ዲያስፖራው ፍቅረኛዬ ናት ብሎ አምኖ ቤት ከገዛላት በሁላ ሸመጠጠችው።

  Рет қаралды 74,169

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

Күн бұрын

ዲያስፖራው ፍቅረኛዬ ናት ብሎ አምኖ ቤት ከገዛላት በሁላ ሸመጠጠችው።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Пікірлер: 540
@EndalkTube2
@EndalkTube2 Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ይሄኛው ቻናሌ ቪዲዮ ከተለቀቀበት ስለቆየ ለሌሎች አክቲቪ ላልሆኑ ቤተሰቦቻችን እንዲደርስ ላይክ እና ሼር እናድርገው🙏🥰
@hayathsssen3144
@hayathsssen3144 Жыл бұрын
እንዳልክ እኔም ትልቅ ጉዳይ አለኝ አንተን የማገኝብህ መገድ ወይም ቁጥርህ ብታስቀምጥልኝ 🙏🙏
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu Жыл бұрын
Silkik endet Agegnalowu Ene yemi nurowu Arab Ager new please Endalk Efaligelowu
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
okay እናደርጋለን👍💯
@lizameskl4941
@lizameskl4941 Жыл бұрын
እንዳልክዬ እናደርጋለን❤
@momdaa16
@momdaa16 Жыл бұрын
bale felge ene ታማኝ ነኝ 😂😂😂
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
አሰዳቢ ሴቶች ብቻ ሲቀሩ የአረብ ሀገር ሴት የቤተሰብ ምርቃት የጠገበች ብዙ መስዋትነት የከፈለች ምርጥ እንቁ💎ዳይመድ ናት አክብሯት🌹
@wasezeru1967
@wasezeru1967 Жыл бұрын
ልክነሸ ደዉይለኝ
@Ekram_tube11
@Ekram_tube11 Жыл бұрын
Yea ወላሂ ለፍታ ጥራ ግራ እራሷን ቤተሰቦቿን የምታስተዳድር የማንንም ገንዘብ የማትመኝ ምርጥ ሴት የአረብ ሀገር ሴት ነች ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥰😊
@tgiraylove4288
@tgiraylove4288 Жыл бұрын
ማን ያውቃል የአረብ ሃገር ሴት ገረድ ይላሉ እንጂ እንደአረብ ሃገር ሴት ታማኝ የለም ግን ማን ያውቃል አንድ እግዛብሄር ብቻ ነው ምያውቀን ውዴ
@ABRAHAMEMOGES-u7m
@ABRAHAMEMOGES-u7m Жыл бұрын
Gobeze jegena nate the fara enat abatu ayeredam fara
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 Жыл бұрын
ትክክል ማን እደ ሀርብ ሀገር ሴት።
@msfadila5961
@msfadila5961 Жыл бұрын
ኤሄን አይቶ የልታማራ ሰዉ ሰይሆን እንስሳ ነዉ❤❤ ተበረክ ውንድሜ እንደ አንተ ያብዛልን
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Жыл бұрын
kzbin.infovFHJSg_V76M?si=rHT2dTKJ_YZHy45Yaberetatgn
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Жыл бұрын
kzbin.infovFHJSg_V76M?si=rHT2dTKJ_YZHy45Yaberetatgn
@Biba-y9z
@Biba-y9z Жыл бұрын
ትክክል
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
የልጁ የየዋህነት ጥግ ግን ገራሚ ነዉ የምር እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 Жыл бұрын
እናትህ ወለደች የወንድ ወንድ እንዳልኬ በርታልን ገና ብዙ እንሰማለን እንማራለን ጎበዝ ወንድማችን ❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛ እንዳልክዬ አዎ በጣም ብዙ ነገር የተማርንበት ደግሞ አንድ ሰው ቢነካኝ አንተን አውቃለሁ ኑርልን የኛ ጀግና ወንድማችን እንዳልካችን የሌቦች መደሀኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maretatube6387
@maretatube6387 Жыл бұрын
😂😂😂
@MednaFentaw
@MednaFentaw Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ ወላሂ ገንዘብኳ የማያታልህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እየተጠነቀክ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ❤❤🎉እንዳልክዬ ወንድሜ
@samrisamri-h7x
@samrisamri-h7x Жыл бұрын
እዳልክዬ❤የነመልካም ሰው ኪዳነምህረት ትጠብቅህ❤❤❤!!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ደግ አረገችዉ ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴት ነዉ የየሚፈልጉት
@nettekeste
@nettekeste 9 ай бұрын
Exactly
@heuyye5507
@heuyye5507 Жыл бұрын
የምር ጅግናነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 Жыл бұрын
Welcome እንዳልካችን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ዛሬ ኅዳር 25 ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን አሜን በሉ🙏
@mahiletgizachew4162
@mahiletgizachew4162 Жыл бұрын
Amen
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ Жыл бұрын
አሜን ፫
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 Жыл бұрын
Amen 🤲
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg Жыл бұрын
አሜን ❤
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@memohmo4116
@memohmo4116 Жыл бұрын
አንተ ማለት እኮ ምርጥ ሠው ነህ ብርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ወድም
@fafitube6702
@fafitube6702 Жыл бұрын
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድምዬ አይ ሰው ከሸይጣን በላይ ክፉ ሆኗል 😢
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የምትሰራዉ ስራ በጣም ከባድ ነዉ እባክህ እራስህን ጠብቅ እሺ እኛ እፈልግሀለን የኛ ጀግና ኑርልን የኔ መልካም❤❤❤❤
@mahelttadele9939
@mahelttadele9939 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ መልካም የልጅ አዋቂ የእግዚአብሔር ጥበብ ድንቅ ነው በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@hayathsssen3144
@hayathsssen3144 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ብልጥ ነች ለማወጣጣት የምትከብድ ልጅነች
@yonasyellow9565
@yonasyellow9565 Жыл бұрын
እንተ ልጅ ተባረክ እኛ እንቅልፍ በመንገድ። እየተኝን ባመጣነው ገንዘ አረ እዘኑ ለስው አመረካ መጥቶ ጠግበህም እትበላም ግዜ የለም
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ Жыл бұрын
ስድት ን ይቀመሰ ብቻ ነው ቁሱሉ ይምገባ😒
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
እንዳልክዬ. እንኳን. በሰላም. መጣህ. በርታ. ጀግና ነህ እንደሱ. አጭበርባሪዎችን. አጋልጣቸዉ. በጣም አደንቅሀለሁ. አላህ. ይጠብቅህ❤❤❤
@kiyaedris3902
@kiyaedris3902 Жыл бұрын
Ewkan denha metah ye deha abat allah yetbkeh ❤❤❤
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg Жыл бұрын
አቤት ጊዜ :መካድ።የበዛበት ጊዜ ።አምላክ የተሻለ ዘመን ይመልስልን።ተባረክ እንዳልኬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤። ቅዱስ መርቆሬዎስ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ።እውቀቱ ይጨምርልህ።ብርታቱ ይስጥህ ።በዚ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።የልባቹ መልካም ምኞች ያሳካላቹ።❤ ያላሰባቹ ደስታ ይስጣቹ።
@MahletGiday
@MahletGiday Жыл бұрын
በእውነት ነው ምልዕህ እንዳልክ የምትጠቀማቸው ታክቲክ ቃላቶች ማሳመኛ መንገዶች በጣም ሚደነቅ ልዩ ሰው ነህ ልጅቱ ግን ምን አይነት ፈጣጣ ከሀዲ ሴት ናት ምንም እፍረት የሌላት ከሀዲ የስራሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 Жыл бұрын
ጎበዝ ሰውነህ ብልሀትህ ጀግና
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
እዳንኬ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ምን አለ ከአንዱ ብትማሩ ይገርማል የግድ በሁሉም ሰው መድረስ የለበትም በአንዱ ሂወት መማር መቻል አለብን
@jemilashow7669
@jemilashow7669 Жыл бұрын
ጀግና ነህ 💪💪💪💪
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 Жыл бұрын
እንኳን በላችክ ሞኝ ሲገኝ እንዲህ ነው እኔም እፈልጋለው ወንድሜ እንዲህ በውጭ ህይወት ደቼ በልተህ ስርተህ ለሌባ ማስረከብ ይበልህ ይበልህ ካናዳ አሜ ያላችሁ ተማሩ ሴት አይታችሁ ፈትናችሁ ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እንዳልካችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣የተበዳይ፣እንባ፣አባሽ፣ኑርልን፣በርታልን፣፣በሄድክበት፣አላህ፣ይጠብቅልን🎉❤❤❤
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Жыл бұрын
God bless 1000% smart genius 🥰🥰🌟🙏🏽❤️❤️❤️❤️💎🌺💎
@asmeretabadi3709
@asmeretabadi3709 Жыл бұрын
ውይ እንዳልክየ ወዶ መች ሆነ ተይዞ ይሆናል ጸበል ግባ በለው የኔ እህትም የሰው ብር ኣይጠቅምም ንስሃ ግቢ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@ABRAHAMEMOGES-u7m
@ABRAHAMEMOGES-u7m Жыл бұрын
Edalk ❤❤❤❤ ats bereta rashe xebeq ❤❤❤ yegna gude ayalqe
@zikraismale5962
@zikraismale5962 Жыл бұрын
እኔ አድናቂህ ነኝ በጣም አላህ ያግዝህ ወንድሜ😊😊😊😊
@husab29
@husab29 Жыл бұрын
ምርጥ ሰውነህእንዳልክ❤❤❤❤❤
@fatesaide5767
@fatesaide5767 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም ክፍል 2 የሚቀጥሉ ቪዲዎች በግልፀ አስቀምጣቸው የስንቱን እንባ እያበስክ ነው የኔ ጀግና
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 Жыл бұрын
ጀግና የኔ ወዲም❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም በእውነት አንተ ማለት ለስደተኞች በተለይ እንባ አባሺ ነህ. ሺ አመት ኑሪልን እኔም ተስፍ አለኝ በእንተ አንደ ቀን እንባይ እንደሚታበስ. አምነለው
@tesfamender8516
@tesfamender8516 Жыл бұрын
Yene Aebesa tebareki pls aelewu tetenkek🙏
@SalamSalam-q4e
@SalamSalam-q4e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ አንደኝ ውዶቼ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል እንዳያመኝ ፈራሁ በስደት በጸሎታቹ አስቡኝ የመዳም ቅመሞቼ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😢😢😢❤
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 Жыл бұрын
አይዞሽ አትጨነቂ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ አይዞሽ
@ሂወትታደሰ0531
@ሂወትታደሰ0531 Жыл бұрын
ፍጣሪ ዪጠብቅህ ያኔ ማር እዉዲሀለዉ
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ወንድማችን ጥናቱን ይስጥህ የላብህን ውጤት ይመልስልህ❤❤❤❤የስራሽን ይስጥሽ
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ እንዳልክ ❤
@melataskal9201
@melataskal9201 Жыл бұрын
ኣረ በጣም ስት እየተማርን ነው ላተ ግን ሳላደንቅክእ ማለፎ ኣልፈልግም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@اببتلل-ي5د
@اببتلل-ي5د Жыл бұрын
በአች አይነቱ ስንቱ ጅግና ሴት አብሮ ይስደባል 😢😢
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s Жыл бұрын
እንዳልኬ እንኳን ደህና መጣህ ያራዳ ልጅ 😊
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Жыл бұрын
ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ
@የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ Жыл бұрын
ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@Anelmuslim
@Anelmuslim Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የተበዳዮች ተቆርቋሪ ነህኮ ወላሂ❤❤🎉🎉🎉
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 Жыл бұрын
ምናለ ፈጣሪ የሰጠሽን አርፈሽ በታማኝነት ተከብረሽ ብትኖሪ ያሳፍራል እዉነት ወንድሜ ፈጣሪ መልካም ሴት ይስጥህ ❤
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው ወንድም
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 Жыл бұрын
Tadiya
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ክህደት እምትፈፅሙ ስዎች ግን ህሊናችሁ አይወቅሳችሁ ለታማኞች ወፍ የለም ለሌባውና ለከሀዲው ታማኝ ባል ያገኛሉ 😅😅😅😅እንዳልክ እንደኛ ነህ በርታልን ፈጣሪ ከክፍዎች አይን ይሰውርህ እንደ ስደተኛ ምስኪን የለም ብቻ ፈጣሪ የምናርፍበትን የተባረከ ትዳር ይስጠን ❤❤❤❤
@genetmelese7487
@genetmelese7487 Жыл бұрын
❤❤❤ አዋርድልን እማ ወንድምንት❤❤❤❤
@bekelechYouTub
@bekelechYouTub Жыл бұрын
Thanks you very much Brother for everything helping people ❤❤❤
@ZaraReshed
@ZaraReshed Жыл бұрын
ክብር ለማዳምቅመሞች በጉልበታችን ነውእምተማመነው አልህምድሊላህ ❤❤❤ከሀድየበዛበትዘመንሴቱምወንድምከሀድየሆነበትዘመንያሣዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ውድ ወንድም ምን ብየ ላመስግንህ እንዳው መዳሀኒያለም እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤❤❤
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ስራህ ለብዙ ሰዎች ፍትህ እያስገኘህ ነዉ በርታልን
@genisaudi8109
@genisaudi8109 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ጨዋ የኔ መልከመልካም
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 Жыл бұрын
የእግዛአብሄር፡ሰላምታ፡ይድረስ፡እንዳልክ፡፡በርታ፡ራስህን፡ጠብቅ፡ቀላል፡ስራ፡አይደለም፡ብዙ፡የሚያደክም፡ነዉ፡፡እንደዚህ፡ካሃዲ፡ህልና፡የሌላቸዉ፡ሰዎች፡፡የእጃቸው፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡ለብዙ፡ሰዉ፡መንገድ፡ትምህርት፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
እሚገርመው ወንዶች የአረብ ሀገር ሴትን ንቀው እሚፈልጉት እንዴህ እሚያረጋቸውን ነው ክብር ለማዳም ቅመሞች ንፁህ ፍቅር ብቻ ከታማኝነት ጋር
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ዋዉ ጎበዙ እንዳልካችን እንክዋን ደህና መጣህልን
@hanakebede282
@hanakebede282 9 ай бұрын
በለው አተ ይሔንን ያሕል ግዜ አሥተማሪ የሖነ ትምሕርት እየሠጠሕን በግልፅ በውነት እንዴት አይማረም ወገኖቼ ያማል በአሑን ግዜ ሥጋም በተሠብ አይታመነም እንኳን ከባር ያገኛትን 💔💔💔
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Жыл бұрын
ወንድም ጌታ ይጠብቂህ የኔ ጀግና የኔ መልካም ሰው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Egzabher yimasgen hunken Dena mexa wandime 🎉❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zehara53o
@zehara53o Жыл бұрын
እንዳልክዬ በርታልን 👍👍👍
@ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
@ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቦ አበሳነህ በናትህ🎉🎉🎉🎉
@damoursarah6
@damoursarah6 Жыл бұрын
በብዛት በውጭ ሀገር የምንኖር ስዎች በጣም የዋህ ነን እና ደሞ ብዙ ግዜ ውበት ላይ ነው ፎከስ የምናረገው ከውበት ይልቅ የሰውን ማንነት ብናይ ይመረጣል
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
ጎበዝ ደግ አደረገችው ትበለው የማን ከርፋፋ ነው።
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
አንደኛ እንዳልክ ተናፋቂው
@عبوداخم
@عبوداخم 3 ай бұрын
አቦ ይመችህ ጀግና ነህ❤ ይች ገሀባ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 Жыл бұрын
ኣንተን የመሰለ ሰው በፍፁም ኣይቼ ኣላቅም በጣም ኣንበሳ ነህ ጀግና ኣስተዋይ ትግስተኛ እግዚኣብሄር ይባርክህ ጏበዝ ግን ተጠንቀቅ በርታ
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ጀግናነህ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እንዳልክ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ👏👏👏
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
ወይኔ ምን ጉድ ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😢😢😢
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር Жыл бұрын
አየ አንደኛ ሴቱ ብሶበታል እግዚኦ
@Amins-k2b
@Amins-k2b Жыл бұрын
ምርጥ ስውእኮንም መጣህልን ጅግናነህ
@ZemenWendee-cu5nl
@ZemenWendee-cu5nl Жыл бұрын
እንዳልክ እንደዚህ አይነት ደገብ ወንዶችን አትርዳቸዉ በራሳቸዉ እዝላልነት የተበሉትን ወንዶች ተዋቸዉ
@mlokm1938
@mlokm1938 Жыл бұрын
ወይ ዘድሮ የማናየው የማንሰማው ነገር የለም ጉድ 😱😱
@GetenetMotuma-g9n
@GetenetMotuma-g9n Жыл бұрын
እንዱልክ👍👍👍
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Жыл бұрын
እንዳልክዬ ሰላም
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 Жыл бұрын
Thanks bro
@kokisweet4121
@kokisweet4121 Жыл бұрын
ጀግናው እንዳልክክክክ🎉❤❤
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 Жыл бұрын
ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ ወገኖቼ ዛሬ ላይ ማንኛውም ሰዉ አይታመንምና ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶች ጅቦች ይጠብቃችሁ
@Fignfbhdhehdht
@Fignfbhdhehdht Жыл бұрын
ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@damoursarah6
@damoursarah6 Жыл бұрын
በርታልን እንዳልክ ❤
@muluwerk2011
@muluwerk2011 Жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን ውንድሜ እንዳልክየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እንዳልክዬ ጥበበኛ💪🏻💪🏻 እች ሌባ ጉድ ሰራሀት
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ወንዶችም ይሸወዳሉ ለካ ሴቶች ብቻ መስለውኝ ነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳህ
@bezab2563
@bezab2563 Жыл бұрын
Well come Endalkiyee ❤❤❤❤ke wandi wede seti teqayre wegi dersen ye seti birri wandochi nebarchu 🤣🤣🤣🤣🤣
@toybaali4704
@toybaali4704 Жыл бұрын
ላይክ አርጉኚ አሞኛል ራሴን የዳልክ ቤተሰቦች😊
@toybaali4704
@toybaali4704 Жыл бұрын
፣አመሰግናለሁ ውድ የንዳልቤተሰብና ምርጥ የኢቶጲያልጆች
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ Жыл бұрын
አላህ፣ያሽርሽ፣ውዴ።
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg Жыл бұрын
ምህረቱ ይላክልሽ
@nahena123
@nahena123 Жыл бұрын
አላህ ይሥጥህ እዳልክ ወላሂ ማንም እዳላምን አደረከኝ አላህይሥጥህ ወድማችን እድሜና ጤናይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 Жыл бұрын
Endalk my brother thank you so much great job wow.
@MeseretMnwyelet
@MeseretMnwyelet Жыл бұрын
በጣም እምትገርም ልጂ ነህ በጣም ትችልበታለህ ምር መራ በርታ
@halimahemam2266
@halimahemam2266 Жыл бұрын
Ewkan Denha metah my brother
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
😂😂😂😂እሀ እሀ እሀ እያልክ እምታወጣጥቸው ነገረ ስ 😂😂❤❤ ቀጥል በት ❤😅
@tsehay-yw5iz
@tsehay-yw5iz Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ
@agerebelay2409
@agerebelay2409 Жыл бұрын
እዳልክ አንተን የወለደች ርናት ትባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samerabb1026
@samerabb1026 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ እንዳልክዬ የኔ ልዬ❤❤❤
Ethiopia | የአፄ ምኒልክ ንግስና  Atse Menilek/Menelik
16:47
Срочно! План США по Украине готов. Мир через силу. Прорвемся! /№897/ Швец
48:35
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 356 М.
ሴትነቴን ተጠቀምኩት ትላለች  በፍቅር ቀርባ ቤት ለማጭበርበር
12:11
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 87 М.
በባሏ እናት የተሰቃየችው ሴት መጨረሻ
39:28
Sile HiwotTV
Рет қаралды 104 М.
የልጅነት ጎደኛዬ ከቃል ጋር ተዋወቁ ቃል አልወደደቻትም
21:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 199 М.
ALWAYS LOVE YOUR MOM! ❤️ #shorts
0:55
LankyBox
Рет қаралды 23 МЛН
Boss әйел | Босс айел | 8 СЕРИЯ
25:47
Седьмой канал - 7 канал Казахстан
Рет қаралды 165 М.
Kuruluş Osman 99. Bölüm @atv
2:15:39
Kuruluş Osman
Рет қаралды 6 МЛН
Oh no😱 EPIC Kissy Missy broke her teeth SITUATION by COOL TOOL
0:39
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.