ዶክተር አሸብር (9 እና የመጨረሻ ክፍል ), ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አሌክስ አብርሃም

  Рет қаралды 5,293

ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun

ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@sebezbez166
@sebezbez166 2 жыл бұрын
ጋሽ ደጀኔ እድሜ ይስጥህ አንደበትህ ይባረክ። እባክህ ቶሎ ቶሎ ትረካዎችን ጫንልን ከስራ ጋር መፅሀፍ ለማንበብ የማይመቸን ብዙ ሰዎች አለን እናም ሁሌም እንጠብቅሀለን። በነገራችን ላይ ያነበብኳቸው መፅሀፍትንም ቢሆን አንተ ስትተርክልን እንደ አዲስ ነው የምሰማቸው። አንተ ነፍስ ዘርተህ ሰዎቹን የእውነት እየተንቀሳቁሱ ስለምታስመስልልኝ። ተባረክ አባቴ!!!!!!! 😇😇😇
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
ለደራሲውም ለተራኪውም 1000 likes እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው
@kedanbrattsenatefe2529
@kedanbrattsenatefe2529 2 жыл бұрын
ተባረክ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን ትለያለህ አንተ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ
@nadiaaklilu6097
@nadiaaklilu6097 3 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚመስጥ ድምፅ አለህ የአተራረክህ ስልት ልዩ ነው ። በጣም እናመሰግናለን
@sshalom395
@sshalom395 2 жыл бұрын
ደጀኔ አንተን ስሰማ ልጅነቴን ነው የማስታውሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።ትረካዎችህን አታቁዋርጥብን በጉጉት ነው የምጠብቅህ ።
@Sukurabdisukurabdi
@Sukurabdisukurabdi 6 ай бұрын
አረትለየለከ አለህ እድሜን የረዝምለክ🙏🙏
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 жыл бұрын
ደጄኔ ጥላሁን ፡ድምጽክ እንዴት እንደሚመስጠኝ ልነግርክ ኣልችልም።ኣሌክስ ኣብራም በጣም እወደዋለሁ።ጽሁፉ ያረካኛል።ግን ደጄ የ ኣሌክስ ኣብርሃም መጽሓፍ ኣንብቤ ኣላቅም በጣም ሚገርመው።ኣንተ ባትተርከው በ ግማሽ ደረጃ በወደድኩት ብየ ኣስባለሁ። "ኣልሓምዱሊላሂ ደህና ናት" በሚል በተረከው ታሪክ ነው ያወቅኩት ኣሌክስን ራሱ።1000 ግዜ እሰማዋለሁ።በ ፍጹም ኣይሰለቸኝም።ሌሎች የ ኣሌክስ የተረከውም፡ሰምቸ ሰምቻለሁ።ኣሌክስ ላንተ ለምኖ ሁሉም፡መጽሓፉ እንድትተርክለት ማድረግ ኣለበት ብየ ኣስባለሁ።እኔም ኣብሬው በለመንኩክ።በተለይ የ ኣሌክስቭሁሉም፡ብትተርከው ደስታው ኣልችለውም። ዶክተር ኣሸብርም ገዝቸዋለሁ ግን ኣላነበውም።ባንተ ሲነበብልኝ ይበልጥ ስለ ሚገባኝ።ሰማኩት እሱም በጣም በጣም ደስ ኣለኝ።ድምጽክ ይለያል፡ግን የኣቅምክን ያክል ብዛት የለውም ዩቱበ ላይ ያሉት።ብዙ እንድትትረክ እጠይቅካለሁ። በጣም፡ኣመስግናለሁ ደጄ።
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 2 жыл бұрын
ውድ ደጀኔ ታሪኩ በአንተ ደምጽና የአተራረክ ውበት ጋር background instrumental ልብን በሐዘንና በደስታ መሐል ያንሳፍፋል❤❤❤❤
@gggg6719
@gggg6719 8 ай бұрын
አንበበዋልው አኮ ግን አሁን ነው የበለጠ የወደድኩት ❤ተባረክ ጋሽ ደጅ ሂዎት ነው የሰጠሀው ❤alex አጅህ ይባረክ🙏 ይሄ የኔ አናትም ታሪክ ነው 😪
@fbyte2736
@fbyte2736 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ ደጀኔ! ከተቻለ አልቦ ዘመድ ሚለውን መፅሀፍ ብያቀርቡልን
@dawitazin1590
@dawitazin1590 2 жыл бұрын
እንደዚ ዓይነት ትረካ ደስ ብሎኝ የሰማው ትረካ የለም በጣም ድንቅ ተራኪው እና ትረካው ይመቻቹ ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የሚቻል ከሆነ ኣንድ በጣም የሜወዳት( ትርጉም ) ልብ ወለድ ነበረች የሚቻል ከሆነ እንድታቀርቡልን የልብ ወለዱን ኣርዕስት ደግሞ ( የደራሲው ፍዳ ) ነው ከብዙ ዓመታት በፊት ኣንብብያት ነበር ኤርትራዊ ነኝ ማንነቴ መንገሬ ሌላ እንዳይመስላቺ ለነገሩ ኣማርኛየም ያስታዉቃል thanks ኣመሰግናለሁኝ
@NetsanetTerefe-z3d
@NetsanetTerefe-z3d 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@yikunoamlakmesfin5406
@yikunoamlakmesfin5406 3 жыл бұрын
i cannot wait the next video
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ እናመስግናለን
@yibh5206
@yibh5206 3 жыл бұрын
Great work! Thank you!
@matigirma324
@matigirma324 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን
@meseretsissy8280
@meseretsissy8280 3 жыл бұрын
Enmesegenalen❤️❤️❤️
@mekoyahailu
@mekoyahailu 3 жыл бұрын
Netsehafet hulu be ante aterarek hiwet yezeralu eyandandu Kal migerm tergum ena semet alew betam dero lej hogne Ethiopia radio jemero new madameteh yeneberew tebarek egziyabeher yesteh yesentun hiwot metsehaf endiwed endaderekew bet yekuterew hule begugut new madameteh rejem edeme yesetelegn.
@AnduSlte
@AnduSlte Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fissehaadmasu90
@fissehaadmasu90 Жыл бұрын
Please upload ምንዱባን
@kante5318
@kante5318 3 жыл бұрын
ደሬ ተስፋ አደርጋለሁ በሚቀጥለው በዚች ክላሲካል ከበዓሉ ግርማ ሐዲስ እሚል መፅሐፍ ትጋብዘን ዮሆን 👌❤😍🙏
@sebezbez166
@sebezbez166 2 жыл бұрын
ደጀኔ ጥላሁን ነው። ደረጄ አይደለም።
@nano2012
@nano2012 3 жыл бұрын
Thank you so much
@maramakitube6255
@maramakitube6255 3 жыл бұрын
ደሬ ፈታሪ እድሜና ቴና ይስትክ ባንተ ምክንያት መፅሐፍት ማንበብ ጀመርኩኝ እንዴው ይሄ የትረካ ችሎታክን ተተኪዎቹን አፍራልን በመቤቴ!!
@sebezbez166
@sebezbez166 2 жыл бұрын
ደጀኔ ጥላሁን ነው ደረጄ አይደለም
@tigistzeleke8900
@tigistzeleke8900 2 жыл бұрын
😍
@habitybiba8942
@habitybiba8942 3 жыл бұрын
Dankshön
@kante5318
@kante5318 3 жыл бұрын
Bitteschön
@Desta-t5v
@Desta-t5v 4 ай бұрын
ሱስነው የሚያሲዘው ተራኪው
@mehazawalelegn4120
@mehazawalelegn4120 2 жыл бұрын
Ateya setazazen
@mekdesmamo5655
@mekdesmamo5655 2 жыл бұрын
ጋሼ መፅሐፉን ገዝቼ አነበብኩት እንደ እርስዎ አተራረክ አይመስጥም።
ዘጠና ዘጠኝ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ መሐመድ ዐሊ ኢድሪስ
57:18
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 11 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 59 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 62 МЛН
ወደ ገጠር:- የገጠር ቤተ-መንግሥት!
32:09
EBC PROGRAMS
Рет қаралды 6 М.
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 36 М.
ዴርቶጋዳ  ክፍል 1  ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ
28:23
Duryew Tube ዱርዬው
Рет қаралды 1,6 М.
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 200 М.
ዱብዕዳ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አብዱ ራህመቶ
1:09:13
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 23 М.
የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም
3:06:07
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 56 М.
ወጥመዱ ፤ WETMEDU Radio Drama
32:25
TAEM DRAMA
Рет қаралды 10 М.
የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ ,  ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አሌክስ አብርሃም
23:55
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 59 МЛН