ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እና ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር (አባመላ) ምንድነው ያወሩት? | ሚሊየነሩ| አነጋጋሪው|Dr Wodajeneh Meharene

  Рет қаралды 22,345

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h 6 күн бұрын
በመጀመሪያ ዶ/ር ወዳጄነህ ንበጣም ላመሰግን እፈልጋለሁ በመቀጠል ኢ/ር ቢጅአይ በጣምበጣም መልካም ደግእናቀና ሰውነው ለብዙ ሐገራችን እድገት ወሳኝ ሰውስለሆነ ረጅም እድሜ እናጤናን እመኝለታለሁ።
@halimab609
@halimab609 3 күн бұрын
ኢንጂነር በየመድረኩ እንደአዲስ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው። ቃላት ዬለኝም ፡ አላህ ፀጋህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። በዚህ መልካም ማንነት ላይ ሂዳያ ቢጨመርበት ተመኘሁልህ። ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ። ዶ/ ወዳጄነህም በጣም የማከብርህ የምትወደዱ ናችሁ። ጤና ይስጥልን።
@siaw5419
@siaw5419 3 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ አንተን መስማት ቀኖቼን ይባርከዋል ! Dr! God bless you more and more❤
@berhaner73
@berhaner73 4 күн бұрын
ዶክቶር ወዳጀነህ አንተ የሃገር እና የትውልድ ሃብትና ፀጋ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ 🙏🙏
@birukkifle4990
@birukkifle4990 13 күн бұрын
Both are the most respected 🙏 guys in Africa. Very humble and pragmatic men with brilliant ideas and clean heart to help people and their country and contenent. Stay blessed 🙌 both of you
@woldu100
@woldu100 12 күн бұрын
Wow, amazing personality with great talent!! ፈዛዛ ኦዲየንስ!!
@Yahabmedia
@Yahabmedia 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ! ዶ/ር ወዳጄ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኢንጂነር ቢጃይ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ እኔም ህልሜን ኖሬ እንደዚ ለሠው እተርፍለሁ አምናለሁ
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 13 күн бұрын
ይሳካልኻል🙏
@bejainnerash
@bejainnerash 13 күн бұрын
ይሣካል
@Birhanadiiiii
@Birhanadiiiii 12 күн бұрын
ዶ/ ወዳጄ መቸኔ ነው ስለሃገር የምንሰብከው መቼነ ግን ሀገር ያቆሟትን የምናስበው ነገሮ በሚቻችልኝ እና ጌታ ቢፈቅድ ስለገር ለሚወድቁ ስለሀገር የሚሞቱት ስለሱ ሳይሆን ስለኛ የሚኖር ወታደር ስለሱ ማውራት እፈልጋለሁ ልክ እንደ motivation speaker። አምናለው ደሞ የወታደሩን ልፋት የሚያወቀው እራሱ ነው እና ክብር ለጀግኖች
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 13 күн бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው።በቀጣይ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ይቅረብልን💚💛❤️።ከምናፍቀው ፕሮግራም ሀሦስታ ነው።
@abayneshdebebe9276
@abayneshdebebe9276 5 күн бұрын
Dr. Wedajeneh & EBC jointly doing great job, as always God bless you & your beloved family,we love & respect you a lot & have great respect for EBC too,you are our gift keep doing this amazing & great job for your people,keep inviting this kind of peopele who inspires our youth,this is what we missed for a century ❤❤❤🙏🙏🙏👋👋👋!
@abayneshdebebe9276
@abayneshdebebe9276 5 күн бұрын
wow i don't have a word my brother God bless you & your family, your country expect a lot from you keep doing your great & amzing job ,we love & respect you❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏!
@simretgetachew5499
@simretgetachew5499 13 күн бұрын
Amazing! Thank you Dr Wodajeneh and Engineer Bijay you guys are the rock for our generation.
@AbrehamHailey
@AbrehamHailey 11 күн бұрын
i like you very much Dr. wedajeneh and it's very nice program to improve our people knowledge and attitude keep going brother ❤🎉❤
@jordanyishakmohammed6494
@jordanyishakmohammed6494 7 күн бұрын
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.
@mohameduso1517
@mohameduso1517 9 күн бұрын
ENGINER Bijay and Dr.Wodegineh should meet frequently to assist the youth and the country. Uso Mohamed
@mubarikjemal8641
@mubarikjemal8641 14 күн бұрын
❤አባ መላ ሀገር ወዳድ የዘመናችን ጀግና ብቻውን ዩንቨርሲቲ የሆነ ሰው
@danielkebede2765
@danielkebede2765 13 күн бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 13 күн бұрын
ዶክ. ወዳጄ የእውቀት ልክ አቤት ግርማ ሞገስህ እግዚአብሔር ይጣብቅ
@tamiratmekuria3090
@tamiratmekuria3090 9 күн бұрын
It is a very fantastic and matured presentation. Thank you😊😊😊😊😊😊.
@KIDUS-LODGE
@KIDUS-LODGE 4 күн бұрын
Bless you Dr. Bless you all your life and business. Tebarek
@Mule0411
@Mule0411 14 күн бұрын
ዋው ኢ/ር ቢጃይ !!! ሀሳብን የመግለፅ ተስጦ አንደበተርቱ!!! ነገር ግን ታዳዳዎቹ በጣም ዳፍንታምና መከራ ፊት ነበሩ። ማጨብጨብ የማይችሉ
@amefke2069
@amefke2069 10 күн бұрын
ዶክቸርዬ ደስ ብሎኝ ሰማው እኔጋ ያለው ፍረሀት ቁልጭ ብሎ አየሁት ተባረኩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
Dr. Wodaje... I thank God for you 🙏
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw 12 күн бұрын
ወንበር ማቅረብ አትርሱ ቁጭ ብሎ ቢገልፅ በእርጋታ ይበልጥ ማሰብም ማስተማርም ይችላል። እስቲ ቁማችሁ ሞክሩት።
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o 10 күн бұрын
Beteley pulpet yasefelegal ajendawen yemiyaregebet gobez xeru eyeta new
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o 10 күн бұрын
Doctor mechem ante yeqomekebet mederek gerema moges alew ahunem geta eyesus bebezu yebarekeh❤❤
@mesfinhailye7644
@mesfinhailye7644 5 күн бұрын
Thank you!!!
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 10 күн бұрын
ኢንጂኒየር ቢጃይ በጣ የምወደው ታታሪ ጎበዝ ሰው እንዲህ አይነቱ ነው ሃገር የሚለውጥ እባክህ በህንድና ፓኪስታን የተለመዱ የጎጆ ኢንዱስትሪዎች በዩቲዩብ እንደምናየው አይነት እኛ ጋርም እንዲለመዱ እንዲስፋፉ አድርግልን ሃገር የምትለወጠው በቴክኒክና ሙያ ነው።
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 14 күн бұрын
Betam gobez sew Kesu bezu memar enchelalem
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 8 күн бұрын
Very inspiration story thanks!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 11 күн бұрын
ትክክል honesty is a good policy….
@zurbatimes8953
@zurbatimes8953 13 күн бұрын
We love you Dr.❤
@HalidSeid-f2f
@HalidSeid-f2f 9 күн бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ እባክህ እኔ ማሽን እፈልጋለሁ ልትረዳኝ ትችላለህ በሀሳብ ገንዘብ አይደለም እባክህ መስራት እምችል ሰው ወላሂ እባክህ እርዳኝ በፈጠረህ
@mesfingebrehiwot7293
@mesfingebrehiwot7293 8 күн бұрын
Very interesting keep up 👍👍👍👍
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 7 күн бұрын
ነመስቴ🎉
@watchoful1
@watchoful1 11 күн бұрын
የትዝታ ቪዲዮዉ አስፈላጊ አልነበረም። ቢጃይ አስደናቂ ሰዉ ነዉ።
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 11 күн бұрын
ቢጃይ መልካም ሰው ነው
@mybanu8289
@mybanu8289 13 күн бұрын
አሁን በአገሬ ተስፋን ማርገዝ ጀምሬያለው!!ኢቲቪ እና እንግዶቹን አመስግኑልን
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
ይህን concept ላለፉት 6 ዓመታት ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ሰምተነዋል ከርሱ ስለመጣ ግን ለማድነቅ እንቸገራለን😂
@AbrhambjrguEthiopan
@AbrhambjrguEthiopan 11 күн бұрын
too much respect betam yemetakor sew nhe
@MohamedAmin-v7n
@MohamedAmin-v7n 12 күн бұрын
Mahmmadsammn
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 13 күн бұрын
አገር እንጂ ሀገር አይባልም። እባካችሁ ዋናውን መጽሐፍ ባታነቡ እንኳን መዝገበ-ቃላት ተመልከቱ።
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 13 күн бұрын
ያው ነው
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
ኧረ ተወኝ !!!! ልብ ይሰብራል😮
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
​@@MohammedYassin-y4oበወያኔ ካሪኩለም ያው ነው 😂
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 13 күн бұрын
@@MohammedYassin-y4o ፊደላት የትርጉም ልዩነት እንዳላቸው መረዳት ያስፈልጋል። እንኳን የተለያየ አነባበብ ያላቸው ፊደላት ቀርቶ፣ አንድ ዓይነት አነባበብ ያላቸው ፊደላት እንኳን ከተቀያየሩ ትርጉሙን ይቀይሩታል። ለምሳሌ:- ዓመት ማለት 12 ወራት የሚገኙበት ቀናት በአንድ ቃል ሲጠራ ሲሆን፣ አመት ማለት ግን አገልጋይ ማለት ነው። (ዓ/አ)
@HaylemaryamBrkneh
@HaylemaryamBrkneh 12 күн бұрын
ሀገር / አገር ሚለው ጉዳያችን አይደለም ፡፡ እንደ አንተ አይነት ፀጉር ሰንጣቂ ምሀይሞች ናቸው ስህተት ብቻ እየለቀሙ... ............። ደደብ
@seifugosaye8375
@seifugosaye8375 10 күн бұрын
ይሄን ፕሮግራም መካፈል እፈልጋለሁ እንዴት ነው መምጣት የምችለው?
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 7 күн бұрын
ወድሜ ጭንቅላታችን አዎሽ ባንክ በላው አባይ ጨው ሆኖ በላን🎉😂❤😢😅😊 ወዳጄ ወዳጄ ሲሎኝ እውነት መሰለኝ ሳላይነኝ ምንብዬ ልንገር ጥሩ ሰው ሀገሪን በማለት ለነወር እደሰው እኔስ ድሮ ናፈቀኝ መሰልጠን ሰይጥኖ አሳየኝ😢😢😢😢❤😂🎉
@kibromhaddis-bu5we
@kibromhaddis-bu5we 14 күн бұрын
ሀ ሐ ኀ the three HA ⭐⭐⭐⭐⭐
@LijwaluBenti
@LijwaluBenti 12 күн бұрын
yet tefthi nw doctor
@zadtube8074
@zadtube8074 13 күн бұрын
Abo yimechih
@QusquamMedia
@QusquamMedia 11 күн бұрын
girum sew
@MeseretRhodes
@MeseretRhodes 5 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@MimiKebede-f6i
@MimiKebede-f6i 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤ ❤
@BERHANUish
@BERHANUish 14 күн бұрын
ሰዎቹ ለምን ጨለማ ውስጥ ተቀመጡ?
@ephremephrem3905
@ephremephrem3905 12 күн бұрын
እራት ስላልበሉ ነው ይወጣሉ😂
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 7 күн бұрын
የቸራልይ ባለቤት ልጅ ነህ?😮
@UsmanUsman-c4c
@UsmanUsman-c4c 13 күн бұрын
አደንዛሾች ዞረብኝ እኔ
@habviral22
@habviral22 14 күн бұрын
What the fak is those guys talking about just nothing for young people trash like nothing useless
@jordanyishakmohammed6494
@jordanyishakmohammed6494 7 күн бұрын
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.
@jordanyishakmohammed6494
@jordanyishakmohammed6494 7 күн бұрын
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 42 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,2 МЛН