ዲያቆን ፈለገ እና ልደተቃል ከአዶናይ ጋ ያሳለፉት ደስ የሚል ምሽት ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ Tube | Nu Wede Brhanu Tube

  Рет қаралды 1,545

ኑ ወደ ብርሃኑ Tube

ኑ ወደ ብርሃኑ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 12 күн бұрын
ፈለገ ኣትናትዮስ ምትሰጠው መልስ በጣም ነው የሚያስደስተኝ፡ ተባረክ
@HelaHailu
@HelaHailu 12 күн бұрын
Adonay bzu mastekakel yalebet bihonm bzu Ewnet alew.
@ኑወደብርሃ
@ኑወደብርሃ 12 күн бұрын
እውነት ነው ግን ነገሮችን ለመፍታት ከአግዝአብሔር በፊት አለማዊ ነገር ነው ምያስቀድመው
@BBBAAA-m1w
@BBBAAA-m1w 12 күн бұрын
ere mn honhale be adebabaye endate ortodoxne atekonene enkwane protasetante yehanene agegntewe yekerna endezuhum alchalenewme
@samsomtesfa
@samsomtesfa 11 күн бұрын
ንስሃ ግቡ እረፍት ከፈለጋቹ 😢
@belaybelay6691
@belaybelay6691 12 күн бұрын
ሌላኛው ፍቅርሲዝም መሰለኝ ሳዳምጠው … ቁጭ ብሎ ጭንቄው ሲጨናነቅ ያሰባቸው ሀሳቦች ናቸው እንጂ መንፈሴ ነገረኝ .. ወድጄ አይደለም ምና ምን ምንድን ነው ልጁ ያወራው … ባህል ማለት ምንድን እንደሆነ የገባው አልመሰለውም ለራሱ … ነፃነት ፈላጊው … አንተ በምትለው ውስጥ ሁሉም እየኖረ አይደለም … አሜሪካ በነፃነት እያደጉ እና እየኖሩ ነው የሚባሉ እንኳን መጨረሻቸው ራስ ማጥፋ እንደሆነ አታውቅም እንዴ ብሮ ባህላችንን አስተዳደጋችንን እማ አትኮንንብን ብሮ ተረጋጋ ፍልስፍናውን በመጠኑ አድርገው … ሀበሻ ሀበሻ ብለህ ዝቅ አታድርጋ ብሮ ፡፡ ወንድሞች ታደጉት ይህን ልጅ
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 12 күн бұрын
ኣዶናይ ትንሽ ተረጋጋ ይህን ያክል ባህልህን መጥላት ስልጣኔ ኣይደለም። ሰለጠንን በሚሉ ኣገሮች ኖረሃል አየኖርክ ነው።ባህል የሌላቸው ህዝቦች ምን አየሆኑ አንዳለ አያየን ነው። ኣስብበት።
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 11 күн бұрын
እሱ ነው እያወዛገበው ያለው. የሌላኛውን አለም ሰዎችን የእውሸት ፈገግታ እውነት መስሎት. እነሱን ወደ ማምለክ እየገባ ነው. አውን እንኳ ችግሩን ሊያደምጡት ያሉት የአገሩ ሰዎች ናቸው.ቪዲዮውን እንኳ የሚያይለት ያገሩ ሕዝብ መሆኑንን አልተረዳውም. ይህ ከእራስ ጋር ያለ ግጭት ነው. መሰልጠን. ሳይሆን መሰይጠን ነው
ኑሃሚን፡መዝሙረ ይሪድ  ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ | Nu Wede Brhanu
2:32:10
ፈለገ አትናቲዎስ  ወስኛለው አለ
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 76
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Flege  | Mzmure Yared | King Naataaneem |  እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
3:43:34
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 6 М.