ዲና ድጋሚ መጣች - ድንቅ ልጆች 76 - Comedian Eshetu Melese | Donkey tube 2022 |

  Рет қаралды 1,745,006

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 700
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
አቤት እንደዚህ ጣፋጭ አንደበት በልጅነት ቤተሰቦቿ ልትመሰገኑ ይገባል እንዲህ አይነት መልካም ስነስርዓትና ገና በጠዋቱ የአላህን ትልቅነት የምታወሳ ድንቅ ልጅ እንድትሆን ስላደረጋችኋት
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
👍👍👈
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
@@ethiofacts4856 👍
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
Woooow ምን አይነት ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት ክብር ለእናትና አባቷ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ኦሮሞ. ???? እንዴ ነው ልጅ. ሲያሳድግ!!!
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
በትክክል
@semirayimam6432
@semirayimam6432 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ኪኪኪኪኪኪ እረ ተው ዘረኝነት ጥሩ አይደለም እንደው ከዘረኝነት ምንም ጥቅም የሚገኝ የለም
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
ዊይ ዘረኝነቴቹ
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ለድንሽ ያለሽ እውቀት ماشاءالله ክብር ለወላጆችሽ ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለተከበረው ሮመዷን በሰላም አደረሰን
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
ይችን ልጂ ስለሐይማኖቷ ትልቅ ስራ ሠርተውበታል በጣም ደስ ይላል ሁላችንም በተተኪ ትውልድ ላይ ብንሠራ ለወደፊቱ ጥሩ ትውልድ ልናፈራ እንችላለን።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም
@amotube7780
@amotube7780 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 ነይ ቤተሰብ እንሁን
@Tmr930
@Tmr930 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 የኔ ከርታታ እኔ ልደምርሽ ብዙ ቦታ አየሁሽ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
በትክክል
@አልሀምዱልለአለኩልሀልአለ
@አልሀምዱልለአለኩልሀልአለ 2 жыл бұрын
እኔ
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ዲና ያኔ ጣፈጭ አላህ ይጨምርልሽ ለቤተሰቦችሽም እድሜ ጤና ይስጣቻው (3ዙርያ እንጠብቃለን ❤️ድንቅ ልጆች ❤️❤️
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ወንድም ደምረኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@m.g5367
@m.g5367 2 жыл бұрын
Ere tady leluchu mech yedrsachew sent hesnat endlu asbhal ande bet ke 4 eske 7🤣🤣
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ ለእናተ ለህፃናት ሲል እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ቤተሰቦች አሉሽ ዲና ቆንጅዪ።
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብና በፀጋ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደዚህ በመልካም ባህርይ ቀርፃችሁ እናትና አባቷ እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተባረከ ቤተሠብ ።
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን የተከበረው የረመዳን ወር አደረሰን አልሀምዱሊላ ኮሜታተሮች ቀስ በሉ እንዳረግጡኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@ፍትህለሳዑዲእስረኞች
@ፍትህለሳዑዲእስረኞች 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
አምን አምን
@BabuBabu-gn7tp
@BabuBabu-gn7tp 2 жыл бұрын
አምንንንን
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@bettybetty2210
@bettybetty2210 2 жыл бұрын
መላው የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ጦም በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሠላም አድርግልን
@AbcAbc-pq6ii
@AbcAbc-pq6ii 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እናመሠግናል 💐
@ሀዩቲነኝ-ቀ6ሠ
@ሀዩቲነኝ-ቀ6ሠ 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@muhammedabdullah1717
@muhammedabdullah1717 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ እንደኔ በጣም በጉጉት ይጠብቅ የነበር እጅ ወደላይ🙌🏻
@misrakinfo135
@misrakinfo135 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ
@LayillBintMusba
@LayillBintMusba 2 жыл бұрын
እኔ
@takuerchafo7474
@takuerchafo7474 2 жыл бұрын
Kkkkkk😂😂🤩🤩🤩🤩
@meditube226
@meditube226 2 жыл бұрын
አንዴኛ እኔ ነበርኩኝ ውይ ማሻ አላህ የሆነች ቅመም
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
እንካንደሰአለሸቆንጆእድግበይ
@askalatasfie9376
@askalatasfie9376 2 жыл бұрын
አስር ጊዜ በላይ ባይሽ የማልጠግብሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድግ በይ የኔ ማር
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሥካልየማር ደምርኝ ቤተሠብእንሁን
@bintawal9877
@bintawal9877 2 жыл бұрын
አሚንንንንን የኔ ዉድ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ደናዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 😍😍🥰❤❤💓🌹🌹 አንቺን ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ይባርኩ 🙏🙏❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋት ደስ ስትል እሼየ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ትከተልህ በጉዞህ ሁሉ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 👏🌾
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ ሥወድሽ ቤተሠብእንሁንማር
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት 🥰
@amotube7780
@amotube7780 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ኑ ቤተሰብ እንሁን ዉዶች
@mahder7025
@mahder7025 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@selamtube5095
@selamtube5095 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ 2 жыл бұрын
ዲናዬ ን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ የድና ወላጆች አላህ ይባርካችሁ ድናዬ ወላጆቿንም ኡማውንም የምትካድም አላህ ያድርጋት የኔ ቅመም አላህ ያሳድጋት 👍👍👍👍🌷🌷🌹🌹
@victoryismine9748
@victoryismine9748 2 жыл бұрын
ዶንኪ ቱዩብ፦ዋው! ይሄ ሁሉ ሚሊዮን ተመልካች ከዩቱብ ካገኛችሁ በጣም ብዙ ሺህ ወይም ሚሊዮን ዶላር በእየወሩ ይከፈላችኋል ማለት ነው። ዩቱብ በዶላር ስለሚከፍል ዶላሩ ወደ ብር ሲለወጥ ደግሞ ሚሊየነሮች ናችሁ ማለት ነው። በተለይ ተመልካቾቻችሁ ከአሜሪካን አገር ከሆኑ ዩቱብ በደንብ ይከፍላችኋል። ለመሆኑ ከምታገኙት ብር ለኢትዮጵያ መንግስት ግብር ትከፍላላችሁ? አሜሪካን አገር ያሉ ዩቱበሮች ከዩቱብ ከሚያገኙት ብር ለመንግስት ግብር መክፈል ግዴታቸው ነው።
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
ደስ የምተል ብሩህ አእምሮ ያለት ደስተኛ ነቺ እደጊ
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ 2 жыл бұрын
@@sabanegashtube2200 በጣም የልጅ ብስል ናት አላህ ቁረአን ሀፊዝ ያድርጋት
@abdm8428
@abdm8428 2 жыл бұрын
@@victoryismine9748 haha ke gebiwoch new ende yhe text ?
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዲናዬ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ትክክል ነሽ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል . ለሀይማኖትሽ ያለሽ ትልቅ ቦታ ሳላደቅሽ አላልፍም አሁንም በርቺልን 💚💛❤😘
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ያብዛልሽ ለእኛም እንዳቺው ጣፋጭና ጭምት ልጅ እግዚአብሔር ያድለን የእርሱ ስጦታ ናችሁና😍😍😍
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@gh-fj7iz
@gh-fj7iz 2 жыл бұрын
Amin 😍
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@mesisanyiihaceehundee1499
@mesisanyiihaceehundee1499 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ekujab8285
@ekujab8285 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ዉብ አንደበተ ጣፋጭ ከአይን ያውጣሽ ውድ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ኡመቶች እንኳን ለተከበረዉ ተናፋቂ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 5ቀን ገደማ ቢቀራው ነው ያአላህ እስቲ እንደኔ የጓጓ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድናየ አላህ ያሳድግሽ አዛኙ ጌታችን ያረህሚኑ እደዝች ጥፍጥ ያለች ልጅ ስጠኝ ያረብ
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 жыл бұрын
ዉዶቸ አያችሁ ቂም አትያዙ ይቅር ተባባሉ ልክ እንደድናየ ልብ እንግዛ ሳትዋሹ ማን ነዉ እንደኔ ድናዩን የሚወዳት የሆነች ቅመም የማትጠገብ ማር ወለላ ነች
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዲናዬ እንኳን በድጋሚ በሰላም መጣሽ የኔ ማር እሸቱ እናመሰግናለን ህፃናቶች አንተ ጋር ሲመጡ ደስታቸው እና ሀሳባቸውን በነፃነት ነው የሚገልፁት
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 2 жыл бұрын
ማሻአላ የኔ ማር መጣሽልኝ ተመልሠሽ እኳን ደህና መጣሽ አላህ ያሣድግሽ😍😍እሸ በድጋሜ ሥላቀርብክልን በጣም እናመሠግናለን😍😍
@teybadino2663
@teybadino2663 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለታላቁ ወራችን የረመዳን ፆማችን በሰላም አደረሳቹ ዲናዮ እድግ ብይለኝ የኔ ዉድ አላሕ ያሣድግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢልሀምሁሴን-ቨ7አ
@ኢልሀምሁሴን-ቨ7አ 2 жыл бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን አብሮ አደረሰን
@ተምሬአሊ
@ተምሬአሊ 2 жыл бұрын
ዎለኩምሰላምወራህመትላሂ ወበርካቱእንኳአብሮአደረስን
@yotube7095
@yotube7095 2 жыл бұрын
MASHAALAH
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 жыл бұрын
@@yotube7095 👍👍👍👍👍
@ruhi1416
@ruhi1416 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤እሼም አንተን ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ አንተም በጣም ልዩ ብቃት ነው ያለህ በርታ
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@AminatSeid-w7w
@AminatSeid-w7w Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ በድጋሜ እንዳይሽ በጉጉት እየጠበኩሽ ነው ወላሂ በጣም ተመችተሽኛል ❤❤❤❤❤❤💜💋💕
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ። ልጅቷ በተፈጥሮዋ የነቃች ነች ። ወላጆቿም የልጅ አስተዳደግ የተረዳቸው መሆናቸውን ይጠቁማል በርቱ አላህ ያግዛችሁ ። ለእሸቱም ሳናመሰኝና ሳናደንቀው ማለፍ አንችልም ።
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ይገባታል ምርጥ ልጅ ናት ይገባታል ጀሃነምን ስትገልፅ ፈራሁ 😭 🥰🥰🥰🥰🥰
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች እኮ በጣም ብልጥ ናቸዉ ❤❤❤🙏🙏 እግዘመያብሔር ያሳድጋችሁ
@kal9065
@kal9065 2 жыл бұрын
ወይ ዲናዬ ቅመም የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ እራሱ ክብር ይገባችዋል ተባረኩ
@alebatse6865
@alebatse6865 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጀግና ናቸው በሀይማኖት አንጸውሻል
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ማር ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹በትክክል አለ
@alebatse6865
@alebatse6865 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ተደምረሻል
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@alebatse6865 demiry pls pls pls 🙏😢pls
@zaharahasen8921
@zaharahasen8921 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ለቤተሰብሽም ለህዝቡም ጠቃሚ ያድርግሽ እሼ በርታ አላህ የግዝ በጣም የምወደው ፍሮግራም ነው
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምርጥ ግራሚ ልጅ ወላሓይ ልዩ የምትወደድ።💗💗 ክብር ለወላጅ 🙏
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምርኝውዴ ቤተሠብእንሁን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሪኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስድግሺ
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሸ ምርጥ ግራሚ ልጅ ልዩ የምትዳት ክብር ለወላጅ🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስትጣፍጥ እኮ እንኳን ደስስስስ አለሽ ዲናዬ እንዳንቺ ያሉ ህፃናት ናችው ለኢትዮጵያ የምታስፈልጓት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ቤተሰቦችሽንም እናመሰግናለን አንፀው እያሳደጉሽ ስላሉ
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቁንጅና ስርዓት ፀባይ ብሩህ አይምሮ መልካም አስተሳሰብ አላህን ሚፈራ ልብ ሁሉን አሟልቶ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ እንዲሁ እንዳለሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤
@ሙስሊምነኝሽርክንየምጠላ
@ሙስሊምነኝሽርክንየምጠላ 2 жыл бұрын
Woooo
@omehikma2102
@omehikma2102 2 жыл бұрын
የኔ ማር ወላሂ በስስት ነዉ የማይሽ አላህ ያሳድግሽ አላህ ሆይ በተለያዮ ችግሮች ተራርቀዉ የሚኖሩ እናት እና ልጅን አብረዉ እንዲኖሩ እገዛህ አይለዬን ያረብ ከስደት ንሮ አላቀን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
አሚንወደየኔምልጂብልህነበረቺስደትጥያትመጣሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@mekiyamefta9449
@mekiyamefta9449 2 жыл бұрын
እኔም፡ልጄን፡እዚላይ፡ባቀርበው፡ሀገሬ፡ሥገባ
@omehikma2102
@omehikma2102 2 жыл бұрын
@@wddss8555 አልሃምዱሊላህ ብቻ በናፍቆት እሳት መገረፍ ትልቅ ፈተነ ነዉ ብቻ ክፉን በሩቅ ያድርግልን
@asmazuzu1243
@asmazuzu1243 2 жыл бұрын
አሚን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እሼ እንደዚህ አይነት ህጻናት ሁሌም ሲመጡ ደሰ ይላል ለኔ በጣም ነው የሚያነቃቁኝ
@am-hd6bh
@am-hd6bh 2 жыл бұрын
ماشاءالله
@amotube7780
@amotube7780 2 жыл бұрын
@@am-hd6bh ኑ ቤተሰብ እንሁን ዉዶች
@mominaamid915
@mominaamid915 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ዲናየ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለተከበረው ወር ለእሮመዳን ወር በሠላም አደረሰን ጹመው ከሚጨረሱት አላህ ያድርገን
@tube-ff9ns
@tube-ff9ns 2 жыл бұрын
እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እስኪ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው እጅ ወደ ላይ 🌹ማሻ አላህ እዲግ በይ 😍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አረሰን ውዶቼ ደምሩኝ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@seadaseada760
@seadaseada760 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@asmiramaru7142
@asmiramaru7142 2 жыл бұрын
መች ነው ፆሙ የሚያልቀው አመስግናለሁ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ዲንሻ ፈንዲሻ :ዲኒቷ ዉቢቷ :ዲንዬ ፍቅርዬ የተለየሽ ድንቅ ልጅ ነሽ መቼም አልረሳሽም እድግ በይ ቤተሰቦችሽንም ይባርካቸዉ በጥሩ ስነምግባር ለሚያሳድጉሽ አድገሽ ወግ ማረግሽን ለማየት ያብቃቸዉ።♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷አሜንንንንንንንን
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሀቢበቲ
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
👍❤👈
@rahwahailemariam8667
@rahwahailemariam8667 2 жыл бұрын
i Love❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድናዬ ድጋሜ በጉጉት ስጠብቃት ነበር የኔ ድንቅ አሁንም በ2 ቀን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ እይታ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 2 жыл бұрын
ልጅን በስነ ስረአት የሚያሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል በእዉነት
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
aow❤👍👈
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ሠህ
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
እሼ እንኳንም በድጋሜ ጋበዝካት ይቺን አስገራሚ ልጅ! እናመሰግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ወድሜ በቀንነት ደምረኝ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 жыл бұрын
@Hayat Meka ❤️💔👍
@victoryismine9748
@victoryismine9748 2 жыл бұрын
ዶንኪ ቱዩብ፦ዋው! ይሄ ሁሉ ሚሊዮን ተመልካች ከዩቱብ ካገኛችሁ በጣም ብዙ ሺህ ወይም ሚሊዮን ዶላር በእየወሩ ይከፈላችኋል ማለት ነው። ዩቱብ በዶላር ስለሚከፍል ዶላሩ ወደ ብር ሲለወጥ ደግሞ ሚሊየነሮች ናችሁ ማለት ነው። በተለይ ተመልካቾቻችሁ ከአሜሪካን አገር ከሆኑ ዩቱብ በደንብ ይከፍላችኋል። ለመሆኑ ከምታገኙት ብር ለኢትዮጵያ መንግስት ግብር ትከፍላላችሁ? አሜሪካን አገር ያሉ ዩቱበሮች ከዩቱብ ከሚያገኙት ብር ለመንግስት ግብር መክፈል ግዴታቸው ነው።
@wakumafufa5928
@wakumafufa5928 2 жыл бұрын
@@victoryismine9748 min taweraleh? Gabiwoch lay new ende yemitseraw? minagebah trilion dollar beyagegnu! mikegna 🐒🐒🐒🐒
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
@@victoryismine9748 እሸቱ በወር በአማካኝ 85 ሺ ዶላር ከዩትዩብ እንደሚከፈለው ጎግል አድርጎ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል. ይሄ ማለት ለኢትዮጵያ መንግስትና በስሩ ለሚያስተዳድራቸው 40 ገደማ የሚሆኑ ሰራተኞች ትርጉሙ ቀላል አይደለም
@tesfawende296
@tesfawende296 2 жыл бұрын
ጥያቄዬ ስለተመለሰ እናመሰግናለን እሼ 🙏🙏 የኔ ማር ጥፍጥ ስትይ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ🥰🥰🥰
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድግሽ እምዬ ለወላጆችሺ ክብር ይግባችዋል 🙏🙏🙏🥰 ምርጥ ልጅ 🥰🥰🥰🙏
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
_ዲናዬን ያላችሁ በላይክ እስኪ ልያችሁ የዲና ዎላጆች አላህ ይባርካችሁ ዲናንዬ ወላጆችሽንም ኡማውንም የምትካድሚ አላህ ያድርግሽ አሚን_ 👍👍👍🛍🛍🛍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 2 жыл бұрын
Amin enshallah dinuwan yemtastera yargat
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏼🙏🏼
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 жыл бұрын
ግንስጦታዋን እዳረሽ 😄😄
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 жыл бұрын
ዲናየን የምትወዱ በአላህ ደምሩኝ
@ኢማንቲዬብ
@ኢማንቲዬብ 2 жыл бұрын
ኢላሂ እደዚች ልጅ ቀእውቀት ያላትን ሷሊህ ልጅ ስጠኝ ማሻአላህ የኔ ውብ ወላሂ ስወድሺ በተለይ በእምነትሺ ያለሺ ጥንካሬ እሄ ሁሉ የፋሚሊዎችሺ ውጤት ነው ምርጥ ቤተሰብ ያላት ልጅ ናት አላህ ልጆጆቻችንን በተርቢያ የምናሳድግ ያድርገን
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዲና መልካሙ እንኳን ደስ አለሽ ፓፓፓ በ 12 ቀን 1,000,000, አንድ ሚሊዮን እይታ ሪከርዱን ሰባበርሽው
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ሁሉም እንዳቺ ፈጣሪውን ቢፈራ የት በደረስን ነበር የኔማር እድግ በይ 🥰
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ነፂ ደምርኝ ውዴ በቅንነት
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 2 жыл бұрын
ዲናዬ ቆንጅዬ በጣም ነው ምታምሪው እግዚአብሔር ይባርክሽ እሽዬ ኣንተም በጣም ነው ማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@zinteseid4787
@zinteseid4787 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድናየ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Enkuwan abero aderesen❤❤👍👍
@seidendershussen964
@seidendershussen964 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@gdkc7705
@gdkc7705 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሠን
@abudihabesha7925
@abudihabesha7925 2 жыл бұрын
እንደዚች አይነት ንቁ እና ቀልጣፍ የሆኑ ብዙወች ያስፈልጓታል ሀገራችን የወላጆቿ ስራ በሷላይ ጎልቶ ይታያል
@Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ
@Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
ቆጅየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሳዳጊወቿን ሳላደንቅ አላልፍም እሽ በመልካም ስራህ እግዚአብሔር ያስቀጥልህ💞💞💞
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
የባለፈውን ቪድዮዋን ደጋግሞ ያየ ማነው እንደ. እኔ አላህ ያሳድሽ የኔ ድንቡሎ ረጅም እድሜ ለወላጆችሽ የእነሱ ውጤት ነሽ ብየ አምናለሁ ክብር ይገባቸዋል ።።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 жыл бұрын
እኔ ስትየ አየኋት ግን መለሽ ሳያት እዴ አድስ ነው የምትሆንብይ ማረ ነገር ነች አላህ ያሳድጋት
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 жыл бұрын
ድንብሎ አልሻት የኔ ስም ነው ወላሂ
@seadaseada760
@seadaseada760 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድግ በይ የኔ ቅመም💋💋 ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለተከበረው ሸህሩ ረመዷን በሠላም አደረሣችሁ ረመዷን ከሪም ፆመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን።
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@nomo6793
@nomo6793 2 жыл бұрын
ድናየ😍😍አላህ በድንሽ ያጠክርሽ በተሠባችሽን ሣላደቅአላልፍም 😍😍😍😍
@መልካምመልካም-ዸ1ኰ
@መልካምመልካም-ዸ1ኰ 2 жыл бұрын
ድንሻ ድንነት ለኢድም ነይልን የምትሉ👍ላይክ😘 ሩመዳን ሙባረክ ብያለሁ ለሙላው ሙስሊሙች ሁላቸሁንም እኳን አደረሠን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ሥወድሽ
@zuzufeker8652
@zuzufeker8652 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደሜ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍💋
@zyadaahmed9142
@zyadaahmed9142 2 жыл бұрын
አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል አለች የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ልጅነቴ ናፈቀኝ ዲናየን ሳይ ፀጉር አሰራሯ 😍
@tewdie6297
@tewdie6297 2 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ ቆንጂኦ ፍልቅልቅ ትልቅ ደርጃ ድርሸ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሸ❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ ❤❤❤❤❤ ይህችን ልጅ ቀኑን ሙሉ ቢሰሞት አትጠገብም ፈጣሪ ቤተሰቦቾን ይባርክ እንዲህ ምጡቅ አድርገው ያሳደጎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤩🤩🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ትክክል !
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 2 жыл бұрын
የኔ,ጣፋጭ😍😍😍😍
@alhamdulilah3920
@alhamdulilah3920 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማሻአላ ተባረከላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግሽ ሀገራችን ሰላም ሁኖ ነገ የፍቅር የደስታ ኑሮን እየኖርን የዛሬውን ፈተና ተረት የምናደርገው ያድርገን ያረብ አሚን
@tesfayeassefa4621
@tesfayeassefa4621 2 жыл бұрын
Yene konjo. Little princess so cute and smart. Her parents are so lucky to have her as their little princess daughter. May you grow to be the light of Ethiopia as you are already a source of happiness for many.🇨🇬❤️🇨🇬
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቧን ሳላደንቅ አላልፍም።ልጅን መውለድ ብቻ ሳይሆን ትልቁ ነገር በጥሩ ስነምግባር አንፆ ማሳደግ ነው።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ለይላየ ደምርኝ በቅንነት ውዴ
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳንም ለተከበረዉ ወር በሰላም አደረሰን ደግሞም ፁመዉ ከሚያፈጥሩት ያድርገን ድናየ እኳንም በሰላም መጣሽልን ማማየ ❤❤❤❤❤ክብር ለናትና ላባትሽ እሙየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ኩንፈየኩን-ጐ6ዸ
@ኩንፈየኩን-ጐ6ዸ 2 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር ናት ❤❤❤❤አለህ የሳድግሽ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍
@feruzsallah2315
@feruzsallah2315 2 жыл бұрын
ዲናዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ❤️❤️🌹🌹 Congratulations
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
ብዙ የማናውቃቸውን ምሁራን ስለምታስዋውቀን ተባረክ አስተማሪ የልጆቻችን መሰረቶች ናቸውና ብዙልን ኢትዮጵያ በልጆችሽ አቢቢ ለምልሚ ሰላምና ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘር ሃይማኖት ሳትለይ ነው ሁሉን እኩል እምታይ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን
@እሙረካአንዎሎየዋ
@እሙረካአንዎሎየዋ 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድግሺ ዲኑካየ💓👌 እሰካሁን ካየኃቸው ድንቅ ልጆች እረኬብ& ድና አንደኛ💓💓
@ritataddsa6831
@ritataddsa6831 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ምን ልበልሸ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ
@zeyba2557
@zeyba2557 2 жыл бұрын
Dinaye yene Mar alah yasadigish❤💖💖💖💗
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ኡፏ ልቤ እድግ በይ እማ 💓💓💓😍😍😍 ከስደት መልስ ሁላችንም እንዲህ ምርጥዬ ልጅ ፈጣሪ ሰቶን በስርአት እና በፈሪሀ እግዚአብሔር ለማሳደግና ለመኖር ያብቃን 👏🇪🇹 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ከሌለ እቅድ ሁሉ ከንቱ ነውና
@mekedesmekedes6574
@mekedesmekedes6574 2 жыл бұрын
አሜን
@awokechlegese7145
@awokechlegese7145 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@ma_molla
@ma_molla 2 жыл бұрын
እሸቱየ በመጀመሪያ ላመሠግንህ እወዳለሁ 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነትህን በተግባር ያሣየህ(የገለጽህ) አላህ ያክብርልን ልጆቹም ከቁም ነገር ያድርሳቸው አንተንም ልብህን አይቀይርብን 💚💛❤️
@ma_molla
@ma_molla 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 ደምሬሻለሁ
@ሰላም-አ8ዘ
@ሰላም-አ8ዘ 2 жыл бұрын
ዲና መልካሙ በመልካም ቤተሰቢች ያደገች መሆኖ ያስታውቃል ከወለዱ አይቀር እንዳንቺ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ahamedahmed6742
@ahamedahmed6742 2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላህ አላህያሳድግሽአሰልነገር
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: የዲና ሳቅ በጣም ደስ ይላል::
@sari0550
@sari0550 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ እሼ ምርጤ አንተም ኑርልን ሰላም ለሀገራችን 🙏
@asnkeheasnkehe8370
@asnkeheasnkehe8370 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@pomgeremew9190
@pomgeremew9190 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው እኔንም አስተምረውኝ ነበር Vision Academy....im so glad u mentioned him here!! Ewnet God bless u.
@hanabekele7594
@hanabekele7594 2 жыл бұрын
ወይ እሼ እግዚአብሔርን ነው ምልህ ምን እንደምል ሁላ ቃላት ያጥረኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው የሰው ደስታ እንደሚያስደስትህ እግዚአብሔር ህይወትህ ሁሉ በደስታ ይሙላው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ 🙏
@ሰአዳይመረ
@ሰአዳይመረ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ🙏 👍
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት ስትመለሱ ይችን የመሰለ ቆንጆ የምተኮራቹ ልጅ ይስጠቹ አሜን በሉ🤲❤
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@amar9015
@amar9015 2 жыл бұрын
Amiennnnnnnnnnn
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
አሚን እህቴ እኔስ ያረብ ልጀ አቃጥለው ሊደፈኝ ነው ግን ያረቢ ወደፊት ግን ሷሊህ የሆነውን ልጀ ሰጠኝ ያረብ ዛሪስ ደከመኝ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Amennnnn 🤲 🤲🤲 Yaa Rebbii
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
@@sofyaedris5424 አብሽሪ የኔ ውድ ❤አላህ ሷሊህ የድርግልሽ ልጅ መውለድ ፀጋ ነው ምን አልበት ስየድግ ቀልብ የደርግይ ይሆነል አይዞሽ ማማዬ🥺
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ይሄን ፕሮግራም እኮ በጣም ደስስ የሚል ንጹህ አደበት ምንም የማያቁ የማይጠገቡ ልጆች ናቸው እናማ በፍቅር ነው የምከታተለው እሸ አተም ከልጆችጋ ስትሆን እደ ልጂ ከትልቅ ጋ ስትሆን ቁምነገር የተሞላ ቀልድ መልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 2 жыл бұрын
መሻ አላህ እድግ ብይ ማር ትክክል ነሽ ይቅርታን ማድርግንና መተዛዘንን ነው ነብያችን ሰለላህ አለሂ ወስለም ያስተማሩን " በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችሃልና " وان تعفو وتسفه وتغفرو فان الله غفور رحيم
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነት
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️
@ቲጂYouTube-l6v
@ቲጂYouTube-l6v 2 жыл бұрын
ሚጣየን አቅርብልን😂ሴት መሆንሽን በምን አወቅሽ በሆነ ነገር ።ቶለ አቅርብልን😜ተናፍቃለይ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
ሐሙስ ትመጣለይ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
እሷ እማ በ 7 ቀኖ ነው 1 ሚሊየን የገባችው
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ሀሀሀ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 2 жыл бұрын
ክክክክክ ግርም ያለኝ ፓርት በሆነ ነገር።
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 жыл бұрын
ሀሙስ ትምጣ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅሽ ውዶዋ ህፀን ዲና መልከሙ በርቺ
@edrisbinahmed7416
@edrisbinahmed7416 2 жыл бұрын
ድናዬ ልጄን ትመስሊያለሽ እኔም ቅመም ልጅ አለችኝ 😍አሏህ ያሳድግሽ
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለን ወንድም እሼቱ መልካምሰዉ ዲናዬ የኔቆንጆ ማሻአላህ እድግበይ ጨዋልጅ መልካም ቤተሰብ ያሳደገሽ አላህ ሀፊዝ ያድርግሽ የኔማር የኔጣፋጭ እድግበይ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
demo hafiz tihonalech
@merhawinegassi1390
@merhawinegassi1390 2 жыл бұрын
ዲናየ ዲንነት ዲንሳ ኣንቺን ለማየት youtube ወድያው ገባው። u r the best kid. Love u nd wish u all the best sweetheart From Eritrea.
@ሰሙትዩብ
@ሰሙትዩብ 2 жыл бұрын
ባላካብድ ከ20ግዜ በላይ ቪድዮሽን አይቼዋለሁ የእዉነት ፍቅር ይዞኝ ነበር ደግሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወላሂ በጣም ነዉ ምወድሽ አላህዬ ያሳድግሽ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
welahi enem beken wust salayat alwlm
@እራህሚየውሎዎቀበጥ
@እራህሚየውሎዎቀበጥ 2 жыл бұрын
እኔም 15 ግዜ ይዩናል ደጋግሚ ያየሁት እኔም ፈቅረ ይዙኚ ነበር ወላህ አላህ ያሳዲጋት ያርብ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
እፎይ ስወዳት ❤️❤️🥰🥰🥰 ፈጣሪ እንደዚችህ ቅመም የሆነች ልጅ ይስጣቹ 🌺🌺🌺😘😘 የኔ በሆነች ☺️ አላህ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰😘
@hawa4877
@hawa4877 2 жыл бұрын
አሚን
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 2 жыл бұрын
እሼ ዲኑካ ዘንድሮ ሌላ ታሪክ ይዛ ነው ምትመጣው mashallha 😍 mashallha 😍 mashallha 😍
@emu477
@emu477 2 жыл бұрын
ይህ ፁፍ የምታዩ ሁሉም የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ የስደት ወገኖቼ ውውድድድ እኔን ለሀገሬ ያበቃኝ የቅዱሳን አምላክ ለሀገራቹ ያብቃቹ
@yashidata7934
@yashidata7934 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abukichanal156
@abukichanal156 2 жыл бұрын
እናቶ የታደለችናት እንደዚች ያለች ቅመም ልጅ አላህ ስለሰጣት ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
ማሿአ አሏህ ተባረክ እረህማን አሏህ ያሳድግሽ ከአይንናስም ይጠብቅሽ ።።
@alem23able
@alem23able 2 жыл бұрын
እንዴት ማር አድርጎ ነው እግዚአብሔር የፈጠራት ! እድግ በይልን የኛ ልዕልት!
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
የወደፊቷ የንፅፅር ሃይማኖት አስተማሪ ትሆናች ዲናየ💝🌻 ቅምም
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ ያረብ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
ewnet new
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
endew min alech jeheneb kitat yenante demo geheneb alechw eko
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
@@ezedinshelemo6652 balefewum sile id stasreda beenant gena mnamn ybalal adel be egha degmo arefa id remedan stl Mesha allah nat ኢሻ አላህ ዲኗን በደንብ ተምራ በንፅፅር ትምህርት ለብዙ ሰው የሂዳያ ሰበብ ልትሆን ትችላለች
@susufamillyoutube282
@susufamillyoutube282 2 жыл бұрын
እንሻ አላህ
@mulukalamin8092
@mulukalamin8092 2 жыл бұрын
Eshetu you are one in a million alongside your kids gusts such a talent and hard work pleasure to watch "DINK LEJOCH" keep up the good work great show .... an Eritrean watching you from the UK
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እሚገርም ሰብራይዝ ዋውውው ነው"❤❤❤😍😍😍
@ሱሱነኝየእናቴናፋቂ-ወ2ጠ
@ሱሱነኝየእናቴናፋቂ-ወ2ጠ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በተደጋጋሚ ብትዳመጥ የማትጠገብ ልጂ ነች ድና ድንቅ የሆነች ልጂ ነች በድጋሚ ትቅረብልን
@tesfayeassefa4621
@tesfayeassefa4621 2 жыл бұрын
The most beautiful princess. She will grow up to be the light of society. You're blessed princess 😅💞
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 жыл бұрын
ያሳድግሽ ቆንጂት እደጊልን ቤተሰቦችንም ይጠብቅልሽ አሳዳጊያችሁ ያድርጋቸው መልካም የሮመዳን ፇም
@Sara-dw1dn
@Sara-dw1dn 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታምር ቀልጣፋ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤😘😘😘🥰🥰🥰
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በድጋሜ ሰለቀረብሽ ደስ ብሎኛለ እደጊልኝ ጣፋጭ የሆሽ
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 2 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ፡፡ኢትዮጵያ ወደፊት ተስፋ አላት ዘሊህ ደግሞ አንች ማሳያ ነሽ፡፡ ወላጆችሽ መልካም ዘር ዘርተው አንችን ትመስል ድንቅ ፍሬ አፍርተዋልና ለወላጆችሽም ክብር አለኝ፡፡ዲናዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እወድሻለሁ፡፡
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:48
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 6 М.
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН