ዶ/ር አብይን ታምናቸዋለህ? ከፍልስፍናዉ ተመራማሪ ዮናስ ዘዉዴ ጋር በቡና ሰዓት እንግዳ ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 98,678

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 4 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ እንግዳ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ባላለቀ ብየ ተመኘሁ ድጋሜ ጋብዙልን እንድህ አይነት ምሁር ያስፈልገናል በደንብ አድርጎ ነው ያስተካከለን ተባረክ
@wome8375
@wome8375 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏 ዮንዬ መፅሀፍ ቅዱስ አስተዋይ ይቀዳዋል ይላል ብዙ ካንተ ቀድቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ቃል ፍቅር ሁሉን ያምናል ይላል
@hanalove2898
@hanalove2898 4 жыл бұрын
ትክክል በጣም አስተዋይ እርጋታ ያለው ልጅ ነው
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
ዬኒዬ የኛ ውድ ስወድህ እኮ ጥበብና እውቀትን ይጨምርልህ አቢቹን እጅግ አርጌ እንደምሳሳለት ንገርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
ዮኒ ለኛ ስላካፈልከን እውቀት እናመሰግናለን ላንተ ደግሞ ባለህ ላይ ልዑል እግዚኣብሄር ይጨምርልህ።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ። ዶ/ር አብይ አንተንና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አማካሪው በመሆናችሁ ሁሌም ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሚገርም ዕውቀት እንዳላችሁ አውቅ ነበር ዕንቁው መሪያችንን ከፈጣሪ ጋር ጠብቁልን።
@tigabfeleke3756
@tigabfeleke3756 4 жыл бұрын
ዋው ጌታ ጥበቡን ያብዛልእ ወንድሜ ተባረክ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ መልካም አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር የባረከው አይምሮ ሲያወራ ደስ ሲል
@ቤተአምሓራራያ
@ቤተአምሓራራያ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቃላትና ተግባር መገናኘት አለባቸው ለመታመን በጣም አሥተዋይ ነህ በጣም
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ዶክተር አብይና ኤሄ ልጅ በጣም ነው የምወዳቸው
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
እውነት ይህ ስው ብዙ መስራት የሚችል ነው በርታ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Yoni God bless & protect you . Very smart 👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
ገራሚ ስው ነህ 👍👍 እኔም ዶ/ክ አብይን አምነዋለው😊❤️
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 3 жыл бұрын
Yonas, is so Graceful!!! He has beautiful and rich mind, I always hear his speech any time and mazed by his brightness & ability to explain. may God richly bless him!!! I always pray to God gives us many young generation like him to our land Ethiopia!!!
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 3 жыл бұрын
በጣም የተወድክ የምንኮራበህ የኢትዮጵያ በረከት ነህ💚💛❤️🙏
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ የዚ ልጅ እውቀት ተዝቆ አያልቅም በጣም እናመሰግናለን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
ይህ የፍልፍስና ልጅ ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም ነው የምወደው
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም አከብርሀለሁ የወጣት አዋቂ አንተንም ዶ/ር አብይን በመጀመሪያው ንግግራችሁ ወደድኳችሁ ኢትዮጲያ ተስፋአላት በወጣቶቿ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@astukitchen4347
@astukitchen4347 4 жыл бұрын
እንዴት ላድንቅህ??? የእግዚአብሔር ጥበብ ሞልቶብሀል::
@azebidris897
@azebidris897 4 жыл бұрын
What a great young man!! Young generation will change the world!! Keep doing what you believe in!! It makes my ❤️warm!!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
I like your speech.it’s True 👍🏾🙏🏿
@cirstinmamo1891
@cirstinmamo1891 4 жыл бұрын
ዩኒ ኑርልን እንወድሀለን። ወጣቱ ይስማክ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
የዚህ ሰው እውቀት ተይዝቆ አያልቅም እናመሰግናለን 👍
@yosefabel5722
@yosefabel5722 4 жыл бұрын
በርታ ወጣት ነህ እዉቀቱም አለህ ብዙ እጠብቃለን
@የኔአለምፀጋዬ
@የኔአለምፀጋዬ 4 жыл бұрын
በቃ እደዚህ ፍቅር የሆነ ሰዉ አቅርቡ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያ ሴፍሻን አቅርብልን ሰል ነበር እናመሰግናለን
@taibageta4040
@taibageta4040 4 жыл бұрын
ዋው፡ዮ፡እንዳንተ፡እውነተኛ፡ልቦና፡ይስጠን
@umizakir3715
@umizakir3715 4 жыл бұрын
Zerk yibarek uffffff adebete rietu bisemak bisemak yemayiselechi adebet❤❤❤❤❤🙏
@hanalove2898
@hanalove2898 4 жыл бұрын
የኒ ጀግና በርታልን
@ሀገሬኢትዮጵያዬ
@ሀገሬኢትዮጵያዬ 4 жыл бұрын
I'm happy dr.abiye have you as his adviser two young and bright men👏👏👏👏👏👏👏👏
@rahmamth8034
@rahmamth8034 4 жыл бұрын
ዎንድማችን. ዮን. ይጨምርልህ. እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህክን ይበርክ. ።
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
ልዪ ሰው ቱ እናትህ ወልደሀለች ንግግሩ ሲጣፈጥ ከእውቀት ጋር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ንግግሩ አፍ ያስከፈታል አቤት እውቀት ከአይምሮህ የሚፈልቅ ወርቅ ንግግር ደስ ሲል
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ
@mezemersha4247
@mezemersha4247 4 жыл бұрын
ወጣቱ መሪ በወጣት ያምናል በምርጥ ሰዎች ትከቦ ይሳሳታል ብዬ አላምንም ።ከሙሃዘ ጥበባት ዳነኤል ክብረት ጅምሮ እስከዚ ልጅ ጭምር የምርጥ ወጣቶች ስብስብ ነው።
@soliettesanchez4159
@soliettesanchez4159 4 жыл бұрын
AWSOME MAY GOD BLESS YOU AND KEEP YOU!!!
@tesfayegebremichael4619
@tesfayegebremichael4619 4 жыл бұрын
Yoni genius person..may God bless you abundantly.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Enameseginalen Tena Ena edime yitewut 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@etagegnreta69
@etagegnreta69 3 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ እለኝ ጠቅላዩን አምናቸው ነበር እሁን ጠረጠርኩ ምክንያቱም የድሀው ገበሬ እና የህጻናት እልቂት እንደ መሪ እንዴት ነው ግድ ያላላቸው ያቀዱትን ስልሚከውኑ ነው ያመንክዋቸው ብለሀል ይህም ከእቅዳቸው አንዱ ነው ማልትህ ነው?
@desalegnfersha5386
@desalegnfersha5386 4 жыл бұрын
መታመን የሚጀምረው የማይታመኑ ሰዎችን በማመን ነው
@akeliluasekedommoges9682
@akeliluasekedommoges9682 4 жыл бұрын
ይገርማል የዉስጥጤን ጥየቄ ነው ያነሳችው ።አለማመን የተጠናወታቸው ሠዎች በኢትዮጵያ በዙ ለምን ?ግሩም ቆይታ
@Werebiya9334
@Werebiya9334 4 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው እምነት የብዙ የስነምግባር የስነ ልቦና ውስብስብ ሀሳቦች ውጤት ናትና ህይወት ምንም ጊዜ ቢሆን ለሁሉም ጉዳዮች ቀጥታ መልስ አትሰጠንም:: እንግዳሽ አማኝም ታማኝም ከሞራላዊ አካሄድ አንፃር ሃላፊነት አለባቸው ማለቱ ትልቅ መሰረታዊ ሀሳብ ነው:: በተጨማሪ ደግሞ እኔ ሁለት ነገሮችን ላክል:: አንደኛውና ዋናው የራሴን ግሳንግስ እኔው መወጣት ሲኖርብኝ ለሌሎች አሳልፌ በመስጠት መፈታተን አግባቢነት የለውም:: አለፍ ብሎም ሰዎችን ለመፈተን መሰናክል የሚያዘጋጁ እንዳሉ ይሰማል:: አምነን ሀላፊነትን ስንሰጥም ተቀባዮቹ እንደ ሀላፊነቱ ክብደት መመዘን አለባቸው:: ይህ ሁሉ ጥንቃቄ ተወስዶ ግን የሚካዱ እምነቶችም አሉ የተሳኩ ጉዳዮችም አሉ:: ሁለተኛው ማንሳት የፈልግሁት: አንዳንድ ጊዜ በአማኝና በታማኝ መሀከል ያሉትን ግንኙነቶች ማጠናከር ያለባቸው ወይም ማሳነስ ያለባቸው የሶስተኛ ወገን ወሬዎች መሆን የለባቸውም:: የምናምናቸውን የቅርብ ጉዋደኞቻችንንም በትዳራችን ውስጥ መስንቀር የለብንም::
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 жыл бұрын
Wow Ethiopian tabarkenal ant na Doctorr Abeye Agelgaye younatin yesten egzaber tabark✝️🙏🙏🙏
@marsilas2514
@marsilas2514 3 жыл бұрын
I'm in love with Yoni😩🥺🧡🧡
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
ስወደዉ
@sofiaseid3245
@sofiaseid3245 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውየና ጠቅላያችን ይመሳሰሉብኛ።
@aberashdebela3482
@aberashdebela3482 4 жыл бұрын
የቡና እቃዎችሽህ በጣም ያምራል
@tolesadiriba9151
@tolesadiriba9151 3 жыл бұрын
May God bless you
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 3 жыл бұрын
ሀገሬ አሉኝ ከምትላቸው እንቁ አንዱበመሆንህ እኮራብሀለሁ ጤናሁንልኝ
@kidus14
@kidus14 4 жыл бұрын
Very interesting.
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 3 жыл бұрын
According to the ancient Greeks, philosopher was the lovers of wisdom. So, Dr. Yenas, like anybody citizen i wish you sincerely and wisely try to serve the prim minister and your beloved country.
@ሸጋነኝየሀረሯ
@ሸጋነኝየሀረሯ 3 жыл бұрын
አረ ቡናውን ይጠጣበት አጣደፍሺው ሲስቱ የኔ መልካም ዮኒዬ
@Tube-sg9vf
@Tube-sg9vf 4 жыл бұрын
Awu Dr abiy betam tamage nw Allah edimana Tena ystaw
@meseretdemissie8229
@meseretdemissie8229 4 жыл бұрын
Yoniye ye egziabher sew betenesh gizem bihone memhere selenberk ena selawekuh destegna negne tebarek.
@salamawetsalamawet3874
@salamawetsalamawet3874 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mdahmad9252
@mdahmad9252 3 жыл бұрын
ያዘው ኢንግደሽ ወዲጄዋለሁ ለሚን ከልሽኝ ሰው ስለሆና ኢንደሱ ያሉ ያብዘልን
@rahmamth8034
@rahmamth8034 4 жыл бұрын
እነዘ ዶመዎች. እንዴ. ሑጨሉ. እንዱይቀጥፍህ ጌተ. ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@Learning_20249
@Learning_20249 3 жыл бұрын
"ዓለማች ን የ ተ ጎ ዳ ችው በ ማ ያ ው ቁ ሰዎች ሳ ይ ሆ ን እያወቁ ዝም ባሉ ሰዎች ነው "አልገባኝም!!"አመሰግናለሁ!
@danieltessema6680
@danieltessema6680 3 жыл бұрын
WE LOVE YOU YONAS!!!
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 жыл бұрын
ዋዉ በትክክል
@BirukSeifu-i4b
@BirukSeifu-i4b 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sisay1996
@sisay1996 4 жыл бұрын
ጥሩ እውቀት እያለህ ለምን ካድሬ መሆንን መረጥህ? አብይ በቃላት ኢትዮጵያዊ በተግባር ግን ኢትዮጵያን የምታክል ኦሮሚያን እየፈጠረ ያለ አጋንንት ነው! የተናገረውን ነው አብይ የሚያደርገው? አስረን አንመረምርም ያለው ማን ነበር? የመጨረሻ ማፈሪያ ነው ወንድሜ ምናለ ወንድሜ ልጅ ነህ ሰርተህ ብትበላ? ይህን የመሰለ አንደበትና እውቀት ለሆድ ማደሩ እጅግ ያሳዝናል!! 😭😭😭😭
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 жыл бұрын
በቃ ነገ እሰማለሁ ጨርሼ እቅልፌ መጣ
@rahmamth8034
@rahmamth8034 4 жыл бұрын
Kkk
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
ABEHEYENE ADERA KELEBE BEWENETE NEWE YADENEKEWE EWENETE NEWE DOKETERE ABEYE AHAMEDE KALENE BETEGEBARE YEMEFESEME GEGENA ETEYOPAWE MERETE ETEUOPA YEWELEDEHEWE NEWE 4 NETEBE ABEHEYE SHE AMETE 1OOO NEGESE KEBERE LONEGE LOVE 💘 ❤ ♥ ET E UOPA LONGE LOVE 💘 ❤ ♥ ERTERA LOVE 💘 ❤ ♥ 💖 💙 💕 💘 ❤ ♥ 💖 💙 💕 💘 ❤ ♥ 💖 💙 💕
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow wow that is true
@tast684
@tast684 4 жыл бұрын
አንተ ፕሮፌሰር በተባልክበት ስም እነ በቀለ ገርባ ፥ ህዝቄል ፥ መራራ ጉዲናም ይጠሩበታል ይገርማል ። የሰው ልጅ ፊደል ቆጠረ ሲባል እንደዚህ አስተሳስብ ይሰፍል ነገሮችን የሚያይበት አንግል ይለያል።እናንተ ሽማግሌዎች እስኪ ከዚህ ትውልድ ተማሩ ።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
የሚገርመው ዓቢቹን አለማመን ነበር 100% ይታመናል
@313_Secret
@313_Secret 4 жыл бұрын
ኣቢይ ከማመን ማበድ ይሻላል
@ቤተአምሓራራያ
@ቤተአምሓራራያ 3 жыл бұрын
አብይ ነፍሠ በላከሀዲ ነው እሡን ከማምን ብሞት እመርጣለሁ
@ቤተአምሓራራያ
@ቤተአምሓራራያ 3 жыл бұрын
በቅኔ ማውራታችሁን ሣላደንቅ አላልፍም
@melattegegn6832
@melattegegn6832 4 жыл бұрын
ዮኒየ ምርጥ ሠዉ
@yosiefabraha6399
@yosiefabraha6399 4 жыл бұрын
Discussion or thoughts are different from reality
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
yep,
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 4 жыл бұрын
ለምን ቤተክርስቲያን ወይም መስኬድ ሄደክ አታስተምርም
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
ሁለቱም ብዙ ሚያወሩ ትንሽ በልባቸው እውነት የሌለ ራሳቸውን በልብስና ባማሩ ቃላት የተሸፈኑ ተኩላ ናቸው
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 3 жыл бұрын
የአብይን ተጠማቂ አብይን ታምነዋለህ ወይ ? የጅል ጥያቄ
@rwithk4735
@rwithk4735 4 жыл бұрын
Ewnet yihe lij nigigiru tesemto ayitegebim
@danielyetayew
@danielyetayew 4 жыл бұрын
ebs for 23 minutes video almost ten advertising is shame
@teofjh7107
@teofjh7107 4 жыл бұрын
Many of Ethiopians people are know it's under in truest?
@AbCd-ko5el
@AbCd-ko5el 4 жыл бұрын
እንደ አፍህ ጠቅላዩ ታማኝ ከሆኑ መልካም። እንደኔ ግን በአፍ ሰባኪ በተግባር ባራቂ ይመስሉኛል ጊዜ መልስ አለው። ከ10 አንደበተ ርቱዕ አንድ የምግባር ብርቱዕ።
@ttdaric8341
@ttdaric8341 3 жыл бұрын
እምነት መለኮታዊ እና ሠይጣናዊ ነው በስነ አእምሮ የሚወሠን የእስትንፋስ ሂደታዊ ጉዞ ነው እስትንፋስ ስታቆም እምነት መታመን መካካድ ውሸት የለም በል በኔ ፍልስፍና መሠል ሀቅ ተመራ
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
anten yeweledech enat tebareeeeek, denek leje neh keraseh alfo ye Ethiopia kurat neh fetari edmena tenawen yisteh!!!
@shitugeda1134
@shitugeda1134 3 жыл бұрын
ልጅዬ ተባረክ
@ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ
@ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ 3 жыл бұрын
ይገርማል ኢነዚህ ኣማካሪ ኣቢይ ለዚህ ነው ሀገር ጦርነት በጠሩነት የሆነች ወጣት ኣማካሪ ይገርማል
@wolfkrew8005
@wolfkrew8005 4 жыл бұрын
ኢብኤስ ቻይና ሆናችሁ እንዴ? ለዚህ ነው መሐተብ ያልፈቀዳችሁት ? ምክንያቱም ኢትዮጵያ ጀበና እና ሲኒ አላት አኮ
@modinali3987
@modinali3987 3 жыл бұрын
Kefilsifinaw går amarignawunim bitimar melkam neber
@michaellemma4143
@michaellemma4143 4 жыл бұрын
Tkikili
@kafesamy
@kafesamy 4 жыл бұрын
Yoni merx sew
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 4 жыл бұрын
lek enda Abichu andabatu swu yertale. yoni melkame sebina yaleh mert ethiopiwe nahe berta
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 4 жыл бұрын
Endew sewiyew SENT AMAKARE alew?
@meskeremamanuali4669
@meskeremamanuali4669 4 жыл бұрын
Wuy siwedih
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 3 жыл бұрын
ፍልስፍና የሰፈር ወሬ ነው እንዴ????
@Tadseb
@Tadseb 4 жыл бұрын
Gobez buna akedadish and egishi liyagnawn degifio dessyilal Alu andandochiu be and egachew akedadachew emayamir
@bab5732
@bab5732 4 жыл бұрын
amesginalew temirebetalew
@kirubeltesfaye5330
@kirubeltesfaye5330 4 жыл бұрын
Yetenageruten sefetemu yete ayekachewe ena newe hulesheme ashkanache nachu weshetamoche ewekete eyaleke mewashete gin tegebi newe yasazenale
@qimemtube165
@qimemtube165 4 жыл бұрын
Subscribe ብለው የ channeሌ ቤትሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 😍
@Ewneta-p1p
@Ewneta-p1p 3 жыл бұрын
ℬ𝓁𝑒𝓈𝓈 𝓊
@chalewdesta3541
@chalewdesta3541 Жыл бұрын
besbasa
@michaelberhane3074
@michaelberhane3074 2 жыл бұрын
ለካስ፡ ኣንተም፡ ልክ፡ እንደ፡ ዳንኤል፡ ክብረት ? የንጉሱ፡ ኣማካሪ፡ ነህ ? ማመን ፡ ኣቃተኝ
@tesfujebdu2228
@tesfujebdu2228 3 жыл бұрын
Yoniiiii mirt sew wodehalew
@thisisfootball185
@thisisfootball185 4 жыл бұрын
Anbabi kehonk Subscribe argugn
@mariyabatalije1212
@mariyabatalije1212 4 жыл бұрын
Fatari zamnkene yebarklye wandma
@fevenmangistu193
@fevenmangistu193 4 жыл бұрын
Batam gobaz naw seyaberara .nigigiru ya Sasaminal
@thisisfootball185
@thisisfootball185 4 жыл бұрын
በቅርቡ አዲስ አልበም ላወጣ ነው subscribe አርጉኝ
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
LESANE WEREGE DAYEMEDE ALEMAZE NEWE ANEDEBETEKE ATWO YEWENASE ZEWEDE ETEUOPA GEGENA YETEMARE BETAME YEBEZA GEGENAWEHE LEJOHE ALATE EGEZEYABERE BEDEME BETENA KEBERETE YABEZALEKE ZEREKE YEBEZA WAW BETAME DESE YEMELE ANEDEBETE LESANE DAYEMEDE
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ethiopia 🔴 የቤት ሰራተኛ ያጎላል
10:38
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 1,7 М.
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 215 М.
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE#8
55:42
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 142
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54