ዲቦራዎች "ባይህ ምናለ || Bayih Minale" Dibora and Dibora New Amharic Live Worship 2024/2017

  Рет қаралды 432,819

Novel Studio official

Novel Studio official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@WONDE-q7u
@WONDE-q7u Ай бұрын
ምን አይነት መረዳት ነዉ የፀሎት ርዕሴን ነዉ ያስቀየረኝ ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ😭😭😭 እምትሰጠኝ ነገር ቀርቶብኝ አንተ ተገኝልኝ🙌🙌 እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይጠብቃችሁም🙌🙌
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs Ай бұрын
😢አሜንንን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 Ай бұрын
@@HelutiBallater-qr1qs 7ikmnn..njjjhiiiib gģŕ\\
@SeniReta
@SeniReta Ай бұрын
እናንተ ሴት ልጆቹ እውነት አምልኮ በዚሁ ከቀጠለ የቤተክርስቲያን ክብር ይመለሳል ከቪዲዮ ቀረፃ እስከ ልብሳቹ ይቺን ከንቱ አለም በዜሮ አባዝታችሁብኛልና በብዙ ተባረኩ ለምልሙ
@Breakthru7
@Breakthru7 Ай бұрын
Awo የቤተክርስቲያን ክብር yimeles
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 Ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ😢 በእምባ ነው ደጋግሜ የሰማሁችሁ።እግዚአብሔር ትውልድ አለው።ተባረኩ።ነህምዬ በእነዚህ ልጆች ላይ የጀመርከው መልካም ስራ ይቀጥል።አልበም እንጠብቃለን ።
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd Ай бұрын
Mazu ❤❤❤❤ተባረኪ በኢየሱስ ስም ማየት ይሁንልን 🙏
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Ай бұрын
አንቺም ብርቱ ሴት ነሽ ማዛዬ 😥❤እውድሻለሁ
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m Ай бұрын
Ewnet 💯💯 alw geta Eyesus ybarrk ❤❤❤
@diboraayenew3503
@diboraayenew3503 Ай бұрын
Yene enat enodshalen tebarekilgn
@ፅዮ
@ፅዮ Ай бұрын
እየሱስዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢
@Adane_Girma
@Adane_Girma 14 сағат бұрын
ምንም አይነት ቃላት ለመግለጽ አይመቹምና ልዩ የእግዚአብሔር ግልጠት ነው በሚለው ልደምድም።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።ባይህ ምን አለ😢😢
@redietcheru
@redietcheru Ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 17፥15 እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።
@boothabootha1881
@boothabootha1881 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@bettybatty2296
@bettybatty2296 Ай бұрын
Amen ❤❤❤
@medicinefortheworld
@medicinefortheworld Ай бұрын
እነዚህ እህቶች ከአጀማመራቸው ጀምሮ የነበራቸው ህብረት፣ በሙዝቃ መሣርያ ሳይታጀቡ ጌታን ለማምለክ የነበራቸው መሰጠት ከፍተኛ ነበር። እግዚአብሔር የመጨረሻው ዘመን የአምልኮ አርበኞች ያደርጋቸዋል።
@BereketHailu-i1r
@BereketHailu-i1r Ай бұрын
amen yadergachew
@AndualemShibruofficial
@AndualemShibruofficial Ай бұрын
መዚሙሩ መልዕክት አለው አለባበሳቸውም መልዕክት አለው አዘማመራቸው መልዕክት አለው መድረክ ላይ አንዳንድ ዘማሪዎች እንዲሁ ቢዘምሩ ምንኛ በተባረክን ❤ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን ። የተረጋጋ ዝማሬ የጌታን ድምፅን ለመስማት እድል ይሰጣል🤲🙏🙏🙏🙏
@womensempowerment71
@womensempowerment71 25 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ ❤
@anbikagalo-de1sh
@anbikagalo-de1sh Ай бұрын
አንድ ዓይነት ከሆነው ከዚህ ትውልድ ጌታ በተለያ መንገድ እየመረችሁ ሲያይ ጌታን ስለእነንተ አመሰግናለሁ ዘወትር በአዲስ ምሪትና መንገድ ይምረችሁ ።
@berukjohny2507
@berukjohny2507 Ай бұрын
አገልግሎ ከመጣል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜያችሁ በ ቤቱ ይለቅ ቀሪው ዘመናችሁ በዚህ ክፉ አለም አይዘረፍ ቋንቋችሁ ሊደበላልቅ የሚወጣ አውሬ የታረደ ይሁን ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 Ай бұрын
አሜን ይሁንላችው
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW Ай бұрын
አሜን 🙏
@BiniAbata
@BiniAbata 15 күн бұрын
እዉነት እነ መዝሙር ሰምቶ የመይባረክ ትዉልድ የለም እግዚአብሔር ሆይ ሁሉም ነገር ቃርቶ ታይልን😥😥🙏እናም እግዚአብሔር ቃሪ ዘመነችሁን ይባርክ
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p Ай бұрын
ምን ያህል ከእግዚአብሔር ጋር ብትውሉ ነው እንዲህ የተባረካችሁት አስቀናችሁኝ ። ጌታ በእናንት መሰጠት ይባርከን ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
@zenabneshmirtu6643
@zenabneshmirtu6643 Ай бұрын
ይህን መረዳት የሰጣቸውሁ ጌታ ይባረክ !!ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ !!
@ayelehuka592
@ayelehuka592 Ай бұрын
ፍላጎቴ ሁሉ ተወስዶ ፊትህን ብቻ ለማየት እፈልጋለሁ። ኢየሱሴ አዳኜ ምኔን ልስጥህ? ሌላው ሁሉ ቀርቶብኝ ባይህ ፣ ቢሰማህ ምን አለ!!! 😭😭😭 ኢየሱሴ አንተ ብቻ ትሻለኛለህ፤ እባክህ እንዳውቅህ እርዳኝ፤ ውዴ እወድሃለሁ ማራናታ ፤ ኢየሱስዬ ቶሎ ና!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👉እናንተ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ፀጋው አሁንም ይጨመርላችሁ🙏
@TsionBalcha
@TsionBalcha 5 күн бұрын
አቤቱ መለክት ውይምን አይነት መንፈስ ነው በእውነት ሌላው ቀርቶብኝ ባይ ምናለ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 Ай бұрын
እናንተ ልጆች እንዴት ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤ እኔ ቃል አጣው በቃ ኢየሱሴን ይበልጥ እንዳፈቅረው ነው ያረጋቹኝ ❤ 🙏ዘመናቹ ይባረክ
@beniyampetros
@beniyampetros Ай бұрын
ሰለሞን የፀለየውን እውቀት ጥበብ መረዳት የሰጣችሁ አምላክ ለዘላለም ይባረክ ዘመናችሁ በዚህ በክርስቶስ ጥበብ ይለቅ በእንባ የሰማሁት መዝሙር ሌላ ምን ልበል ተባረኩ
@minalumitiku2270
@minalumitiku2270 Ай бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ። ተባረኩ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛላችሁ
@Iamblessedman
@Iamblessedman Ай бұрын
ያ ረ ካ ኛ ል ፊትህን ማየት (3#) ያ ረ ካ ኛ ል ድምጽህን መስማት (3#) ክርር አድርጌ አጥብቅ ምለምንህ ደጅህ ቆይቼ ዘወትር ባስቸግርህ ሌላ መሻት ኖሮኝ አይደለም (2#) ናፍቀኸኝ ነው ከማንም ከምንም (2#) እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ /ብሰማህ ምን አለ መች ስጠኝ አልኩህ ከእጅህ ስጦታ አሳየኝ እንጂ ፊትህን ጌታ ፍላጎቴ ተወስዶብኛል ፊትህ ማየት ብቻ ያምረኛል ፍላጎቴ ተወስዶብኛል ድምጽህን ብቻ ያምረኛል እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ብሰማህ ምን አለ ጩኸቴ አይቀንስ አይደካክመኝ ድምጽህን ሳልሰማ እንቅልፍ አይወስደኝ በብልጭልጭ ጊዜ አላጠፋም (2#) እንቁዬ ነህ ለዘለዓለም (2#) እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ብሰማህ ምን አለ ዘምበል እስክትል እስከምታየኝ ስፍራ አልቀረርኩም ከእግርህ በታች ነኝ ስትቆይብኝ ደክሞኝ አልወጣም ብትዘግይ ቀረ አልልም ስትቆይብኝ ደክሞኝ አልወጣም ብትዘገይ አይመጣም አልልም እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ /ከርሜ ሰንብቼ (2#) ብሰማህ ጆሮዬን ከፍቼ (2#) አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ (2#) ናፍቆቱ ያይላል በርትቶ (2#) ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ/ ብሰማህ ምን አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን!!!
@Edu-rutaye-wodaj
@Edu-rutaye-wodaj Ай бұрын
ተበርከ🎉🎉🎉❤❤❤ክ😢😢😢
@misgu03asrat
@misgu03asrat Ай бұрын
ተባርካችሁ ቅሩ በእንባ ነው ያደመጥኳችሁ እንዲህ አይነት መሰጠት ከጌታ ነው ብዙ በእናንተ የምንባረክበት መዝሙር አለን እወዳችሁሀለው❤🎉
@RutEysue
@RutEysue Ай бұрын
እየሱስ.ጌታ.ነዉ.ጅማሪያቹ.እዳማረ.ፍፃሜያቹሁ.ያሳምርላቹሁ.ሰዉ.የማያሰናክል.ነዉ.ከላይ.እስከታች.አለባበሳቹሁ.ፀጋና.ሰላም.ይብዛላቹሁ.እኛን.ሳይሆን.ጌታ.እየሱስ.ይታይብን.ተባረኩ.ተከናወኑ❤❤❤❤❤
@SelamawitAhemdAyni
@SelamawitAhemdAyni Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሁሉም ተወስዶ ፊትህን ብቻ ማየት ነው ርሃቤ ውዴ ተባረኩ ብዙ ውርሱ ብር ክ በሉ
@tesfayealemu9720
@tesfayealemu9720 15 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ፣ በህይወታችሁም ዘመን/እድሜ ሁሉ እርሱን መስማትና ማየት ይሁንላችሁ፣ ጌታም የልባችሁን ጥማት አብዝቶ ይስጣችሁ፣ ወደአሰበላችሁ እርሱ ጌታ ያድርሳችሁ።
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 Ай бұрын
እጅን በአፍ የሚያስጭን ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ የአባቴ ልጆች ፀጋው ይብዛላችሁ የዝማሬ ቅኔ ይፍሰስላችሁ በእውነት ዘመናችሁ እየዘመራችሁ ይለቅ አሜን
@asfawmelese
@asfawmelese 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መዝሙራችሁን በጣም ደጋግሜ በመሰማት በጣም ተባርኬበታለሁ ልዩ መረዳት ነው❤❤❤
@DiboraAbera
@DiboraAbera 25 күн бұрын
Amen yene abate❤
@SamueliAbera
@SamueliAbera Ай бұрын
ሁሉ ነገር ለኔ እንባ በ እንባ ሄነብኝ ብቻ ምንም ለማለት ቃላት ነው ያጠረኚ ከዝም በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ረርቶ በሙሉ አልበም እንደምትሙጡ አልጠራጠርም ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 Ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemasmelash5838
@eyerusalemasmelash5838 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ይህን አይነት መዝሙሩ መስማት ታምራት ነው😢😢ጌታ አብዝቶ ይባረካችሁ❤❤❤
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Ай бұрын
ከአለባበሳችው ጀምሮ ዝማሬ ናፍቆት የእውነት ጌታን መፈለግ የመድረኩ ዉበት እራሳችሁን ሳይሆን እግዚአብሔርን አሳይታችውሃልና ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@fitsawiyan2021
@fitsawiyan2021 17 күн бұрын
እግዝሐብዬር ይባርካቹ በውነት በጣም ደስትላላቹ በዝማሬዎቻቹ ተባርከንበታል❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Ай бұрын
ዲቦራዎች ልዩ ናችሁ፤ እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ይቅደማችሁ፤ በጌታ ሞገስ አገልግሎታችሁ ይደግ።
@ChristsLightCLTV-mc2wu
@ChristsLightCLTV-mc2wu Ай бұрын
ሁሉም ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ ብሰማህ ምን አለ Ameen ጌታ ያሳድጋችሁ
@Sebleyosef-nf6xj
@Sebleyosef-nf6xj 7 күн бұрын
ኸረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የማይሰለች መንፈስ ያለበት ድንቅ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ስለዚህ መንፈስ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BettyMickey-of4js
@BettyMickey-of4js Ай бұрын
ብሰማ ብሰማ አልጠግባ አልኩኝ ምን አይነት መነካት ነው በጌታ ምንም ለማለት ቃላት የለኝም ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመነችሁ ይለምልም😢😢😢😢😢
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 Ай бұрын
ዋው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ልብ የሚያረካ ዝማሬ በኢየሱስ ስም በብዙ ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@bereketsolomon2529
@bereketsolomon2529 Ай бұрын
ተባረኩ ፍጻሚያችሁ ጌታ እየሱስ እራሱ ያሳምርላችሁ በጌታ ፍቅር እንወዳችሁ አለን
@boothabootha1881
@boothabootha1881 Ай бұрын
አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 Ай бұрын
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ የፀጋው ባለቤት ተባረክ እናንተም የተቀበላችሁት ተባረኩ ከፍ በሉ የፀሎት ህይወትን የሚመልስ❤❤❤❤
@alemaduga1350
@alemaduga1350 3 күн бұрын
ዉይ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ምን ብዬ እንደምባርካችሁ ሁሉ ግራ እስኪገባኝ ጥንፍፍ ብሎ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ የናፈቃችሁትን ጌታ በክብሩ ማየት ይሁንላችሁ
@ArsimaNahda
@ArsimaNahda 16 күн бұрын
😍😍😍ፍላጎተ ተወስዶ ብኛል በቡዙ ተባረኩ❤
@AbdelaKedir-k8b
@AbdelaKedir-k8b Ай бұрын
ዋው እሚገርም መዝሙር የእውነት በጣም ነው የወደድኩት የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ወድጄዋለው ዋው
@rahelbeyene5718
@rahelbeyene5718 Ай бұрын
ሠዉነቴን ነው የወረረኝ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ጌታ ልጆች አሉት ኡፍ ምን ብዬ ልፃፋ.............
@Meron-h7z
@Meron-h7z 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእርሱ መታየት ይሁንልኝ ለለው ሁሉ ቀርቶብኝ 😅😅😅😅እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችህ❤❤
@user-1234dani
@user-1234dani Ай бұрын
ተባረኩልኝ❤❤❤ በእውነት ሌላ ምንም መሻት አይኑረን እሱ ብቻ ይሁን በዘመናችን መሻታችን ❤❤ ከአንተ ጋር መቆየት ይሁንልን
@SelamB711
@SelamB711 Ай бұрын
I don't have worlds to see it 🙌🙌God bless you my sisters ❤
@MartinGreen-i3e
@MartinGreen-i3e Ай бұрын
አሜን አሜን ዘመናችሁን ይባርክ የጠብቅ የነበረው እግዚአብሔር ዘመናችንን ይባርክ ጸጋ ላይ ፀጋይ ጨምርላችሁ
@wizmulemeli2219
@wizmulemeli2219 Ай бұрын
Amen Bezi zemen ehenin yasasebachiwu fetar yibarek lela mnm malet alichalkum ehitoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@inthebegining1592
@inthebegining1592 Ай бұрын
አቤት እንዴት እንጠብቀው እንደነበር እንዳየሁት ነው ተወርውሬ የገባሁት
@AlmazAbabu
@AlmazAbabu Ай бұрын
ጌታነ ከእኔ አብልጥብ እንዴት ሰጥቀው እንደነበር
@markosbancha8029
@markosbancha8029 14 күн бұрын
Alibem bekirbu intebikalen tebareku tiwulid alewu geta
@SerkalemBekele-b7p
@SerkalemBekele-b7p Ай бұрын
ኡፍ ጌታ ሆይ ምናለ ባይህ ከዚህ ከንቱ አለም ድካም አባ ባይህ ምናለ በሰማህ ምናለ እንዳርፍ ዲቦራዎች ተባረኩ ኖ ወርድ ዘመናቹ ይባረክ
@AfeworkAfj
@AfeworkAfj Ай бұрын
ዲቦራዎች ለጌታም ለአገልግሎትም ያላችሁን አክብሮት በሁለንተናችሁ የገለጣችሁ፡ ነፍስን ወደ አምላክ በሚመልሰዉ ዝማሪያችሁ እጅግ ዉስጤ ተነክቷል ፡ተባረኩ በማይበርድ ፍቅሩ አምላክ ይያዛችሁ ክበሩልን በርቱልን ፡፡
@diboraayenew3503
@diboraayenew3503 Ай бұрын
Amen
@masreshategene1790
@masreshategene1790 10 күн бұрын
ትልቅ መባረክ መቀባት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ደምጿ በጣም ልብ የሚነካ:ነው!!❤❤ እግዚአብሔር የእኔን ቤተሰብ እግዚአብሔር እሰባቼው
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej Ай бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የእውነት እህ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የምያሳይ ነው ጌታ ይምራቹ ተባርኩ❤❤
@abenezerbizuaihu1477
@abenezerbizuaihu1477 Ай бұрын
ይህው ከትላንት ማታ አንስቼ እያዳመጥኩት አለው በእናንተ በኩል ያገለገለን የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!!🙏🙏 ጌታ እንደነዚህ አይነት ትውልድ ስላለው ስሙ የተባረከ ይሁን!!🙏🙏 ራሱን ያለምስክር አልተወምና!!! አሁንም በጸጋው ያትረፍርፋችሁ ❤❤
@DawitAberaLonseko
@DawitAberaLonseko Ай бұрын
በቀን 5 ግዜ ሰምቼ አውቃለሁ! ዘመናችሁ ይባረክ
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj Күн бұрын
ቅዱስ ሆይ የእኔን ነገር ቧላ አዋየሃለሁ፣ ስለዚህ ድንቅ ትውልድ ባረኩህ ♥ በዘመኔ ስላገኘሁ የክርስቶስ ልብ ያላቸውን ልዑል ሆይ ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግኑሃልና ስምህ ይቀደስ ። ሃሌሉያ
@ምህሩ
@ምህሩ Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆን ምን አይነት መንፈስ ነው 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@khorfakkankhor1087
@khorfakkankhor1087 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😥😥 ተባረኩ ❤ በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤
@TamenechsigaSiga
@TamenechsigaSiga Ай бұрын
በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደስ ሲሉ ዘመናችሁ በ ጌታ ቤት ይለቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruhama2
@Ruhama2 Ай бұрын
የብዙ ነገር ጫጫታ መስማት ከብዶኛል! ያንቴን ድምፅ ብቻ የምሰማው ቦታ ናፈቀኝ😭😭😭😭 ማራናታ ኢየሱስ ሙሹራዬ! ትለያላችሁ ጌታን ❤!
@HagereShekula
@HagereShekula Ай бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ! ይህ መንፈስ ትውልድን ሁሉ ይወረስ አሜን!!
@BereketAbebe-u4d
@BereketAbebe-u4d Ай бұрын
ተባረኩ ሁለታቹም ዲቦ ከዚ በላይ መንፈስ ቅዱስ መረዳቱን ይስጣቹ ምን እንደምል አላውቅም ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለው ተባረኩ
@RedietTilahun-g4v
@RedietTilahun-g4v Ай бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ ከዚህ በላይ እግ/ን መራብ ይሁንልን😭😭🙏🙏
@mengistumencho3410
@mengistumencho3410 Ай бұрын
በእውነት ተባረኩ የዛረይቱ ቤተክርስትያን ከእናንተ ብዙ የምትማረው አለና ተባረኩ። የመዝሙሩ መልዕክት ፣ድምፅ፣እርጋታችሁ፣አለባበሳችሁ ወዘተ......
@tigisttiruneh528
@tigisttiruneh528 Ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ አለመስማት አልቻልኩም ዘመናቹ ይባረክ ፡፡
@diboraalemu8484
@diboraalemu8484 Ай бұрын
What amazing song! God bless you!
@AbiYisak-n8r
@AbiYisak-n8r Ай бұрын
የዝማሬ ሽታችሁ ለኢየሱስ ያማረ ይሁን።ተባረኩ❤!!!!❤!!!❤
@fikirefiseha7357
@fikirefiseha7357 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ። የሰላም ደስታ Vibe አላችሁ። ፀጋው ይብዛችሁ።❤
@zewduworku-ne3ej
@zewduworku-ne3ej Ай бұрын
ሠማይ የሚያስገባ ዝማሬ ተባረኩ!!ትውልድ እናንተ በተነካቹበት መነካት ይነካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmenGrace-w2q
@AmenGrace-w2q Ай бұрын
Bezimareyachu yelemenachut esun yemayet yenefsachu chuhat bergit akal yilbesilachu 👋👋👋thank you for the song that carries spirit of life
@AmanuWoldeyesus
@AmanuWoldeyesus Ай бұрын
Zemanechu Yiberek Betam New Miwodachu Anidagnoch1#👸👸👸👸❤❤❤❤❤
@LavaLava-j1x
@LavaLava-j1x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ዘመነሽ በጌታ የተባረከ ይሁን😘😭😭😭😭😭
@nefsugelebo4759
@nefsugelebo4759 Ай бұрын
Tileyalachu getan Fetari ahunim le tiwulid bereket yargachu bebizu tsega yibarkachj,diborawoche❤❤
@123NJ
@123NJ 19 күн бұрын
እግርህ ስር ቆይቼ ቆይቼ ብሰማህ ጀሮዬን ከፍቼ አያረጅ አይደበዝዝ ከቶ ❤❤ብሰማው የማጠግበው ዝማሬ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሀ
@Tigist-o5l
@Tigist-o5l Ай бұрын
አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ ጸጋ ባይ ጤፍ ይጨምርላችሁ አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🎸🎸🎸🎸
@RuthKibreab
@RuthKibreab Ай бұрын
የሚገርም መንፈስ ነው የወረረኝ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ ❤❤❤
@ነኝየሄሉናፋቂ
@ነኝየሄሉናፋቂ Ай бұрын
ባይ ምናለ የእዉነት ሁላችንም ፀሎት ነዉ 🤲🥺ተባረኩ በብዙ አትገደቡ የዚ የዓለም ነገር አይገድባችሁ ጥሳችሁ ሂዱ 🥰
@asterghirmay2513
@asterghirmay2513 Ай бұрын
I'm in love with this mezmur ❤
@godisgoodgod5095
@godisgoodgod5095 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የሰፈሬ ልጆች ነብስም አልቀረልኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@matuselatesema6713
@matuselatesema6713 Ай бұрын
Wow, ተድለሽ እነዚህ ልጆች ሰፈርሽ ስለሉ፣ እኔ የት አጊንቼ አድነቆቴን ልግለጽላቸው እያልኩ
@NetsanetYibgeta
@NetsanetYibgeta 23 күн бұрын
እባክህን ጌታሆይ አንተን ብቻ ልስማ ዘመኔ እንደዚህ ይሁንልኝ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Ай бұрын
አባቴ ቢደክመኝ እራሱ የምፈልገው አንተን ብቻ ነው😢😢😢😢
@lindaziad3252
@lindaziad3252 Ай бұрын
Amen Hallelujah. All Glory To God. May The Prince Of Peace Continue To Bless You With The Richness Of Grace.
@ኢየሱስ-አባቴ
@ኢየሱስ-አባቴ Ай бұрын
ሌላው ቀርቶብኝ ባይህ ምናለ 😢😢😢😢😢😢አባ😭😭😭😭📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏
@BettyMelese-p2n
@BettyMelese-p2n Ай бұрын
አሜን ተባረኩልን እግዚአብሔር አምላክ ወደዚህ አይነት የአምልኮ ስርዓት ይመልሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AntegobezA
@AntegobezA Ай бұрын
God's Presence ❤️🙏✊🥰 የአምላኬን መገኘት... የሚተካው ምንም ማንም የለም 😭....የአባቴ ልጆች በዘመናችሁ ሁሉ ጌታን እንደቃሉ እያገለገላችሁ መኖር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ,እፀልያለሁም በጌታ ኢየሱስ ስም! My Father's Daughters God Bless You❤️🙏✊ Because I am Blessed By This Song, እወዳችኋለሁ...
@wubayehutsegaye5358
@wubayehutsegaye5358 Ай бұрын
ጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ በመንፈስ ወደ ሰማይ የሚወስድ ዝማሬ ነው፡፡
@SantaDereje
@SantaDereje Ай бұрын
Esey geta yebarek. Fitun mayet tegab new. Yehe meshat kerestosen wede mawek yastegana. Abatochachen yetesewulet wengel yehe new. Wengel sele leju sele kerestos aydel esey betewelede wengel alkelelem. Egnam gar derso aykelem yemeshatachen balebet esu erasu wede rasu yastegan 😭😭😭 kesetotaw yelek fitun memelket telek mebark new esun wedemawek fetsum mulat yadersenalena. Bless you...
@ProphetSamuelAbraham
@ProphetSamuelAbraham Ай бұрын
አሜን ፀጋ ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉
@meserettadese6205
@meserettadese6205 Ай бұрын
ለዚህ ዝማሬ ቃላት አጣዉለት ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@RutaGebru
@RutaGebru Ай бұрын
እእእእእእእልልልልልልል ጌታየ እንደዚ ስከብር ከማየት ምን የማስደስት ነገር አሎ ❤❤
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Ай бұрын
አሜንንን የሚናፈቅ ሁሌሌሌሌ"ኢየሱስስስስስስ እባክህ ልይህ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@abiyotmarkos8188
@abiyotmarkos8188 Ай бұрын
በጣም ነዉ ልብ የሚያረካው ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe Ай бұрын
አሜን አሜን ንንንንንንአሜን ንንንንንንንንንን ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉
@allstartube22
@allstartube22 Ай бұрын
Amen,powerful message. God bless you more and give you more grace ❤❤❤❤
@SofiyaSharaw
@SofiyaSharaw Ай бұрын
እስከ መንግስቱ መምጨ ድረስ እንድሁ እየዘመረቹ የምትጎዙበት አቅም ፀጋ ይብዘለቹ ክረስቶስ በናቴ ተይቶበተል በልበቹ ናግሶዋል ሁሌም ይገስበቹ እናቴም ሁሌም እንድሁ አንግሱት
@DagiDagi-b5y
@DagiDagi-b5y Ай бұрын
Amen Amen minim kiretobign Anten bayihe Dasta mulu yihonilignal my sisther taberk zamansh yibark tsegawune yabizelsh❤❤❤❤
@TeLa-u8l
@TeLa-u8l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውንም ያብዛላችሁ ይልቁን ይገለጥላችሀ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Ай бұрын
አሜንንን ኢየሱስን መከተል የዘላለም ሕይወት ነው እንኳን የኢየሱስ ልጆች ሆነን ወገኖች ተባረኩ ይህ መዝሙር የፀሎት ድንቅ ዝማሬ ነው ዘማነችሁን እግዚአብሔር ይባረክቸወ🙌🙌🙌🙇🙇😭😭😭😭❤❤❤
@Natisha-bg3ei
@Natisha-bg3ei Ай бұрын
እህቶቼ በዝማሬው ተባርክያለዉ እግዚአብሔር አምላክ ብርክትትትት ያደርጋችሁ እግሩ ስር ቆይተን መስማት ማየት ይሁንልን ለላው ቀርቶብን
@NahomMedhaine
@NahomMedhaine Ай бұрын
Amen praise the Lord Jesus Christ 🙏🙏🙌🙌 what a beautiful worship from our beloved sisters❤❤
@MelkamuAsefa-x1x
@MelkamuAsefa-x1x Ай бұрын
እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ❤❤❤❤❤
@MihiretGizachew
@MihiretGizachew Ай бұрын
Tebarekuligni yene widochi geta kezi bebelt yibarikachiw❤❤
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 194 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 9 МЛН
ህሊና ድራማ ሙሉ  - Helina movie 1
2:44:11
Salkan Tube
Рет қаралды 425 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,2 МЛН
በእንባ የታጀበ መዝሙር  || SINGER HANA  NEW WORSHIP ON AE TV CHANNEL#singer
18:47
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 745 М.
ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
17:09
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 168 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 194 МЛН