የምትፈጥሩት ነገር አታጡም !! አያልቅባችሁም!! !

  Рет қаралды 126,719

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 күн бұрын
እሼ ጀግና ነህ ትለያለህ ለብዙዎች የስራ እድል ፈጥረሀል ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ክብሩን ያድልልን🙏❤️
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Күн бұрын
ይህ ሞገስ ከእግዚአብሔር ነው። እሸቱን እንዲህ ፀጋና ሞገስን የሰጠው የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔ አለም ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Күн бұрын
አሜን 🤲
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 2 күн бұрын
የአገራችን ሰላም የናፈቀው 😢
@HAliMTTube
@HAliMTTube 2 күн бұрын
እሸ ለብዙ ወጣቶቺ እዲል የፈጠርክ ጀግና ❤❤❤❤ነህ
@DanielTadesy
@DanielTadesy 2 күн бұрын
እረ እሼ ትለያለክ የኡነት ንስካ ፉሉ ኢኻ ፍፄም በአጠቃላይ እናመሰግናለን የቐንየልና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ ለተሸላሚወች እኳን ደስያላቹ እንድሁም ለሁሉም ተጋባዦች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም 🎉🎉❤❤
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 Күн бұрын
እሼ በአውነት ስላንተ ቃላት የለኘም መጨረሻህን ያሳምርልህ።
@takelederesa
@takelederesa Күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ ብዙ ወጣቶችን በጥሩ ቀርጸህ ለዚህ አብቅተሀል ክብር ይገባሀል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
በስመአብ መጣም ደስ ይላል
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 2 күн бұрын
ይች ሀገር ስው አላት ለካ 🙏 እሼ ዘመንህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን 🙏 የስውን ጎዶሎ ስትሞላ ፍጣሪ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ 🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 күн бұрын
❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
@meseret-n9bTUeb
@meseret-n9bTUeb Күн бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያደርግልን እሸ በጣም ጠንካራ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Күн бұрын
እንዳድ ሰወች የተወለድት ለብዙወች ለመኖር ነው❤️ እሼ ማለት እንተ ተባርከህ በረከትህን ለብዙወች በፍቅር የሰጠህ ምርጥ ሰው🙏🏽 ለመላው ዶንኪ ቲብ እኮን ደስ እላችሁ👍🏾💚💛❤️
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 күн бұрын
ተሽዬ በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ከየት አንስቶ የት እንደሚያደርስ ባንተ አየሁኝ በጣምአከብርሀለሁ እወድሀለሁ መላው ቤተሰብህ ይባረክ ክብር ለሀያሉ አምላክ ምስጋና ይግባው ሰላም ለሀገሬ ህዝብ ☘️🌼🌺☘️🌼🌺☘️🌼🌺☘️🌼🌺💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Abawtes
@Abawtes Күн бұрын
Eshetu is a precious gift for Ethiopia from God! I wish Ethiopia to have a leader like you that thinks out of the box.
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 күн бұрын
ተሽዬ አንተን መርቂ ካንተ ጋር የሚሰሩ ሁሉም ሰራተኞችህ ያለማመስገን ንፉግነት ነው ሁላችሁም ተባረኩ ልጆቼ ወጣቶች ስለሆናችሁ ብዙ ተስፋ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@kidistgetachew5093
@kidistgetachew5093 2 күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ ብዙ ወጣቶችን በጥሩ ቀርጸህ ለዚህ አብቅተሀል ክብር ይገባሀል እኔንም ብዙ ይጠበቅሀል🎉🎉🎉🎉❤
@YeneneshAelawu
@YeneneshAelawu Күн бұрын
ቁሚነው ያየሁት እሸ ተመራጠሀል ከመጠራት በላይ መመረጥ የሂወትን አክሌልየሚያሰጥ ብሎልሰለሞን በቃተመርጠሀል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mulugojjamyeshiwas7119
@mulugojjamyeshiwas7119 Күн бұрын
ሚዲያን ለበጎ አላማ በመጠቀም ትልቅ ቦታ መድረስ እንደሚቻል ያሳየ የዘመናችን ምርጥ ጀግና!!! ይቀጥላል….
@martabogale7735
@martabogale7735 Күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ጥበብ ላይ ጥበብ ሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ በእውነት በአንተ ምክንያት የብዙ ሰው ሕይወት ተቀይሯል እመብርሃን ሞገስ ትሁን 🤲🤲🤲
@negerekidusanmedia
@negerekidusanmedia 2 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱልን
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@@negerekidusanmedia thank you🙌🙌
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 күн бұрын
እኔ እዚህ ማመስገን የምፈልገው አንድ ሰው አለ እሱም ስናወርቅ ታዬ ለኔ ትለያለህ የይወቴ መረብ ለሶስት አመት ያክል ተከታትየዋለሁ በሚገርም ትልቅ ለውጥ ላይ ነኝ በዚህ አጋጣሚ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሐገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ የምትጥልባቸው ልጆች አሏት ለካ እሸቱ ወንድማቸንን እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ከነቤተሰቡ ይጠብልን በጣም ታስደስታላቹ እንዳእናንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 7 сағат бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 күн бұрын
ሰላም ኢትዮጵያን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏እሸ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጥህ በርታ ጀግናችን
@GelilaGeya
@GelilaGeya 2 күн бұрын
እሼ አንደኛ😍😍😍😍....
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube Күн бұрын
እሼ ምርጥ ተመልካችንስ አሽልመንም እንዴ 😅❤
@ametullah-x1e
@ametullah-x1e 2 күн бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ አላህ ሠላማችሁን ያብዛልኝ ዛሬስ የናፈቀኛ የሀገራችን ጉዳይ ነው አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Күн бұрын
አሜን 🤲ደምሪኝ ውድ
@manalo1965
@manalo1965 Күн бұрын
አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እህት እኔንም ደምሩኝ ቅመሞችየ
@FikirYouTubeፍቅር
@FikirYouTubeፍቅር 2 күн бұрын
ዉብዬ ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 күн бұрын
እሸቱ ብረቱ እንኳን ጨምሮ ጨማምሮ ደስስስ አለህ 🙏 በርታልን !!!
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Күн бұрын
አስቸ ደምረኝ
@AlemtsehayGetaw
@AlemtsehayGetaw 13 сағат бұрын
Eshi mirt 🇪🇹 new Egiziabher yimesgen enem fetari bifekid esuga mesrat efeligalew begizew yemisetewun kors wesje bergit ahun besdet bigegnim kutirat cherishe mehed new yemifeligew ena fetari yehasabishin yimulalishi belugn wudochiye🎉🎉🎉❤❤❤
@rubimakimusic
@rubimakimusic 11 сағат бұрын
Tebarek hilmen gn kemtehnal geter megbat yemasbew Gena hits hitsan eyalew nbr ygermal gn ewnet sasbew Hulu ngr eko new getan yasakalh
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 Күн бұрын
😂3ኛ ወጥቼ ራሱ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር እንከዋን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤100%
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 Күн бұрын
እሼ ጀግና ሰዉ ❤ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ ጎግራጅሌሽን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YesayntuakebetSayntua
@YesayntuakebetSayntua Күн бұрын
እሽ ምንልበልህ ልጅ ይውጣልህ የብዙ እናቶችን ሸክም አቅለሀል እመብርሀን የልጆችህ አባት ታድርግህ❤❤
@masreshamtke
@masreshamtke 2 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እሺ👏👏👏❤
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba Күн бұрын
አሺ አተ ጀግና ወጠት ነክ ለብዙ ወጣቱቼ አድል ፈጠሪ ሰዉ ነክ አሼ በጣም አነወድከለን❤❤❤
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy Күн бұрын
የሼ ሰራቶኞች. ሁሉም አምላክን ይፈራሉ መሰረቱ ክርስቶስ ነው እሼ የማቱሳላን እድሜ አምላክ. ይስጥህ
@yared_yehualashet
@yared_yehualashet Күн бұрын
ይገባቸዋል የዶንኪ ቲዩብ ሰራተኞች 👏👏👏
@beetyube
@beetyube Күн бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይጥበቅህ እሼዬ
@SelamAddi
@SelamAddi Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ፀጋውን ያብዛላቹ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Күн бұрын
እሸቱ እንደ ስሙ ነው። ጀግና ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 8 сағат бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 2 күн бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይቀጥሉበት
@YYy-v7n
@YYy-v7n Күн бұрын
እሼ ዋዉ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 күн бұрын
እሼ አባሳው❤❤❤
@Bnnbvj
@Bnnbvj Күн бұрын
Oh my gosh, I don’t know how to explain about Donkey tube. I am speechless. You guys all crew and owner God bless you guys keep going. I am a big fan you🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍🇪🇹🇺🇸👌👌👌😎💯
@EvolveUplift-nt9xp
@EvolveUplift-nt9xp 2 сағат бұрын
እሼ አባክህ ልጄ ካንሰር ታሞ እቤት ነው ያለው እባክህ ለህክምና አግዘን in the name of God
@berhanu7232
@berhanu7232 7 сағат бұрын
💚💚💛💛❤️❤️ እሼ የልጅ አዋቂ !!! 💚💚💛💛❤️❤️
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Күн бұрын
እሽየ እድሜ ካተ እኔም ከአዋርድ በላይ ተሸልሜ አለሁ ባተ ምን አልባት ከተገናኘን ለማውራት ያብቃኝ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤
@TekleGeta
@TekleGeta 4 сағат бұрын
Edmena tena ysth ashe,kezih belay tseraleh gena..
@wubethaile3205
@wubethaile3205 Күн бұрын
God bless you Eshetu
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy Күн бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው. ያየር መንገዶቹ ሌቦቹስ እ. እረ ተው ማኔ.
@kbdschool
@kbdschool Күн бұрын
ወጣቶች እድል ቢሰጣቸው ምን ተአምር እንደሚሱሩ ይህ ዝግጅት ያሳያል፡ እሽዒዕ ይመችህ>
@tuhatube4884
@tuhatube4884 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ ግን በነጻ ብታሰለጥነኝ ደስ ይለኛል
@danieltesfaye6268
@danieltesfaye6268 17 сағат бұрын
በርታልን እሸ
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Күн бұрын
Eshetu Egzihabehir zemenehen yibarekuw
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል Күн бұрын
ዋው ደስስስ ይላል ለዚህ ሁሉ አስተዋፅኦ ከፈጣሪ በታች እሺ ነህ እና እድሜና ጤና ይጥልን 😊😊 ሶስተኛ የተሸለመውን ወጣት ፀጉርህን ተቆረጥ በሉልን ፡ ጥሩ አደለም መልካም ወጣት ጥሩ ወጣት ለመሆን እሼን እዩት ወድልጅ ዝብሎ አለምላይ እየኖረ ፀጉሩን የሚያሳድግ የሴጣን መሰብሰቢያ ነው እና ተቆረጥ ወድማችን 😊
@Anuki24-tubee5
@Anuki24-tubee5 2 күн бұрын
አንድኛ ነኝ ውድ እህቶቼ የማዳም ቅመሞች አላህ ያላባችሁት ሪዝቅ ይክፍትላችሁ እስኪ እሼቱን ምትውዱ ላይክ ሰብ 5k አስግቡኝ ለሰው ቅን የሆናችሁ ብቻ❤
@meklitdaniel2999
@meklitdaniel2999 2 күн бұрын
eshetuye🥰
@SewHune798
@SewHune798 4 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል
@SelamAddi
@SelamAddi Күн бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንደኛ ነው ልክ ነህ
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 2 күн бұрын
Donkey family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Күн бұрын
Egzihabehir yimesegen 💚💛❤️ Egzihabehir Ethiopian yibarek
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy Күн бұрын
ስነ. ወርቅ የኛ እቁ እረ አስተምረን. ጠፍክ ትምህርት ቤት ብቻ ሆነ የምታስተምረው እረ ናልን የኛ ወርቅ
@smdn13
@smdn13 2 күн бұрын
ተባረኩ እሼ
@astemarifilms
@astemarifilms 2 күн бұрын
በርቱልን
@miminegash3260
@miminegash3260 2 күн бұрын
Well done 👏
@WebalemNigusei
@WebalemNigusei 2 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ❤
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@@WebalemNigusei thank you🙌🙌
@ldetutesfaye9047
@ldetutesfaye9047 9 минут бұрын
Voice eko Lik adelem beselam new
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Күн бұрын
bertu Eshe Xena Ena Edemen Yisxachu
@SisiTisi-z5d
@SisiTisi-z5d 2 күн бұрын
የሰዉ ሀገር ዘንድሮ ያለችኝን ነገብሴን እንዳያሳጣኝ እየፈራዉ ነዉ😢
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 күн бұрын
ምነው ውዴ?
@EyerusGudisa
@EyerusGudisa 2 күн бұрын
Ayzoshe wed
@SisiTisi-z5d
@SisiTisi-z5d 2 күн бұрын
@@WoinshetYnuo አመት እስከ አመት ደካም ብቻ ምንም ከቤተሰብ የተረፈ ነገር የለኝም ደከመኝ😥
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 күн бұрын
@SisiTisi-z5d አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አንድ ነን ወስነን ወደ ሃገር መግባት አለብን
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln Күн бұрын
Respect ❤ (satamahaj Bella ke Bella)
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 Күн бұрын
እሼ ጀግና
@SlamKASA
@SlamKASA 2 күн бұрын
ክርስቲያን እህቶቸ በማርያም❤ ሙስሊም እህቶቸ ❤❤በአላህ ብያቹሀለሁ 10ሺ እድገባ አግዙኚ እሲ ደስ ይበለኚ🎉❤❤
@sisayabera512
@sisayabera512 2 күн бұрын
መልሽ ታዲያ
@manalo1965
@manalo1965 Күн бұрын
አዎ እኛው እንተባበር ውዶች❤❤❤❤❤
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq 11 сағат бұрын
አረኩሽ
@SlamKASA
@SlamKASA 11 сағат бұрын
@SaraAbata-ui2fq አመሰግናለሁ ውዴዋ❤💋
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq 6 сағат бұрын
@@SlamKASA ወይብ ሠናይ ይቱብ
@BezayitSamson
@BezayitSamson 2 күн бұрын
አንበሶች❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Күн бұрын
ቤዚየ ደምሪኝ
@BezayitSamson
@BezayitSamson Күн бұрын
@@danaaklilu-l6p አንቺም ደምሪኝ
@selamtesfay7051
@selamtesfay7051 21 сағат бұрын
Gena tlk thonale Agzabieher ybarkk
@mintesinottekalign8867
@mintesinottekalign8867 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏💪💪💪💪💪
@KawsarGuled
@KawsarGuled 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tiruyetru
@tiruyetru 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Күн бұрын
እሺ የእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የምታቸው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ይወርዱ ያሳደገ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም በኮንፍ ይከልልክ
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 Күн бұрын
❤👍👍👍👍
@ועח
@ועח 2 күн бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷
@MeskelSeboka
@MeskelSeboka 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@yoditm6728
@yoditm6728 2 күн бұрын
👋👋👋👋👋👋
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 2 күн бұрын
wellcome
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@@zeynebebrahim981 🙌🙌
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
እሼ ፋድሻ እንዴት ነህ❤❤
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@@DubaiUae-yp9ou 🙌🙌
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 Күн бұрын
😘😘😘😍👍👍💞💕
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Күн бұрын
❤👍
@bezawittickher
@bezawittickher 2 күн бұрын
ere eshe bldeta mariam le editing classu brun bawn sat mkifl lmnchl lijoch yhone giveaway yestn
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Күн бұрын
አንተ እግዚአብሔር ሁሊ ካንተ ጋር ነው በርታ
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 күн бұрын
🙏🏾❤️
@semTIWu
@semTIWu 2 күн бұрын
በሠዉ ደስታ ትደሠታላችሁ ወይ??? , , አዎ ካላችሁ ሠብስክራይብ ሚ🎉
@sisayabera512
@sisayabera512 2 күн бұрын
እሺ ግን እኔንም አርጊኝ አረኩሽ እና መልሽ
@semTIWu
@semTIWu Күн бұрын
@@sisayabera512 እሺ ዉደ16አደረኩሽ🥰🥰
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 күн бұрын
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@@fatimaabdallah1397 thank you🙌🙌
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please2k አስገቡኝ😢😢😢😢😢
@kisanet_Gebrehiwet
@kisanet_Gebrehiwet 2 күн бұрын
እሺ
@Tomas_tube
@Tomas_tube 2 күн бұрын
@kisanet_Gebrehiwet thank you🙌🙌
@kisanet_Gebrehiwet
@kisanet_Gebrehiwet 2 күн бұрын
እኔ ውን ኢዲስ ጀማሪ KZbin
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ Күн бұрын
እሺ በርታልን🙏😍
@Tomas_tube
@Tomas_tube Күн бұрын
@@እሙየልጃናፋቂ thank you🙌🙌
@biniaminMohammed
@biniaminMohammed 2 күн бұрын
ዶንኪቱዮብ አርአያ የሚሆን ሚዲያ ነው ሚዲያን ለበጎ ተግባራት ሚዲያን ሰፊ የማህበረሰብን አሰተሳሰብ በመቀየር ትልቅ ሚና ተጫውቷል እየተጫወተም ይገኛል ለብዙ ወጣቶች ሰራፈጥሯል አሰልጥኗል አብቅቷል በተለይ ለሀይማኖት ተቋማት በሁሉም ሀይማኖቶች በርካታ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል አረሰንቱ ተነግሮ የማያልቅ ነው በርቱ ማለት እወዳለሂ
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Сағат бұрын
ገነት፣ከባልዋ፣ብታስታርቀቸው
@HanichoGeta
@HanichoGeta Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amaamm-xj3ib
@amaamm-xj3ib 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohannesabrham9428
@yohannesabrham9428 14 сағат бұрын
“እሼ ተፈቅዶልሀል”
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 күн бұрын
Edheye swedk eko
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 8 МЛН
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላው"
34:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН