ከገጠር እንደመጣው ስልኩን ዘግቶ ጠፋብኝ

  Рет қаралды 573,061

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ከገጠር እንደመጣው ስልኩን ዘግቶ ጠፋብኝ
#ethiopia #comedian #standupcomedy #new
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 661
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
አማን ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
@rahelyalew
@rahelyalew Жыл бұрын
እኔ ራሱ ሞትኩኝ 😅😅😂😂😂
@rahelyalew
@rahelyalew Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Mdakib-hz2ie
@Mdakib-hz2ie 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Rahelname
@Rahelname 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wowwow5075
@wowwow5075 4 ай бұрын
እኔንም አላስተረፈኝም😂😂😂😂
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
አማንዬን እና እሼን የምትወዱ 🙋💚💛❤
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ መድኃኒአለም 27 የገባው ብቻ እንኳን አደረሳችሁ Donkey tube የአመቱ ምርጥ ቻናል
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
እንደ አማን የሚያስቅ ሰው አለ ግን?😂😂😂😂😂
@fasikalegesse6893
@fasikalegesse6893 Жыл бұрын
😂😅😂😅 i can't stop laughing Aman gedlkegne❤❤❤
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 Жыл бұрын
ወይኔ አማን እደዚ ገዳይ መሆኑን አላቅም ነበር ❤❤❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Жыл бұрын
እመብዙሀን፣ርህርህተ ልቦና፣ደጓ እመቤት፣የበላኤሰብ እመቤት፣ ለአፄ ዘርአያዕቆብ የተለመነች የፃድቃኔዋ ማርያም ሰላም ለህዝባችን
@alemmeleaku
@alemmeleaku Жыл бұрын
amen amen amen
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ Жыл бұрын
አሜንንን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
አሜንንንን
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ ይሄ ሁሉ ስም
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yeabsira8811
@yeabsira8811 Жыл бұрын
brother ezw zega bethone new meshalehe
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 9 ай бұрын
የመጨረሻ ጎበዝ ልጅ ነው ይሄ ልጅ እሼ ደሞ መልካም አስተያየት ተቀበል ትንሽ እበልጣለሁህን ቀነስ አርግ አቶ የት ነበሩ ልጁን ለቀቅ አርገው ያውራበት አጫዋች ሀሳቦችን ማምጣት እንዳለ ሆኖ ካንተ እኔን ቀነነስ አርግና ለልጁ talent and respect ካንተ ይጠበቃል እንደ አንድ respected experienced stand up comedian /person. Take this or የሚወድህ ተከታይህ እንደወደደህ እንዳይጠላህ ተጠንቀቅ ሰውን ወደታች ማየት መልካም አይደለም
@maedottube
@maedottube 23 күн бұрын
ኧረ ሰው ግን እሼ ምን አደረገ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ህዝባችን ፍትህ 😢
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
ላብድ ነበር በጪቀት በጦርነቱ ዘና አልኩ😂😂 እናተስ የመዳም ቅመሞች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
@dek12940
@dek12940 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@TSINATSIN
@TSINATSIN Жыл бұрын
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hmichaelnigus3994
@hmichaelnigus3994 9 ай бұрын
አይዞን እህት
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
በድጋሜ እያየሁት ግን ሳቂን መቆጣጠር አልቻልኩም😂😂😂
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንደናንተ ደስ ብሎት ዘና ብሎ የሚስቅበት ቀን ናፈቀኝ 🤔
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 9 ай бұрын
የደስታ የወርቅ ዘመንን ፈጣሪያትን በምሕረቱ በቸርነቱ ይሰጠናል ብቻ ዕድሜ ጤና ሰጥቶ ደጉን ዘመንኑን እንዲያዩ ከፈቀደላቸው ጋር ይፍቅድልን ዘንድ እንማፀነዋለን❤🎉 እንለምነዋል
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 Жыл бұрын
Aman God bless your uncle for bringing you to Addis😁 you are the best comedian without ego. Much love❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማን እኮ ይለያል እውነት ስወደው ቀልዱ ሁሉ ያስቃል 😂😂ይመቻችሁ እሼ ሰላችሁ ይብዛ 🥰
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ከአመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ከስድስት ኪሎ ላዳ ይዘን እኛና ማለትም ተሳፋሪዎች ማለቴ ነው 😮ሹፌሩ ተለያየን እኔ ደነገጥኩና ሹፌሩን አብረን ነው ያለነው ብየ ጠየኩት😅ለምን መሰላችሁ ከታች ቀዳዳ ነበር 😂😂😂😂😂 የወንድሜን ሃሳብ እጋራዋለሁ ። ተባረኩ እሼ❤❤❤❤❤❤❤
@Tsehay-j6x
@Tsehay-j6x Жыл бұрын
አማንዬ በሳቅ ገደልከኝ ቀኑን ሙሉ ከፍቶኝ ነበር
@Sisay-lt4ko
@Sisay-lt4ko Жыл бұрын
እሸ ናአማን ለአገራች ታስፈልጋላችሁ
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
ማሪያምን ደብሮኝ ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበር😢😢😢 እናተን ሳደምጥ እደት እደሳኩ
@hiyablove
@hiyablove 6 ай бұрын
Atalikishlehulum...
@GhghGgui8
@GhghGgui8 Жыл бұрын
የኔ ሳቂታወች እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ ስወዳችሁ ማርያምን አማንዬ መጨርሻ ላይ በጣም ሳኩኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitrayya9170
@samrawitrayya9170 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሰቅ ሞትኩ 😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰
@mignotnaola1760
@mignotnaola1760 Жыл бұрын
አማን ገደልከኝ ትን እስኪለኝ ነው የሳኩት የኔ አመትበአል ይመችህ😅😅😅😅😅😅
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂 የአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@liyawujira6467
@liyawujira6467 Жыл бұрын
ወይኔ አማንዬ በሳቅ ገደልከኝ እኮ😂😂😂😂😂ዕድሜህን ያርዝመው 🙏
@yenutube8940
@yenutube8940 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሳቅ😂ሆዴን አሳመምከን በደረቅ ለሊት😂😂😂
@kechokecho1219
@kechokecho1219 Жыл бұрын
እናቴ ከሞተች ጄምሮ በጭራሽ ስቄ አላቅም ግን እንዴዛሬ ስቄ አላዉቅም የምር😂😂😂😂😂😂😂አማን ገዴለኝ😂😂😂
@MohammodEdres
@MohammodEdres 11 ай бұрын
ሀለየም ደስ ይበልሽ
@leulgeta7667
@leulgeta7667 9 ай бұрын
Egziabher nefsuan yasaref
@CvVv-u7z
@CvVv-u7z 9 ай бұрын
አይዞሽ ውደ ሣቂ ሁሉም ያልፍል
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
እንቁዎቻችንን እወዳችኋለሁ አማንየ እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው እንዲያው በጠቅላላው ክበሩልኝ የኢትዮጵያ ፍሬዎች መሳቅ ያምረኛል ግን እንዴት ልሳቅ ወገኔ እየተሰቃየ እያየሁ 😭😭😭።
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት አለው አማን ድንገት ሰው ማሳቅ ድንቅ ነው ❤
@ethiopia837
@ethiopia837 Жыл бұрын
እሼ ሰላም ነዉ ለ3ኛ አመት እንኳን አደረሳቹህ በማለት ለሀገራችን ሰላሟ ይመጣ ዘንድ ፀልዩ
@Gunatv24
@Gunatv24 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😅😅😅😅😅😅❤❤❤ወይኔ እናተ
@tigistabere5987
@tigistabere5987 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለዉ አማራ
@wediweyinking
@wediweyinking Жыл бұрын
ፍትህ ለትግራይ
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይ አማን ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር አሁን በሰቅ ሞትኩ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
አይዞሸ ማማዬ አታልቅሸ
@EduEdu-j9c
@EduEdu-j9c Жыл бұрын
አይዞሽ የማይበጅሽ ያልቅስ ያገር ልጅ
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 Жыл бұрын
አይዞኝ እማ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት 😭😭😭
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አይዞሽ ሶፊዬ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Жыл бұрын
አማን ያለው ገጥሞኛል አዲስ ስራ ገብቼ ከዛ ጥዋት ነው የምትነሺ ስባል እሺ ብዬ በቃ ሰአት እንዳየው አደርኩና ከዛ የሆነ ሰአት እንቅልፋ ጨንፈር አድርጎኝ ስነሳ ስልኬ ሰአት የማይበት ቻርቸር ዝግት ብሏል መስኮቱን ስከፍት በቃ የነጋ መስሎኝ ማፅጃዬን ይዥ ከፎቁ ስወርድ ሰውየው ፈጅር ሊሰግድ ገና እየተነሳ በስመአብ በጣም ነበር የደነገጥኩት እንዴ በዚህ ሰአት ለምን ተነሳሺ በይ ሂጅና ተኝ ገና አራት ሰአት አለሺ ሲለኝ ከክላሴ ብገባም ግን እንቅልፋ ቅርት አለብኝ አይይይ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰላማችንን መልስልን
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን የሀገራችን ፍቅር ተመልሶ ሠው ሁሌ ደስተኛ ሆኖ እንደማየት የናፈቀኝ ነገር የለም ማርያምን😢 ዘመን የደስታ ይሁንልን አሜን ሠላማችሁ ይብዛ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ጨቆኝ ከፍቶ ነበር ማርያምን ጭቀቴን አስረሳኽኝ አማኔ😂😂😂😂😂😂😂
@Anwarየፍረኪመ
@Anwarየፍረኪመ 3 күн бұрын
አማን በሳቅ ገደለኝ የሱን አይነት እኔም ገጥሞኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg Жыл бұрын
በጣም ያሳቀኝ በሰላም እንሂድ አልቻልኩም😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ😊
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
እሸቱ በቦታው በአካል ነበርክ ለማለት ይክብዳል!! እንቅልፍ ወይስ ............??!!!
@MSHawac
@MSHawac Жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ የርፍት እጀራ አሚን
@habtamyiheyis936
@habtamyiheyis936 Жыл бұрын
ድፍን አራት መቶብር😂😂😂😂😂😂
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Ай бұрын
አይ እሸቱ አማን ሰራልህ አንተም እኛን እንደዚህ ነው ሆዳችንን ያሳመምከን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁን እኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ያገሬ ልጆች ውድድድ❤😂
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
አማን ከሳቅኩ ቆይቼ ነበር እውነት በጣም ነው ያዝናናከኝ
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 Жыл бұрын
Eshe if you are tiered please sleep don’t yawn in front of camera we love you 🙏🏽🙏🏽
@yoditassefa6717
@yoditassefa6717 Жыл бұрын
እኔም የታየኝ የእሼ ድካም እና እንቅልፍ ነው
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
እውነት ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን ጭንቀቴንና ሃሳቤን አስተዋችሁኝ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም የኔ ምርጦች እሼና አማን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ በተለይ የ400 ብሩ ነገር😂😂😂😂በሳቅ ሆደኔ ታመምኩ 😅 ቸሩ አምላክ ሰላምን ያውርድልን ፍትህ በአብይ ታታቂዎች ለሚጨፈጨፉት ንጹሃን የአማራ ህዝብ 😢😢😢
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
ሳቁ ይመቻችሁ እኔ ግን ሳቄ ከተሰረቀ አመታት አስቆጥሯል❤
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ምነው በሰላም?
@zeni185
@zeni185 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሼ ምቹ ሰው ቤተሰብህን ይባርክልህ❤❤❤አማን ገደልከኝ😅😅😅😅😅
@andnger
@andnger Жыл бұрын
I never laughed this much😅
@delinaentertainment8686
@delinaentertainment8686 Жыл бұрын
Same here
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
አማንየ ሊታሳድርህ የነበረችዉን ሴትዮ ባለ ዉለታህ ነች አግኛት ስወንድህ❤❤❤
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Жыл бұрын
እንዴት አገኘሁት እኔ እንደዚህ ከሳኩ ቆየሁ ሳቅ ወጣልኝ ማለት ይቻላል አማን የዋህነትህ ያስታውቃል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
ወየኔአማንየ ታድለህ
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 9 ай бұрын
ወላሂ ደገምኩት ሲደብረኝ ገባ እያልኩ እስቃለሁ አማን እየ እሸ ሜሌም እንደዛው ምርጥ ሰው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁት OMG Comedian Aman you are amazing 🥰😍❤️
@brookgebeyehu2250
@brookgebeyehu2250 Жыл бұрын
አይ ላዳ 400 ብር መልስ ....ይሄማ ጥሎሽ ነው😂😂
@tube9821
@tube9821 Жыл бұрын
የአጎት ነገር 🤣እኔም ገጥሞኛል 🤣
@fyyd9676
@fyyd9676 6 ай бұрын
😅😅
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላቹሁንም ይባርካችሁ እንደዚህ በከፋን ጊዜ ይህ ሳቅ እንዴት መድሀኒት እንደሆነ።
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Жыл бұрын
The Amazing Aman i like your jok!!!
@tigistgebretsadik807
@tigistgebretsadik807 10 ай бұрын
እኔ ግን የአማን ለዛው በጣም ነው ደስ የሚለኝ።
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 9 ай бұрын
አማን ወድማችን እር ያገሬ ልጅ ኑርልን እሸቱየ እንወድሀለን ሀገራችን ሰላም አርግልን❤❤❤❤❤
@yeznaelias417
@yeznaelias417 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤😂😂
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 11 ай бұрын
ባሌበባሀር ,መቶብኝ ጪቀትለይነበርኩ😢😢😢ፋታልኩ😂😂😂
@wubakonjo1287
@wubakonjo1287 11 ай бұрын
አማን organic comedy የሚወደድ ልጅ
@SAMdave183
@SAMdave183 11 ай бұрын
አማን በጣም ይችላል very talented እሸቱ ቢዝነስ ላይ እንጂ እንደውም አያስቅም
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
አማን እኮ 😂😂😂😂😂 ገና ሳየው ነው የምስቀው
@ይበቃል16
@ይበቃል16 Жыл бұрын
ምነው እሸት አማን እኮ የቱሪት አገር ላሊበላ ነው የትውልድ አገሩ አይሮፕላን ለታክሲ ማለት ነው ደስ ትላላችሁ እሸት እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 8 ай бұрын
እሸቱን አፍ የሚያዘጋ ኮሚክ ልጅ ነው።
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 7 ай бұрын
ፋትህ ለአማራ ገበሬ ሚስኪኑ ህዝብ 😢😢😢😢😢
@b9ef3
@b9ef3 8 ай бұрын
እስኪ ልጠይቅህ ዶንኪ ቱዩቱብ ያልከዉ ትርጉሙ አህያ መሆኑ ጠፍቶህ ነዉ አህያ ቱዩብ አትለዉም ነበር ህዝቡን ልታልለዉ በእንግሊኛ ያደረከዉ አንድ የገጠር ሰዉ አዲስ አበባ ካሉ ቤተሰቦቹ ጋር ቁጭ ብሎ ወሬዉ ስለ ዶንኪ ቱዩብ ነበር ዝም ብሎ አዳምጦ አዳምጦ ይሄ ዶንኬ የሚሉት ማነዉ በቋንቋችን ዶንኬ የሚባል ስም ሰምቼ አላዉቅም እዚያ ከተቀመጡት መካከል ልጁ ጋሼ ሀይሌ ዶንኬ ማለት አህያ ማለት ነዉ ሲለዉ ኦ የአህያ መሸጫ ነዋ ታዲያ ይህን ያህል የምታዎሩት ስለ አህያ መሸጫ ነዉ የሰባ ወደል አህያ ነዉ የሚሸጥበት ለዚህ ነዋ ልኳንዳ ቤት አህያ ይሸጣል አሉ አሉ ይባላል
@በእውነቱኑር
@በእውነቱኑር 7 ай бұрын
ፍቅራቹህን ፈጣሪ ያርዝምላቹ!
@dawitg25
@dawitg25 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ የክፍለሀገር ልጅ አወራሩ ከከተማ ልጅ ይለያል በተለይ ከአዲስ አበባ ልጅ ጋር። የአዲስ አበባ ልጆች በእነሱ ንግግር እንደ እሚስቁ ያውቃሉ ስለዚህ ሆን ብለው በእዛው አንጋገር እያሳቁህ ነው እሚሰሩህ። መሰራትህ እድሜ ልክህን አይገባህም። ሊገባህ የሚችለው አንተ ያለህበትን እና እንሱ የደረሱበትን ማስተዋል እምትችል ከሆነ ብቻ ነው። በጣም አራዶች ናቸው። ማለት የዋሆች ናቸው፣ ሰው ይወዳሉ በጣምም ያግዛሉ። እኔ በጣም አድናቂያቸው ነኝ። አማን ሰው ይመችህ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
😮ወላሂ እንደዛሬ ሥቄ አላወቅም😂😂😂😂😂😂 ያረቢ ሠላማችሁ ይብዛ አሼ &አማንዬ❤❤❤❤❤❤❤
@aeeazz7165
@aeeazz7165 Жыл бұрын
አማን ድምቀቴ😁😁😁
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
😂😂😂😂የኢትዮን ህዝብኮ ማሳቅ ይከብዳል ማስለቀስ ይቀላል
@BekeleWorku-t2f
@BekeleWorku-t2f 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። በደንብ ነው የሳቅሁት።ማንንም ሳይነኩ ማዝናናት እንዲህ ነው።
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው
@destagatu5063
@destagatu5063 Жыл бұрын
አማን ኧረ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅
@segenkidane3811
@segenkidane3811 Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነዉ ምወዳች ❤❤❤❤❤
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb Жыл бұрын
ገዳይ የሆነ ልጅ ስንት ቀን በፖለቲካ ጭንቀት ውስጥ ገብቼ እስቲ ኮመዲ ልይ ብገባ በሳቅ ገደለኝ አመሰግናለሁ
@የግብፅህይወትአባይ
@የግብፅህይወትአባይ Жыл бұрын
እኔ እንደው ይሄ ልጅም ሲሞትም ይለቀሳል አማራ እየሞተ ከአማራ ተወልዶ እንደው ለእለት እንጀራ ብሎ ይስቃል እንደው እሸቱ እንኳን እንጀራው ነው በዛ ላይ ፖለቲካ ለሱ ሳማ ነው ያቃጥለዋል
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ufffee. Bsqay. Hodney. Amamney🤣🤣❤️😍. Wayi. Aman
@Bahar-hk7tn
@Bahar-hk7tn Жыл бұрын
አማን በሳቅ ገደለን እናመሠግናለን 😂😂😂
@tadessehyleamlak6924
@tadessehyleamlak6924 8 ай бұрын
አይ አማን አንተ ትለያለህ ቅልጥፍና ብልጠትህ ተንኮል ታዛዥነትህ ብቻ ቀልድህ በዛው አደገብህ ትለያለህ!!!
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤ህህሕህሕ አረ አማኔ በሳቅ ገደክከኝ አማንዬ ቅጥልበት ስወዳችሁ እቼ ።
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 9 ай бұрын
ውይይይ አማንየ 😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ ዘና ነው እኮ የምታደርገው ስወድህ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@ainitu3
@ainitu3 9 ай бұрын
እሼ ምነው አዛጋህ? አማን በጣም ነው የሚያስቀው ሙድ ይዘህበት እንዳይሆን በጣም የሚያስቀኝ ግን አንተነህ
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
አማን እና እሼ የእውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በስማም አማን በጣም ዘና አደርጋቻሁኝ መንገድ ዝግ ጦርነት ብቻ እናቴን አሞብኝ እየተጨነቀው ነው
@ቶርኔተርቱዩብ
@ቶርኔተርቱዩብ Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም !!! ብዙ ለተጨነቀ እና ሀዘን ላይ ላለ ሰው መድሀኒት የሆነ ፕሮግራም እንደሆነ ከተሰጡ አስተያየቶች መመልከት ይቻላል ! ይሄ ቋሚ ሆኖ ቢቀጥል በብዙ ተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅ እንደሚሆን አምናለሁ። አስቡበት! በርቱልን!
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አማን እና እሼ የእውነት ትችላላችሁ 😂😂😂😂አሳቃችሁኝ
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ፓይን አፕል አርፈህ ሚሪዳህን ማዘዝ ስትችል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@etag.b.6850
@etag.b.6850 8 ай бұрын
Aman you are the best comedian. I just laughing. Thank you 😅
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ደስስ ትላላቹ "😍😍😍😍
@b9ef3
@b9ef3 8 ай бұрын
ይሄን ልጅ ከዬት አመጣኸዉ ምን አይነት ባትሪ ነዉ የዋጠዉ ተኝቶም ሳያወራ አይቀርም
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ Жыл бұрын
በሳቅ ነው የገደልኝ😂😂😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
አማንየ አሳከኝ ማርያምን😅😅
@hirey1689
@hirey1689 7 ай бұрын
😂ገደላችሁኝ በሳቅ የተቀለደው የእኔን ወስጃለሁ የሳቅኩበትም አለ
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq Жыл бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደል ህዝብ😢😢😢😢😢
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
እናንተን ሰብስቦ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ የሚጥል መንግስት የለም ወይ ?😂😂😂
@YabutYabu
@YabutYabu 10 ай бұрын
አላዎቂ ለምን ትሆናለህ እሼ ማህበረሠብን ሚያሥደብር ነገር ለምን
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 11 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12