በገጠር ትምህርት ቤት ኮሜዲያን እሸቱ ጉዱ ፈላበት!! ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia : እሸቱ መለሰ

  Рет қаралды 504,925

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 929
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
እኔ ከትግራይ ነኝ..አማራ ክልል ኮ ፍቅር ሀገር ናቹ አቦ ተባረኩልን..
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
እንዳችአይነትያብዛልንማማ
@aseasr4873
@aseasr4873 2 жыл бұрын
እጂ ዉሸታም ራስሽ አማራ ነሽ እንደ ትግራይ ፍቅር የሆነ ህዝብ የለም አማራማ የሰዉ ገዳይ ነዉ
@muhammedkerem2206
@muhammedkerem2206 2 жыл бұрын
Ere atwash tigray kll ayidelhm
@nuti9275
@nuti9275 2 жыл бұрын
Yichi tega tega eka lemansat new alech ayate
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 2 жыл бұрын
@@aseasr4873 🙄🙄
@tijiasefa9218
@tijiasefa9218 2 жыл бұрын
የሰዉ ደስታ ነክ አሼ ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምረዉ😍
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 2 жыл бұрын
Amen
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN🙏
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 2 жыл бұрын
አሜን ያሳምርለት
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ለልጆች ያለው ክብርና ፍቅር ሁሌ ይገርመኛል💓
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ ውድ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይርዳት
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
የእናቴልጆች የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤቴን ጓብኙልኝ አዲስ የሰራሁትን ዝማሬ ገብታችሁ አይታችሁ አበረታቱኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
ዘማሪ መሆን ምትፈልገዉን እግዚአብሔር ያግዝሽ ዉድዬ 🥰🙏
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
እባዬ መጣ 😭ፈጣሪ ይርዳት
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
አሜን
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@helentesfay6453
@helentesfay6453 2 жыл бұрын
Amen🙏💒💞💞💞
@tareandmeri3820
@tareandmeri3820 2 жыл бұрын
ዋው
@abebechakalu6421
@abebechakalu6421 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትውልድ ላይ የሚሰራ ስራ ቀጣይነት ቢኖረው እሸቱ በርታ በየክፍለ ሐገሩ ያሉ ህፃናት በተለይ ጦርነት በነበረበት ከፍተኛ የስነልቦና ድጋፍ ስለሚያስፈልጋቸው ብትሄዱ ብዙ ታተርፋላችሁ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
እሼ ልጄ ዘመንህ ሁሉ የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።እነዚህን ልጆች በመጎብኘትህ።
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
የኔ እናት በወጣ ይተካላቸዉ እሹየ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ አሜን(፫)
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ለነዚህ ህፃናት ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እሼ ኢትዮጵያ እትረሳህም በርታ🟢🟡🔴
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Amen
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol Жыл бұрын
አሜን ፫
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
የኔ ማር ዝማሪ አለች እግዚአብሔር ይልብሺን ያሳካልሺ❤❤❤❤
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
እናቴ በቅንነት ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ሺ ልገባ 200ቀረኝ ማማ ተባበሪኝ
@ehtnastube9245
@ehtnastube9245 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 አብርን እንደማመር
@natb.n.g121
@natb.n.g121 2 жыл бұрын
Amen Amen
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
ወይኔ የዘመረችዉ ልጅ😍ሀሳብሽን ያሳካልሽ ማማዬ ሁላችሁም ትልቅ ቦታ ድረሱ እደጉ እሼዬ የኛ መልካም ለሰጥሽ እህታችን በወጣ ይተካ ግን ትምህርት ቤት ዉስጥ ዳንስ ፌክ ነዉ😂
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢 ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን🙏🙏*
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@wudedemeke1684
@wudedemeke1684 Жыл бұрын
አሹዬ ወደ ሰሜን ሸዋ ጁሩ ብትሄድ ደስ ይሌኛ
@dinkalemayele7723
@dinkalemayele7723 Жыл бұрын
ስለ ሳዉድ ነዉ እንደ አሁን የተለቀቀዉ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብሺን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልሺ የኔውድ እልልልልልል ዝሬማሬ መላይክትን ያስማልን
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ወለተ መድህን ሰብስክራይብ አድርጊኝ⁉️
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe እሺ እህት
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset 2 жыл бұрын
በርታም ጠክርም የሰው ስም ነው ጠንክር አንደኛ 100% 👍👍👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ውይ እሼ እኮ ልዩ ሰው ነህ ስወድህ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርብህ እናቴ አስቴር እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው እውነት ድንቅ እናት ናት ተባረኪ 🙏
@wubneshtube
@wubneshtube 2 жыл бұрын
የኔናት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤እኔ የሚገርመኘ የሚያሥቀኘ እሸቱ ወንድማችን ልጅነቱን አልጨረሰም ወገኖቼ እሡን ልጅ አርጋችሑ አሣዩን ሥለምንወደው ልጅነው ገና 🥰🥰🥰
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
እናቴ በቅንነት ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ሺ ልገባ 200ቀረኝ ማማ ተባበሪኝ
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
kkkkk ምሥኪንነው ሠውን እዴት ዘና ማድረግ እዳለበት ያቃል ማማየ ደምርኚ ሥወድሺ
@ehtnastube9245
@ehtnastube9245 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማሮች ስወዳችሁ እኔም እደምራለው
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
@@ehtnastube9245 ደምሬሻለሁ መልሺ
@ehtnastube9245
@ehtnastube9245 2 жыл бұрын
@@user-ty4zj6gq3m መልሻለው👌👌👌
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላኤክት ያሠማልን የኔ ማር እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሣድግሽ🙏እሼ ምርጥ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ወይኔ ዘማሪዋ ህልምሽ እውን ይሁን የኔ እናት በቤቱ ያሳድግሽ ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር የኔ ውብ😍👏👏ሁላችሁም ልዩ ናችሁ እሼ ምርጥ ሰው ተባረኩ ሁለገብ የሆንክ ልጅ👏👏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር በእውነት የዘመረችው ልጅ ቆንጆ ናት ድምፅም አላት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤️❤️
@omehikma2102
@omehikma2102 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ምቀኝነት ነዉ የኔ ወንድም መልካም ሰዉ ነህ አላህ ያግዝህ አቦ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 እንደማመርውዴ
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
እሸዬ እምሰማው እማየው አጥቼ ይሄው ያንተን ወደሁአላ እየሄድኩ እያየሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉን ያሳካልህ እሸዬ አንድ አንተ ነህ ያለሀን ንፁህ ኢትዮጵያዊ እንዳትቀየርብን አባ እንወድሃለን እናመሰግንሃለን ❤👏
@qatr3530
@qatr3530 2 жыл бұрын
የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ ዘማሪዋ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳካልሽ የነገ ተስፋዎች በርቱና ተማሩ ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሪ 💚💛❤
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
ውይ እሼ ትዝታዬን አመጣሀው ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን በውነት እኔ እንባዬ ነው የመጣው😭😭ለእነዚህ ንፁህ ሕፃናት ብሎ ይታረቀን ቸሩ መድሀኒአለም!!!🙏🙏🙏
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ልጆቹ! ንቀት ያሉ ልጆች!! ተባረክ!
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም ተባረክልን ለእናታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን እፃናቱንም በጥበብና ሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏🙏
@mahletkassahun6016
@mahletkassahun6016 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን ያሰብሽውን ለማሳካት እመብርሃን ትርዳሽ በቤቱ ያፅናሽ
@edanedan3683
@edanedan3683 2 жыл бұрын
ው/ሮ አስቴር ለምታደርግው በጎ ሰሬ የሚደነቅ ነው ዘመንሸ ይባርክ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ልጆች እኮ ፍቅር የሆነ ውብ ስብህና ያላቸው የሥላሴ ፍጡሮች ናቸው ለዛ ሁላችን ሀላፊነት እለብን በመልካሙ ልንመራቸው እና ፍቅር ልንሰጣቸው ልንራራ ልናከብራቸው ግድ ይለናል 🙏❤️😇 እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ 🙏
@user-et7xz9eb9v
@user-et7xz9eb9v 2 жыл бұрын
ከነዚህ ንፁህ ልብ እንደ ምንጭ ውሐ ከሚፈልቅባቸው ድንቅ ልጆች ጋይ ግዜህን እንድታሳልፍ ያደረገህን ፈጣሪህን አመስግን አሼ እኔ አይደለም አብርያቸው ውዬ በዚች በጠባብ ስክሪን በማየቴ ብቻ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች በዙርያዬ ያለውን ውከትንም እረሳለው ጥሎብኝ ልጅ, ፈሳሽ ወንዝ እና አራንጓዴ ሜዳ ሳይ ልቤ ፍስስ ትላለች😍😍 ግን የእውነቴን ነው ምን አይነት ስሜት ይሰማሻን እነኚን ነገሮች ስታይ ብትለኝ እንኳን ላንተ ልናገር ስሜቱን ለራሴም አለውቅም ምናልባትም እነኚን ስሜት የሚገልጹ ቃላት ገነ አልተገኙም ይሆናል እና ልጆች እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ላይ ያሳድጋቹ የልባቹንም መሻት ይፈጽምላቹ😍💚💛❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ስንማር አስኪርብቶየ እንቢ ሲለኝ የዛሬን ጣፍልኝ የነገን እገዛለሁ አይይይይ ትዝታ😂😂😂🇪🇹
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኛ ደግሞ ሳፍልኝ የቤት ስራ አሐብኝ እንል ነበር አይ ልጅነት ላይመለስ ሄደ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 4 ай бұрын
የኔደሞ ፍይናል ፈተናሁኖ ዲገትጧትስነሳ እሲክቢርቶየ ጠፋ ከዛከጠፋማ አልኸዲም ብየ ቀረሁ 😢😂😂ግንኮ ተዉሶም ይሰራነበር አየጊዜ
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 2 жыл бұрын
የኔ እናት የልብሽ መሻት እማምላክ ትፈፅምልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ
@astertilahun2558
@astertilahun2558 2 жыл бұрын
እሸ ህፃናት ላይ መስራት በጣም ትልቅ መሰጠተ ነው፡ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ በጌታ ለነዚህ ህፃናት ሲል ሰላም ይስጠን ፍቅራችንን ይመልስልን❤
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 жыл бұрын
ዋው እሸ እጅግ ትልቅ ስራ ሰራህ የስንት ልጃችን ህይወት ዛሬ ባንተ አነሳሽነት ይቀየራል ተባረክ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ደስ ይላሉ የትምህርቴን ግዜ አስታወሱኝ አይ እሼ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ወይ እማማ አስቴር እረ አቦ አላህ ይስጠዎት እንዴት ነው የሚያስቡት
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው የምወድህ አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ወደቤቴ ጎራ በሉ🙄
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
እሺ ነይ ከኔጋ እንዳመር
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደምርኝ እህት😍
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@user-ty4zj6gq3m እነጋ ነይ ውደ እነም ልደምር
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
ወይዘሮ አስቴር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ብቻ ሳይሆን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግሽ በእውነት ለተቸገሩት ስትረጂ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያልሽኝ😢💐👌👍👏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድም ልጆች በማንኛውም ጊዜ እንደ ደስተኛ ፊት ❤❤
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
እሸቱ እና ወይዘሮ አስቴር የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ እጂግ በጣም ገራሚ ሰራ ነው በጣም ደስ ብሎኛል .
@yemariyamneng387
@yemariyamneng387 2 жыл бұрын
በእውነት እሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘመርሽው ልጂ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
ዝማሬመልአክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የልብ መሻትሽን ይፈፅምልሽ እሸቱ በርታልን እድሜ ከጤናጋይስጣችሁ እናታችን በርችልን
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 2 жыл бұрын
እንዳንተ ሰዉ አክባሪን ያብዛልን ያረብ እምየ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይመለስልን በእስር ለሚሰቃይቱም አላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በእመብርሃን እንደምን አደራቹ ሲባሉ ሁሉም በአንድነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከፅንፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ🙏🙏🙏💚💛❤
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ
@sofiamohammed5657
@sofiamohammed5657 2 жыл бұрын
ዋው እሸቱ በጣም ነው የማደቅህ ማንም ማየት መጎበኝት ያላሰበውን ሰለምትሰራው ሰራ ድቅ ነህ አላህ ይደግፍህ
@meselelemma1423
@meselelemma1423 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ያንተ ዝግጅት ከ እገር ከወጣ ሁ 30 እመት ነው ስመጣ መጀመሪያ ማየት የ ምፈልገው እንትን ነው። በጣም ጎበዝ ነህ።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ❤🕊❤❤❤❤ሀገራችን ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤🕊
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
አንተንም እሶንም አብዝቶ ፍቅሩን ያድላችሁ የምር እዴት ደሰሰ ይላል😘😘🌹🌹ፍትህ ለሳኡዲ እሰርኞች💔😭😭
@martaweldegabriel4314
@martaweldegabriel4314 2 жыл бұрын
ሁሌም አሰትማሪ ንጹህ እሼ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ።
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
God bless you sister. This is big thing. Ethiopia needs people like you. thank you.
@user-op8fq6wn6c
@user-op8fq6wn6c 2 жыл бұрын
እሼ ልጆቹ ግን የፀይም ቆንጃጅቶች ናቸው አቤት ሲያምሩ
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሀገሬ የቆንጆ መፍለቂያ ናት
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Betam
@user-op8fq6wn6c
@user-op8fq6wn6c 2 жыл бұрын
@@hanieshkuntetube298 እውነት ነው ማማዬ
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥህ ምርጥ ሰው ❤️❤️🙏🏾
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ እናመሰግናለን ከ10 አመት በጛላ ትውስታችን አሳየኸን
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
እሽዬ የኛ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ወጣት ብዬሃለሁ💚💛💖
@ethiopiamylovely4239
@ethiopiamylovely4239 2 жыл бұрын
በዛው አለፍ በል እሼ ደብረብርሃን ጣርማበር ፃድቃኔ ማርያም ደብረሲና አርመኒያ ገራሚ ገራሚ መስህብ ታራክ አለ አርባራ መድሀኒያለም አጃና ሚካኤል 🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
እናቴ በቅንነት ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ሺ ልገባ 200ቀረኝ ማማ ተባበሪኝ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
እሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ላንተ ቃላቶች አይበቁህም እሼ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሺአመት ኑር ከነሙሉ ቤተሰብህ ክፉ አይንካቹ አሚን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
Amen amen amen!
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 жыл бұрын
ወይ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይጠብቃቹሁ እህታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የልብሽን መሻት መዳኒያለም ይፈፅምልሽ
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
እሽቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
እሽቱ ማለት እግዚአብሄር የባረከውከትልቅ ሰው ጋር ትልቅ ሰው የሚሆን ከልጆች ጋር እንደልጅ የሚሆን የተባረከ ሰው ነው የድሮ ትዝታ ትምህርትቤታችን አስታወስከን አቦ ይመችህ👏👍
@ehtnastube9245
@ehtnastube9245 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
@seaditube7451
@seaditube7451 2 жыл бұрын
እሸዋ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ጀግና ነህኮ 🌺💗
@mahderdegefu2907
@mahderdegefu2907 2 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ በጎ ምግባር ካንተ ተምርያለው መልካምነት ለራስ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
አሼ ምረጥ ሰው👌 እግዚአብሔር በሄድህበተ ይከተለህ👌👌👌👌 ፍትህ በሳወዲ ላሉት😢😢😢😢😢
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 2 жыл бұрын
ሰላም ነሽማማዬ
@danm1829
@danm1829 2 жыл бұрын
መንግስት ይሄንን ቻነል መደጎም አለበት፡ አገር ገንቢ ቻነል ነው ፕሮግራሞቹ ገንዘብን ብቻ አላማ ያደረገ አይደለም፡ በጣም አድናቂህ ነኝ እሸቱ🙏 አነቃቅተሀኛል 💓
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
የመንግሥት እጅ ከገባባት ጥሩ አይደለም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi ትክክል እህቴ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቻናሉ ደግፉኝ አይሉም ደጋፊ እጅ
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ትልቁ ማስተዋል ነው እሱ ደሞ ተሰጥቶሃል እግዚአብሔር ያብዛልህ ለሁላችንም ያብዛልን ፈጣሪ አሜን🙏🏆🏅⭐️⭐️⭐️💫😘🕊🕊🕊🕊
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 2 жыл бұрын
Brother Eshetu, you are so blessed and has beautiful mind and heart!!! You doing always great for this generation. May God richly bless you!!!
@semeretgtemoch2052
@semeretgtemoch2052 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም ደስ ይላል😍😍😍😍😍
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ግሩም ነው የሰው ደስታ መሆን እንዴት ደስ ይላል አስቴርና አሹ የእውነት እመ ብረሃን የልባችኹን መሻት ከኃጢያት በስተቀር ትስጣችኹ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
እናቴ በቅንነት ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ሺ ልገባ 200ቀረኝ ማማ ተባበሪኝ
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
እሼ ይለያል ማርያምን ዝቅብሎ ማሥደሠት ይቺልበታል ማማየ ደምርኚ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
God bless you all of you yes Ethiopian is beautiful peace 🙏🙏
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የአንተን ልብ ለሁላችንም ይስጠን 🙏🏾♥️
@madudemssie1891
@madudemssie1891 2 жыл бұрын
እኔ 1ኛ-8ኛ ክፍል የተማርኩት ጫጫ ነው ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ እሸቱ በርታ
@esubalewayana1312
@esubalewayana1312 2 жыл бұрын
Ashe thank you so much for showing us such adorable students.....wish U more success in ur life....
@sofiy515
@sofiy515 2 жыл бұрын
ድሮዬን አስታወሰኝ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ስራ ሰርታችኋል እንደዚህ እያደረጋችሁ በትንሽ ነገር ተስፋ ስጧቸው እናመሰግናለን እሸቱ እንዲሁም አጋሮችህን ጨምሮ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ እንጠይቃለን ፍትህ
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል እደጉልን ❤❤የነገ የኢትዮጵያ ፍሬዎች😍😘
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
በቃ በምን ልግለፅክ!? ምርጥ ልጅ ነህ:: አዳሜ በዘር ተከፋፍሎ ከሚባላ እንደዚህ ታዳጊ የነገ አገር ተረካቢዎችን ቢያበረታታ አገራችን የት በደረሰች:: ኢትዮጵያ ልጆች አሁንም ወደፊትም አሉሽ 💚💛❤️
@elsabethhailemariam
@elsabethhailemariam Жыл бұрын
lL
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እሻም ያሰብከው ቦታ ድረስ
@genetberhane4682
@genetberhane4682 Жыл бұрын
Brilliant! THANKS
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
I don't know what to say my prayer God Bless you Eshetu and Aster sweet lady
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 2 жыл бұрын
ይች ልጅ ትዘምር እባክህ እሸቱ አስተዋውቃት ከዘማርን ጋር
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
ትዘምራለች ትንች በትምህርትዋ ትግፋ ብለን ነው አናመሰግናለን ስለ መልካም ምኞትህ
@dyakontekle1607
@dyakontekle1607 2 жыл бұрын
@@hanieshkuntetube298 ሁሎቱ መማላልት ይቻልል ካሁን ከጀምርት ጥሩ ነዉ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
I love w/r Aster she is so kind 💕😘
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
እኔስ እሸቱን ምን ልበልና ላመስግነው ???? ሁሉ ነገር አነሰብኝ ጌታ ግን ትልቁና ጥግ የደረስውን ጤናና በረከቱን ያድልህ የኢትዮጵይ አምላክ ከፊት ከኃላ ይጠብቅህ
@abershealemayhu958
@abershealemayhu958 Жыл бұрын
እሸቱ እኔ ቃላት እያጣሁልህ ነው ጀግና ነህ ብርቅዩ የኢትዩጵያ ልጅ
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖች😭😭😭😭😭
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
❤🌹❤🌹❤ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔💔
@mesaymuleta4821
@mesaymuleta4821 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ፈጣሪ የመረጠህ በምክንያት ነው እና በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ድንግል ማሪያምን የሚያስደስት ወገኖችህን የሚያስደስት የሚያነሳሳ ስራ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ አንተ ትለያለህ የምወድህ በምክንያት ነው 👍👍👍👍
@mohammed-tg5ci
@mohammed-tg5ci 2 жыл бұрын
ግሩም ሥራ እናመሰግናለን
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
ለሴቶች ሞደስ እድሰጣቸው መተባበረ አለብን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ደግሞ ሁሉም ቄንጆ ናቸው ፍጣሪ ይጠብቃችሁ እሼ ና አስቴር ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 2 жыл бұрын
የዘመናችን መልካም ሠው እሸ ዘመንህን አላህ ይባርክልህ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም ተባረክ በውነት ትለያለህ እናታችን አስቴር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን በወጣ ይተካልሽ🙏🙏🙏
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ነው ምወድህ ዶንኪዬ😭🤣❤❤
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
ሠደብሺኮ kkkk ደምርኚ ማማየ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 አርኩሺ❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
@@user-ty4zj6gq3m ❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እሼ መቼም የልጅ አዋቂ ነክ ተባረክ ወንድም❤
@user-tc8ob7dv7d
@user-tc8ob7dv7d 2 жыл бұрын
እሼየ መልካም ሰው በርታልን ሁሉም መሳይ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በኼዲክበትሁሉ ይጠብቅህ እሼ ከነቤተሰቦችህ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
እሼ ምርጡ እንኳን ደህና መጣህ አባቴ የመዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ ጭር ሲል አልወድም ያው እኔም አላየሁም ቦታ ለመያዝ ያክል ነው አትጋፉ ቀስ እያላችሁ ግቡ ምርጦቼ አይቼ እኮመኩማለሁ😂😂😂
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ሁሉም ሰብስክራይብ ስታደርጊ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሠላምእህትደምርኝበቅንነትውዴ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 Жыл бұрын
እሽቱእድሜነጤነይስጥህ ዘር ሀይማኖት ሳትለይ ለምሰራውስራ ሳላደንቅህ አላልፍም ከቀንጅቦች አላህ ይጠብቅህ
@dessalefenta1464
@dessalefenta1464 2 жыл бұрын
እሸቱየ በጣም ጎበዝ በርታል የገጠር ተማሪውች ብዙ የጎደላቸው ተማሪውች ሠላሉ በምችሉት አቅም እየዞራቹሁ እርዱያቸው አበርቷቷቸው
@berhanatlawe7236
@berhanatlawe7236 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ምታደርገው
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 90 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 310 М.
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
34:25
Zeki Tube
Рет қаралды 290 М.