የእናቴን ልጅነት ነጠኳት የአንድ ሰው ህይወት የ የአብ ስራ

  Рет қаралды 466,038

Donkey Tube

Donkey Tube

Ай бұрын

ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ
/ @yeabbaba.
የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን የአብስራ ወንዶሰን ይባላል ከ600ሺህ በላይ በቲክቶክ ተከታዮች አሉት በዚህ የሚዲያ ፕላት ፎርም በጎ ተጋባራትን እየሰራይገኛል በህወት አጋጣሚ ራሱን ከማይጠብቅበት ቦታ ሁሉ አጊኝቶት ነበር ገና የኤለመንተሪ ተማሪ እያለ በልጅነት አይምሮው አንድ ቆንጂዬ አብራው የምትማርን ልጅ ይወዳል መውደዱን ደብቆ ደብዳቤ እየላከላት እሷን በመንገድ ሲያገኛት ከፍቅሩ የተነሳ ይሮጣል በዚህ ብቻ አላበቃም ስጣታዎች ከቤት ገንዘብ እየተቀበለ ይሰጣት ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ከውጭ የመጣለት ላፕቶፕ ለመስጠት ቦርሳውስጥ ይዞ ሊሄድ ሲል እናቱ ትደርስበታለች በዚህም እናቱ ትናደድ እና ከትምህርት ቤት ሲመለስ በበርበሬ ታጥነዋለች ሌብነት እደሆነ ተረድቶ ስጦታ መስጠቱን አቆመ በልጅነቱ የእግርኳስ ጫዋታ መጫወት ይወድ ነበር አዲስ አበባም በመምጣት ክለብ ውስጥ ይሰለጥን ነበር በዚህ ጊዜ ነበር ወደ ቲክቶክ ፊቱን ያዞረው በቲክቶክ ፌመስ ለመሆንም ብዙ ለፍቷል በሚሰራቸው ኮንተትም ፖሊስ ጣቢያ ቤቱ ነበር እናትና ቤተሰቡን ለመርዳት ሁሌም ቢያስብም ተግባራዊ ለማድረግ ይቸገራል ሆኖም በቲክቶክ ያገኛቸውን ጓደኞቹን የሚያስተው ነገር ግን ተከሰተ እሱም ታሪኩን የምትቀይርለትን ሰሚነሽ ማርያም በጓደኛው ግብዣ ተደርጎለት ከልቡ በመማፀን ስለት ተስሎ ተመለሰ ስለቱም በበጎ አድራጎት የቤተክርስቲያንን ጥሪ በመቀበል በቲክቶክ ከ 5ሚሊዮን ብር በላይ ሰበሰበ ቀሪውን ከ ቪዲዮው አብረን እንከታተል
Today's guest of a man's life is Absra Wondoson, he has more than 600,000 followers on TikTok. It didn't end there, he was receiving money from home and giving it to her As a child, he loved to play football. He came to Addis Ababa and trained in a club. It was at this time that he turned his attention to Tiktok and went on to become famous on Tiktok.In the content he made, the police station was his home. Although he always thought of helping his mother and family, he found it difficult to implement it, but he forgot the friends he met on Tik Tok. Let's follow together
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
የናቴን ልጅነት ነጠኳት #lifestory #comedianeshetu #ethiopia
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 904
@comedianeshetu
@comedianeshetu 27 күн бұрын
ይህን ሊንክ በመጫን የአብ ስራን ቻናል ሰብእስክራይብ ያርጉ youtube.com/@yeabbaba.?si=EpxbX7UuK5cUG_Jy
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 27 күн бұрын
😭😭😭😭 እኔንም አስታውስከኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@abubeza320
@abubeza320 27 күн бұрын
Egam enewdacholne
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 27 күн бұрын
❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 27 күн бұрын
Eshi እናደርገዋለን። Nibe እንደ ናይብ ነዉ የሚነበበዉ፣ Nib ግን ንብ ነዉ። short i የሚባለዉ የ ኢ/እ sound ሲኖረዉ፣ long i sound ደሞ የ አይ sound አለዉ ከእነሱም መሀል አንዱ ሩል በቫወል i እና e መሀል አንድ ኮንሶናንት ሲኖር long ሳዉንድን ይወስዳል። Vibe, Five, Bike . . .
@amtemaryam116
@amtemaryam116 28 күн бұрын
አንተን የሰማች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እኛንም ትስማን የአብ ስራ ❤❤❤
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 28 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 28 күн бұрын
@maqaram8997
@maqaram8997 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@peacelove4778
@peacelove4778 28 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i 28 күн бұрын
የፃዲቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤
@user-mc4ic6pj9t
@user-mc4ic6pj9t 28 күн бұрын
አሜን
@Tewobista
@Tewobista 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 24 ❤ 🙏🙏🙏
@MikdeTaddese
@MikdeTaddese 28 күн бұрын
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 28 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏🙏🙏
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 28 күн бұрын
amen amen amennn ikon abro adarasan
@makiya1142
@makiya1142 28 күн бұрын
ሙስሊም ብሆንም ክርስቲያኖችንም እወዳችሗለሁ😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hp3zq3gr3n
@user-hp3zq3gr3n 28 күн бұрын
atashikabchi
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 28 күн бұрын
እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤❤
@sebkbur
@sebkbur 28 күн бұрын
እኛም እንወዳችኅለን
@Ashenafi_Tibebu
@Ashenafi_Tibebu 28 күн бұрын
egnam enwedshalen
@ggd5773
@ggd5773 28 күн бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታችን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 28 күн бұрын
ነገ እኮ 25 ቅዱሰ መርቆርዮስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ መርቆርዮስ ወተ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes 28 күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh 28 күн бұрын
አሜንለሁላችን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bunnatime19
@bunnatime19 28 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰😍
@user-rx6mc1bq1j
@user-rx6mc1bq1j 27 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ArsemaGetachew-ji1fc
@ArsemaGetachew-ji1fc 27 күн бұрын
Amen
@nouornouor
@nouornouor 27 күн бұрын
አሜን🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼 ❤❤
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 27 күн бұрын
አሚን
@haymikonjo7286
@haymikonjo7286 27 күн бұрын
አሜንንንንን
@Emawaytarekegn
@Emawaytarekegn 28 күн бұрын
የኔ ደጓ እናት ሰሚነሽ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ለውጭልን😢😢😢😢
@abubeza320
@abubeza320 27 күн бұрын
Amen amen amen
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 27 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😢😢😢😢
@yeneMB
@yeneMB 27 күн бұрын
For sure!!
@ABUSHM21BEKELE
@ABUSHM21BEKELE 27 күн бұрын
አሜን
@msiitsii3102
@msiitsii3102 25 күн бұрын
Amen amen amen😢😢😢😢😢😢
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 28 күн бұрын
ወንድማችን የሰማች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማን በፆለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ ወንድሞቸ አመተ ስላሴ እያላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 27 күн бұрын
@@AynalemTesfay-kl2hv ❤❤❤❤❤
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 28 күн бұрын
የቅድስት ኪዳነ ምሕርት ስም ሲጠራ እንባዉ የሚፈስ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኪዳነ ምሕርት እናቴ እመ አምላክየ እሷን የያዘ መልስ ያገኛል ሰላም ያገኛል ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነዉ ተመስገን አምላኬ የተዋሕዶ ልጅ ስለሆንኩ ያብስራ ጎበዝ ልጅ ነሕ ነገ ትልቅ ደርጃ እንደምትደርስ ተስፍ አለኝ ብቻ እግዚአብሔርን ይዘሕ አለቅሕም ብለህ ተጓዝ ❤እንወድሃለን ያብስራ
@hlftikahsu1678
@hlftikahsu1678 28 күн бұрын
❤❤❤
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 28 күн бұрын
በእውነት የክዳነ ምህረት ስም ልዩ ነው ስንቄ ናት ❤️❤️❤️ክብር ለአምላክ እናት 🤲❤️
@user-vk6ec4vz6u
@user-vk6ec4vz6u 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinaye964
@tinaye964 28 күн бұрын
ማርያም እኮ እማዋይሽ ናት ልጇን ለምና ለእኛ ለልጆቿ ታደርጋለች ችግራቹን ንገሯት ማርያምን ይሆንላቹሀል❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 28 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ፉጻሜህን ያሳምርልህ 👏
@harlove2985
@harlove2985 27 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እንደስሞ ሰሚናት አንተን የሰማችሁ ሁላችንንም ትስማን ተባረክ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@Tadu-zk1qb
@Tadu-zk1qb 28 күн бұрын
ወንድ ልጅ አባቱን የሚወድ እና የሚያከብር ከሆነ መልካም ህይወት ይገጥመዋል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 28 күн бұрын
ይህን ከሜንት የምታነቡ በሙሉ ቅዱስ መርቆሬዎስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@zadsuyum8522
@zadsuyum8522 28 күн бұрын
አሜን ❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 28 күн бұрын
አሜን፫🙏❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 27 күн бұрын
@@zadsuyum8522 አሜን አሜን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 27 күн бұрын
@@dgjfjhg961 አሜን አሜን አሜን
@abubeza320
@abubeza320 27 күн бұрын
Amen amen amen
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 27 күн бұрын
እሸቱ የአብስራ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ሰሚነሽኪዳነምህረት ከሀጢያትበስተቀር የልቦናችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ❤❤❤❤
@mistregirma8881
@mistregirma8881 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች የሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ምልጃ ቃል ኪዳኗ ለሁላችን ትድረስ በርታልን በዚህ እድሜ ጅማሬህ በዚህ ልክ ከሆነ ገና የምትደርስንበትን ሳስበው 😊
@User-rh8di
@User-rh8di 27 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምሕረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤
@Man_soli
@Man_soli 28 күн бұрын
የፃዱቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ
@zadsuyum8522
@zadsuyum8522 28 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@SitaFanta
@SitaFanta 27 күн бұрын
ላንተ የደርሰች ኪዳነ ምህርት ለኛም ትድርስልን 😢😢
@kingofAmhara
@kingofAmhara 28 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር የሚወደዉን ይገስጻል እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት የኛንም ጸሎት ትስማን ለደጇ ታብቃን❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 28 күн бұрын
አተን የሰማች እኛንም ለሌም ትስማኝ ፍጻሜህ ን ያሳምርልህ
@zadsuyum8522
@zadsuyum8522 28 күн бұрын
አሜን ❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 28 күн бұрын
አንተን የሰማች እኛንም ትስማን
@zadsuyum8522
@zadsuyum8522 28 күн бұрын
አሜን ❤
@bbxgghs-xu2of
@bbxgghs-xu2of 27 күн бұрын
አሜን 🙏
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ኦርቶዶክሶች እንኳን ለተክለሀይማኖት ወራዊ ባህል አደረሳችሁ ነገ መርቆርዮስ ነው እንኳን አደረሳችሁ ስደተኞችንም ወደ ሀገራችን እግዚአብሔር ይመልሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 27 күн бұрын
የናትክ ደስታ በጣም አስደሰተኝ እኔም መልካም ላገር ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ይስጠኝ የልጅ አዋቂ መልከም ቦታ ድረስ እሼም ቃል የለኝም ለንተም በርታ❤❤
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 28 күн бұрын
ዉይ ያብስራዬ በጣም ነዉ እማደንቅህ ተባረክ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ
@AhmedIymen
@AhmedIymen 28 күн бұрын
የምር አብስራየ እኔሙስሊም ነኝ እንዳንተ ልቤን የነካው የለም አንተ ጡሩልጂ ነህ አስተሳሰብህ ትልቅ ነው ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ነን እንተጋገዛሐን ጠንከር በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@sadkedirhassen8972
@sadkedirhassen8972 26 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ አንተ ሙስሊም ነህ ሙስሊም እና ክርስቲያን አንድ ነን ከመቼ ጀምሮ ነው አንድ የሆነው ደዩስ የሆንክ አሽቃባጭ ደዩስ ደዩስ እንዳተ አይነት ሙስሊም ለኛ አያስፈልገንም
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 26 күн бұрын
​@@sadkedirhassen8972awo and nen haymanot leyayen inji indante aynetu koshasha new imileyayen balege
@etsewonde5181
@etsewonde5181 26 күн бұрын
@@sadkedirhassen8972 ቀና ሁን ሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጥሉ አይባልም ሰዉ በምግባሩ ይወደዳል በሚከተለዉ ሀይማኖት በትክክል ህግጋቱን በመጠበቁ ይከበራል ጭንቅላትህን አስፋዉ የፈጣሪ ስራ የሆነዉን ሰዉን ልጅ ካልወደድክ እንዴት ነዉ የምትከተዉን ሀይማኖት ምታከብረዉ አራዊት ጋር ልትኖር ነዉ አንተ የአራዊት ፀባይ ካለህ አራዊቶችም ልብን ስለሚያዩ ከነሱም ያነስክ ነህ በአስተሳሰብህ የልጅቱ አስተሳሰብ በሀይማኖት ሳይሆን በልጁ እምነት ጥንካሬ ነዉ ለማለት ፈለገጭዉ እንጅ እከተላለሁ ያንተ ጥሩ ነዉ አላለች ጠባብ ነገር ነህ
@bint.seid.
@bint.seid. 24 күн бұрын
ከመቸ ወድህ የጀሀነምና የጀነት ሠው አንድ ሆነ አንብብ ይቀርሀል😅
@sadkedirhassen8972
@sadkedirhassen8972 24 күн бұрын
@@bint.seid. ምን ያነባል ድፍን ጭቅላት ስለምን እንደሚያወራ አያቅም
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 28 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትሽፍንህ የአብ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድማችን በርታልን
@user-sw9qr2vh8y
@user-sw9qr2vh8y 28 күн бұрын
አንተን የሰማች ኪዳነምህረት እኛንም ከጭቀት ታውጣን❤❤❤❤እናቴ ለሀገሬ አብቂኝ
@tebabe
@tebabe 28 күн бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ እህቶቸ ህልማችሁን እውን ያርግላችሁ ያርግልን😢😢😢😢😢
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 28 күн бұрын
አሜን❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TirueBiruk
@TirueBiruk 27 күн бұрын
አሜን ለሁላቺንም
@haymikonjo7286
@haymikonjo7286 27 күн бұрын
አሜንንንን
@user-dw2lr8zs7w
@user-dw2lr8zs7w 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 28 күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ የኔ ጌታ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንክን ሀገርክን እደምታኮራ ተስፋ አለን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Berrygech-gm5qq
@Berrygech-gm5qq 25 күн бұрын
የኔ ደጓ እናቴ ስሚነሽ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ለውጭልን ለደጂሽ አብቂኝ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 28 күн бұрын
የአብስራ ስምን መላዐክ ያወጠዋል እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በመልካም ነገር እንድታልፍ መረጠችህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 28 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው እና አይዛህ ያሁሉ አልፈ ተመስገን ነው ወድም አለሜ በርታ🙏
@Senayit28
@Senayit28 27 күн бұрын
የአብ ስራ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘመን ይባርከው እንወዳችኋለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@Ethio575
@Ethio575 27 күн бұрын
ይመቼክ አባቴ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥክ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@BlenBlen-oh6ov
@BlenBlen-oh6ov 27 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ትቀይርልን🥰🥰🥰
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 28 күн бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tigist-qj4ic
@Tigist-qj4ic 28 күн бұрын
የኔ አባት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያደርስህ ተባረክ
@YalemzewudNurlgn
@YalemzewudNurlgn 27 күн бұрын
አርቲስት መሰሉ ፈንታሁን እግዚኣብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ይስጣት፡፡
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 28 күн бұрын
የአብ ስራ ስምህ እራሱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አንተንም ታሪክ አሳየህ አይ እናቴ ስሚነሽ ኪዳነ ምህረት አንቺ ጋር ተርግጦ ምን ይጎድላል ተመስገን በርታ ለወጣት ልጆች ትልቅ ስራ እጠብቃለው
@HargewaGetachew
@HargewaGetachew 28 күн бұрын
እናኳንደስአለህእኔከስደትልመለስ3ሳምንትብቻነዉየቀረኝ.አንተንየሰማችቅድስትኪዳነምህረት.እኔንምለደጇታብቃሽበሉኝ❤❤🎉
@teshetekile1398
@teshetekile1398 28 күн бұрын
ኪድዬ ስለአንቺ የምለው የለኝም ና ከኔ አትለዪ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 28 күн бұрын
አማን አይዞህ🥺🥺🥺እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ፆሎት አድርግ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤🥰🥰የልብህን መሻት ይፈፅምልህ🤲ወድሜ❤
@user-tt2eq3wo6o
@user-tt2eq3wo6o 27 күн бұрын
እናቴ እባክሽ ለኔም ስሚኝ እና ልመስክር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 28 күн бұрын
ተባረክ ልጄ እናቴ ሰሚነሽ ቅድስት ኪዳነምረት ከልጇዋ ከወዳጇ ምህረትና ቸርነትን ትለምንልን ለሀገረቻን ሰላሙን ታሰጠን 🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 28 күн бұрын
እሼ አንተ የምትለቀውን በማይ ጊዜ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቾችን አገኛለሁ እየተጠቀምኩበት ነው ጎበዝ ልጅ ነው አሁን ሰብስክራይብ አረገዋለው ተባረኩ❤❤❤❤
@JemilaJemila-cw3of
@JemilaJemila-cw3of 28 күн бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚይል ላይፍ❤🎉 ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነዉ
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 28 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች አይዞን እግዚአቤሄር ያበርታን እሼ እንወድሀለን❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 28 күн бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ የህይወቴን እንቆቅልሽ የፈታችልኝ🙏ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ እመ አምላክ🙏❤🙏❤🙏
@y9gh956
@y9gh956 27 күн бұрын
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር የልባናችሁን ምሸት ይፈፀምላችሁ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 27 күн бұрын
አተን የሰማች እናታችን ኪዳነምህረት ሁላችንንም ትስማን❤❤ወድሜ ያሠብከዉን ሁሉ ከሀጢያት በስተቀር ይሙላልህ❤❤❤
@user-mz2in2br6o
@user-mz2in2br6o 28 күн бұрын
በወጣትነታችሁ ደግነት በተግባር የሰበካችሁ እህት ወንድሞቻችን ዘመናችሁ በደግነት ይለቅ የእግዚአብሔር እርዳታ ይብዛላችሁ ወንድማችን አኮራሀን♥♥♥
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 28 күн бұрын
ወድማችን ድንቅ ነው ፈጣሪ ያበርታልን ዘርህ ይባርክ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ያብቃህ ተባረክ ❤❤❤❤
@-fw2lp
@-fw2lp 27 күн бұрын
የኔ አባት ያብዬ በጥበብ ያሳድግህ አምላከ ቅዱሳን ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግክ ።እሼ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ዋው ስርአት ሀይማኖት ትህትና ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@gondrwaselame82
@gondrwaselame82 28 күн бұрын
ለኮሜንት ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እሸ በጣም ነውየምወደው❤❤❤
@Fysufufh
@Fysufufh 27 күн бұрын
የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበብና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የአብስራ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ስጠራትም ሣትጠራትም ከአንተ ጋር ትሁን ወንድማችን እሸቱንና የ እሱን አይነት ታታሪ ሠራተኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን።❤
@girmayetaye3486
@girmayetaye3486 27 күн бұрын
በረከትህ ይደርብን መባረክ ነው ይሄ እኔንም ለበረከት ስራ ያብቃኝ❤❤አንተን የሰማች እኔንም ትስማኝ እናቴ🙏🙏🙏
@ghgh4028
@ghgh4028 27 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ብርታልን ወንድማችን
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun 28 күн бұрын
ወንድማችን በጠም እናመሰግናለን ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 28 күн бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤
@abelb5604
@abelb5604 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዛቤር መጨረሻው ያሳምርለት እመቤቴን የያዘ ትልቅ ደረጃ ነው የሚደርሰው❤❤❤
@asaada2118
@asaada2118 27 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ታምር አያልቅም ተነግሮ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 27 күн бұрын
ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት የኔ ወዳጅ የኔ ረዳት የጠየኳትል ልክ እንደ አንተ ከዳጇ ከወጣሁ በኋላ በሰአታታት ነው ለእኔ ጥያቄዬን የመለሰችልኝ ለእኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlebachewTube
@AlebachewTube 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ደግሞም ትልቁ ስራ ተተከ ማፍራት ነውና እሸ በጣም ደስ ይላል ...
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 27 күн бұрын
የምትወዳት ኪዳነ ምህረት ሁሌም አትለይህ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 28 күн бұрын
አማን ቢሰጠኝ አማን ሰው የት ገብቶ ነው እደኔ የጠፋበት ማነው
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 28 күн бұрын
እኮ❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 28 күн бұрын
እኔ ምን ሆኖ ይሆን
@wubalemmabreja2505
@wubalemmabreja2505 28 күн бұрын
የእውነት የት ነው???????
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 28 күн бұрын
ጎበዝ ማስታወሰሺ
@enanu7590
@enanu7590 27 күн бұрын
እኔም እያሰብኩት ነበር
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 12 сағат бұрын
የኔ ኪዳነ ምህረት ❤ የሁሉ እናት ታሪኬን ለውጭልኝ
@haregmak1519
@haregmak1519 27 күн бұрын
ተባረክ በቤቱ ያፅናክ ታድለክ ለሰጡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው እናቴ ሰሚነሽ ማርያም🙏
@edentaye5552
@edentaye5552 27 күн бұрын
መድኃኒዓለም ሰውን ሁሉ የሚጠራበት መንገድን ተማርኩ። ለቸሩ አባታችን አምልኮና ምስጋና ይገባዋል።
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 27 күн бұрын
በዘር ፣በአጥንት እና ጉልጥምት የሚለያዩን ፣በሀይማኖት የሚለያዩን ያልታደሉ መሪዎቻችን እንጂ ሙስሊሙም ክርስትያኑም ወርቅ የሆነ ህዝብ ነው። አንዳንድ ሰባኪ እና ኡስታዝ ነን ባዮች ሊያባሉት ቢሞክሩም ህዝቡ ግን አሁንም ህያው ነው
@sarasara-xg2ye
@sarasara-xg2ye 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ ያብስራ ደስ የሚል ታሪክ ላንተ የደረሠች እመብርሐን ለኛም በስደት ላለን ልጆች ትድርስልን❤❤❤❤❤አይዞህ በርታ ከዚህም በላይ ከፍ በል
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 26 күн бұрын
እኔ አለቀስኩኝ 😭😭😭😭ግን ደስ ያለኝ የ ጌታዬ እናት ወዳጅ በመሆናቺ ኡፍ ኢትዮጵያየ 😭😭😭😭
@Resttub21
@Resttub21 28 күн бұрын
ከስደት ምላቀቅበት ቀን ናፍቀኝ 😢
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 28 күн бұрын
እስኪሁላችንም ዱአ እናድርግ ላገራችን
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 27 күн бұрын
ድንቅሰው በእዉነት ወንድሜ ብርታ ሁሌም ተመስገን አመላኬ 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 27 күн бұрын
በእዉነት በጠም ድንቅነው እግዚአብሔር ይመስገን የአመላኬ ስራ ሁሌም ድንቅነው 🙏⛪️🏥✝️💔💔💔✝️🏥⛪️🙏✅
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 28 күн бұрын
እሹ ትውልድ እየገነባ ህ ነው ተባረክ
@tigi273
@tigi273 28 күн бұрын
የእውነት መንገድ ትምራን ድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@samrawitbitaw3861
@samrawitbitaw3861 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያድርግህ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 28 күн бұрын
የኔ ዉድ ጠክር አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ማን እደራስ ቤት ያረብ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ለአተም ለቤተሰብም ለሀገርም የምጠቅም ያርግህ ሀቢቢ
@MariamAwet-og7gf
@MariamAwet-og7gf 27 күн бұрын
በቃ የኔ ኪዳነ ምህረት ትችላለች🙏🙏ክብር ለጌታ እናት
@wediweyinking
@wediweyinking 28 күн бұрын
የምር በጣም ነው ያደነቅኩህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የልብህን ምኞት ያሳካልህ ብሮ ❤❤❤
@tglove2848
@tglove2848 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሰሚነሺ ኪዳነምህረት ላንተ የደርሰች ለኔም ለደጃ ታብቃኝ እናቴ😢❤❤
@user-ux4lk4ee6w
@user-ux4lk4ee6w 27 күн бұрын
Tabarek ante ye eshee mitik bexam new yemiwadachiw igzaber yebarakachiw❤️❤️❤️
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 28 күн бұрын
እሼ ጀግና ብሰማህ የማልሰለቺህ
@addiis
@addiis 28 күн бұрын
ለደጂዋ ያብቃን እናቴ ኪዳነምረት የልቤን ታውቂያለሽ እገራችንን ሰላም ያሪግልን🙏🙏
@user-ym1ni9wy1h
@user-ym1ni9wy1h 27 күн бұрын
Fetari yedegele mareyam leje yebarekhe❤❤❤
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 24 күн бұрын
ይሄ ልጅ አደከመኝ እኮ አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል ሁሉም ያልፍል የሚለዉን የአቤል መክብብን መዝሙር አዳምጥ
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 28 күн бұрын
ላተ የደረሰቸ አምላክ ለኛም ተደረሰ ጨቆኛል ጓደኛዬ ሰደውል ላተ አታነሳም ጨነቀኝ መኮና ይሆን😢😢😢😢😢😢😢
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 27 күн бұрын
Lenam drshilgin yegataye enat kdst dngl maryam hoy😢😢😢😢
@heremelawesene
@heremelawesene 27 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼም የዘመኔ ጀግና እንወድሀለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 20 күн бұрын
ወንድሞቻችን እንኳን ደና መጣቹሁልን ደስ የሚል ታሪክ እመቤታችን ከልብ ከነገሯት ሩህሩህ እናታች ማርያም ፈጥና ደራሺ ናት እናመሰግናቹሀለን እድሜና ጤናውን ያድላቹሁ❤🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 28 күн бұрын
ክፍት ብሎኛል ዛሬ እስኪ አይዞሽ በሉኝ ስደተኛ ነኝ 😢
@samriel7719
@samriel7719 28 күн бұрын
ኣይዞን ሁሉም በፈጣሪ እማይቀየር ታሪክ የለም እንመን እንፀልይ ብቻ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 27 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ
@takelederesa
@takelederesa 28 күн бұрын
እሼም ለምሰራም ስራ የአብስራ ፍጣሪ ጤና እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 27 күн бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@bethsucks7712
@bethsucks7712 27 күн бұрын
My Muslim brother and sister Ethiopian God bless you ❤❤❤
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 28 күн бұрын
እውነት ነው ኪዳነ ምህረትን ከልብ አልቅሳችሁ ከለመናችኋት ወዳው ያሰባችሁትን ታሳካላችኋለይ ለኔም ታምር አርጋልኛለች እናቴ ኪዳነ ምህረት ወለላይቱ🥰🙏🥰🥰🥰🥰🙏
@yolosolo1650
@yolosolo1650 28 күн бұрын
Andegna
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል እንተርቪው
@nigistgetye8619
@nigistgetye8619 27 күн бұрын
እመብርሀን ሁላችንንም ለደጂሽ ያብቃን❤❤❤
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 81 МЛН
ራሰህን መቀየር ከፈለክ
1:05
zero to hero
Рет қаралды 10 М.
КОГДА СХОДИЛ НА ВЫПУСКНОЙ
1:00
Типичные ситуации
Рет қаралды 1,8 МЛН
Қосағыңмен қоса ағар | Алдараспан 2024 | Жаңа бағдарлама | 🔥🔥🔥
27:07
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 233 М.