ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሠሯት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስትያን እናምናለን

  Рет қаралды 77,080

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

11 ай бұрын

በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 182
@user-sy1rt4pe3l
@user-sy1rt4pe3l 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንተን ትምህርት እየሳማው የራሴን ድከም ሰስባው እንባ ይቀድማል የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 11 ай бұрын
God bless you more 🙏🙏🙏🙏
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 11 ай бұрын
እኔም አሜን ይማርን
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 11 ай бұрын
ወድማችን ዲ/ን ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!!
@AbebayeayeSeyum
@AbebayeayeSeyum 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 11 ай бұрын
እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ልቦናን ያድለን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ውድ መምህራችን የትውልዳችን የተዋህዶ እንቁ ፍሬ የህይወት ቃል ያሠማልን የአባቶቻችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የነ ቅዱስ ቄርሎስ አምላክ የሠማነውን ከነፍስ ከስች ያዋህድልን በእውነት❤❤❤❤❤❤
@zee34-zu7bd
@zee34-zu7bd 9 ай бұрын
000😊00
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 ай бұрын
ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያው በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን። ረቡኒ! ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን ለእኛም እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ያድርገን🙏
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 11 ай бұрын
መምህሬ አንኻን በሰላም መጣህ❤ ትምህርቱ ገና ለሰማው ነው
@derejebeyane8081
@derejebeyane8081 11 ай бұрын
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 11 ай бұрын
ሐዋርያትን በልዩ ዓይን እንድናያቸው የሚያደርገን ትምህርት:: መምህር ጸጋውን ያብዛልህ !!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
@bettyhabesha5251
@bettyhabesha5251 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@abeserasara746
@abeserasara746 11 ай бұрын
መቸም በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚገስጽ የሚያስተምር ማግኘት እግዚአብሔር ህዝቡን እንደማይረሳ ማሳያ ነው ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ድንግል ትባርክልህ ! አሜን እኛም የሰማነውን ሰምቶ ለመስራት በልቦናችን ያስድርልን 🙏🙏🙏
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 11 ай бұрын
እኛንም ፍቅርን ያድለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ የሰበካ ❤❤❤❤
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@babyayalew8059
@babyayalew8059 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@astewalesesay
@astewalesesay 11 ай бұрын
አቤቱ የቤተክርስቲያንን ጥፈቶአን አታሳየን ፋቅረን አንድነትን አፀናልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስምዐልና ክቡር መምህርና ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ ❤❤❤❤❤ ፀጋኡ ያብዝሐልኻ ምሩፅ ኣቦና
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን እና ጥበቡን ይስጠን በዚህ ክፉ ዘመን እራስን መሆን መታደል ነው
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 11 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የወገብህን ፍሬ ልዑል እግዚያብሔር እንደ ጥቢቡ ሰለሞን ጥበበኛ ያድርግልህም ቤትህን ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ አሜኑኤል❤❤❤
@user-lw3qz4fd2e
@user-lw3qz4fd2e 11 ай бұрын
አሜን 😮 ልጅ ተወለደለት እያልህ ነው?
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 11 ай бұрын
@@user-lw3qz4fd2e አላልኩም
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በሃል አደረሰን በምልጃዋ ከክፉ ነገር ትጠብቀን መምህራችን ከልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AMINADAB19
@AMINADAB19 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
@nahomtewolde9683
@nahomtewolde9683 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ🙏🙏🙏
@sewasewu
@sewasewu 11 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🥰🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ የቅዱስ ሐዋርያት በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 11 ай бұрын
መምህረተይ ቃለ ሂወት የስመዐለና በእውነት እመብርሃን ትሓልወልና ዕንቂ ሙምህርና ንበረልና ብሓቂ🥰
@almazejigu2461
@almazejigu2461 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የተቀደደልባችን ይጠግንልን በምህረቱ ቤተክርስቲያኖችንንእኛንም ያስብልን አሜን
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z 11 ай бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን ሐዋርያት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@SolomonVA
@SolomonVA 11 ай бұрын
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ሐዋርያት በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን።
@sabelanahom1220
@sabelanahom1220 11 ай бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ!!!
@elsaababa9468
@elsaababa9468 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወቅቱን የዋጀ ድንቅ ትምህርት ስለመገቡን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎ።
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኀኒያለም ሆይ የሚሰማውን ሁሉ በሰላም በፍቅር ቀይርልን አንተ ትችላለህ
@MANDD429
@MANDD429 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-rm9hq
@SaraSara-rm9hq 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅክ እንቁ መምህራችን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 11 ай бұрын
ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔር የሚያስብ ሰባኪ እግዚአብሔር ይባርክህ❤ አንኳን ተገናኘን ❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 11 ай бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀጢያተኛይቱ እኅታችሁን በጸሎት አስቧት ወለተ ህይወት እያላችሁ ፈተና ላይ ናት😢
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የሐዋርያት አባቶችን በረከታቸው ይደርብን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን 🙏🙏🙏✝️
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 11 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፅጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@Abatech2
@Abatech2 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን ይህን ዘመን በቸርነቱ በንፅእት እናቱ ያሻግረን ይማረን ዘንድ የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 11 ай бұрын
እግዜአብሔር አንድ ያድርገንአባት ሆይ ማረን ይቅር በለን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲 ቃለሂይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰
@AMINADAB19
@AMINADAB19 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እኛንም በተማርነው ትምህርት የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን🙏
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 11 ай бұрын
❤በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x 11 ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉
@Haregi849
@Haregi849 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 11 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የሀዋርያትን ፍቅር ያድለን ለሁላችን ❤
@girumadane7515
@girumadane7515 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤ ለእኛም ማስተዋልን ያድልልን 😢
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 11 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️
@destyasthin6535
@destyasthin6535 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 ай бұрын
🙏እግዚአብሓር ይመስገን ሰላም ለመምህራችን!ቃለሂወት ያሰማልን ጤና እድሜ ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከበረከት ከፀጋ አብዝታ እመምህረት አመ ድንግል ወላዲት አምለክ ታድልልን የልጇ ጥበቃ አይለይልን ፍቅርን ያድለን አሜን አሜን!🙏
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 11 ай бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 11 ай бұрын
ምርጥ ወንጌል በልብ የሚፃፍ ትምህርት ነው ያሥተማርከን ቃለሒወት ያሠማልን በእውቀት በፀጋ ይጎበኝልን ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 11 ай бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d 11 ай бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እኛም የተማርንው በልቦናችነን ያሳድረልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫😢🥰🥰❤️
@muluderbia7106
@muluderbia7106 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲብን በዉነቱ እንደ እባብ ብልህ እንደ ርግብ የዋህ ልቦናን ያለን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@millonphoto811
@millonphoto811 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን እንደቸርነቱ ያኑረን እጅግ ድንቅና ልብ የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል ነውብዙ ተማርኩበት መምህር ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 11 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ❤
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 6 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@ethiocouple8405
@ethiocouple8405 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን Welcome መምህራችን ጠፍተው ነበር
@Zeeee2007
@Zeeee2007 11 ай бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ ስንል በምክንያት ነው። ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏 ቃለ-ሕይወት ያሰማልን 👏
@meritube-ww4ve
@meritube-ww4ve 11 ай бұрын
💖💖💖መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን የአባቶቻችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የነ ቅዱስ ቄርሎስ አምላክ የሠማነውን ከነፍስ ከስች ያዋህድልን ❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@mante_1993
@mante_1993 11 ай бұрын
ሐዋ ስራ 4 ፤በሙሉ ይነበብ መምህር ዛሬ በደንብ ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት እንዲህ ንፁህ ወንገል ስሰበክ ደስ ይላል
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቾን
@aregashhabtu-bc5dw
@aregashhabtu-bc5dw 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !!!
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 kaleyoten yasemalen memerachen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔❤
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mekdi8871
@mekdi8871 10 ай бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚያብሔር አምላክ ሰምተን ለመዳን ያብቃን። ፀጋው ያብዛልን።
@user-pw9hj3eq5s
@user-pw9hj3eq5s 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet Yasmalen Memhrachen 🙏❤️
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 11 ай бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏
@getnettsegaye8555
@getnettsegaye8555 11 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልኝ
@diboraasrat831
@diboraasrat831 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ ሰማሁ የልቦናዬ አይን ተከፈተ እድሜ ይስጥህ።
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 11 ай бұрын
ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት:: በደሙ የመሰረታትን ቤቴል አንድነቷን ልንጠብቃት ይገባል:: ፖለቲካና እምነት ተደበላልቆብን እጅጉን ተቸግረናልና እርሱ በቸርነቱ ያስበን:: መምህራችን ወቅቱን ያገናዘበ ትምህርት ነው ያስተማሩን:: ቃለ ይወት ያሰማልን::መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን...barsiisaa keenya bara tajaajila keessanii isiniif haa eebbisu!
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይባርክህ ግሩም ስብከት ነው
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yasamalne mameheri
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 11 ай бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️
@taneasamea8722
@taneasamea8722 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
@bayushtube7706
@bayushtube7706 11 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከትን ያሠማልን 🌿🌿🌿
@hk.237
@hk.237 11 ай бұрын
በጣም የሚገረም ስብከት !ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን!!!!
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z 11 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin ❤😊
@selamsew7
@selamsew7 11 ай бұрын
❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 11 ай бұрын
ከስን ጊዜ በኇላ መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 11 ай бұрын
ከስንት ጊዜ በሁዋላ መጣህ ተመስገን
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 11 ай бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
@yohannesgebremichael9592
@yohannesgebremichael9592 11 ай бұрын
መምህሬ የቀኝ እጅህ መዳፍ ምን ሆነክ ነው የታሸገው ? ለማነኛውም አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏
@Azahel294
@Azahel294 11 ай бұрын
🤔😭😭😭!??
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 10 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 11 ай бұрын
Amen 🙏❤
@bereketfiesseha
@bereketfiesseha 10 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-yl7er6rt8o
@user-yl7er6rt8o 10 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን።
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 63 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН