KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
2:41:57
የአዳም እና የሄዋን ሰርግ በኬክ ነበር... @ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show #doctor #hospital #worldcup2022
28:24
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ያሰብኩትን ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ።
Рет қаралды 2,120,521
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@aminabintbabaallahkerim8770
Жыл бұрын
ድንቅ ልጅ እንደግ በይ
@dghhxvhh9131
Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት እዳዉ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወላጆች ቅመም የሆነች ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdujr.
Жыл бұрын
❤
@zeharahassenzeharahassen9220
Жыл бұрын
በጣም የጥሩ ቤተሰብ ልጅ
@hayumekuye
Жыл бұрын
😮
@hayumekuye
Жыл бұрын
😅😮
@hayumekuye
Жыл бұрын
@@Abdujr.11:42 11:42 😅
@egeziabherfikernew
Жыл бұрын
በእውቀት የታጨቀች አስተዋይ ልጅ ተባረኪ ክብር ለቤተሰቦቿ ዋው❤
@mululambert6987
Жыл бұрын
If you got good school and you get a good Nany , you eat well all kids are smart , most Ethiopian kids don’t have that
@haftugdey
Жыл бұрын
@@mululambert6987 yeah ethiopia is can not feed three meal per day
@mahimemaryamlej2295
Жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞ ልዩ ነች🥰እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🙏❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
Жыл бұрын
እረ ምርጥ ልጅቷ በ ፅባይ A ምርጥ ቤተሰቦች ነው ያስደስታሉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ተባረኪ 🙏🏾qq
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
ዛሬ 19 ቅዱስ ግብርዔል ነው የተዋህዶ ልጆ ሰላም አብሳሪው ቅዱስ ግብርአል ባላቹህበት ይጠብቃቹህ እረዴት በረከት ምልጅና ፆለቱ አይለየን አሜን❤እንካም አደረሰን አደረሳቹህ ❤
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen yen wede ❤❤❤❤
@ብሬአለክስ
Жыл бұрын
Ameeeeenx3 Bereketuna miljawu lanchim yibzalish
@etsegenet1178
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@fbeyene91
Жыл бұрын
አሜን።
@Talasegawo
Жыл бұрын
Amen
@natnaelsamsom
Жыл бұрын
በጣም ኣጠረ ፕርግራሙ እጪ ልጅ ድንቅ ናት እና ሁለተኛ ግዜ ብትቀርብ ደስ ይለኛል🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AZGZ-nh4dk
Жыл бұрын
እኔም
@AT-ku8jk
Жыл бұрын
❤
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
🎉
@ኢሩት
4 ай бұрын
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅😮😢😂
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
የኔ ማረ😂😂😂😂በትክክል ሴት ከወድ አትመሳሠል ወድም ከሴት አይመሳሠል ብሎናል ቁራአን❤❤❤❤❤
@tiube8057
Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ነው የተናገረችው...እኛ ነን እንጂ😢
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
@@tiube8057 ትክክል ኦሪተ ዘዳግም ምእራፊ 22፥5/ላይ ምን ዋጋ አለው ማማዬ
@tiube8057
Жыл бұрын
@@sn-jn3eg እውነት ሲገባን እንነቃለን😔እንደ እኔ ሱሪ ለባሽ አልነበረም ለዛውም የተቀዳደደ ነበር ምለብሰው ከሱሪ ሞት የሚለየኝ ነበር ሚመስለኝ አለማወቄ😡አሁን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ለካ ሴት ሴት የምትሆነው/የምትመስለው በመራቆት፣ሱሪ በመለበስ አይደለም። ሴት ግርማ ሞገስ የሚኖራት፣የምትከብረው ሽፍንፍን ባለ በቀሚሷ ነው።በረዥም ቀሚስ ደርባባ እና ግርማ ሞገስ ያላት ሴት ሆንኩኝ🥰እንዴት ሰላም እንዳለው🥰እህቶቼ በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ እህቶቼ እንንቃ🙏 ስለ ቅን መልስሽ ክበሪልኝ🥰
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
@@tiube8057 ያጽናሽ የኔ ቆጆ 🥰🥰
@tiube8057
Жыл бұрын
@@sn-jn3eg አሜን የኔ መልካም🥰
@Tube-iz3xj
Жыл бұрын
በየ ግዜው በቃ እሚያስደንቁ ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ😘😘😘
@leda2857
Жыл бұрын
ህፃን.ልጂ .እንደአዋቂ.ሲሆን.ያስደነግጣል .ሁሉም .በግዜው .ሲሆን.ደስ.ይላል
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
አንዳንድ ልጆች ከእግዚአብሔር የተሰጣቸወሰ ፀጋ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@taychmechal348
Жыл бұрын
Tikekel new
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
እውነትሽነው
@zuzuyoutube7131
Жыл бұрын
😂😂😂
@meskremabraham5139
Жыл бұрын
Ewnat new
@kalkali
Жыл бұрын
ርዕሱን አይቼ እውነትም የሉላ ልጅ መስላኝ ነበር😂 ግን ስታምር ውበት 100% ፀባይ 100% እውቀት100% የማዳም ቅመሞች ለእኛም ከስደት መልስ እንደዚች ጣፋጭ ልጅ ይስጠን
@musemamilove4519
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ጣፋጭ ልጅ ❤
@zerwaalemu1928
Жыл бұрын
አሜንንንን
@mululambert6987
Жыл бұрын
Money 💰 talks believe me
@EbroYeabderyu
5 ай бұрын
አሜንንንን❤❤
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ
5 ай бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@Bintmusatube
Жыл бұрын
ብስሚላህ የዛሬዋ ኣስደማሚ ናት አላህ ያሳድግሽ ኮስተር ብላ እምታወራው ነገር ብስሚላህ ማሻ አላህ የኔ ቅመም😍😍😍😍😍😍😍
@tigisttigist7511
Жыл бұрын
እረ እሷ ቅመም ነች የኔ እናት እርጋታዋ ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለካ ቀጣዩ ትውልድ እየበሰለነው እና ገና ከዚሁ🎉🎉❤❤❤😥የሀገራችን ችግር መቼም እዳወርሱ እደዚህ ቅንቅኑን አሰቡ💗💗👌
@AbGrace138
Жыл бұрын
ስደት የሰለቻችሁ ተስፋ የጨለመባችሁ እህቶቼ ያላሰባችሁትን የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤💗
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen sari enamasegenalen 😢😢😢😢❤❤❤
@Rutatube7595
Жыл бұрын
አሚን ሳሪቲ ❤🙏 ድምሪኝ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
😢
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@__-wj7zq
Жыл бұрын
*_አሜን፫ ሳሪዬ💥_*
@betegbareneyew4331
Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ልጅ ናት በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጥብቅ አድርጎ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ በአንች ውስጥ የወላጄችሽን ማንነት አይተናል
@ትግራይዓደይመዓረይ
Жыл бұрын
እሰይይ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ህሊና አእምሮ በህፃናት ሁኗል ተመስገን ። ትላልቆችስ እንደ እንስሳት ሁነናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን ። እሼ ሙሉ ሰው እመብርሀን ትጠብቅህ
@negashdesta7200
Жыл бұрын
የዚች ልጅ ወላጆች እንዴት የተባረካችሁ ናችሁ!! መጨረሻዋን ያሳምርላችሁ። ለድንግል አደራ ስጧት!!
@SaraMekonen-ym1ob
Жыл бұрын
❤❤❤አቤት እደት አይነት ቅመም ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዋይ በዓል አደረሳችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
Жыл бұрын
በሰመአብ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋተ ክብር ለቤተሰቦቾ ማማርሽ ደግሞ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳደግሽ ጣፋጭ አደበት❤
@saraameda4300
5 ай бұрын
አሜን❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ ማማዬ የኔ ጣፋጭ ❤❤ እሼ መሌ ትለያለክ እኮ
@hiwotalehlegn5658
Жыл бұрын
በጣም የምትገርም. ልጅ ናት እግዚአብሔር የሳድግሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ቃልሽን ሁሉ ይስማሽ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመም ነሽ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ኢትዮጵያን ከክፉ ከተላቶችዋ ሁሉ ይጠብቅልን 🙏🥰
@hanaalemu949
Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ቤተሰቦቻ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁልጅ እንዴት ህ ነው እንጅ ቤተስብ ስለሃገር ስለእምነት ማስታማር❤
@emuyeemuye6731
Жыл бұрын
እድግበይ የኔ ጣፋጭ አንደበት እውነት አብ ሳላት ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ ❤❤❤ሰለእናንተ ሰለንጹሓን ሕጻናት ብሎ ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን በእውነት
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
Жыл бұрын
አሜን
@foziayassfa9980
Жыл бұрын
በየ ግዜው የሚመጡ ልጆች አእሞሯቸው በጣም ፋሥት ናቸው ማሻአሏህ የምርም ድቅ ልጆች ናቸው
@zulfaabdulla105
Жыл бұрын
ጀግና ደስ ስትል ማሻአላህ
@foziayassfa9980
Жыл бұрын
አወ
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
Жыл бұрын
የጨዎ ቤተሰብ ያሳደገሽ ለሁሉም ከትንሽ እስከ ትልቅ አረያ የምትሆኝ በትንሽ ደቂቃ በጣም ትልቅ መልእት እውነትም ድቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 💕💕💕💕😘😘😘😘
@Talasegawo
Жыл бұрын
❤❤❤
@የራያዋወጣት
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ😍ደስ ስትል❤እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@jemalzedtube1071
Жыл бұрын
ቅመም ነሺ እድግ በይ የኔቆጆ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ይስፈን ያረብ እሸ ምርጥ ሰው ጉድ የዛሬ ልጆች የቀለጠፉ ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች አይዞን የኔቆጆ ብስልነች እደው የዛሬልጆች ጉድያላቸው
@Weded_Weded
Жыл бұрын
ቅመም ያንስባታል🙏🙆🙆🙆
@Rutatube7595
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
Жыл бұрын
ኀጢያታቸውን አያውቁቱም 😢 በትክክል እደግጊ ቅመም የሆነች ❤
@HeluTube940
Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጦርነትን ከገፀ ምድር ያጥፋልን ህዝቤ ተቸገረ😢😢😢
@Weded_Weded
Жыл бұрын
ለምን ??🇪🇹🙏🙏
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
Жыл бұрын
አሜን
@ZeharHasan-wb4xj
Жыл бұрын
አሚንንን
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
Жыл бұрын
ተስቦቿን ሳላደቅ አላልፍም ዋውውው እስካሁን ካየናቸው ልጆች ይች ትለያለች❤❤❤❤❤
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
ሰዋች አይን ኢናስ ሀቅ ነው ብሎዋል ረ ነብዩና መሀመድ ሰለአለሒ ወሰላም ሶ በሉ ማሻአላአህ❤❤❤❤❤❤
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልሽ ልጅን ሲያሳድጉ እድህ ነው💗💛💚
@mesimesi4190
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ሙሉ ፍፁም ያርግልሽ አድገሽም ለወገንሽ ሰላም ከሰላም በይ ምንም የለም እና ሰላምጰእንሁን ❤🎉🎉🎉
@AdisszemenTube
Жыл бұрын
በጣም ከምገልፀው በላይ ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ
@reemreemo8751
Жыл бұрын
😂😂በሳቅ ገደለችኝ የኔ ቅመም ልጅ እድግ በይ ማሻ አላህ ❤❤
@tihitnaaragaw9019
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር ሞገስና ጥበብን ያብዛላችሁ የተነሱት ሀሳቦች በሙሉ ሁላችንም ልንወያየው የሚገቡ ናቸው💎
@donaytroyal860
Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ ናት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ❤ _እግዚአብሔር የመረቃቸው ቤተሰብ ነው ያሳደጉሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው❤_
@ወይኒ-ቈ2ቈ
Жыл бұрын
ይቺስ ለየት ያለች እውነትም ድንቅ ልጅ ናት የኢትዮጵያ የነገ ተሰፋ አንቺና አንቺ ነሽ በስነ ምግባር ያሳደጉሽ ወላጆችሽ ክብር ይገባቸዋል በእውነት!!!❤
@tenagng8956
Жыл бұрын
መለከ ገብሪል የተመሰገነ ይሁን መደሀኒለም ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቀን
@tiube8057
Жыл бұрын
ከተባረከ ቤተሰብ የሚወጣ የተባረከ ፍሬ ያለው ልጅ ነው።መውለድ ብቻ ሳይሆን ቀርፆ ማሳደግ እንደዚህ ነው❤ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ።ሃሳብሽን እስከ ዕለተ ሞትሽ አያስቀይርሽ❤❤
@selamekongo4441
Жыл бұрын
ጣፋጭና አስተዋይ ደርባባ የሆነች ልጅ እድግ በይ
@ኢትዬጺያሀገሬ
Жыл бұрын
የኔማር የዛሬዋ ደግሞ በጣምቆጆና 🥰መፈስቅዱሥ ያደርባት ናት🥰🙏እግዛብሔር አምላክ ያሣድግሽ🥰🥰🥰🙏
@simegnarega3727
Жыл бұрын
እኔ ግን ለመስማት እራሱ ይከብደኛል ። ልጆቹ ትንሽ ይጨንቃሉ😊. ኧሯሯሯ
@kodakend4146
Жыл бұрын
Seytan new endih aynet melekt yemitelaw
@amentueb6054
Жыл бұрын
የኔናት ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ በውነት አፌ ቁርጥ ይበልሽ ከዝች ትንሽ ልጅ ይህን ቃል መውጣት በጣምነው የሚገርም እናታባትሽን አንችን ያሳደጉ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
Жыл бұрын
የዛሬይቱ ደሞ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ የህፃን አዋቂ እሼ ምርጥ ሰው ❤
@dhjhf6984
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ይሄን ጸጋሽን አይለውጥብሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በተናገርሽው ሁሉ ያኑርሽ በዚህ ዘመን ተናጋሪ አልጠፋም ተግባሪ ነው የጠፋው
@bitybity4949
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቅመም የሆነች ልጅ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ የኔ አሰተዋይ
@Kjan-qm8mz
Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ በልጆቻቸው አስተዳደግ ሁሉ ውጤታማ ናቸው ሠላማችሁ ይብዛ
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በይልኝ እሼ መልካም ሰው ነህ ኑርልን
@frefre3738
Жыл бұрын
በእመብርሃን ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ህፃን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይስጥጭ ጣፋጭ አንደበት💞💞🥰🙏
@mekdimekdese
Жыл бұрын
የኔ እናት እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ❤❤❤
@Weladitekal21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኅቴ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ከሰው አይንም ይጠብቅሽ።
@inalamgoran1046
Жыл бұрын
ቤተሰብሺ ይባረኩ አቤት መታደል ማርያምን በእንባ ጨርስኳት አምላኬሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ጠብቅልን 😢ንግስት 👸👸👸👸👸🥰🥰🥰🥰
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚሁ ያፅናሽ ቆንጆ ልጅ ቆንጆ አስተሣሠብ ያላት ልጅ ስለሰጣችሁ ታድላችዋል
@selemonlule7213
Жыл бұрын
እሼ የነገ ሀገር ተረካቢ የሆኑ የበሰሉ ህፃናትን ከገራሚ አስተሳሰባቸው ጋር እያስተዋወከን ስለሆነ እናመሰግንሀለን::እድሜህን እንደማቱሳላ ከጤናጋር ያርዝምልን:;አሜን
@maryelove7751
Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ልቧ ደስ ሲል የኔ እሩሩህ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሴት ልጂ ስወድ
@emusamuel7937
Жыл бұрын
እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግሽ❤🎉
@webitemelka2283
Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ፈጣሪ አንደበትሽን አጣፍጦ የፈጠረሽ ልእልት ነሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ😍 ላሳደገሽ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጥልን👌😍
@tigistitigisti4792
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቅመም የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@RobelHabetamu-uz6yc
Жыл бұрын
እወነት በጣም የምትለይ የጨዋ ልጅ ነሽ እግዚሀብሔር ጠብቆ ያሣድግሽ
@BzuyeYemariam
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰደገሸ ወይ ጉድ ያለእድሜ ዋ ያደገች ልጅ ❤
@abebaadisu9951
Жыл бұрын
በስመአብ ደስ የምትል ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምን አይነት ቤተሰብ ቢዬሳድግሽ ነው መታደል ነው💗
@netsanetworku2852
Жыл бұрын
አሳዳጊሽ ይባርክ❤❤❤ ማማዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@IstiqamaMH-gv5nz
Жыл бұрын
አቦ ምን ላርግሽ የኔ ጣፋጭ ቅመም የሆንሽ ልጅ አልላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ
@hiwothiwot-pl5si
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤❤ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
Жыл бұрын
በስመአብ በመልካም ቤተሰብ ታንፆ ያደገ ልጅ ይሄ ነው ፍሬው እንደዚህ መልካም ስነምግባር ያካቸውን ወላጆች ክርስቶስ ያብዛልን እድግ በይ የኔ ልዩ
@birtukanbirra8731
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግሽ🙏🙏🙏🙏
@sintayhutarkgen3320
Жыл бұрын
አንቺ ድንቢጥ ብዙ ነገር ታዉቂያለሽ ደስ ትያለሽ እንዳንቺ ያለ ጎበዝ ከየት ይገኛል ወደድኩሽ ተባረኪ ግን ሰው የሚድነው በእግዚአብሔር ልጅ በማመን ብቻ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እደጊልኝ
@ironlady6478
Жыл бұрын
እግዚያብሔር በቤቱ ያሳድግሸ የሳደጉሸም ቤተሰቦቾ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ🙏❤
@sSa-xu8xc
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሣድግሺ የኔ ማር ህፃናቶች አዋቂ ሁነዋል ትልልቅ ሠወች አጥፊ ሁነው ሀገራችነን ሠላም ነሥተውን እርሥበእርሥ ያገዳድሉናል አላህየ የትልልቅ ሠወችንም አሥተሣሠብ መልካም አድርግልን አሚን
@betselottadesse4391
Жыл бұрын
ዋውውውው ልጅ እንዲህ ሲሆን ሲያምርበት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@zemadonky9597
Жыл бұрын
በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሺ ምናይነት ቤተሰብ ነው ያሳድግሺ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም ቅመም የሆነይ ልጂ የኔ ማር እድግ በይልኚ ጣፋጭ ነሺ
@jameelajemila5472
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ በየግዜው ጭንቅላታቸው የሚገርሙ ልጆች እያየን ነው
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን
@adislove4227
Жыл бұрын
አሜን
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@FgdhhdFhddh
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤
@RahwaMehari-y9m
11 ай бұрын
AMENNN
@emameydesalegn5478
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ልባም ሴት አስተዋይ ነች ለኢትዮጵያ የምትጠቅሚ ቁምነገረኛ ነሽ❤❤
@helanhelan50
Жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ 👍👍👍👍😭😭😭ጦረነትን አስወግዶ ሰላምን ያምጣልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@GrmaMan-nk5ir
3 ай бұрын
የምትገርም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@እረድኤትየስላሴልጅ
Жыл бұрын
አቤተ የተባረከቤተሰብ ያሳደጋትልጅ በሀይማኖቷ ያላት እምነት የኔማር እድግበይልኝ እግዚአብሄር በጥበብያሳድግሽ❤❤❤❤
@ዜድነኝየራያዋ-ቘ3ዸ
Жыл бұрын
የምገምር ድንቅ ልጅ ናት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፋጭየ🥰🥰🥰🥰
@ኢዮስያስ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ እህት ዓለም ወላዲተ ቃል መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በዚህ መንገድ የቀረጹሽ ወላጆች አስተዋጽኦ ያደረጉትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋ ያድልልን አሜን ጣፋጭ የሆነች ልጅ ❤
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ማረ ወንድ የሴት ልጅ አይልበስ ሴትም የወንድን ልጅ አትልበስ ይላል መጻሐፍ ቅዱስ እሚገርም ንግግር ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@abebeayalew7542
Жыл бұрын
ፍቅር ብቻ ነዉ ከዚህ ቤት የሚሰበከዉ ፓለቲካ ነዉ ምናምን የምትሉ ሁሉ ተዉ
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
ልብ ይስጣቸው ለነሱ
@Weded_Weded
Жыл бұрын
አዎ ልክ ነው🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@aynalemgadesha
Жыл бұрын
እውነት ነው የሚያውቅ ያውቀዋል
@Weded_Weded
Жыл бұрын
@@aynalemgadesha እንዴት አወቅሽ 🙆??
@aynalemgadesha
Жыл бұрын
@@Weded_Weded ስለምከታተል ነዋ ውዱዬ
@wmm2608
Жыл бұрын
የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልሽ! ወላጆችሽን አደነቅኳቸው! ጎንበስም ብዬ በአክብሮት ጉብዝናችሁን እየመረኳችሁ ተባረኩ እናትየዋንም መሀፀኖት ይባረክ አባትየውንም ሁለመናዎት ይባረክ እላለሁ
@saraameda4300
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😍😍😍
@familybannas8809
Жыл бұрын
Wish she is a prime minister …. Real princess ❤
@godolyastube
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏😘😘😘
@ሶስና.ቲዪቭ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እውነትሽን ነው የኔ ጣፋጭ❤❤
@SebelwongelMamo
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ማርዬ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
Жыл бұрын
አረ ቅመም ናት የዛሬዋ ዴግሞ ❤❤❤❤❤
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
Жыл бұрын
እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ በእውነት ፈጣሪ በልጆች ላይ ነው ያለው ከልብ ሆናችሁ አድምጡ ከጥፋት ተመለስ
@buzyu-m4b
Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ንግግሯ ደስ ሲል ♥ ኢትዮጵያ አብታም አገር እንድ ትሆን ሰላም ነዉ ሚያሰፈልገዉ እዉነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችን ይመልስልን🙏♥
@mahelet21
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማስተዋልን ከ ጥበብ ጋር አሟልቶ የሰጠሽ በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤🥰
@nestifikerbitew8248
Жыл бұрын
በድጋሚ ትቅረብ የሚል በላይክ😊😊😊
@misrakshasho7261
Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ቁምነገረኛ ናት አብሮሽ ይደግ እድግ በይ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያላት
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤ እሼ መልካም ሰው!
@universal8534
Жыл бұрын
She is nice and perfect 👌 thank you 👍
@ggmulatu1021
Жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ የተለየች ናት 😮 ያሁኖቹ ልጆች በልጠውን ሒደዋል
@ሁልምበሱኢጅነውአለህመለይ
Жыл бұрын
አለህ የሰዲግሽ
@EmuAyimen232
Жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ እናተ ስታድጉ አገራችን ሰላም ትሆናለች❤
@Bbbbbbbbbb_12
Жыл бұрын
የቤተሰቦቿ ውጤት❤ደስ እምትል ልጅ ስርአቷ በቃ ሴት❤
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 414 М.
28:24
የአዳም እና የሄዋን ሰርግ በኬክ ነበር... @ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show #doctor #hospital #worldcup2022
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 39 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 27 МЛН
41:17
እውነታው ምንድነው? ያደረኩት ለፍቅር ነው!በሰዎች አስተያየት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው!@Shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 316 М.
14:10
እንታይ ኢና ንኸውን ዘለና? ንዓኹም ከ ከምዚ ኣጋጢምኩም ዶ?
Aklilu H.michael
Рет қаралды 25 М.
8:01
ኢቢኤስ አባረረኝ ትንሣኤ ብርሀን seifu on ebs| ebs tv
Tikus mereja
Рет қаралды 14 М.
9:35
የEBS ጋዜጠኛዋ ሉላ ገዙ ቤተሰቦች ያጋጠማቸው አስደንጋጭ ዝርፊያ... || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 206 М.
1:30:59
ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
Рет қаралды 213 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
43:27
ራስን ከማጥፈት የተረፈች ነብስ ሳቅ ! ክፍል አንድ #fitsumfiseha#Nequpodcast#podcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 79 М.
17:19
ተገናኝተዋል...😍 ትንሿ እማማ ዝናሽ ፣ መሱድ ነስሮ ፣ ጉተማና ብሩ ፣ ልጅ ማርኮን ፣ ባባ በሚገራርሙ ቪዲዮ.😂 | ቀልድ | Tinshua Emama zenash
Eyu Entertainment
Рет қаралды 190 М.
15:10
" ራኬብ የእሸቱን ጉልበት በደስታ ሳመች " ክፍል - 119@ComedianEshetuOFFICIAL|#eshetumelese #ethiopia #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН