ዮሐንስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁸ ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው። ⁵⁹ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ። John 8 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁸ Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Before Abraham was, I am. ⁵⁹ Then took they up stones to cast at him: but Jesus hid himself, and went out of the temple, going through the midst of them, and so passed by.
@RrRr-z3f5 ай бұрын
ነብይነዉ ታአምር ተሠጥቶታል ከአሏህ ዘድ
@Abdulazizmekonn-x8b4 ай бұрын
ምነዉ posture
@IBRAAHIM-z8w4 ай бұрын
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FusumBacha6 ай бұрын
😢😢😢😮
@ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ Жыл бұрын
😢😢😢
@JOSHUA_495010 ай бұрын
ራእይ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ። ⁶ አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። Revelation 21 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ And he that sat upon the throne said, Behold, I make all things new. And he said unto me, Write: for these words are true and faithful. ⁶ And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely.