይናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ እንካን ደስ አለህ ውድ መምህራችን የእግዚአብሔር ቸርነት ና ምህረት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ና ፀሎት የቅዱሳኑ ሁሉ ተራድእነት አይለህ
@ehetgebrielabebe588
2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ ።
@hailemichaeltesfaye6231
2 жыл бұрын
የኛ መምህር እረጅም እድሜ ከነፃጋዉ አብዝቶ ያድልልን
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
2 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የትዳር ዘመን ይሆንልክ❤🙏
@selamtube3774
2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንልህ መምህራችን 🙏 ሙሽሪት ታድለሻል 😍
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ ብሎኛል የሚያምር ሰርግ ነው እግዚአብሔር የተባረከ ጋብቻ ያርግላቹ ስታምሩ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@SaraSara-rh7eq
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስስስ ብሎኛል መምህራችን መልካም ጋብቻ
@amsaleatlawu9010
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን
@ኤልሳነኝየራያዋ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን ለዝህ ክብር ላደረሳችሁ ክብ ምስጋና ለእግዚአብሔር መልካም ጋብቻ የኛ እቁ መምህር🙏
@beti1112
2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደሰ ብሎኛል መምህራችን ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርክ
@assefameshesha1388
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህሬ የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት አይለያችሁ:: እንዴት ደስ እንዳለኝ::
53:51
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
AD Pictures
Рет қаралды 1,1 МЛН
21:45
ተፈላጊዋ እናት ተገኘች!!! /ልብ የሚነካው ታሪክ ከፈረንሳይ እስከ አዲስ አበባ ቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 800 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
29:04
🛑ደግመሽ ኃጢአት አትስሪ ||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile New
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 101 М.
10:35
ተወዳጁ ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ባለቤቱ ያልተሰማው አስገራሚ ማንነት Seifu on EBS | Henock Haile | Ethiopia
Arif 10 አሪፍ አስር
Рет қаралды 221 М.
8:53
Ethiopia : የዲያቆን ሄኖክ ባለቤት ሳምራዊት ያልተሰሙ አስጋራሚ እውነታዎች | Diaqon henok haile wife | Habesha top 5
habesha top 5
Рет қаралды 53 М.
22:00
ሁሉ በእርሱ ሆነ! | የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና ወ/ሪት ሳምራዊት ደመቀ ሥርዓተ ተክሊል
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 75 М.
1:05:43
በመጨረሻም ሶፊያ ሽባባው በኦርቶዶክስ ትምህርት አመነች !!!
ሀበሻዊ ወግ
Рет қаралды 80 М.
17:55
የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ ንግግር - Daggy's Life Class
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 301 М.
26:22
ልክ ልኩን ነገረችው ...ሮናልዶን ፍለጋ ሳውዲ አረብያ ድረስ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 158 М.
1:08:12
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ትዕግስት ታፈረ
Maya Media
Рет қаралды 251 М.
12:40
ድንቅ ግጥም ለ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
Adona አዶና
Рет қаралды 65 М.
24:42
በፍቅር አንብቻለሁ!! ማፋቀር ብቻ ሳይሆን ማፍቀር የሚችለው ማሀሙድ ...የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS ክፍል 2
Seifu ON EBS
Рет қаралды 354 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН