" እሱ ለራሱ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አስቦ አይደለም " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 7 |

  Рет қаралды 171,655

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any content from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
" እሱ ለራሱ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አስቦ አይደለም " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 7 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​
#eregnaye
#እረኛየ
#እረኛዬ
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 663
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
በነዚህ መልካም ኢትዮጲያዊ ዱአና ፆለት ነው የቆምነው
@tewdie6297
@tewdie6297 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሼ ሰለሁሉም ነገር ክብርት ይሰጥልን
@mekdesminda951
@mekdesminda951 2 жыл бұрын
✔️🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
ግርግዳ ላይ አሉ የኔ አባት😁😁 ለእሼም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አምላኬ ለነዚህ ሚስኪን ለሆኑ አባቶች ብለህ አገራችን ይጠብቅልን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
ስላምህ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛ ወድሜ ወድማችን የኛ እስተዋይ የኛ አስተማሪ ክብር ይስጥልኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
የኔ አባት ምስኪን ናቸው ለእናንተ የዋሆቹ ሲል ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጲያዬን ጠብቅልኝ እሼ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቦታዎቹ ደሞ ምድረገነት ናቸው 🙏🏼🥰
@አማራነኘ
@አማራነኘ 2 жыл бұрын
እሸ ይሄን ፕሮግራምህን ስወደው የሰወቹ ጫወታ ሳቃቸው ደስ ሲል ማርያምን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም ያድርገን 🙏🙏🙏🙏
@KedanemhertEnate
@KedanemhertEnate 2 жыл бұрын
ዉይ እጅግ ደስ የሚሉ አባት በጣም ከሚያምር የተፈጥሮ ፀጋ ከታደለ አካባቢ ጋርእጅግ አመሰግናለሁ ለምታሳዩን እዉነተኛዎቹ ኢትዮጵያ ዊያን ጋር፣ አምላክ እንደነሱ ቀና ልብ ለሁላችን ያድለን፤
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 2 жыл бұрын
ደቡቦች አፍቸው ማር ነው እኮ የእኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤ኢትዮጵያዊ ነት ፍቅር ነው እናመሠግናለን ወንድማችን🥰
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
አባዬ እውነት ነው ገጠር ከውሀ ከኔቶርክ ኔትወርክ ይጥፋ አሉ ክብር ለአባቶቻችን ለእናቶች 🇪🇹💖🇪🇹😘🇪🇹
@ጓልወጀራት20ዓድ
@ጓልወጀራት20ዓድ 2 жыл бұрын
ደስስስ ስሉ ዋናው እግዚአብሔር ነው መርው ግን ከእግዚአብሔር በታች ጡሩ መር የተማት ያስፍልገኝል አሉ አቤቴ እድሜና ጠና ይስጡት ፍጣር
@addisreview2659
@addisreview2659 2 жыл бұрын
ታድለው ልባቸው አይምሮአቸው ንፁህ ይች ናት ኢትዮጵያ ክብር ይገባቸዋል
@ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ
@ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ 2 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ለዘላለው ኑሪልን ክፉሽን አንስማ እደኔ ማነው የሀገሩ ጉዳይ ያሳሰበው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsigemam6160
@tsigemam6160 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዬ ለዘላለም ትኑር እሼዬ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ኑርልኝ ❤️
@terefoyato2525
@terefoyato2525 2 жыл бұрын
የሚገርሙ አባት የሚገርም ፕሮግራም እሼ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@liueliue6206
@liueliue6206 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቅን ልብ በጌታ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ያድለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@abrh1882
@abrh1882 2 жыл бұрын
እሽየ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ የኢትዮጵያን ተስፋ ባንተ እያየን ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ነክ ሳላመሰግንህ አላልፍም አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 2 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያውያን ኔን በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው ስራው አድካሚ እንደሆነ ቢገባኝም ግን በርታልን ብዙ ያልታዩና ያልተሰሙ ታሪካዊ ቦታሆች አሉን ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን በርቱልን እሼ ከኔ ቲሞቾህ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊይይነት እኮ ያለ ገጠሬው ህዝብ ላይ ነው ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳዬን💚💛❤
@richAbrha
@richAbrha 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ረጀም እድመ ና ጤና ይሰጣቸዉ ምን ነበር ሁላችን በእግዚአብሔ ብንተመመን ደሰ ይል ነበረ የእግዚአብሔር ቃል በያወቁም በፈጣሪ ያለዉ እምነት ግን በጣም ደሰ ይላል 👏
@መቅደስአርሴማእናቴ
@መቅደስአርሴማእናቴ 2 жыл бұрын
እዴሜዉን ያብዛልህ በጣም ጥሩነገርነዉ እያቀረብህ ያለህዉ የኔአባት ሸአመት ኑሩልን እግዚአብሔር ሀገራችነን ይጠብቅል
@yemaleda
@yemaleda 2 жыл бұрын
እሽዬ አንተ ኑርልን በእዉነት ትክክለኛ የኢትዮጵያን ወዳጆች ስለምታሳዬን እናመሠግናለን ክበርልን
@bezadamtew8475
@bezadamtew8475 2 жыл бұрын
እሼ ላንተ ቃል የለኝም እመብረሀን ትጠብቅህ አባባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የኛ ሰው ነው አሉ የኒ አባት
@IslamicdaawaQuran
@IslamicdaawaQuran 2 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ ይብለኝ የገጠር ሰዉ አለህ የፍጠረዉ ፉጡር ሁሉም ምሪጥ ነዉ አላ ትክክል ሱበሀን አለህ ምን አለ ለሁሉም መልከም ብነስብ 😭😭ማን አለ እንደ ገጠር ሰዉ ከፖሎትካ ነፀ ያሆነ እረጅም እድሜ ይስጦዉት*
@abebekajela4597
@abebekajela4597 2 жыл бұрын
I have a special place in my heart for the Sidama region people.I love you.
@sindutube3138
@sindutube3138 2 жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ በጣም ጎበዝ ናቸው የእውነት
@sgffsq9586
@sgffsq9586 2 жыл бұрын
ማአሻላህ ማአሻላህ ለአባታችን ረጅም ተመኘሁላቸው እሸቱ በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው ይዘቱን ሳይቀይር ይህ ነው ኢትዮጵያዊ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ኑሮ ገጠር ዉስጥ ብቻ ነዉ ደስ ሚሉ አባት 😘😘 ሌላዉ አለም ሁሉ አርተፍሻል ኑሮ ነዉ
@meskeremleta2657
@meskeremleta2657 2 жыл бұрын
እሼ ክበርልን በጥላቻ የሰከሩትን አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@kmkm9905
@kmkm9905 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ምርጥ አባት እድሜ እ ጤንነት ይስጦ
@adiseads1876
@adiseads1876 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ስሙ ለዘላለም ይመስገን እሸቱ በጣም እንወድህ አለን
@Selmawet564
@Selmawet564 2 жыл бұрын
እሼኮ እውነተኛዋን ኢትዮጵያ ን ስለምታሳየን እናመሰግናለን የኔ ውድ!
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን እሸ የዘመኑ ምርጥ ዘመንክ ብርሀን ይሁን ኢትዮጵያን በግልጽ እያሳየህን መልካም ሰው እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልን
@emam1087
@emam1087 2 жыл бұрын
እውነታቸውንነው አባታችን እግዳ ከቡርነው እናተቻችነ ሰው አግለግል እንኳን ይዘው መተው በዶውን አይመለስም ይላሉሀገሬ ሰላምሽ ይብዛለኝ
@henokezt
@henokezt 2 жыл бұрын
የእሼ አድናቂዎች እስኪ እንያችው 👍👍👍👍
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
የዋዉ ገበሬ ፍቅር ብቻ 😘😘😘🙏
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 жыл бұрын
ይህ ትክክለኛው ያልተበረዘው የሲዳማ ማንነት ነው እሼ ተባረክ
@Saver19
@Saver19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም የሚመጣ እንዲህ ያለ ኘሮግራም የህዝብ ጆሮጋ ሲደርርስ ነው ነው ❤❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
አባታችን በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ እሼ አንተም እናመሰግናለን
@amenadabtube397
@amenadabtube397 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚሉ አባት ፣ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ።
@werknshgume3657
@werknshgume3657 2 жыл бұрын
በጣም የተማሩ ሰው ናቸው ቃላት ያጥረኝ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ወደድኳቸው። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይጨምርልዎት።
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
አተ እኮ ድቅ ነህ እሸዬ እግዚአብሔር ድሜና ጤና ይስጥህ ❤️ አገራችን ሰላም ያምጣልን
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሰተዋይ ሰዉ ናቸዉ እድሜ ና ጤና ይሰጣችዉተ🥰🥰🥰🥰
@ሲሀምያሲን
@ሲሀምያሲን 2 жыл бұрын
እምየ ኢትዩጲያን 🇪🇹🇪🇹እምናያት በሰቱ መለሰና በእረኛየ ዲራማ ውስጥ ነው ብል ማካበዲ አይሆንብኝ እሼ ሁሉም ስራወች 🇪🇹ይች ነች ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቦችህና ባልደረቦችህ ይጠብቅህ🌹🌹🌹
@ዲያቆንብርሃኑኃይሌ
@ዲያቆንብርሃኑኃይሌ 2 жыл бұрын
ግሩም ነው የምትሔድበት መንገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፍ ያድርግህ እሸቱ በእውነት የገጠሩ እናቶቻችን አባቶቻችን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ከተማሩት በላይ እውቀት ያላቸው ናቸው ።
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ባባዬ አባቴ በእውነት ክብር ለአርሱ አደር አባቶቻችን 🟩🟨🟥💗🌺🌺💘 የገበሬ ልጅ ነኝ ያውም የጀግና ገበሬም ወታደርም ኩሩ አባት አለኝ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን አሼ አንተ ልዬ ነህ ውዴ💗🌺😘🌹
@አለማመኔንእርዳታውጌታዬ
@አለማመኔንእርዳታውጌታዬ 2 жыл бұрын
እሼ የኛ መልካም ኢትዮጵያዊያን ነን የሚለው ፕሮግራም ላይ ደቂቀው ረዘም ቢል ጀመርኩ ሰል ያልቅብኛል አንደበታቸው አይጠገብም♥️♥️♥️
@ሎዛ
@ሎዛ 2 жыл бұрын
ለነዚህ ምስኪን ወገኖች ውሀ እናስቆፍርላቸው!
@mezgebuaddis9525
@mezgebuaddis9525 2 жыл бұрын
Eshe hulem kiberln emebrhan hulem ke ante gar tihun betam enamesegnalen bertaln
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 2 жыл бұрын
እሽ ተባረክ ጥሩ ስራነው እየስራህ ያለህው እናመሰግናለን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን♥♥♥♥♥
@tigistkebed294
@tigistkebed294 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሌለ ፈጣሪ አድሜ ጤና የስጥለን ላ አብትች
@minyahlkassye6835
@minyahlkassye6835 2 жыл бұрын
በርታልን እሸቱየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
የኔ አባቶ ደስ ሲሉ❤❤ እሼየ የኔ ውድ
@messizemene
@messizemene 2 жыл бұрын
ይገርማል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊያን ያሉት ያልተነካ ያልተበረዘ ማንነት ንፁህ ማንነት ገጠር ነው ያለው ይኑሩልን❤❤
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 жыл бұрын
የኔ ደግ የገጠር ሰው አሼ መልካም እና የልጅ አዋቂ❤👍
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🙏💚💛❤️🌹
@akliluhaile1110
@akliluhaile1110 2 жыл бұрын
Thank you Eshetu! This is objective reality of rural Ethiopia. The problem is in towns due to ''educated people'' & politicians.
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የሀገሬ ሰው የፍቅር ጥጋችው ያስደስተኛል እኮ እናንተ ስና ነገላይ ተስፋ ይሰጠናል
@rahelzewde2914
@rahelzewde2914 2 жыл бұрын
ለካ አንተ ነህ😁 እሼኮ በጣም ደስ ይላል ተባረክ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርታልን👌🙏
@90milliongoods6
@90milliongoods6 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው።ሲዳማ ፍቅር!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የዋው የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካችሁ ።
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኳቸው በእግዚያብሔር ያላቸው እምነት።ገንዘቡን ላክላቸው በሌላ ቀን ያሳዝናሉ እውነተኛ ሰው ናቸው።
@zoo_yt1
@zoo_yt1 2 жыл бұрын
አንቱ አዛኝ ነቢ 🍇አንቱ የሑሉ በላጭ 🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሖች አባት 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ 🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን። 🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እሸቱ አንተ መልካም ወጣት በተግባር እያስመሠከርክ ነው ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነክ በርታ በእውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም አባቴ ዶራል ድርግም ብሎ ይጥፋ😁😁😁
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን እውነት የገጠር ሰው ምስኪን ነው
@captain19youtube
@captain19youtube 2 жыл бұрын
💚💛💖 One love long live Ethiopia!!
@mimisam3242
@mimisam3242 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል ቆይታ እሽቱ ተብርክህ ♥️
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣቸው.!
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ደጉ ባላገር አሹ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተ መልካም ልጅ
@tizitaabebe7261
@tizitaabebe7261 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስልጣኔ ቀርቶብን ፍቅርን ብቻ ብንይዝ ምን በታደልን ነበር ያላቸው ትህትና በየደቂቃው የእግዚአብሔርን ስም እያነሱ የሚመኙት ደግ ነገር ምን እላለሁ አምላከ ቅዱሳን ስለንፁሀን ሰርቶ አደሮች ሲል ሰላም ያድርግልን እሼ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድም አለም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ምስኪን አባት ንፁህ ልብ ፍሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው
@erdt9398
@erdt9398 Жыл бұрын
መሽአላ ስውየው ሳይማር የተማረ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ወድሜ
@gashawtamre
@gashawtamre 2 жыл бұрын
ጎበዝ እሼ በጣም ደስ ይላል።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
welcome 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Eshe ye adama magna wehawen asetekelelachew selam Le ethiopia
@momnalove4489
@momnalove4489 2 жыл бұрын
የገጠር ሰዉ እኮ ሀቂቃ የዋህ ነው እሸቱ አላህ ይጠብቅህ
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
ሁሉንም ፕሮግራሞችክን እከታተላለው ግን ኢትዮጵያዊ ነን የሚለውን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው ተመችቶኛል ይቻማክ እሼ
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
ዋውውውው ሰፈሩ ሳምር እች ናት ኢትዮጵያ ❤❤❤
@BbBb-ko3gj
@BbBb-ko3gj 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አባት የዋሁ ገበሬ ሺ አመት ኑሩ
@omhuda4747
@omhuda4747 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ ማሻአላህ ምርጥ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አፋቸው እራሱ ሲያወሩ ማር ነው የኔ አባት እሼ ወይኔ ደቂቃው አጠረ እዴት ተመስጨ እደሰማኃቸው ሰላማቹ ይብዛልኝ እውነትም እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ሰላም ፍቅር አድነት ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 2 жыл бұрын
አማርኛው በጣም ነው ፈታ ያደርገኝ የገጠር ህዝብኮ የዋህ ነን አላህ ሰላም ያምጣልን ያረብ ደመቀ መኮነን አወቀ የኔ አባት ትክክል ዶራል ይጥፋ 😂😂
@TV-vh2im
@TV-vh2im 2 жыл бұрын
የኔ ኣባት🥰እሼየይ መልካም ሰው❤
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 2 жыл бұрын
በርታ በጣም ደስ ይላል
@susu-gf4ck
@susu-gf4ck 2 жыл бұрын
የሚገርም ህዝብ ነው እኮ እኔ ሳይሆን እኛ የሚል ደቡብ እንግዳ ከምንም በላይ አክባሪ ሁሌ የሚያስቀና እሼ በደንብ ገባ ብለህ እያቸው የሚያስደንቅ ባህል አላቸው።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ጅግና አባት የገበሬ ሙሁር ♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Жыл бұрын
እድሜውን ነገሮች ሳይገቡት ወደ ትምህርት ቤት ሲመላለስ ከፈጀ ሰው መቶ በመቶ አቶ ኤልያስ ይበልጣሉ። ይሄንን ሳይገባቸው ጊዜ ስለ ሰጣቸው ብቻ ሥልጣን ላይ ሆነው ሕዝብ የሚአስፈጁች የአእምሮ ደነዞች መልሰው መላልሰው ሊሰሙት ይገባል።ዶንኪም ተባረክ።
@lewegnehwegayehu3822
@lewegnehwegayehu3822 2 жыл бұрын
thanks in advance comedian Eshetu Melese proud
@kelemtekele6163
@kelemtekele6163 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 жыл бұрын
እሼ እራሱ ደርባባነውኮ ደርባባ የሆኑ አባት💜 አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን😓
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 2 жыл бұрын
Ethiopia geter new yalechewu 💚💛❤😘
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን አቦ
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ
@ዘመድtube
@ዘመድtube 2 жыл бұрын
የኔ አባት የበሰሉ ናቸው
@የድሀልጅፍቅርMገጠሬዋ
@የድሀልጅፍቅርMገጠሬዋ 2 жыл бұрын
ክክክክ ኦባማ እኔ እራሱ አላዉቀዉም😂😂😂
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ግቢው ደስ ሲል አቦ አላህ ይጠብቃችሁ
@habesha2171
@habesha2171 2 жыл бұрын
I wish everyone understand life like this guy pure understanding without personal ego gain
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 124 МЛН
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 107 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН