ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ |Dr. Mamusha Fanta| 2nd Year Anniversary | Halwot Emmanuel United Church |ክፍል 2

  Рет қаралды 75,076

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
ማሙሻ ወንድማችን ተባረክ፡ምንም ቃል የለኝም።
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም በእየሱስ ስም🙏
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለአንተ ሁሌም ጌታን አመሰግነዋለሁ ተባረክ
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
ዶር ማሙሻ ስላንተ የምናገረበት ቃላት አጣሁ። So powerful message !!!! ውይ ጌታ ሆይ ከዚህ በላይ እንዴት ታነቃን !!!! ጌታ ሆይ እኔን እርዳ 🙏🙏🙏🙏
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 2 жыл бұрын
ማነው?! ይሄንን ፓስት ያደረገው……ብዙዎች ተልዕኳቸውን ያገኙ ዘንድ ምክንያት ሆነሃል፤ በምድር ላይ የመኖራችን አላማ እንዲገባን የሚያደርገውን መልእክት እግዚአብሄር በመንፈሱ በባሪያው በኩል ለቀቀልን፡፡
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
Wongel yih new eshi 🔥 GETA barkohal wondime!!!🙏
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Eshi 😍🥰🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ድንቅም መልክት ከተኛንበት የሚያነቃ ደወል ነው ❤❤😇😇 ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ ሰማያት ይከፈትልህ ጸጋው ይብዛልህ ። በትምህርቶችህ ሁሉም በጣም በጣም ተጠቅሚለሁ ነፍሴም ሐሴት ታደርጋለች ዘርህ ይባርክ ።😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 2 жыл бұрын
Brother God bless you I bless you in Jesus name this is true
@ጎይታጥዑም
@ጎይታጥዑም 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ፈንታ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔን ጌታ ተናግሮኛል
@ጎይታጥዑም
@ጎይታጥዑም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይባርክ ድንቅ መልክት
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ቃሉ ስለ አንተም ጌታ ይክበር ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም
@ኩኩ
@ኩኩ 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከእንቅልፌ እንደ ቀሰቀስከኝ ነው የማውቀው ሀልዋት ቤ/ክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ያብዛችሁ ደስ ብሎኛል
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ማሙሻ የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ሃልዎት ነው? አዲስ አበባ ውስጥ የት ነው አድራሻው ቦታው?
@yabseraafework1896
@yabseraafework1896 2 жыл бұрын
NO WORDS GOD IS WORKING
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ 👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
አሜን ራሴን አልስብክምና ኢየሱስን ልስብክ አላፍርም እንዲል አድርጎኛል ፀጋው ይብዛልህ ሁሌ ትምህርትህ የሚያነቃ ነው ዘመንህ ይባረክ።
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክል ያለምልመው ተባረክልን
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ማሙሽ ድንቅ መልክት ነው ከተኛንበት እንድንነቃ የሚያደርግ ከተመሳሰልበት ተለይተን እንድንወጣ ለብዙዎች መዳን እንድንሮጥ ለተጠራንበት አላማ እንድንኖር ጌታ ይርዳን እንዳነቃኸን ግራ ቀኝ ሳንል ወደፊት ለወንጌል እንድንሮጥ ጌታ ይርዳን።
@tsionmichael3182
@tsionmichael3182 2 жыл бұрын
geta zemenchen yebareke Dr mamucha ❤❤🙏
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ!
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !!!
@gizawabute807
@gizawabute807 2 жыл бұрын
"የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።" ኢሳይያስ 43፥18-19
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 2 жыл бұрын
Amen amen
@የኢየሱስዘርነኝ
@የኢየሱስዘርነኝ 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ትክክለኝ የወቅቱ መልክት ነው ዳክተር ተባረክ ፡፡
@bekimob9204
@bekimob9204 2 жыл бұрын
ተባረክ ዳክተር ማሙሻ ዳንኤል ተክሉ
@milkamebratu7943
@milkamebratu7943 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏 👏
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ወንጌል እየሱስ ነው አሜን
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ጌታ እኔን ተናግሮኛ ተባረክ🙏🏽❤️
@deginetkabiso6361
@deginetkabiso6361 2 жыл бұрын
ቃል ያለም እንድህ ለማለት ። በልብ ከፈሰሳ ከብዙ ጥቅቱ ፣ በሰማያዊ በረከት ታበርከሃል ። እኛንም በርከን ። በብዙ ታበርክ።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤JESUS JESUS JESUS... NO WORD... NO COMMENT... JUST GOD BLESS YOU FOREVER DAD!!!❤❤❤
@heavenbakery308
@heavenbakery308 2 жыл бұрын
ተባረኪ🙏
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Tebarekk Geta Yrdagn Endimesekirrrr
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤BLESSED IS YOURS DAD.❤❤❤
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
ይህ ነው የማንቂያ ደውል ማለት!!! ተባረክ በብዙ!!!!!!!!
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 2 жыл бұрын
Amennn amennnn tebareki doctor mamusha Fanta
@yonasgebretsadik5239
@yonasgebretsadik5239 2 жыл бұрын
Amazing bless you dear Dr Mamusha
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።er
@amanueltesfaye2080
@amanueltesfaye2080 2 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ነው ። እናመሰግናለን ። ቁጥሩ በርከት የሚል ምዕመን ባይብል እና ማስታወሻ ይዞ ትምህርቱን ሲከታተል ነበር ። ደስ ይላል በርቱ !
@mitikuabashe3906
@mitikuabashe3906 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@KalabAlemayehu-l4x
@KalabAlemayehu-l4x 9 ай бұрын
ውይ ዘመንህ በቤቱ ያለቅ
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም እውነትን አስተማሬ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን!!!! ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ።ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
My God bless you Dr
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 2 жыл бұрын
ማሙሻዬ ያከበርከው ያክብርክ
@edlawitkebede8823
@edlawitkebede8823 2 жыл бұрын
God bless you you're blessed 🙏
@abebaabuhay7805
@abebaabuhay7805 2 жыл бұрын
ያብዛልህ ወንድሜ
@seniteasrat7121
@seniteasrat7121 2 жыл бұрын
የባረከህ ይባረክ
@FaithfulHearts12
@FaithfulHearts12 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ህይወትህንንና አገልግሎትህን ይባርክ የጊዜውን አንገብጋቢ መልዕክት ጌታ ተናግሮኛል የፀጋዉ ባለጠግነት ይመስገን
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Amen, Pastor Mamusha E/R zemenhene yebarkewe tsegawene yabzalhe
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Tebarek wendime! Betesebih yibareku I pray to God to give me your passion for the gospel!🙏🙏🙏
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Tebark yemnenka dewel merely yebzaleh
@genetturiso3877
@genetturiso3877 2 жыл бұрын
God bless you and your family’s
@bezawittesfaye922
@bezawittesfaye922 2 жыл бұрын
Egziabher Yebarkeh, Yatsenah Yabertah Haylen ena Megelet Yechemrelh. Endante aynet sewochn yasnesalen. Kebrun Hulu Ersu Yewesed. "GELET" bleh 3tegna lay yetenagerkew betam Nektognal. Zemeneh Yebarek.
@azebhabeteyes6204
@azebhabeteyes6204 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 በጣም የሚደንቅ የሚገርም ትምህርት እና ምልእክት ነው ራሴን እንዳይ አድርጎኛል፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@tsigeredawoldearegay3198
@tsigeredawoldearegay3198 2 жыл бұрын
Geta abezeto Yebarekeh.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
My favorite teacher. You’re our blessing
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ለአምላኬ ይሁን ፓስተር ተባረክ ጌታ አግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባረክህ ግሩምና ድንቅ መልዕክት ነው ❤🥰🥰🥰
@obsey2154
@obsey2154 2 жыл бұрын
Dr Gad bless you
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 2 жыл бұрын
Ewyyyyyy Geta Abzito Tsega ychemrlh i love your perching always Aytegebm...
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 2 жыл бұрын
ተባረክልን
@berihum
@berihum 2 жыл бұрын
Great great message Dr. Mmush!! God bless you abundantly!!
@አናሲሞስነኝ
@አናሲሞስነኝ 2 жыл бұрын
Lezmnachen yasnsak yewongel sebaki neh eysusun eyagolak sesbk degmo des ylgnal selante egzabher ybarek mechrshak yamare yehun
@fisehaabye8785
@fisehaabye8785 2 жыл бұрын
ወንድም ማሙሻ እውነት እውነት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
@gadisafayera9099
@gadisafayera9099 2 жыл бұрын
bemejemrya silante getan ameseginalwuuu Dr. next geta kez belay le zemenachin kireta endiyareg tsega endiyabezalih.....stay blessed
@redietzemichael1967
@redietzemichael1967 2 жыл бұрын
Hallelujah!
@letinaeseyas2330
@letinaeseyas2330 2 жыл бұрын
Amen 🙏.
@getanehbezabeh7203
@getanehbezabeh7203 2 жыл бұрын
Jesus is lord, God bless you Doc.
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ዋው አሜንንንንንንንንንንንን እሰይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንን ክብር ለጌታ
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 2 жыл бұрын
Blessed ❤️🙏
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 2 жыл бұрын
Very Powerful, wish more bless for Dr. Mamush!
@rlcdotirsitmulugeta9753
@rlcdotirsitmulugeta9753 2 жыл бұрын
Dr. Mamusha, I give great thanks to God about you. You are so blessed. This is real Gosple. God bless you and family. More grace 🙏 to you .
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
God bless you man of God Dr. Mamusha. The Lord clearly spoke to me.
@joeking2028
@joeking2028 2 жыл бұрын
God bless you my brother
@solomontekle8393
@solomontekle8393 2 жыл бұрын
አሜን
@joeking2028
@joeking2028 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@demegebremaria7592
@demegebremaria7592 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@addiszele4182
@addiszele4182 2 жыл бұрын
Amen and Amen!!!!! Mamusha and Zene, Stay Blessed!!!!
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen tebark
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Wow Wow Wow DINK Melihkt Newu Hullum Be KIRISTOS Amino Dagim Yetewelede Ye IYESUS Misikiroch Nen. Ene Eskimot Wede Mekabir Eskiwerd Dires IYESUS in Emesekiralew !!!!!!! Amen Hallelujah!!@
@yegileact689
@yegileact689 2 жыл бұрын
Praise God for this sermon it’s timely. May The Lord send revival to every nation. The church needs revival. 🙏 thank you I received it.
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 жыл бұрын
እረ ኢየሱስ ያድናል።ጌታ ያረስርስህ።ማሙሻ
@tsigeabraham3523
@tsigeabraham3523 2 жыл бұрын
Bless,uuuu
@takeitez3246
@takeitez3246 2 жыл бұрын
I have no words, Dr Mamusha Gid bless you abundantly!! Jesus help us to live as we told by this great messenger.
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 2 жыл бұрын
Thanks
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 жыл бұрын
God bless you brother as always you preached the word of God. I just want to say for those posted this video please be respect full when you post people message. ,post messages with the appropriate picture of the person. On this video the picture you posted noting look like Mamusha Fanta. Be mindful
@emebetdesalegn1021
@emebetdesalegn1021 2 жыл бұрын
God bless you. Lord help us all be amazed by you and only you!
@tsigeabraham3523
@tsigeabraham3523 2 жыл бұрын
Yes,it,s,tue
@tsigeabraham3523
@tsigeabraham3523 2 жыл бұрын
Yes,amennnnnnn
@babitaye4090
@babitaye4090 Жыл бұрын
Be blessed
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Жыл бұрын
Tebreke❤
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 2 жыл бұрын
Ene lay tesaktolihal
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
Ameeeen
@letinaeseyas2330
@letinaeseyas2330 2 жыл бұрын
Waw.
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 2 жыл бұрын
Amen
@yiregalemkassay7148
@yiregalemkassay7148 2 жыл бұрын
Wow
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
👐👐👐👐👐👐
@helenabza9268
@helenabza9268 2 жыл бұрын
owww liyamlit yemayigeb timihirt . yiqoraretal. besilku yeqeda kale ebakachihu ?
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
Ooo my goodness
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የማቴዎስ ወንጌል  || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet  Tilahun @ARC
1:21:53
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 44 М.
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН