KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስልጣን እንፈልጋለን ! እሼን በሳቅ አላስተረፉትም ( ድንቅ ልጆች - 67 ) @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022
22:31
መንፈስ ቅዱስ በዚህች ህፃን አድሮ እየተናገረን ነው ። ልክ ልካችንን ነገረችን። ድንቅ ልጆች Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia
27:18
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
አበስኩ ገበርኩ : ድንቅ ልጆች - 47
Рет қаралды 2,538,273
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер
@berhanubogale7660
2 жыл бұрын
so adorable degagme aychat yaltegebkuat lj
@פטןאבאיל
2 жыл бұрын
ו
@gereman7498
2 жыл бұрын
Ibon7
@senaitgetachew4585
2 жыл бұрын
እደጊ ፣ተባረኪ
@Almazgizawalmazgzyahoocom
2 жыл бұрын
ዩ@@gereman7498 ኲ
@አልማዝዘገየ
2 жыл бұрын
💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@aminayoutube8392
3 жыл бұрын
ሰራተኛ መባል ሁላችንም አንፈልግም የገለፀችበት መገድ በጣም የትንሽ ትልቅ ነች በጣም ጎበዝ ልጅ እደጊልን
@bahrainbh6048
3 жыл бұрын
ጉበዝእድግበይቆንጆ
@mekdesmekdes5180
3 жыл бұрын
በጣም ትንሾች እኮ በለጡን
@ዜድነኝግድየለሿ
3 жыл бұрын
💖💖💖💖
@hgalastbi6489
3 жыл бұрын
ለኣረቦቹ ብታስረዳልን ምን ነበር😂😂😂😂😂😂
@zdmaktube1151
3 жыл бұрын
@@hgalastbi6489 ደምሪኝ ውዴ
@አጸደማርያምወይኩንፈቃድከ
3 жыл бұрын
የዛሬዋ ለየት ያለች ልጅ ናት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ማማዬ
@monaahmad7565
3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@argwaabi6189
3 жыл бұрын
እግዝቤሔር፡ያሣዲግሺ፡ዬኔቆጆ፡ባጥባቡያሣዲግሺ❤️❤️
@hewetdestaw3817
3 жыл бұрын
በጣም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜን
@tigistfele4740
2 жыл бұрын
አሜን
@zouhraahmed4269
3 жыл бұрын
እህችን የተባረከች ልጅ ያሳደገች እናት ትባረክ ማሽአላህ ለፈጣሪ ያላት እምነት አላህ በእነዚህ መላኢካዎች ልጆች ይሁንብህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ባርክልን ሰላም አድርግልን
@sisayakilok7227
3 жыл бұрын
በስመአብ የኔ ቆንጆ "ዘፈን ጥሩ አይደለም ከዘፈንክ እግዚአብሔርን ማመስገን አትችልም " እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@beti707kingfano
3 жыл бұрын
ለመክሊት ትልቁን ሚና የተጫወቱት እግዚአብሔር የባረካቸው እናት አባቷ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግሽ ማማዬ♥♥♥♥
@danieldanieldanieldaniel9990
3 жыл бұрын
አያችሁ ብዙ ጊዜ ልጆቻችን የቤተሰብ ውጤት ናቸው ላስሳደጉሺ ቤተሰቦችሺ ትልቅ ክብር አለኝ እድግ በይ ህፃናት በመንፈሳዊ ህይወት ታነፀው ታደጉ ለነገ እይቱ ሀገራችን ምርጥ እድል ነው
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በተለይ በቤት ሰራተኛ ጉዳይ የተናገረችው ዋው ነው እደጊ አቦ❤
@lolisahalka8461
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩
@ngstadane4226
3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ድንቅ ልጅ ነች ከቤተሰብ መልካም ነገር ማየት መስማት ለልጆች መልካምነገር ይዘው እንዳድጉ ያደርጋል
@manaykasa3548
3 жыл бұрын
ማዳም ማወቅ ኣለባት ኣስር ግዜ ሽቃላ ምትለኝ😢😄😄😄😄😄
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
3 жыл бұрын
@@manaykasa3548 😂😂😂😂 ቀላል ይሸቅላትና😂
@samsungsam4681
3 жыл бұрын
@@manaykasa3548 😁😁😁
@hcjth1747
3 жыл бұрын
በእውነት ቤተሰቦቿን አላማድነቅ አይቻልም እንደዚህ ነው ልጅን ማሰደግ በመፈሳዊ ።ማምየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያስናሽ አሜን 👏💒💐ጣፋጭ ይህንን ልጅ💕
@HanaHana-uh4nm
3 жыл бұрын
ክኢ ሽ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
3 жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ልጆች መጀመርያ ወደ ፈጣሪዬ እፀልያለው አለች የኔ ጣፋጭ የተለየች ልጅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ከቃል በላይ ነው የሆነችብኝ ቤተሰቦቿ መመስገን አለባቸው አላህ ይስጣቹ ባያት ብሰማት አልጠግበ አልኩ ምንም አሰለችም የኔ ቅመም እሼ የኛ እንቁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@tsegennetterune3821
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ከምንም በላይ ቤተሰቦቿ ግሩም ናቸው ወልደው ካሳደጉ አይቀር እደዚህ ነው 🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@selamhailu1990
3 жыл бұрын
ወልዶ ደክሞ በማሳደግ ብቻ አይደለም እግዜር ሲባርክ ጭምር ነው
@adissyosi3766
3 жыл бұрын
በትክክል
@netserehabteselasie503
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባርኮና፣መርቆ ያሳድግሽ በጣም ጣፋጭ አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም
@hhgh6719
3 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💝💝💝💘💘💘💘❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍
@uee4811
3 жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሺ አቦ የወለዱሺን አላህ ይውደዳቸው
@chewabrhenu2311
3 жыл бұрын
ከአንደበቷ የእግዚአብሔር ሰም አየለያትም እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጀ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግሸ ዘማሬ መልእክት ያሰማልን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሸ⛪
@abaditmahari1225
3 жыл бұрын
ኣሜን (3)
@bedri6627
3 жыл бұрын
አልገባኝም ቅዱስ እግዚአብሔር የማርያም ልጅ😱
@ABYouTube1221
3 жыл бұрын
አሜን፫ አዎ በጣም ደስ ትላለች እንዲህ ነው ልጅ ማሳደግ
@ወለተስእላሴ
3 жыл бұрын
አሜንንንን ☝
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
3 жыл бұрын
@@bedri6627 ጥያቄ ነው ግልፅ አድርጊው?
@amaremesfin4597
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የባረከሽ ማር የሆንሽ ልጅ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ!!! 💖💖💖 የአንቺን አይነት ልጅ ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው!!! ወላጆቻም እድለኛ ናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል!!!👏👏👏👍👍👍
@elhamnegn8510
3 жыл бұрын
ይህችን ልጅ ያሳደጎ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጥልን ልጀዎትንም ፈጣሪ ያሳድጋት
@elhamnegn8510
3 жыл бұрын
@@emukiya7490 አድርጊያለሁ
@redieatw906
3 жыл бұрын
QTRHJLOFDA
@redieatw906
3 жыл бұрын
Added adftyuop
@redieatw906
3 жыл бұрын
Agjbngj
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
3 жыл бұрын
አቤት አስተዳደግ ውላጄች በሀይማኖታቸው በጣም ጠንካራ መሆናቸውን አሰተዋልኩኝ ። ሰንት ግዜ ነው የፈጣረ ሰም የጠራቹ በስላሴ ሰም ጥግብ አልኩኝ በቃ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ😘😘😘😘😘
@ymerlala276
3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ የምትመልስዉ እንደህቴ ነዉ የማያት አለች ደስ ነዉ ያለችኝ
@abaditmahari1225
3 жыл бұрын
ኣሜን (3)
@ሚኪያስተፈሪ
3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ጎበዝ ቤተስብ ናቸው በጣም ነው የማደንቃችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህአብልጦ ይባርክላችሁ መጨረሻዋን ያሳይችሁ!!!!
@martamekonen7455
2 жыл бұрын
እውነት ነው ከክርስቶስ ውጪ አምላክም ፋጣሪም የለም
@zoealemayehu1181
3 жыл бұрын
ዘፈን ስትዘፍን እግዚአብሔር ነው እንዴ የምታመሰግነው😍🔥😍🔥❤ ዋው
@learntulearn848
2 жыл бұрын
WEREGNA ASMESAY 😈
@fyusuf3750
3 жыл бұрын
*_ድንቅ ልጆችን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው የዘመኑ ልጆች እውቀታቸው እና ቅልጥፍናቸው የሚገርም ነው_*
@አልማዝዘውዱ
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@minatube6090
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ከቃል በላይ የሆነች ልጅ ናት የልጅ ቅመም ወላጆቿን ነው መስታወት ሆና ያሳያችን አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ
@zdmaktube1151
3 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔውድ
@henokkifle4533
3 жыл бұрын
ሙስሊሞችን በጣም እየወደድኳቹህ ነው ,ባላንስድ የሆነ አመለካከት ደስ ይላል ::
@kdldfofl3086
2 жыл бұрын
❤
@haregadinokatar8035
3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አይናችን ነሽ ማርያም አችን አይኩብን በርከታችን ነሽ ጊቤ ከቤታችን ድግል ማርያም ታሳድግሽ 🙏🥰🥰🥰🎀
@meklitzewude1317
3 жыл бұрын
አይናችን ነሺ ማርያም አችን አይኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ልእልት
@abinetasefa5491
3 жыл бұрын
የመላአክት ዝማሬ ያሰማልን ማለት ምን ማለት ነው?መላአክት ሲዘምሩ ስሚ ማለት ነው እባክሽ👏
@hhh-r1y
3 жыл бұрын
❤️❤️
@meklitzewude1317
3 жыл бұрын
ዝማር መላእክት ይሁን እደማለትነው!
@meklitzewude1317
3 жыл бұрын
@@abinetasefa5491 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማለት መላእክት አይደክሙም አይራቡም አይተኙም የእኛንም እንደነሱ ይሁን ይደረግልን ያሰማን ማለት ደሞ የመላእክት ዝማሬ ጥኡመ ዝማሬ ነውና የእኛንም የነፍስ ዋጋ ይድርግልን ያሰማን ማለት ነው
@rahelmedia1965
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@የአሳምነውልጅከወሎ
3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚገርምበት ጊዜ ነው ህፃናት ከአዋቂዎች በለጡ ይገርማል ኢትዮጵያ ተስፋ አላት በነዚህ ህፃናቶች
@Andatsajin
2 жыл бұрын
ኣቤት በጣም ደስ ብለኝ ደንቅ ልጆሽ ከ ኣሰየ ኣቅራብን ኮሜዳን እሾቱ ቀጥሎ እደዚ ኣይነት ኬት ኣገኝ እንዴ ኣተ ጎበዝነ እዝጋብሄር ለ ሁላችን ዕድመና ጤና ይስጥልን
@zeylafn5400
3 жыл бұрын
የማርያም ልጆች ሁሌም አያሳፍሩም እድግ በይ የኔ ጣፍጭ ♥️ እሸቱ ተባረክ እግዚኣብሔር ይባርክህ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት የነዚ ልጆች አምላክ GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹
@ניצן-ד6ב
3 жыл бұрын
አረ ተመስገን አምላኬ ውይ የኔ ብስል ጎበዝ እግዚአብሄር ከእናትሽ መሀፀን እያለሽ ነው የመረጠሽ ቃላት ያጥረኛል ሀገረ ኢትዮጲያ የአንች አምላክ ሰላሟን ያብዛላት ለቁም ነገር ያብቃሽ የወለዱሽ ይባረኩ። እንዳች ሺህ ይወለዱ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤😘
@abebechzerihun5107
3 жыл бұрын
ከልጅቷ ባሻገር ቤተሰቦቿን አየዋቸው አቤት እግዚአብሔር ቆነጆ አድርጎ ፈጠራት ቤተሰቦቿ ደግሞ በስብእና በስረአት አሳደጓት እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልኝ ፈጣሪ😘😘😘😘❤❤❤
@mesafentdemissia8602
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ መክሊት ጨምሮ ጨምሮ ጥበብን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ታሪከኝ ልጅ ነች እነመሰግናለን እሸቱ
@soliyanasoliyanayasin2459
3 жыл бұрын
ወላሂ እሼቱ በጣም ነው እምዎድህ እነዚህን ድንቅ ልጆች ሥለምታቀርብልን አላህ ይጠብቅህ
@hayatmohamed4040
3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ልጅ ናት የምር ቃላት የለኝም አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ጣፋጭ የሆነች ናት አቦ ሀገሬ ለነዚህ ህፃናት ስትል ሰላሙን አውርድልን ያረቢ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
3 жыл бұрын
❤😥 እግዝአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግሽ ወላጆቿ ፈጣሪ ዘራችሁን ያብዛው
@amsalechmiruri7810
3 жыл бұрын
ወላጆችሽ በሚገርም እምነት፣ስነ ምግባር እና የሀገር ፍቅር ኮትኮተው እንዳሳደጉሽ ያሳያል ጣፋጭ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ።
@s.m.749
3 жыл бұрын
"ለእግዚአብሔር ከፀለይን ይሄ ጦርነት ሊያቆም ይችላል" የኔ ማር!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!! የእመቤታችን ምስል ከልጅቷ ኋላ አብሮ መቀረፁ እንዴት ደስ ይላል!
@Ethiopian-ot3ig6il4y
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንድህ እግዚአብሔርን እንድትወጅ በየሰዓቱ ስሙን እድጠሪ አድርገው ላሳደጉሽ ክብር ለወላጆችሽ♥️
@MaryMary-jg7ox
3 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ በሞገስ ያሳድግሽ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ክብር ለእናትና አባቶችሽ ❤❤ አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን አሜን፫💒💚💛❤🙏
@abaditmahari1225
3 жыл бұрын
ኣሜን
@monaahmad7565
3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@lolisahalka8461
3 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤
@akaluzelekeakaluakalu8775
3 жыл бұрын
ዋው ዋው የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርሽ በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ ። ሌላ የምለው ነገር የለኝም አስደመምሺኝ!
@SELI.Jesus.love7
3 жыл бұрын
ወይይ የኔ ጣፍጭ የአንቺ ልብ ውሰጥ ያለው እንኳን የትልቅ ሰው ልብ ውሰጥ የለም!!! የኔ ምርጥ ጌታ በሞገስ ያሳድግሸ💝💖
@adanechmola4606
3 жыл бұрын
እዉነትነዉ ደሥየምትል ልጅናት አንቺ ብላቴና የነገዋን ኢትዮጵያን አሣይተሽናን ጌታ እግዚአብሔር በሞገስ በጤና በእዉቀት በጥበብ እግዚአብሔር በመፍራት ያሳድግሽ
@habhabshi1493
3 жыл бұрын
ሠራተኛ አይባልም አለች የኔ ጣፋጭ እዉነትሽነዉኮ ፈጣሪ ያሣድግሽ
@መለሰች
3 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ጣፋጭ ናቸው ፈጣሪ የበለጠ ጥበብ ይስጣቹ እደጉ👍❤
@hananmolla133
3 жыл бұрын
የኔጣፋ ጭእድግበይ
@አልማዝዘውዱ
3 жыл бұрын
እንዛመድ እህቴ
@መለሰች
3 жыл бұрын
@@አልማዝዘውዱ እሽ ማሪ
@አልማዝዘውዱ
3 жыл бұрын
@@መለሰች ❤
@monaahmad7565
3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ዉድድድድ እደጊልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቅመም ሰራተኛ አትባልም ስትይ እራሱ በጣም አስለቀስሽኝ ምን አለ ሁሉም ሰዉ እዳቺ ቢያስብ❤❤❤😍😍😍😍
@bayushmulualem9556
3 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያስማል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን እናት አባትሽን ይባርኩ❤😘😘
@mayetmelkamnewmayet8080
3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abaditmahari1225
3 жыл бұрын
ኣሜን (3)
@monaahmad7565
3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@sari0550
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እውነት እያለቀስኩ ነው ማያት ድንቅ የሆነች ልጅ ናት።😘😘 ድንግል ሆይ ከነልጅሽ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ባርክ ይቅር በለን😭 እሼ በጣም ነው ምወድህ በርታ ወንድሜ💚💛❤
@kebronbelay5916
2 жыл бұрын
የኔ ማር መደሀኒያለም በቤቱ ያኑርሽ
@rozaalain8036
3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ልጆች እንደዚህ ይቅደሙን ።🤔🤔🤔መቼም ወደፍት መልካም እና የተባረከ ትውልድ ይመጣሉ ❤🙏❤🙏እኛስ አልቆልና ።😭😭
@hayatwolloyoutb3278
3 жыл бұрын
ሮዚየደምሪኝ😍
@mezanmulat2109
3 жыл бұрын
Ewnet nw alkolinal yemilew temechitognal
@meronmeron6049
3 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ ማለት ሳይሆን ክፋቱ ለመጣ ለሄደው ሰው ሁሉ ሰራተኛዬ እያሉ በገንዘባቸው የሚመኩት ነገር ነው ክፋቱ
@ደስታዩቱብ
3 жыл бұрын
ሳህ በትክክል
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
ትክክል
@zenebechtadesse3940
3 жыл бұрын
Exectly
@sus2475
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@mulumebetargaw8852
3 жыл бұрын
እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ አስተዋይ ወላጆቿን አመሰግናችሃለሁ በመንፈሳዊ ህይወቷ ጸንታ እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳት
@alemtube2343
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ እናት እንደው እንዲህ በቃለ እግዚአብሔር እያስተማሩ ፈሪሃ እግዚአብሔርን እያስተማሩ የሚያሳድጉ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ ማማየ❤የኔ ጣፋጭ 💟🌹
@tube-qv1pu
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው እመብርሃን እናቴ ትጠብቅሽ ወላጆች ሆይ ልጆቻችሁን በእግዚአብሔር ፈሪሀነት አሳድኩ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ ሌላ ምን እላለሁ 😍😍😍❤❤❤❤አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን🙏❤❤❤❤
@abelkidane9978
2 жыл бұрын
የመክሊት አባት እና እናት በጣም የምትገርሙ ሰዎች ምክንያቱ ጡሩ ሰዎች ስለ ህንኩም አድግ በሊ የኒ ጠፋጭ መልካም ስራ ደስ ብለናል
@tsedeanbeko7745
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ድንቅ ልጅ “በሥራ ሁሉ ብልሃት በጥበብም በማስተዋልም በእውቀትም የእዚአብሔርን መንፈስ ሞላሁበት፤” - ዘጸአት 31፥3
@hbshd9762
3 жыл бұрын
እውነት ድቅ ልጆች በመጅመሪያ ወደ አምላኬ እፀልያለሁ አለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@adanechyvlog7461
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ 😍❤😔
@አህመድጎጃምዮቱብ
3 жыл бұрын
ሰራተኛ የሆንን ሁሉ እናውቀዋለን ስራተኛ ሲሉን እንደት እንደሚያስቀይም የኔ ማር እድግ በይ
@tigraya4426
3 жыл бұрын
ልጂን እንደዚህ ስለፈጣሪ ማስተማር እንደት መባረክ ነው እ ያሳዲግሽ😍😍😍
@alexender5983
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ
@ኤደንስጦታው
3 жыл бұрын
የእኔ ጣፋጭ ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@masialamu868
3 жыл бұрын
የኔ ልብ ንፁሃን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ አቤት ስንት ግዜ እግዚአብሔር ጠራችው ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀመሲዋ ከልላ ታሳድግሽ
@akelilubezu8874
2 жыл бұрын
Amen
@አበብታኣምሬ
3 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ
@መክያቢንትአወል
3 жыл бұрын
ኧረ እደዚህ ያሉ ጣፍጭ ልጅ ከየት እየመጡ ነዉ😘😘😘እድግ በይ የኔቆጆ ስለ ሰራተኛዋ ያለችዉ ምልእክት አለዉ
@meseret1856
3 жыл бұрын
ይህች ልጅ ዘፈን አትወድም! ጎበዝ ነሽ እድግ በይ ፈጣሪ ያስድግሽ በእውነት ሀገራችን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን!
@mahiyegeta2387
3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ድንቅ ነሸ😍 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍
@emukiya7490
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
@mekias7895
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እውነትም ድንቅ ልጅ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ 🇪🇹🇪🇹❤❤
@lolman7109
3 жыл бұрын
እድሜሸን ክፍ ያድርግልሽ እግዚአብሔር አምላክ ማማዬ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ
@shewayehaile8130
3 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🏾❤️💕😘
@yimermekonnen1497
3 жыл бұрын
i really appreciate the way how you are managing kids to be an ethiopian and kind person. keep it up. i am always your follower especially as such kinds of kids development, the way you are working to develop also our country.
@tadla8200
3 жыл бұрын
የኔ ወርቅ ባደበትሺ እግዚብሔር ስጠሪ መጣፈጡ ልዑል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሺ ዝማሬመላይክት ያሰማልን እድግበይ የኔፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
3 жыл бұрын
ስታምር አቤት ስንት ድንቅ ልጆች አሉ እግዜር ይባርካችሁ
@hayatwolloyoutb3278
3 жыл бұрын
ሠላምየደምሪኝ
@yilma787
3 жыл бұрын
Absolutely amazing that this cute baby is so bright and genius.
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
3 жыл бұрын
መንፈሳዊ ነገር እያስተማራችሁ የመታሳድጉ ወላጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@saratadele9928
3 жыл бұрын
Ewnet nw
@monaahmad7565
3 жыл бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@alemneshazmera6233
3 жыл бұрын
Dr y.
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
3 жыл бұрын
አሜን፫
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ወላጆቿም እክዚአብሔር ክበርት ይስጣችሁ
@woynshettessema792
2 жыл бұрын
የዚች ቅመም የሆነች ልጂ ወላጆች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የኔቅመም ጌታ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘
@etalemetalem7136
3 жыл бұрын
አግዚአብሄር ሆይ ለነዚ ልጆች ሰትል ሰላምን አምጣልን
@masaratamman5497
2 жыл бұрын
💕💞💓💗💖🤲🤲🤲
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኢትዮጵያ አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ 😘
@fafi5908
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ወላሂ እውነትም ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድግሽ የኔ ብርቱካን አላህ እትልቅ ደርጃ ያድርስሽ 💋💋💋💋😂😂😂😂🌹🌹🌹❤❤❤
@del6834
3 жыл бұрын
ልጅ መክሊት ሰለሞን she is so blessed, intelligent and beautiful girl. Ethiopia will have a hope because of the children like Meklit Selomon.
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
አቤት ጭቅላት እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ያድርግሽ ተባረኪ በጣም ትምርት አዘልነው የዛሬው💕💕💕💕💕
@mimiak325
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
3 жыл бұрын
ካሳደጉ አይቀር እደዚህ ነው እውነት እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይባርካቸው የኒ ጣፋጭ እድግ በይልኝ 😘😘😘😘🥰🥰🥰
@kaluneshi8636
3 жыл бұрын
ወይኔ ከውበቷ እውቀቷ ፈጣሪ እንደዝች ጣፋጭ የሆነች ልጂ ያድለን 💞
@eduedi7194
3 жыл бұрын
አሜን
@Hiwya284
3 жыл бұрын
አሜን
@Mm-mv2hb
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስላምሰላም
3 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም እንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻልን ግቢ ከቤታችን በረከታችን በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወልድሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እሼ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏❤️
@akelilubezu8874
2 жыл бұрын
Amen
@እናመስግነው
3 жыл бұрын
ተባረኪ ማማዬ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናሽ
@SaraSara-zs3kj
3 жыл бұрын
እናታችን እመቤቴ ማርያም ታሰድግሽህ!!!🎉🎉🎉🎉💖🇪🇹
@mesiyemekditube7240
3 жыл бұрын
ቤተሰቦቿን አለማድነቅ አይቻልም አፌን ከፍቼ ቀረው ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤❤
@AA-jj6gj
3 жыл бұрын
ጌታ ያሳድግሽ በተለይ በሁሉ ጌታን ታስቀድማለች ቤተሰቦቿ በደንብ ያዝዋት ተባረኪ❤❤
@lolisahalka8461
3 жыл бұрын
@@AA-jj6gj 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
በእውነት መክሊት የተባረክሽ ልጅ በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከክፋ ሁሉ ትጠብቅሽ የተባረኩ እናትና አባት አሉሽ የተባረከ ቤተሰብ።
@ዘቢደር-ለ7ከ
3 жыл бұрын
እውነት አንችን የሚያሳድጉ ቤተሰቦች እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ😘😘
@አፆኪያመኮይ
3 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ድግል አችን አይኩብን ግቢ ከቤታችን በረኩኮከታችነሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ መልካም ቢተሰብ ያለው እድህ ነው
@ethiosaqbesaq
3 жыл бұрын
ቆንጅዬ እድግ በይይይ ወላጆችሽም ፈጣሪ ይባርካችሁ ድንቅ አሳዳጊ ድንቅ ልጅ
@askaletsegaye136
3 жыл бұрын
ድንቅ ልዶች እግዚአብሔር ያመላከታቸውን ይናገራሉ ለነዚህ ልጆች ሲል እግዚአብሔርአገራችንን ሰላምን ያምጣልን እሼ በርታልን እንወድሐለን
@shibres826
3 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ ያሳድግሽ የኔቅመም
@meselemergia6003
2 жыл бұрын
God bless this brilliant kid. Thank you Eshe! for bringing such a nice children to motivate other kids who will build our future country.
@hailahails8365
2 жыл бұрын
❤❤😍😍😍😘😘
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
3 жыл бұрын
በጣም ምትገርም የትንሽ ትልቅ አላህ ያሳድግሽ❤❤ ሌላው ደግሞ ሠራተኛ አይባልም ያለችውስ ነገር እውነት እኔ ከአመት በላይ ከማዳም ቤት ቆይቸ ከዳመ ብለው ሲጠሩኝ በጣም ተናድጀ ስም አለኝ እኮ ለምን በስሚ አትጠሩኝም እላለው እና እንዳስተዳደግ ነው ያሳደጉሽ ይክበሩ የኔ ጣፋጪ😍😍😍
@SELI.Jesus.love7
3 жыл бұрын
ሁሉም ቤት ነው የኔ እናት
@ከኩዬ914
3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ጎበዝ እውነቷን እኮ ነው ዘፈን አትጋብዛቸው 😂😍
@uthvgf7814
11 ай бұрын
ደስ ይላል ድንቅ ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድቃት ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችህ
@yemiten
3 жыл бұрын
እሼ እንኳን ደህና መጣችሁ በናፍቆት የምንጠብቀዉ ፕሮግራም የልጆቹ ደስታ ደስ ያሰኛል ለቁም ነገር ያብቃችሁ 😃😍👍👌💯
@elsadibaba7670
3 жыл бұрын
መድሀንያለም በጥበብ ያሳድግሽ ተባረኪ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቅመም የሆነች ልጅ
@aximtube6963
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ተባረኪ ውዴ ዘማሪ መላእክት ያስማልን ኣስስስስስስስስስይ እመብራሃን ትጠብቅሽየኔ ጣፍጭ ልጆቻችን እስከ እንደዝህ ኣርገን ናሳድጋቸው እግዚአብሔር ኣምላካችን በሞጎስ እና ጥበብ ያሳድግሽ የኔ ልዩዩዩዩ
@meaza2509
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ዝማሬ መለይክትን ያሰማልን 👏👏👏👏❤️❤️
@lolisahalka8461
3 жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤❤🤩🤩
@የወደደኝየወደደኝጌታ
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭ ❤🙏❤🙏❤🙏
@yalewkunne4488
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ መክሊትየ መልካም ወላጂ ማለት እንድህ ነው
@meintamirmesfin6389
3 жыл бұрын
አቤት ስለነኝህ ህፃናት ስትል እግዚአብሔር ሰላሙን ስጠን እግዜር ያሳድጋቹ
@amsaleaweke2805
3 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግሽ በእውነት የአሳዳጊ ወጉ ይሄ ነው ክብር ለቤተስዋ ♥♥♥♥♥
@adugnaalem
3 жыл бұрын
ኣቦ ሰላምሽ ይብዛ የልጅ ቅመም I wish my daughter Wise baby girl like you little angels 👼 May god blessed you more and more
@hayatwolloyoutb3278
3 жыл бұрын
ማሬደምርኝ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
3 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ገብቶችኋል እኛነን ወደኋላ የቀረነዉ ቀድማችሁን ወደፊት ሂዳችኋል አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@tenad7309
3 жыл бұрын
በ100 ዓመቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾እሼ!!!!!!!
@edilamgeda7254
2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸሽግሽ ወላጆቿም ተባረኩ!!!!!
22:31
ስልጣን እንፈልጋለን ! እሼን በሳቅ አላስተረፉትም ( ድንቅ ልጆች - 67 ) @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022
Donkey Tube
Рет қаралды 1,5 МЛН
27:18
መንፈስ ቅዱስ በዚህች ህፃን አድሮ እየተናገረን ነው ። ልክ ልካችንን ነገረችን። ድንቅ ልጆች Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 676 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 108 М.
8:19
#ድንቅ_ልጆች
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
17:02
የባባና የአቢ ቀልዶችና ቁም ነገሮች😂 #ethiopia #ethiopianmusic #seifuonebs
abi go
Рет қаралды 1,9 МЛН
29:01
ዮአዳን (ክፍል 58)
ለዛ
Рет қаралды 332 М.
37:28
چهار حکایت جذاب و آموزنده از مولانا /مجموعه داستان های مثنوی معنوی مولانا
نغمه خورشید
Рет қаралды 82 М.
26:47
ሚሊዮኖች ያደነቋትን ድንቅ ልጅ surprise አደረግናት!! ድንቅ ልጆች 42 ፡ @comedianeshetu #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 324 М.
24:39
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነኝ !! ድንቅ ልጆች ክፍል - 101 @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
19:13
" እናቴን ከአሜሪካ ጎጃም እወስዳታለሁ " ድንቅ ልጆች ክፍል ( 98 ) @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН