(ዲያስፖራው2) ባሻ ከቤት የሉም ሚስትና ልጅ ጥሪ አለባቸው የዚሕ ጉደኛ ቤተሰብ መጨረሻ ምን ይሆን?

  Рет қаралды 251,678

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@shewaferawdesalegn
@shewaferawdesalegn 2 жыл бұрын
kzbin.info የዮቲዮብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ሳምንታዊ ድራማዎችን እንዲሁም በቅርቡ የሙሉ ጊዜ ፊልሞችን ይከታተሉ ለሌሎችም ያድርሱ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ደስ ስትሉ አዝናኝና አስተማሪ ድራማ በርቱልን ሽዋ እና ገብየ በጣም ትለያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ኣስኪ 3ኛ ክፍል ይኑረዉ የምትሉ እጂ ወደላይ ተመሳስይባችሁ ነው በሳቅ ገደልኝ
@almazmamo7305
@almazmamo7305 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
የሸዋፈራው ሳይድ ቺክ ሆነሽ የምትሠሪው ልጅ ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ።ትወናሽ የተፈጥሮ ነው።በዚሁ በተፈጥሮ ድምጽና ትወናሽን በዚሁ ቀጥይ።የማንንም ድምጽና አክሽን የማንንም ኮፒ ፔስት እንዳታደርጊ።በርቺ።
@yetmworkadugna661
@yetmworkadugna661 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ደስ ሚል ስራ ነው ሊሊዬ ደሞ ዋዉ አንበሳ በርቺ👊👊👊👊👊
@ሂቡ
@ሂቡ 2 жыл бұрын
ገበያነሽ ስወዳት እኮ ምንም ብሰራ ሲያምርባት እኮ❤️❤️❤️
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 2 жыл бұрын
እኔ ለርሱ መደንገጤ በጣም ምርጥ ነው🤣🤣🤣❤
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አባቶች ልክ እንደ ሸዋ ወስላታ ናቸው😜
@saramohmad2042
@saramohmad2042 2 жыл бұрын
Part 3 እጠብቃለው
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ሸዋዬ ስወድክ እኮ
@tinashuna4038
@tinashuna4038 2 жыл бұрын
ሸዋፈራ ምርጥ ሰው
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 2 жыл бұрын
Yamerali👍👍😁😁😁😁😁💕💕👌💯
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 2 жыл бұрын
አይ ባሻ ደሞ በድያስፖራ መጡ😅😅😅😅
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 2 жыл бұрын
Shefa gedelken eko..😄👏👏👏
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እሠይይይ እማያርፉወዶችን እንዲህ ማዋረድ ነው እስከ መቸ በኛ እየተጫወቱ እስከመቸ ድራማ ቢሆንም በየቤቱ ይኖራል
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገበያነሽ ስወድሽ ሸዋፈራሁ ተመሳስዬባችሁ እንጂ ከካናዳ ነው የመጣሁት😂😂😂😂አባዬ😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ባለሱቁ 😁😁👌ትችላለህ 💝ገበያ 💝💝💝💝ሸዋ 💝💝ምርጦች 💝💝💝ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው 👌ፓርት 333333?
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Жыл бұрын
ወይኔ ውርደት እሱ ለተዋረደው የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል ውይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ሸፍርዉ እና ገበያ ነሸ ሰዉዳችሁ❤❤❤እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ❤❤❤
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Ene erasu endat endadanagaxeku shewa ens gebiya endat endametamiru wow 👌 1gna naw
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
አቤት ትወና ሸዋፈራሁ ደሰአለኝ አንደኛ ነህ
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ሥወዳቹህህህ ኑሩልን ሁላችን ፈገግታ እደማሥፈልገን ጥርጥር የለውም😍😅😅😅
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
TANK you best ethiopian comedy 🤣 😆 😄
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ድጋሜ ተለቀቀ አሁንአስተካክላችኋል እንኳንደህናመጣችሁ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 жыл бұрын
ወይኔ ችሎታችሁ ሸዋና ገበያየ በጣም ነው የምትስማሙት
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 жыл бұрын
መቀጠል አለበት በጣም ሀሪፍነው ያስተምራል
@yadenishuna8720
@yadenishuna8720 2 жыл бұрын
Beken ande, yegid new yihe channel i love it
@Yergaesrail
@Yergaesrail Жыл бұрын
Lewduchi betly teru temhrte new Enamsgn aln ❤❤
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 2 жыл бұрын
ወይ አርፎ አለመቀመጥ መከራውን በላ እኮ 🤣🤣🤣🤣❤
@saranelson4210
@saranelson4210 2 жыл бұрын
Aye Shewaye...... 🙆"... Temesa'seye'bachi'hu new enji ene ke'kanada semonun new yemetahut... "😁😀😁😀😁
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ የት ልግባ ሀሀሀሀሀሀሀ
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
ክክክክክ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Asetemari new ♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣
@tayechborena4575
@tayechborena4575 2 жыл бұрын
ሁለታቹም እንዴት እንደምትመቹኝ። አቦ ይመቻችሁ👌👍
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 2 жыл бұрын
Weyew shewa besake gedelkegi 🤣🤣🤣🤣😂😂
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 2 жыл бұрын
Ene yemilew gin. Shewaferahu ye wentegna maninetih min ayinet yihon?😀
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ፓናዶሎቼ 👍
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Gebyee siwedat 🥰😍 kimem Iko nesh
@tilahunsosina
@tilahunsosina 2 жыл бұрын
ውይ ውይ አባዬ አትበይ መመሳሰል ነው እንጂ እንዴ እየከደመ ነው እንዴ? ሃሃሃሃ አይደለሁም ተመሳስዬባችሁ ነው ሰሞኑን ነው ከካናዳ የመጣሁት ሃሃሃሃ በጣም ነው ያሳቀኝ ከነፊቱ፡፡ 10Q Teru derama newe bertu.
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በርቱልን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ደስ ስትል ትንሹዋ ምስት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ 😁😁😁ዛሬ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ገበያነሽና ሽዋ ትችላላችሁ እባካችሁ ክፍል ሶስት ስሩለትና በሳቅ ግደሉን👍❤️
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ የኔ ቅመሞች
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ሸዋየ ተመሳስየባችሁ እውነትም ከካናዳ የመጣህ ትመስላለህ
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አራራራራሁሁሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇨🇬🤝🇪🇷💚💚❤️❤️❤️😘😘😘ተባረኩ👌👌👌👌
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው በሳቅ ሞትኩ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እረ እግዚአብሔር ይስጣቹ ያለብኝን ሀሳብ አስረሳችሁኝ ሆሆሆ ተመሳስዬባቹ ነው ሆሆሆሆ
@Sarafree2025
@Sarafree2025 2 жыл бұрын
አባዬ አትበይ ተመሳስሎብሽ ነው. 😂😂
@segi581
@segi581 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ በሳቅ ድክም 😂😂😂😂😂
@mebratuayalew3224
@mebratuayalew3224 2 жыл бұрын
ዋው ይመቻቹ
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dababuassafahayat3278
@dababuassafahayat3278 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው
@Derahinn
@Derahinn 2 жыл бұрын
እሚገርም ተውኔት i like it
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድድድ🙄😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ።ወይኔ ሸዋየተዋርድክብኝ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
አባዬ አትበይ 😄😄😄😄
@obsegelana7134
@obsegelana7134 2 жыл бұрын
😁😁😁 wayi bashaaaa
@Helen-nk1lm
@Helen-nk1lm 2 жыл бұрын
እዉነትም አርፎ አለቀመጥ 😂😂😂😂
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ምርጦች ፈታ
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 2 жыл бұрын
ወይኔ የልጃቸው ጓደኛ በትክክል እኮ አርቲስት ህይወቴን ትመስላለች ነብሷን ይማረው🙏
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
ስወዳችሁኮ 😍😍😍😍💖💗💗💞💞💞💞
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ባሻ ወይ አርፎ አለመቀመጥ ወይ አለመሰብሰብ አሉ ክክክክክክክክ በጣም እኮነው ምታስቁኝ ባሻ ቁጣቼውም ሳቃቼውም አይጠገብም ገብያነሽ ደሞ በጣም አምሮባታል በርቱ 😍😍😍😍
@AtalayAtalay-s7f
@AtalayAtalay-s7f 2 ай бұрын
ሰላም
@sisaydm5934
@sisaydm5934 2 жыл бұрын
It was an interesting 🤨
@hebestdesta2216
@hebestdesta2216 2 жыл бұрын
This is good for cheter
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ይመችህ
@yenechannal9822
@yenechannal9822 2 жыл бұрын
የልጅቷ ጓደኛ የሞተችውን ኤፍ አይ ቢ 1 (ከነፃነት ወርቅነእ ) ጋር የሰራችውን ትመስላለች ።
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 2 жыл бұрын
አይገርምም ስሟ ህይወት ነው በጣም ነው ሚመሳሰሉት የኔ እናት ነብሷን ይማረው🙏
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Ere shewa 😂😂😂😂😂
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 жыл бұрын
Kkkk😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️🖤
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ክክክ ወይኔ ዛሬ ባሻ ጉድ ፈላ
@AbebeReda-q3t
@AbebeReda-q3t 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 жыл бұрын
ስልክ ስትደውል ገበያ እንዴት ደስ እንደምትል
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀውይ እረበሳቅ ደከመኘ
@Miseraki
@Miseraki 2 жыл бұрын
ድሩዮ
@abiybelay8206
@abiybelay8206 2 жыл бұрын
❤❤❤ውዶች
@heluhelu3830
@heluhelu3830 2 жыл бұрын
Wawww andegha gnnn barchos yetalech....
@serkina7243
@serkina7243 2 жыл бұрын
😂😂😂🤦‍♀️😂😂shewa
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
ክክክክ አረ በሳቅ
@Sam69-w2m
@Sam69-w2m 7 ай бұрын
Anchi ramshackle atarfim wegegna
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
የሸዋ አፈራው አድናቂዎች በፈጣሪ በስብስክራይብ ቤቴን አድምቁልኝ💙💜
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
አይ ውርደት😂😂😂😂
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
አዬ ጉድ እንቢ በልልል እሩጥ
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
የነ ሸዋፈራው ልጅ ሆነሽ የምትተውኝው እህቴ።ድምጽ ላይ በጣም መስራት አለብሽ።የምታነቢ ነው የምትመስይው።በተፈጥሮ ድምጽሽ ተጫወች።ካሜራውን እርሽው።የተጨነቅሽ ነው የምትመስይው።የምልሽን ካደረግሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።
@adissdej2717
@adissdej2717 2 жыл бұрын
Welcome 🙏 🙏 🙏
@saragatchew4491
@saragatchew4491 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ስወዳችሁ😍
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk😂😂😂😂abo yimechachu
@ዜድየመቅደላማሻ
@ዜድየመቅደላማሻ 2 жыл бұрын
አቤት ውርደት ተመሳስየባችሁ ነው አላለም 😂😂😂😂
@habibanuru9068
@habibanuru9068 2 жыл бұрын
የሌባ አይና ደረቅ ልብ አድርቅ
@berhanetekia4277
@berhanetekia4277 2 жыл бұрын
ሠፕራይዝ ብሎ ቢሸውደው ጥሩ ነበር
@fredesa246
@fredesa246 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂
@walatagabereal8461
@walatagabereal8461 2 жыл бұрын
በስማም አያድርስ ነው የሚባለው በቃ ትችሉበታላችሁ አላርፍ ማለት መዘዙ ብዙ ነው ወይ ሸዋፈራው
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ስወዳችሁሁሁሁሁ
@hlenagetaneh3107
@hlenagetaneh3107 2 жыл бұрын
Part 3
@mohamedmu48
@mohamedmu48 2 ай бұрын
endene lijituwa hiwote abeben yemeselećhiw
@Miseraki
@Miseraki 2 жыл бұрын
ሀይ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 2 жыл бұрын
እየከደመ ነው ኧረ በሳቅ
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ቁጭ ይበሉ ክፍል አራት
30:08
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 511 М.
ብር አምባር አዲስ ኮሜዲ ድራማ።
27:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 455 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "የሳራ እናት መጡ" S1 Ep 3
31:32
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 S1 Ep1
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 643 М.
ሰርገኞቹ አዲስ ኮሜዲ ድራማ
26:42
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 503 М.