ኧረ እንደዚህ አይባልም!

  Рет қаралды 110,608

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
ፊደሏ ሾው የሚዋደዱ ጓደኛማቾች ፣ እህት እና ወንድም ፣ እናት እና ልጅ በጋራ በመሆን የሚወዳደሩበት አዝናኝ እና አስተማሪ ሾው ነው ። ፊደሏ ሾው በአራት ዙሮች የተከፈለ ነው። አራቱ ዙሮች የመጨረሻውን ፊደል ማመሳሰል ነው ጥያቄዎችም ከ አማርኛ መዝገበ ቃላት ፣ ከብሔር ብሔረሰቦች እና ከታሪክ የተወጣጡ ቃላቶች ናቸው ። ይህ የቃላት ውድድር ከ አስር (10) ነጥብ በላይ ውጤት ካመጡ የአስር ሺ ብር ተሸላሚ የሚሆኑ ይሆናል ። አራተኛው ዙር ሁለቱ ብድኖች እንደ አንድ ቤተሰብ በመሆን የሚወዳደሩ ይሆናል የመጀመሪያውን ጥያቄ በህብረት ተጋግዘው የሚመልሱት ሲሆን የተቀሩትን ሶስት ጥያቄዎችን ከቡድናቸው አንድ ሰው ይወክላሉ የመረጡት ሰው በምልክት የሚያሳያቸው ስክሪኑ ላይ ያለውን የጎደለውን ፊደል በራሱ ሞልቶ በአንድ ደቂቃ ውስት በፍጥነት ያስረዳቸዋል መልሱን እሱ አውቆ የብድኑ አባላት ካልመለሱት እሱ የ አምስት መቶ (500) ብር ይሸለማል ሶስቱንም ከመለሱት የ አንስ መቶ ሺ (100,000) ብር አሸናፊ ይሆናሉ። ዛሬም ከ እድገት ጮራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ተማሪዎች ናቸው። በሚያሸንፉት ገንዘብ ቤተሰብን ከማስቸገር በራሳችን የሚያስፈልጉንን ነገሮች እናሟላለን ብለዋል ።100,000 ብሩን ይበሉ ይሆን? የዛሬ ሾው በጣም አዝናኝ እና በአስቂኝ ትዕይንቶች የተሞላ ሾው ነው ይከታተሉ ።
Join us for an exhilarating episode of Fidelua Show, where love, friendship, and family unite in a thrilling competition! In this unique alphabet-based game show, friends, sisters, brothers, mothers, and daughters come together to showcase their knowledge and win big.
In each episode, the contestants face four exciting rounds. The first round tests their skills in Amharic vocabulary, as they dive into the depths of the rich Amharic dictionary. The second round explores words from various ethnic groups, celebrating the diverse cultural heritage of Ethiopia. The third round delves into history, challenging the contestants' knowledge of significant events and figures. Finally, in the fourth round, the teams unite to answer three questions as one, with a chance to win an incredible prize of one hundred thousand birr!
But that's not all. In a twist of excitement, one lucky contestant is chosen to face a unique challenge. Armed with their knowledge and quick thinking, they must fill in the missing letter of a word and express it through signs in just one minute. It's a race against the clock, and every second counts.
Today's episode features a group of talented students from the School of Edget choora.
And of course, what's a game show without the hilarious comedian Eshetu He keeps the energy high and the laughter flowing throughout the entire episode, adding an extra dose of entertainment to this already thrilling experience.
#Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia #ወንድ ልጅ ቆረጠ #teddyafro
#Fideluwa#ethiopianheritages #AmharicLanguage #EducationalComedy #EthnicGroups #HistoricalPlaces #ComedySession #NazarethSchool #ComedianEshetu #FunMemories#Competition#LearningThroughLaughter #CulturalDiversity#InteractiveGame#TeamworkChallenge#live #LaughOutLoud
#family#Entertainment #RewardingExperience #word # team #competition ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 84
@comedianeshetu
@comedianeshetu 6 ай бұрын
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@comedianeshetu
@comedianeshetu 8 ай бұрын
tally.so/r/3ldYl5 አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
@tilahuntalegeta4279
@tilahuntalegeta4279 8 ай бұрын
ዶንኪ ቲዩብ ላይ ቀርቤ ለምትወደው ሰው ወያኔ ዲክስ ሸልም ብባል እማማን ለራሴ እሸልመዋለሁ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 ай бұрын
😢
@TesfaAbere-z4m
@TesfaAbere-z4m 8 ай бұрын
አደራሻው የት ነው ብሔራዌ ቴያትረ ነው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 8 ай бұрын
ማነው ዛሪ በዝቋላ ገዳም በአባቶች ላይ የሚደረገውን ግድያ ሰምቶ ድርቅ ያለ?እሼ ባክህ ድምፅ ሁናቼው ቢያንስ የቀሩት ይትረፉ 😭 እባካቹህ ሙስሊም ክርስቲያንም በምታምኑት እምነት ተደጋግፈን ተከባብረን ነውና የመጣን አሁንም ድም ፅ ሁኑ
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢Wenati Ger gibini
@LayilaLulu
@LayilaLulu 8 ай бұрын
አብሽሪ ፈጣሪም ጊዜን ይመርጣል ለሁሉም መልስ አለው ። ሶብሩን ይስጣችሁ
@manalo1965
@manalo1965 8 ай бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝን የኛ ነገር እረኛ የለለው በግ ሁነናል በየ ቦታ መሞት ብቻ 😢😢
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 8 ай бұрын
ኪዩየ ደምሩኝ ውደ
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 8 ай бұрын
​@@RahelRahel-bv3iiእራሄልዬ ደምሪኝ ሰወድሽ
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 8 ай бұрын
ነገ እኮ ቅዱስ ቂርቆስ እናቱ ኢየሉጣ ሰልፍኮሰ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቤት ክርስቲያን ላይ የሚደርሰው ገፍመክራ አባቶቻችን ድም ወደመሬት አፍሰም እግዚአብሔር መልሰ አለወ😭
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 8 ай бұрын
እኛም ከሥደት መልሥ እንገባለን ዋናው ጤና እሸ ክፉ አይካህ ምርጥ የምርጦች ምርጥተባረክ❤❤❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 8 ай бұрын
እህህህ ፍትህ ለተገደሉ አባቶቻችን😢
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 ай бұрын
እሽ የኛ 1ኛ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 8 ай бұрын
እህ እህ ዙቃላ አቦ በሀዘን ናቸዉ ድምፅ ሁኑ ድምፅህን ሁኑ 😢😢😢እሼ ያሉት እንክዋ ተስፋ ይሁኑነን እግዚአብሔር በሰዉ ላይሆን አድሮበታል ይሰራል እሼ እርዳቸዉ
@beletetube_
@beletetube_ 8 ай бұрын
በዝቋላ ለተገደሉት አባቶች ድምፅ እንሁን የምትሉ አሳዩኝ👆👆👆👆👆👆👆🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
😭😭😭
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@Mekdes97
@Mekdes97 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@ዘነብመገሻ
@ዘነብመገሻ 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 8 ай бұрын
አባቴ አቦዬ ይድረሱላቸው ቦታውን ከልጅነቴ ጀምሮ ስለማውቀው በጣም ነው ያዘንኩት
@neimaahmed276
@neimaahmed276 8 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል😂😂😂
@yemaryam1616
@yemaryam1616 8 ай бұрын
የሚረዳኝ የለም እባካችሁ ከጎኔ ሁኑ
@Mነኝየመዳምታክሲ
@Mነኝየመዳምታክሲ 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏
@yemaryam1616
@yemaryam1616 8 ай бұрын
@@Mነኝየመዳምታክሲ አሜን
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 8 ай бұрын
አይዞሽ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 8 ай бұрын
አይዞሽ
@jucf4669
@jucf4669 8 ай бұрын
ምን ሆነሽ እህቴ በምን ላግንሽ እሽ አይዝሽ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 ай бұрын
እሸ እንዳይበላ አብሮ የሚያሽቃብጠው ነገርሥ😂😂😂
@ጌጤነሽ
@ጌጤነሽ 8 ай бұрын
አደኛ ነኝ እሼን የምወድ በላይክ አስይኛ❤♥♥♥💞💞💞
@አቡጊዳtube
@አቡጊዳtube 8 ай бұрын
ወድድሩን ካንተ ጋር ያሉት ብቻ ናቸው መወዳደር የሚቹሉት ወይስ እኛም እንችላለን😢😢
@tigstgirma2934
@tigstgirma2934 8 ай бұрын
beka edil alsaxem alkan new wayse ye mangste temare aymachem😍😍😍
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 8 ай бұрын
የዛሬወቹ በሳቅ ሊደፉኝ ነዉ 😂😂😂😂😂
@AB_mdia2112
@AB_mdia2112 8 ай бұрын
ለ ዩኒቨርሲቲ ተማርዎች ይፈቀደልን
@LayilaLulu
@LayilaLulu 8 ай бұрын
የታይታ ነው መልሱ ብየ የገመትኩት ከጅምሩ 😅😅😅ደስ የሚል እጥር ያለ ማስተዋልን ትኩረትን የሚሻ ውድድር❤እናመሰግናለን ።
@serkalemworkie6568
@serkalemworkie6568 8 ай бұрын
ፍትህ ለአባቶች አይ አገር
@Yehens
@Yehens 8 ай бұрын
እሸቱ ግን ይቀጥላል ብለህ ልባችንን ቀጥ አድርገኧው ቀረህ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፋ መጨረሻዋ ምን ይሆን?
@tsionmariamdagnachew1014
@tsionmariamdagnachew1014 8 ай бұрын
Eshy gen pressure endayasyezuh bedenegaty... aderahen eshi
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 8 ай бұрын
Fet fet fet leAbatotechinen🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatechurukodanam3407
@fatechurukodanam3407 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 8 ай бұрын
እንዴ እሼ ጥያቄው እንዳይመለስ አድርገህ ታቀርባለህ እንዴት ይበላ 100 ሺ ብሩ
@DasashAsefa
@DasashAsefa 8 ай бұрын
❤🎉🤞💕
@hayatbintseid8004
@hayatbintseid8004 8 ай бұрын
በርታ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 seyaseku
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 8 ай бұрын
😁😁😁😁👌👌🥰
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
Yezarawechu gin besaki gedelugi amarega memihirochiko kesirewali😂😂😂😂😂😂
@HfhfHgug
@HfhfHgug 8 ай бұрын
Yn 🎉
@MuuminMaryan
@MuuminMaryan 8 ай бұрын
Wow
@ToybaToyba-i7m
@ToybaToyba-i7m 8 ай бұрын
Yezarew degimo yileyali
@ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ
@ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ 8 ай бұрын
አሼ ልዩ ስው
@JedMuse
@JedMuse 8 ай бұрын
Eshuuu
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 8 ай бұрын
Amerik 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 8 ай бұрын
አውሮፓ አሜሪካ አላለም 😂😂
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 8 ай бұрын
1 neny like argu😂😂
@ሀቅየበላይናት
@ሀቅየበላይናት 8 ай бұрын
እኔም።ልምጣ።መሰል።ክክ
@teybausen
@teybausen 8 ай бұрын
iseetu bADOKI sim yihunibh bA SAUDI ISIR BET LALUT DIMX HUNILIN😢😢😢😢😢😢😢
@gamila8009
@gamila8009 8 ай бұрын
😂
@beshiralasad25
@beshiralasad25 8 ай бұрын
I'm The first commentary
@tenagnegebere1054
@tenagnegebere1054 8 ай бұрын
እፎይታ
@ThUg-d8g
@ThUg-d8g 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂አሜሪካ
@abujebel1
@abujebel1 8 ай бұрын
አንቅ
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 8 ай бұрын
Liker
@MahletGirma-hc7hv
@MahletGirma-hc7hv 8 ай бұрын
ጣሪ
@fatechurukodanam3407
@fatechurukodanam3407 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Tube-kr7ru
@Tube-kr7ru 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 89 МЛН
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 173 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
21:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 922 М.
ጉደኛው ልጅ  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:35
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 591 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20