ዶ/ር ዐብይ የማይረሱት ቀን‼️ እጅግ አደገኛው ሴራ ሲገለጥ‼️ ሰኔ 16‼️

  Рет қаралды 6,881

Hasab Meda

Hasab Meda

11 күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
ዶ/ር ዐብይ የማይረሱት ቀን‼️ እጅግ አደገኛው ሴራ ሲገለጥ‼️ ሰኔ 16‼️

Пікірлер: 81
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 9 күн бұрын
ከጨካኞች እጅ አስመልጦ ዛሬን ያደረሰህ እግዚአብሔር እስከ ሽምግልና ይሸከምሃል አብቹ ቅኑ🎉🎉
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 9 күн бұрын
Amen amen amen!!!!!!
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 9 күн бұрын
ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ❤ ለውድ ሀገሩ ቃል የገባውን በተግባር የሚያሳይ ታታሪ እና ትሁት መሪ አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው እናመስግነዋለን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ከአብቹ ጎን ነኝ ።❤❤❤❤❤❤
@user-pz7pt3yl4g
@user-pz7pt3yl4g 9 күн бұрын
ይች ቀን እውነትም የማትረሳ ቀን ናት። ይሄን እንቁ ይህንን ሰው አሳጥቶን ነበር።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
እኛ አሁን ለኢትዮጵያችን የሚጠቅምና እጅግ የሚያስፈልጋትን መሪ መርጠናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mominanegash987
@mominanegash987 9 күн бұрын
Bemigeba !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
አብችዬን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏🙏🙏
@tsion3656
@tsion3656 9 күн бұрын
ጠባቂው አይተኛም አያንቀላፋም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
ዮሀንስዬ የአገር ፍቅር የገባህ ጀግና ወንድማችን የባንዳ መድሀኒት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kd8to7de1z
@user-kd8to7de1z 9 күн бұрын
ዶ/ር አብይን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ይመስገን
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 9 күн бұрын
አብቹ አባመላ አሁንም ጥበብን ሞገሱን ይጨምረልህ አንተትችላለህ ክብረልኝ🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AdamuTadese
@AdamuTadese 9 күн бұрын
ጀግናው ጠ ሚ አብይ የኪዳን ሰው ነው ምን ማለት ነው ሁሉን የሚገዛ የሚቆጣጠር አሰግዚአብሔር አብሮት ያለ አብሮት የሚገባ የሚወጣ ስለዚህ አውንም የሚያሴሩ ተስፋ ይቁረጡ
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 6 күн бұрын
​@@Samitrghhውሸታም፣ቀባጣሪ፣ምቀኛ:ተከፋይ፣የሰይጣንና:የባንዳ:አገልጋይ:ነህ :በዚህ:ውሸትህ:ማንም:አያምንህም፣ነገ:በፈጣሪም:ፊት:ትጠየቅበታለህ፣በሕዝብም:አንሰህ:ትንሽ:ትሆናለህ።ሰው:ዋሽቶ:ያስታርቃል:እንጂ:አያጣላም:እንዴት:ውሸት:ወልደህ:በሰው:ፊት:ትቀርባለህ?አይ:ሰው:ዕውነትም:ሞት:አነ ሰው!!!!!!!!የዕውነት:አምላክ:ይፋረድህ!!!!!?
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 9 күн бұрын
ያንን ቀን አሳልፎ እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾 የወደፊቱንም ለሱ አሳልፈን ሰተናል!!
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 9 күн бұрын
የጠቅላይ ሚኒሥትራችን ደጋፊ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል ምክንያቱም በየትኛውም የሀገር መሪዎች ላይ ያልደረሱ ፈተናዎች ደርሰውበት በእሽናፊነት በመውጣት በ6 ዓመታት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተቀዳጃቸው ድሎችና ያሳያቸው እድገቶችን ለማየት በቅተናል ለውደፊትም የኢትዮዽያ ህዝብ አይደለም የዓለም ህዝብ ከጎኑ ነው ረጅም ዕድሜ ለጠ/ሚኒስትራችን ለመከላከያችን ክብር ለኢትዮዽያና ለህዝብዋ እንኩዋን በድል ለ6 ዓመቱ የሥራ ዘመን እደረሰን
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 6 күн бұрын
አሚን!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
እነ ባንዳዎቹ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነዉ የነሱ ጩኸት አብቹ ገና ይመራናል
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 күн бұрын
ፈጣሪ የሚጠብቀው መሪ👑👑👑
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏
@fatumagelato
@fatumagelato 9 күн бұрын
Abbichuu yena jagen kefu aykak wshochu yechawalu gemaluchu yehidalu ngaslgn motii koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 8 күн бұрын
አቡቺ የማይረሳ ቀን ነው በኪዳነ ቃልዋ አተረፈችህ እመቤተ ድንግል መርያም አሁንም ከጅበች ትጠብቅህ 💪💪💪
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 9 күн бұрын
P/M. Dr. Abiy Ahmed is the best leader in the World.!!!!!🎉❤. Yohannes keep up the good job!!!🎉❤🎉❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
አብቹን አልቻሉትም ስንት ሴራ አሴሩ ነገርግን ፈጣሪ አሳልፎ ለ ክፉዎቹ አልሰጠዉም አሜን 🙏🙏🙏
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 9 күн бұрын
ኪዳህነ ምህረት ነች ያዳናችው❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 9 күн бұрын
ዶክተር አብይ አህመድን በ መለስ አይን አይተዉት ነበር ባንዳና ባዳዎቹ አብችዬ ግን ኢትዮጵያን የማይሸጥ ተላላኪ ያልሆነ አገር እንድትቀጥል እንቅልፍ አቶ የሚሰራ ጀግና መሪ ነዉ 💪💪💪💪💪
@TamirMelaku
@TamirMelaku 9 күн бұрын
የልብ አድርስ እኮ ነህ 🥰🥰🥰
@AdamuTadese
@AdamuTadese 9 күн бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ይላል ገና እግዚአቤሔር እየጠበቀ እየጋረደ የጠላቶቹን ጭንቅላት እያስረገጠ በክብር ያስቀጥሐዋል
@deehope9477
@deehope9477 9 күн бұрын
Amen & Amen! 🙏
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 9 күн бұрын
ሳያቁት የደገፉት ሳያቁት ይጠሉታል። የጥቅም ጉዳይ ብቻ አይመስለኝም። የቲቮዞ ጉዳይ እንጂ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 9 күн бұрын
እገግዚአብሄር ይመስገን፣ ገና ብዙ እናያለን!! የኛ ውድ በርታ እውነት አሸናፊ ነው!!!
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 9 күн бұрын
Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 9 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@african-2000
@african-2000 9 күн бұрын
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 9 күн бұрын
Thank you.
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 9 күн бұрын
ሺ አመት 🎉🎉🎉🎉
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 9 күн бұрын
Hi
@switzerland7463
@switzerland7463 9 күн бұрын
ውድ መሪ ❤️❤️❤️
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 9 күн бұрын
ለኔ ሀገር አንተ ነህ። ሀገር አሱም እሷም እኔም ነን። ከዛ ታሪኳ መልክአ ምድሯ ባህሏ ወዘተረፈ ይቀጥላል።
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 9 күн бұрын
አብቾዬ ፡ I will.never forget that day. I said this man will be a leader for Ethiopia but all Africa. Look as of now where we are at.
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 9 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️
@Johnweek-tw4eb
@Johnweek-tw4eb 9 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@user-ow7bz6cv7j
@user-ow7bz6cv7j 9 күн бұрын
እዉነት ነዉ መሪ አግኘተናል
@maddadhugaa2064
@maddadhugaa2064 9 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 8 күн бұрын
❤❤
@mamemome8341
@mamemome8341 9 күн бұрын
አብዛኛው ሰው የግለኝነት ባህሪ ሰለሚያጠቃው በጥቃቅን ጥቅሞች ተታሎ ሀገርን ወደ ሁከትና ብጥብጥ ውሰጥ በማሰገባት ከፍተኛ የሰው እልቂትና የንብረት ውድመት ያሰከትል ነበር። ተንኮሉ ቢሳካ ኖሮ የሚያደርሰው ፓለቲካዊና ኢኮኖምያዊ ችግሮች ግዙፍ ይሆን ነበር።
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Joney tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd ✋️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 9 күн бұрын
John ager wodad Ethiopiawi Berta Ewenet yaschenefal.
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 8 күн бұрын
እኝህ:በድራማ:ተወልደው:ያደጉ:እውነትና:እነሱ:ሳይገናኙ:ዘመናቸውን:በከንቱ::የፈጁ:ደናቁርት:አንድ:ቀን:ይገባቸው:ይሁን?
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 8 күн бұрын
ዮሐንስ፤ እንደዚህ እየተለፋ በቤትና ካርታ ኣካባቢ የሚሠራው የሙስና፣ ጉቦ፣ ዘረፋና አገር ማፍረስ ዘመቻ የፓስፖርቱንና የባንኩን የዘረፋ ዘመን ያስንቃል። እነዚህ እያሉ ሰላም የለምና እባካችሁ ለኢትዮጵያ ድረሱላት። ትክክለኛ ነው።።
@bute5158
@bute5158 9 күн бұрын
መቸም አይታሰብም እሱ ባለራዕይ ነው ራዕይ አይሞትም ከልጨረሰ ለኢትዮጵያ ያለውን በልቡ ያለውን የተመኘላትን መልካም ሁሉ ገና ይፈፅማል ይህች የሰራው ለእኛ ብዙ ቢሆንም ለሱ ገና ትንሽ ነች ጀመረ እንጂ ገና ሊሰራ ያለው ብዙ ነው ወረኞች ዝም በሉ ከጃንሆይ መጨረሻ ጀምሮ አለሁ ይሄ አስደነቀኛ መኖርን ጓጓሁ ለአትዮጵያ የሚሆንላትን ለማየት የሚገርም ለካስ ይቻላል እውነትም ይቻላል
@danielmezemr309
@danielmezemr309 9 күн бұрын
ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 8 күн бұрын
Berta wondeme
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 8 күн бұрын
አይበለውአብየንአላህይጠብቀውያበብ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 8 күн бұрын
Abichu egzeyabehari yetebekihi wde ena deniki meri nehi Abichu
@tofikmohammed568
@tofikmohammed568 9 күн бұрын
የዩቱቡ ኢትዮጵያ ቲቪ😂😂😂😂😂
@abebasetarge383
@abebasetarge383 8 күн бұрын
ጠላቶቹ በላየ ላይ ካፋትን ይናገሩሉ መቸይሞታል ስሙስ መተ ይሻራል?? ይላሉ ፈጣሪ እድሜ ይስጠው ሀገሩን ይወዳል የሞርተኛ ስራ ይፍረስ እድሜ ይስጠው ጆኒ መልካም ሰውነህ እርሱ መግለጥ ይቸግራል ውሸተኞች
@nunishgetachew559
@nunishgetachew559 8 күн бұрын
ደላላ ስንት ነው የሚከፈልህ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 9 күн бұрын
አቢቹ እኮ ሆዳምንና አራዳን ቀርጥፎ የበላ አራዳ ነው።😂😂😂😂
@user-pc5kt1zz2k
@user-pc5kt1zz2k 9 күн бұрын
ሙቶ ቢሆን ኖሮ ለኢትዮጵያም ውድቀት እርሱም የታሪክ ተወቃሽ አይሆንም ነበር
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
ዶክተር ብለ ስጀምር ጥሩ ነገር እደማታወራ እውነት እደማታወራ ካድሬ መሆን ግልፅ ነው
@user-kd8to7de1z
@user-kd8to7de1z 9 күн бұрын
ሰነፍ
@user-ww3oy1el3b
@user-ww3oy1el3b 9 күн бұрын
The dumb and dumbst መሆናቸው ነው፡
@alelignwase2702
@alelignwase2702 9 күн бұрын
በተለይ በተለይ ጴንጤው የዛኔ ለድጋፍ ይሁን ለወገንተኝነት ለምን እንደደገፈ አያውቅም ነበር ዛሬም ለምን እንደሚቃወሙት አያውቁም በቃ አብይ ጴንጤ ነው ስለተባሉ ብቻ ተክተልትለው ወጡ። ይህ ደግሞ ዘረኝነት ነው።
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 8 күн бұрын
ያኔ ከጎኑ የነበረ ሁሉ ዛሬ አፈዓይንህን ለአፈር ብለውታል 😂
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 күн бұрын
ምነው የዛን ቀን ተገላግለን በነበር
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 9 күн бұрын
Kenkenme dankoro
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 күн бұрын
@@senaitsenait4711 ቅንቅናሙና ደንቆሮስ አንተ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 9 күн бұрын
እሬሳ ስለሆንክ አይፈረድብሕም አንተ አተላ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 күн бұрын
አተላና ሬሳው አንተ ነህ
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 9 күн бұрын
@@rahmarahma3427 kosasha yahgre shakem
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 9 күн бұрын
የበግ ለምድ የለበሰ፣ ተኩላ ። የኖቤል ተሸላሚ አብይ አህመድ
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 81 МЛН
ቤቲ ያወጣችው ጉድ‼️ ዘከዘከችው‼️
15:53
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН