ዲያቆኑን ከቤተ መቅደስ ያሶጣው የደብተራ መተት

  Рет қаралды 13,079

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Күн бұрын

Пікірлер
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 24 күн бұрын
አይይይ የሰው ልጅ ክፋቱ እስኪ ይሁን 😢😢😢 አጀቴ እርር የሚለው ነገርስ፡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ትውልዱ በእርሶ እዲድን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 25 күн бұрын
አንተ ፀባኦት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ፦ አንተ እርግማናቸውን ወደ በረከት ቀይርልን። ጥንቆላቸውን፣ አስማታቸውን፣ አዚማቸውን ወደ ራሳቸው መልስባቸው፣ "አቤቱ የሚበድሉኝን በድላቸው፤ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው፣ ጥሩርና፡ ጋሻ ያዝ።......(መዝ፡ 34)" አሜን ጌታ ሆይ እንደምታደርግልን እናምናለን። አምነንም እንቀበላለን። አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን።
@Kidyeema16
@Kidyeema16 25 күн бұрын
አቤቱ ፤በቁጣህ አትቅሰፈኝ፡ በመአትህም አትገስፀኝ❤ ።ዛሬ አማኑኤል ነገ በዓለወልድ አምላካችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ክፉዉን ዘመን ያሻግረን❤ የአባቱ ልጅ ቀሲስ ፀጋዉን ያብዛልዎት🎉
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 25 күн бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 25 күн бұрын
አሜን❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 25 күн бұрын
ድዉይ ነኝና አቤቱ ማረኝ አጥንቶቼ ታዉከዋልና ፈዉሰኝ ነብሴም እጅግ ታወከች አንተም አቤቱ እስከመቼ ድረስ ነዉ አቤቱ ተመለስ ነብሴንም አድናት ስለቸርነትህ አድነኝ በሞት የሚያስብህ የለም በሲኦልስ የሚያመሰግንህ ማነዉ በጭንቀቴ ደክሜያለሁ ለሊቱን ሁሉ አልጋዬን አጥባለሁ በዕንባየም መኝታዬን አርሳለሁ ዐይኔ ከቁጡ እንባ የተነሳ ታወከች ከጠላቶቼ የተነሳ አረጀሁ አመፃ የምታደርጉ ሁሉ ከኔ እራቁ እግዚአብሔር የለቅሶዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ልመናየን ሰማ እግዚአብሔር ፀሎቴን ተቀበለ ጠላቶቼም ይፈሩ እጅግም ይጎሳቆሉ ወደ ኋላቸዉ ይመለሱ በፍጥነትም ይፈሩ🤲🤲🤲ልበ አምላክ ዳዊት እረዲኤቱ በረከቱ አይለየን አሜን(3)🙏
@Kidyeema16
@Kidyeema16 25 күн бұрын
@efratayirdaw992 አሜን 😍🙏🙏🙏
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 25 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አቤቱ ይህ ተውልድ በቸርነትህን አስበን 🥲🥲🥲🥲ማን ተርዳ የተውልድ መከራ, ጭንቀት ድርስልን ጌታ ሆይ 🥲🥲. ዛሬም አባቶቻችን ስለ አልሰጣን ስምህን ይመስገን አሜን ❤️
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 17 күн бұрын
አቤቱ አምላኬበምህረት አይንህ ተመልከተን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እኛም ከእሰራታችን ፍታን
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
የኔ የ እህቴ ልጅ በራሱ ፊደል ባስቆጠረው መሪ ጌታ ነው እንደዚህ የሆነው ድምጹ ሲያምር ነበር ትምህርትም ፈጣን ነበር 😥አብረው መከላከያ አስገቡት ከዛም በመከራ አስወጣነው ይሄው ዳዊት ብድግ ሲያረግ አይኑ እንባ ይሞላል ማየት አይችልም
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 25 күн бұрын
ውዷ እህቴ፦ "ዳይት" የሚለው "ዳዊት" በሚለው ይስተካከል። ጌታ እግዚአብሔር አእምሮውን እና ዕድሉን ይመልስለት። ተስፋ ሳይቆርጥ አምላካችንን ክርስቶስን ይማፀን።
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
@manofzmatch4318 እሺ እማዬ 🌺🌺🌺አመሰግናለሁ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 25 күн бұрын
እህቴ የነ መምህር ግርማ ትምህርት ጎብቶሻል አይደል ለወንድምሽ የዛሬውን ቪዲዮ ላኪለት እንዲሰግድ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጠ እየፀለየ እንደሚድን አስረጅው።አይዞሽ በፀሎትም አስቢው
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
@@paolodariogadaleta4421 እሺ አመሰግናለሁ በስልክ ነው የምነግራቸው ባለፈው ሚሞሪ አስጭኘ በሰው አስላክሁ ግን ተቃጠለባቸው ቴብ ገዝቼ ብፍላሽ ድጋሜ እልካለሁ ሰው ሳገኝ ኢንተርኔት ደሞ ወደ እኛ ዝግ ነው የአጎቴም ልጅ ንጹህ ካህን ነበር ይሄው ከ ቤተክርስትያን አባረዉታል ድምጹ ያምር ነበር ስልብ አርጉት አንዱም ክርትት ብሎ ሞተ አሁን ገብቶኛል ሴቶች እየሰሙኝ ንስሐ እየገቡ እየቆረቡ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንዶችም እየተመለሱን ግን ይሄ መከላከያ ገብቶ የነበረው በጣም አስቸግሮኝ ነበር ድርቅ አርጎት ነበር ደሞ እዛም ምንነቱ ያልታወቀ መዳኔት እንወስድ ነበር አለ አረመኔ ጨካኝ ሆኖ ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አልቅሼ ነግሬው በእለተ ቀኑ መስከረም 25 በሰላም ወጣልኝ
@KiyuKiyu-u8n
@KiyuKiyu-u8n 25 күн бұрын
አው ማግኘት ከቻልሽ ደሞ ቴሌግራም ግሩፕ ጊቢና የማህበር ፀሎት ተከታተይ እግዚአብሔር ከእግሩ ጫማ በታች ይጣልላችሁ
@EtsayKiros-b9i
@EtsayKiros-b9i 23 күн бұрын
ክብሪና ምስጋና ለ ልኡል እግዛብሄር ይሁን እድሜና ፀጋ ለኣባታችን ይሁን ኣሜን
@haya3088
@haya3088 24 күн бұрын
ጌታ ሆይ እራራልኝ አምላኬ የድግል ማርያም ልጂ ወለላይቱ ከስራቴ ፍችኝ ሀይልን መጎስን ስጭኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ አባታቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላት ዳቢሎስን ከግራቸው ስር ይጣልልን❤❤❤❤❤
@BerryBerry-w5d
@BerryBerry-w5d 25 күн бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@mogesaman6323
@mogesaman6323 25 күн бұрын
Shame
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 25 күн бұрын
ደብተራ እግዚአብሔር ይርገጥህ ይጣልህ አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 25 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@ZerfeshDereje
@ZerfeshDereje 22 күн бұрын
አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በጣም ከባድን ፈተናው እኑ ይሁነን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 25 күн бұрын
ያባቴ ብሩክ ልጅ ቀሲስ ሐይለመለኮት መለኮት ግርማ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን 🙏🙏🌻
@MsRose-c1o
@MsRose-c1o 25 күн бұрын
አባ በቃ ፀጋውን ያብዛሎት 😢በርሶ ትውልድ እንድናለን ድነናልም
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምሕረት በቸርነት ጠላታችን እሰርልን ቀሲስ ድንግል ማርያም ተጠብቆት
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 25 күн бұрын
እዉይ ዉይ ዉይ እኛሰዋች አቢት መከራችን እዲት ይማርን ምን ለመጠቀም አይዞን ወድሚ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 21 күн бұрын
❤️ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤️ መቼስ ምን ይባላል ሚስኪን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ 🤲🤲🤲
@bsikiros7171
@bsikiros7171 24 күн бұрын
ኣይይይ😢😢😢ቱ ሓጥያትና😢😢😢የዲያቆኑ ዪወንድሜ ታሪክ ነው ፀጋዛኣብ ይባላል በተክሊል ኣገባ ኣሁን 4ሚስት ደርሶዋል ኣይይይ እድላችን ደግሞ የቄስ ልጆች ሁነን ሁላችን ከንቱ😢😢😢
@Mulu-p3d
@Mulu-p3d 24 күн бұрын
በጾሎት❤እንበርታ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አምላኪ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑሩልን 🤲😥
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@DemisLamrote
@DemisLamrote 24 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ይጎብኘን ያልተያዘ የለም እኔም የማዉቀዉ ልጅ ዲያቆን ነበር ከቤተ ክርስቲያን አባሮት ያልሆነ ህይወት እየኖረ ነዉ ዘመኑ ሙሉ መባከን ሆነ ቤተክርስቲያን መግባትም አይፈልግ ለምን አትሄድም ስለዉ ተንስኡ ለጸሎት ስል ኖሬ አሁን ያለሁበትን ሀጢአቴን ሳስበዉ ይጨንቀኛል ይለኛል ንስሀ ግባ እያልኩ እጨቀጭቀዋለሁ ግን እሺ ይላል አይተገብርም እኔም ስደት ወጣሁ ተለያየን ይሄን ወንድሜን ሳየዉ አስለቀሰኝ 😢😢
@amanuel5687
@amanuel5687 25 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ተፈወስክ ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛንም የድረስልን ለአባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል
@abrhamnegash616
@abrhamnegash616 23 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ድህነት እናያለን ሚቃወሙን እኮ ይኤ እንዳይጋለጥባቸው ነው እግዚአብሔር ግን ይፍርዳል ቀናችሁን ጠብቁ እንደቀጠቀጣችሁት ቅጠል ነው ሚቀጠቅጣቹ እግዚአብሔር
@Hiwot-he
@Hiwot-he 21 күн бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን ❤❤ አቤት ስው ልጅ ክፍት😢😢😢 ይቅረ በለን ማረን😢
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 25 күн бұрын
ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን እግዚአብሔር እየሰራ ነው ደብተራው እየተንጫጫ ነው ያሳዝናል የሰው ልጅ ሲድን የማይወደው ጠላት ብቻ ነው ምህረት ይላክልን
@Shewa2219
@Shewa2219 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 25 күн бұрын
ላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለተክለ አብርሀም ይድረስለት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እጋም አውቀን እድንጸልይ እድንሰግድ አስተምራቹናን እና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባት እና ልጂ እዲሁም ሌሎችም
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ 25 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ
@samirabh8469
@samirabh8469 24 күн бұрын
ሰለ ሁሉ ነገረ እግዜብሔረ ይመሰገን አባታች ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ 24 күн бұрын
አባታችን ❤⛪️❤
@TigistTigist-z4k
@TigistTigist-z4k 25 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 25 күн бұрын
"ጌታ ሆይ ክንድህን ከአርያም ላክና ቅድስት ቤ/ክርስቲያንህን ከላይ እስከ ታች ውስጧን አጥራ።" "አጋንንት የሚያስገቡ የሚወደሱበት፣ አጋንንትን የሚያስወጡ ግን የሚነቀፉበት እና ከቤቱ የሚሳደዱበት ክፉ ዘመን...!!! አይይይይይ አለመታደል...!!! ምዕመኑ አምራች ኃይል እንዳይሆን፣ ቤ/ክርስቲያኑን በዕውቀት፣ በገንዘብ እና በኃሳብ እንዳያግዝ፦ 1.) ግማሹ ዕድሜ ዘመኑን በየገዳማቱ ይንከራተታል። 2.) ግማሹ በየፀበል ቦታው። 3.) ሌላው ደግሞ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ በየቤቱ ይማቅቃል። ፀጋው ያላቸውን አባቶች እያሳደዱበት፤ ምዕመኑን ከአጋንንት እስራት ነፃ የሚወጣበትን የመዳን ጊዜውን ያዘገዩበታል።
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 24 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢
@workneshnegesse4222
@workneshnegesse4222 25 күн бұрын
አምላክ ሆይ እኛ የምናውቀው አንተ የምታቀው በፊታችን ከተጋረጠው ነገር ጠብቀን 🙏 አሜን🙏🙏🙏
@Serkalemtube-n8x
@Serkalemtube-n8x 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 24 күн бұрын
Egzahber yemasigen bawunat silamayenagiro sitotawu 😢👏🏻👏🏻👏🏻la abatachin qalehiyot yasmalin tsagachon yabizalin edirmewotin yasirazimln Amen 🤲🏻Amen 🤲🏻Amen 🤲🏻🕊️🕊️🕊️
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 25 күн бұрын
ቸሩ አማኑኤል እንደኛ🙌በደል ሳይሆን🙌እንደቸርነት🙌ብዛት ማረን ይቅርበለን🤲🤲🤲አባታችን ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛሎት❤❤❤
@SewentMeaza-q6g
@SewentMeaza-q6g 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 25 күн бұрын
አቤት ነበሩ ከመበል የጠበቀን መደሀኒአልም። ❤ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን አባትን ልጀ የዘመንችን ሀዋርያ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 25 күн бұрын
አ ቤቱ ጌታ ሆይ ምረትህን ላክልን ማረን ይቅር በለን አባቶቻችን ሀገራችነን ጠብቅልን እኛንም ከስደት በሠላም መልሰን
@SurafelababaSurafelababa
@SurafelababaSurafelababa 6 күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢 የኔ ባለቤቴም ገብረክርስቶስ ነበር የሚያገለግለው ከተጋባን በኋላ ጠላት በዛብን ከቤተክርስትያን ሲመጣ ጋቢውላይ ደም እናገኛለን ቢቻ ከቤተክርስትያን ወጥቷል 😢😢😢 እመብርሀንዬ ትመልስልሽ በሉኝ መንፈሳዊነቱን ወድጄ ያገባሁት ነው አሁንም እግዚአብሔር ወደቤቱ እደሚመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው😢😢 በጸሎታችሁ አስቡኝ
@DestaLemesa-k8u
@DestaLemesa-k8u 25 күн бұрын
እግዚኦ በቸርነትህ ማረን 😢😢😢
@ZelekashGetachew-sv6jb
@ZelekashGetachew-sv6jb 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ መጨረሻው እድሜህን ሁሉ ይባርክህ ሁሉንምን እድታድን እግዚአብሔር ይርዳህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@TigistTigist-z4k
@TigistTigist-z4k 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 😢❤❤❤ፍጣሪ ሆይ ማርምን 😢😢😢😢😢
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 24 күн бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን
@MakbelKebede-171
@MakbelKebede-171 25 күн бұрын
በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 25 күн бұрын
የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በአባታችን ላይ አድሮ የፈወሰን አምላክ ክብሩን ይውሰድ ለአባታችን ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 24 күн бұрын
ኡፍፍ ደብተራ እግዝያብሔር ይገፅጥህ
@yakobbogale7188
@yakobbogale7188 25 күн бұрын
ቀሲስ በስልክ ማግኘት የሚቻልበት መንገድ ቢፈጥሩ በአካል ያለውስ እንደምንም ይመጣል ውጪ ላለው ሰው እድል ቢፈጠር
@tajetaje9957
@tajetaje9957 25 күн бұрын
ቢቻል ጥሩነው❤
@janetmascake6727
@janetmascake6727 24 күн бұрын
ስልካቸው ቴሌ ግራም ላይ አለ ስልካቸውን ግን ብደውይ ብደውይ አያነሱም የሚፈሩት ነገር አለ ብዬ አምናለው ወንም ደግሞ ደብተራዎቹን እየፈሩ ይሆል የሚል ግምት አለኝ
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@GeniTadesse-t2g
@GeniTadesse-t2g 24 күн бұрын
ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን 🙏😭😭የቤተክርስቲያን ነቀርሳዎችን ንቀልልን አባት ሆይ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 25 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 24 күн бұрын
አቤቱማረን😢😢😢😢😢
@selame3757
@selame3757 25 күн бұрын
እኔማ በሰዉ ኣገር አሰቃየኝ ሲፈልግ ወደማይሆን ህይወት ያስገባኛል ተሰቃየዉኾ🥺🥺🥺🥺
@gitidadi2022
@gitidadi2022 24 күн бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አምላክ በምህረትህ ተመልከተን😢🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤ኑሩልን ዘረ ብሩክ ቀሲስ ኃይለመለኮት። ይህም ዳቆን ተፈውሷል ተግቶ በመፀለይ ሌላ አባት እና አጋዥ ይሆናል❤
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 24 күн бұрын
እውነት ነው እኔም ነበርኩ በቦታው
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg 23 күн бұрын
Uffffff yena abate 😢😢😢😢😢enebayene mekotater akateye egzyabehar yemesgen holume alefe wendema egzyabehar ale bereta 😢😢😢
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 25 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልን ስጠኝ መምህሮቻችን ኑሩልን❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን♥♥♥♥
@Feven-ir2uz
@Feven-ir2uz 25 күн бұрын
Wedeza mihid Afelgalew gn Alwkewm
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 25 күн бұрын
አቤቱ እንደቸርነትክ አስበን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 23 күн бұрын
የኔ ንፁህ አባት የተቀመጡት ካህን አለቀሱ እኔም አለቀስኩ
@eyormak
@eyormak 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 25 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zemenunewagute
@zemenunewagute 25 күн бұрын
ኸረ ወይኔ አባ አለቀናልኮ እግዚአብሔር በምህረቱ ካልጎበኘኝ
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 25 күн бұрын
Egziabher yemesgen 🙏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 25 күн бұрын
Abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ♥️
@weghtiweghi9706
@weghtiweghi9706 25 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ኣቦና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 25 күн бұрын
Ohhhh my heart kray❤
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 24 күн бұрын
አስለቀሰኝ
@romi8708
@romi8708 25 күн бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 25 күн бұрын
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎትን ዘመንኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ለዚ እኮነው ታዲያ እሚጫጩት ሚስጥራቸው ስለሚወጣ😂😂
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ😢😢😢😢😢
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 25 күн бұрын
Egzabher tsegawn yabzalwot Yeabatachn Stotachn.
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 25 күн бұрын
Yene enba yfsese,Yene leige.😭😭😭
@TitisStyle
@TitisStyle 25 күн бұрын
Abatchein tagwoin yabzalote 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐💐
@GoofyAhh-e1h
@GoofyAhh-e1h 25 күн бұрын
Edeme tena yadelachu 🙏 🙏
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 25 күн бұрын
Ayyyyyyy😭😭😭😭😭😭😭😭 Enen wedimen weyine Dikunawun eskemasital ufffffff ere enes alichalikum zaliku wey anchi emamaye Anchi emewa Ethiopiaye 💚💛❤😭😭😭🤲🤲🤲🤲 Anchi sinduwa Emebet Kidst betekirstiyan ere lijochish Aliku Ere tewu Eninka tewu enimeles.....😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲 beye social mediaw kirkir bicha memamaru ayibelitm....? Memelesu ayibejenim.....? Ere weyyyyyyew
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 25 күн бұрын
አምላክ፣እሥራኤል፣በቸርነትህ፣፣ክእሥራታችን፣ፍታንን😢😢😢😢😢
@SamrawituSet
@SamrawituSet 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ደስ ይላል የባትዎ ልጅ ተኩልን እሰይ ያልገባቸው ተጎዱ የነቃነቃ 🎉 ግን ማይክራፎል ሁለት አድርጉ በአንድ አትድከሙ ለተፈዋሹ በሌላ ማይክ ይዞ ይለፍልፍ🎉
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 25 күн бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ዲያቆኑን እንዳያገለግል 😢😢😢
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 24 күн бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ የሰውን ልጅ እንዲህ በማድረግ ምን ይጠቀማሉ ልጅን አይሆኑ አምላክ እግዚአብሔር እባክህ መፍትሄ ሰጠን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 21 күн бұрын
እግዜአብሔር ይድረስልን
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ewq432
@Ewq432 25 күн бұрын
አበቱ አንደችርቱክ አሰበና
@Salam-me4oi
@Salam-me4oi 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Samira-it6jh
@Samira-it6jh 8 күн бұрын
በስመአብ 😥😥😥😥😥😥
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MINTESNOTTOLOSA
@MINTESNOTTOLOSA 25 күн бұрын
sele mezmure dawit selot biyastemrun
@fiteleshito5729
@fiteleshito5729 25 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@goiteom
@goiteom 25 күн бұрын
Endecherinetih. Alemawekachinin erdaw Geata Hoy
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 25 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏼🤲🏼🤲🏼⛪⛪⛪
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fevenfebu-hm2lg
@fevenfebu-hm2lg 22 күн бұрын
Seferu yetnew
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll 25 күн бұрын
በዚሁ ሁኔታ እኔ ግራ የገባኝ የሆንኩትን አላወኩትም በ1986 እስከ 1994 ዓ/ም ድረስ በቄስ ትምህርት ቤት ተምሬ በድንገት ተውኩት ያ ሁሉ የተማርኩት አንድም ማስታውሰው የለኝም ከአምሮየ ሞልጭ ብሎ ጠፋኝ እረሳሁት መፍትሄ አስተያየት ያላችሁ ስጡኝ
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 25 күн бұрын
Tseliy siged
@Mulu-p3d
@Mulu-p3d 24 күн бұрын
የኣምሮ መተት ይሆናል ጸልይ ስገድ መቅጦርያ ቀጥቅጥ ይጋለጣል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 23 күн бұрын
ስገድበት ስሙን እየጠራህ በስላሴ ስም ራስህን አጋልጥ አብር አንከርት ይኖራል
@gdfx3728
@gdfx3728 20 күн бұрын
ሰላም ለዚ ቤት የት ነው ከሚያገለግሉት መመህራችን ነገሩኝ የሃገሬ ልጆች
@KALKIDANADANE-ym5yt
@KALKIDANADANE-ym5yt 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ewunetin
@Ewunetin 6 күн бұрын
ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ እነዚሕን አባቶች ነው እንግዲሕ የሚቃወሙዋቸው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የመምሕር ግርማ የአባታችን ፍሬዎች በርቱ እንጂ በጠቅላላ በጠንቁዋይ በመተተኛ በደብተራ ተወሮ ነው ያለው አገሩ በሙሉ በጠንቅዋይ በመተተኞች በደብተራዎች ተወሮ ነው ያለው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 19 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 388 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН