ዶ/ር ወዳጄነህን ያስደነቀው ጥበበኛ - Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ |

  Рет қаралды 31,681

EBC

EBC

Күн бұрын

ዶ/ር ወዳጄነህን ያስደነቀው ጥበበኛ - Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ | #ሶሚክ #ሰውመሆን #ፍቅርእስከመቃብር#ሀ_ሦስታ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 49
@Solography-et
@Solography-et 3 ай бұрын
ትክከለኛ የእድገት የጥረት ምሳሌነክ ሁሌም አከብርሀለሁ ሶሚክ አንተ በሁሉም መድረኮች ብታወራ አትሰለቸኝም ብዙ ስራ እድሜና ጤናጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 3 ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ መልከመልካም ስሙም የሚያምር ሰው አክባሪ ተወዳጅ ሰው ነው ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ሰው መሆን እንደስምህ ደስ የምትል ሰው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@ergamollito
@ergamollito 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌም ትውልድን በመልካም ለመቅረጽ ስለምትተጋ።
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 ай бұрын
ዶ/ር የማህበረሰቡን ምልከታ ለመቀየር የምታደረገውን ጥረት አደንቃለሁኝ እንግዶችህንም እንደንቃለሁኝ ሰው መሆን የጠላ ነጋዴ ሆነህ ያለአባት አድገህ እዚህ መድረስህ እጅግ ጀግና ነህ !!!!
@addisforum1618
@addisforum1618 3 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ተባረክ🙏
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 3 ай бұрын
እሺ። እሺ አላቆምም። እስክጠራ ድረስ ጥረቴ ይቀጥላል። አሰበለ አላሰበለ። ተባረክ። አፄ በካፋ ትቤት መኖሩን ስሰማ ደስአለኝ። ፍቅር እስከመቃብር በዬቤታችን ብቻ ሳይሆን በህሊናችን ተቀርጿል። ሰው ላያምን ይችላል። እኔ ግን 15 ጊዜ አንብቤዋለሁኝ ። በህይወቴ ላይ ግን ተጽዕኖ አለው። ፍፁም ታማኝነት። ፍለጋ እስከ መቃብር። ❤❤❤❤ መቼ ትመጣላችሁ???
@tibebu9117
@tibebu9117 3 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ብሩክ ስው ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባክህ!!
@meskeremkinfegebriel5746
@meskeremkinfegebriel5746 3 ай бұрын
ተባረኩ መልካም ዕውቀትን ሰለምታካፍል።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ወዳጄነህ❤❤❤❤❤❤❤
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 ай бұрын
I like Dr wadge ,he so entangle person. I like you so much the way you talk anything.
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 3 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ወንድማችን ዶ/ር ወዳጄነህ።
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 3 ай бұрын
Thank you so much ! This is what builds generation. May God bring peace to the world!!!🙏🏾
@onelove6484
@onelove6484 3 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብርን አስጀምሩልን please❤❤❤❤❤
@TadeleSeyoum
@TadeleSeyoum 3 ай бұрын
proud of u my brother z man
@BegoNetworks
@BegoNetworks 3 ай бұрын
TEDXን በኢትዮጵያ መልክ የማምጣት እቅድ ነበረኝ ዶክተር ወዳጄነህ ቀድሞኛል 😂 በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
ህልምህ ከሆነ አተም ጀምር ❤
@Temesel-q3q
@Temesel-q3q 3 ай бұрын
Thank you you’re one of the knowledgeable wise person In Ethopia keep up the great job
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 3 ай бұрын
አብሮ ይስጥልን ዶክተር
@admaeltube7594
@admaeltube7594 3 ай бұрын
ሶሚክዬ ጀግናዬ dr ወዳጄነህ እወድሀለው❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
እረ ይለቀቅልን ፍቅር እስከ መቃብር ሶሚክ ❤
@WorkneshAlelgn
@WorkneshAlelgn 2 ай бұрын
ዶክተር ከልብ እና መሠግ ናለን
@bedruseid1008
@bedruseid1008 3 ай бұрын
Dr betam bzu semchehalehu mn bye lante yalegnin kbr meglets endemchil alawukm ante ye mdrachin fert neh bekoaminet yehiwetn tbeb letwuld ltastemr slemetah kelb kelb lamesegnh ewedalehu nurln Sewume srawechihn betam ewedachewalehu ejig tbebegna neh Agafarin muluwun maggnet alchalkum sewu mehonen alafi mehonen asgenzbognal kechalachihu yemagegnibetn bttekumugn
@mikiyaskebede9489
@mikiyaskebede9489 3 ай бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 3፥15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ከቀይ ዕንቍም ትከብራለች፥ የተከበረም ነገር ሁሉ አይተካከላትም። ¹⁶ በቀኝዋ ረጅም ዘመን ነው፥ በግራዋም ባለጠግነትና ክብር። ¹⁷ መንገድዋ የደስታ መንገድ ነው፥ ጎዳናዋም ሁሉ ሰላም ነው። ¹⁸ እርስዋ ለሚይዙአት የሕይወት ዛፍ ናት፥ የተመረኰዘባትም ሁሉ ምስጉን ነው። ¹⁹ እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ በማስተዋልም ሰማያትን አጸና። ²⁰ በእውቀቱ ቀላያት ተቀደዱ፥ ደመናትም ጠልን ያንጠባጥባሉ።
@TheHolybible8
@TheHolybible8 3 ай бұрын
Enwodhalen Dr❤
@TgTg-o6z
@TgTg-o6z 3 ай бұрын
Wow
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 3 ай бұрын
❤❤❤ድንቅ❤❤❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
❤ወንድም አላም ጎንደርማ የንካየ መስክ ብቻ አይደለም በአጠቃላይ ትውልድን ምንደገጠመው ይጠና ሰላም ስለጎንደር ወጣቶች ታመናል ፍትህ ለጎንደር
@Temesgen-u6r
@Temesgen-u6r 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 3 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ያሳዝናል የወጣህበት ማህበረሰብ እንደበግ ሲታረድ መፍቴ ኣለመሆንህ ሳያንስ ከሚያርዱት ሰዎች ጋር just for money መስራትህ I swear it’s heartbreaking! እዚ TV ጣቢያ መስራትህ tells everything! ሰው እንዴት በዚ መጠን ዝቅ ይላል
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 ай бұрын
Be + always!
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan Ай бұрын
Exactly..I was shocked to see him on this genocideaal media 😳not alone being here but ademairing the media😟. It's really heart breaking to see Dr Wodaneneh on this false news media😞
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 3 ай бұрын
ከመጣ አይቀር የአንተንም ፕሮግራም መድረኩንና ላይቱን ዳይሬክት ቢያደርገው ... ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ለምን ታበላሹታላቹ ... አስተካክሉት
@HirutKebede-j2p
@HirutKebede-j2p 3 ай бұрын
D r enat 70 ametwa new betam letagegnhi tefelgalech hulem bayehut tilalechi ! Yedemena tena ysitehi
@PLUS1ETHIOPIA
@PLUS1ETHIOPIA 3 ай бұрын
ምነው ጨለማ
@FilmonWoldesilase
@FilmonWoldesilase 3 ай бұрын
Somik English abezash esa
@DastaAnota
@DastaAnota 27 күн бұрын
betem desi melnow
@ብሩክእግዚአብሔር
@ብሩክእግዚአብሔር 3 ай бұрын
Mehuranochachenen egna kalakeberen man meto yakebrilinal senesreat eneyaz men ayinet tewuled new yemetaw😾
@captainayub6482
@captainayub6482 3 ай бұрын
ይገርማል ማስረዳት አትችልም ዝም ብለህ ፊልምህን አልም አንዳንዴ እንዲህ ናት ይቺ አለም ፍቅር እስከመቃብር ተብሎ የለም 🕊️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️
@fromsawako7366
@fromsawako7366 3 ай бұрын
ወዳጀነህ ጠቅልሎ ወደ ብልጽግና ገባ ማለት ነው። ይህ ይሻላል ከማጭበርበር
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
U guys always talking bad about peoples from behind b.s.
@yohanesa7728
@yohanesa7728 3 ай бұрын
እንዴት ሆኖ ነው ከፖለቲካ ጋር ያገናኘሀው/ሽው? ይቅርታ አልግባኝም::
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 3 ай бұрын
ይሄ ሰው ለቤቱ ያልሆነ ለአደባባይ አይሆንም። መናገር መቻል ከህይወት አይተካከልም
@elsashebru3043
@elsashebru3043 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው እንካን ለቤቱ ለብዝዋች አስተማሪ ሆኖል እናክብርዋለን ❤❤❤
@Alias23686
@Alias23686 3 ай бұрын
ወረኛ። 😂 በዚህም ቀናክ? ዶር ወዳጄ ነህ ማለት ከብሮ ፣ ተከብሮ ፣ አክብሮን ከኛው ጋር የሚውል ምርጥ ሰው ነው።
@امينةموسى-د3ت
@امينةموسى-د3ت 3 ай бұрын
❤❤❤
@natiman3314
@natiman3314 3 ай бұрын
@SaAljjj
@SaAljjj 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН