🛑 ዶሮውን ሮጦ ለያዘ ሽልማት ፕራንክ ስንሰራ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን

  Рет қаралды 60,472

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show

Пікірлер: 426
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aZy7h5t-lpWEd9k
@meazatube1188
@meazatube1188 3 жыл бұрын
ዳጊየ በርታ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@dbx7607
@dbx7607 3 жыл бұрын
አትኮላተፍ በተርፍ በርታልን።
@kannuaekana6748
@kannuaekana6748 3 жыл бұрын
Hi
@meheretabfekedemengesha4148
@meheretabfekedemengesha4148 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህን ያስፋልህ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 жыл бұрын
እንደ አበባ አብቡ ትክክል ሰንት ሰው አሰደሰታቹሁ በወጣ የተካ
@belayneshmengist7561
@belayneshmengist7561 3 жыл бұрын
ሰውን የምትርዱ ውድ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያቆያችሁ በወጣ ይተካ
@natnaelabera2925
@natnaelabera2925 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ ከማየት በላይ ምን ነገር ያስደስታል በተለይ የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን ደስታ ማየት ከሚሊዮን ብር እጣ ከማግኘትም በላይ ነው
@alfiyabamud5810
@alfiyabamud5810 3 жыл бұрын
በጥምምም
@girmayendu5696
@girmayendu5696 3 жыл бұрын
Aw betam des ylal
@mohammedandyas5499
@mohammedandyas5499 3 жыл бұрын
ተባራክ
@user-qm7uj5uz7x
@user-qm7uj5uz7x 3 жыл бұрын
ዳጊ ያባታችንን ነገር አደራ አንርዳቸው እናሳክማቸው ወላሂ እዳረሳው አካውን ይከፈት
@adisadis9151
@adisadis9151 3 жыл бұрын
Ewenate nawe yan ehete meredate alebachawe eneredachawe
@seadayemr1358
@seadayemr1358 3 жыл бұрын
ትክክ ወላሂ
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
ትክክል
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Ewent new
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 3 жыл бұрын
አካውንት ይከፈትለት
@user-oo4ib6sy1w
@user-oo4ib6sy1w 3 жыл бұрын
ዳጌየ አላህ ይስጥብቅህ የኔ መልካም ያአባትችን ነገር አድራ እነስክምው😭
@danteltube7602
@danteltube7602 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ግዜ ነበረን ዳጊ... ይሄን video ስንሰራ እኛ የሞቀ በዓል ቤት ውስጥ ከቤተሰቦቻችን ጋር ስናሳልፍ ዞር ብሎ የሚያያቸው ሰው ያጡ ብዙ ህዝብ እንዳለ አይቻለሁ..... ይሄን ሀሳብ እንድንሰራ ስላሰብክ ሳላደንቅህ አላልፍም ዳጊሻ 👍
@user-bb1sk2xg2i
@user-bb1sk2xg2i 3 жыл бұрын
የሰውን ደሥታ ከማየት በላይ ምናለ ወንድማችን🕌💞💞💞💞💞⛪💚💛❤🇪🇹እኛ ኢትዮጵያዊ ኖች😭😭😭
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
አቤት በዚህ በአል ደግነት ብዛቱ ፈጣሪዬ ኢትዮጵያንና ልጆቿን አንተ አብዝተህ ጠብቅ
@anshatube7038
@anshatube7038 3 жыл бұрын
እስኪ ዳጊን እደኔ የሚወደው ብቻ በላይክ ያዛየኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
የምር ዘንድሮ አኮራችሁን ይቱበሮች ይመቻችሁ እኛም አለን እናሳድጋችሀለን በርቱልን በወተ ይተካ አባባዬ እፍፍፍፍፍ አባቴን በጣም ስለምወደው አባት ሲቸገር ውስጤ ይርበሻል አምላክ ይርዳዎት
@user-nq5nw4zo4j
@user-nq5nw4zo4j 3 жыл бұрын
አተም ጓደኛህም ሚኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-ev5ce5hb8t
@user-ev5ce5hb8t 3 жыл бұрын
በውነት ዳጊ ጡሩ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@faffiinthekitchen6070
@faffiinthekitchen6070 3 жыл бұрын
አምላክ አብዝቶ ይስጥህ አባትየው በርታልን 😂
@dbx7607
@dbx7607 3 жыл бұрын
አላህ ስጠኝ ና እኔም ልስጥ ያርብ ስጭ እኮ ነው ደስታ በደስታ የሚሆነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
የኔ አባት አንጀቴን በሉት እግዚአብሔር ይማርሁ አይይይ አለም እንደዚህ ናት ላዱ ሲቃይ ላዱ ደስታ 😭😭😭😭😭😭😭
@linkslinks6199
@linkslinks6199 3 жыл бұрын
እኔ የአንች ጒደኛ ነኝ
@zid6626
@zid6626 3 жыл бұрын
አይ ወጣቶች እየጓበዛችሁ ነወ ተመስገን እናተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏 ቀመስረቅ መስጠት ከመግፋት መደገፊ የወጣቶች ስራነወ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ጨርሼ ልየው 😢😢😢እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@mesii6406
@mesii6406 3 жыл бұрын
በስመአብ ለካ ደስታ ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይስጣቹ ወንድሞቼ እኔም ከስደት መልሶ ለወገኔ መርዳት ያብቃኝ በምን እድሌ እደለኛ እኮ ነው የምረዳው እመቤቴን😢
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጣችሁ በጎ አድጊወች
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
እዝህም ሆነሽ መርዳት ትችይያለሽ ፍላጎቱ ካለሽ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጣችው የኔ ጀግኖች ውድድድድድ
@selamawittube7713
@selamawittube7713 3 жыл бұрын
እኔስ መቼ ነው እንደዚህ ሰው መርዳት የምችለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ኮሜንት ሰጥቼ አለወቅም ነበር ግን ዛሬ ልቤን ስለ ነከቹሁኝ ነው የጻፍኩት
@dykontibib2821
@dykontibib2821 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ኢትዩጱያ ሰላምሽ ይብዛ ብዙ ሀገርን የሚወዱ ወጣቶች አሉ ሰላማቸዉ ይብዛ ሰላምህ ይብዛ ዳጊ ሌላማ ቃል የለኝም ስትወጣም ስትገባም አዛኝቷ እመቤቴ ከእና ልጇ ሁሌም በፊትህ ትቅደም
@tsedeanbeko7745
@tsedeanbeko7745 3 жыл бұрын
አባትየው ዕድለኛ ነክ ብዙዎቹ ምርቃት ዋጋ አለት
@የናተቲዩብ
@የናተቲዩብ 3 жыл бұрын
dagi ምን እንደምል ቃል አጠረኝ ባዶ ቤት እንደሞላ በጎደለብህ ጌታ ይሙላልህ ትልቅ ሰው
@user-fm5rs7ts1y
@user-fm5rs7ts1y 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ዳጊ አመሰግናለሁ ያንተን ቪዲዮውን አይቸ አስለቀሰኝ እድሜና ጤና እሸ ዳጊ አንድ ቀን እኔ ካንተጋር መሰራት ፈልጋለሁ እባክ ወንድሜ
@natanmesfin7710
@natanmesfin7710 3 жыл бұрын
ቃላችሁን እንዳረሱ ዳጊ ጌታ ይባርክሽ በተረፈ
@yesalalewatube4540
@yesalalewatube4540 3 жыл бұрын
ዳጊ እግዝአብሄር ጨምሮ ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ ግን ከሰውየውጋ ሆነው ዶሮውን የያዙት ልጆች አንጀቴን በሉኝ ምንም ላደርግላቸው ላልችል😌😌😌
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 3 жыл бұрын
ዳጊ የልጅ አዋቂ እግዚያብሔር ይስጥህ! አንተን የወለደችህ እናትህ ምንያህል የተመረጠች የተባረከች ነች? መታደል ነው ለቤተሰብህ በሙሉ ፈጣሪ ፀጋውን በረከቱን ጤናውን ይስጣቸው!!
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
ትክክል በእውነት መልካምነት ይከፈለዋል እንዴት የታደሉ ናቸው ለሰው የሚሰጡት 😥😥
@digitechcell3825
@digitechcell3825 3 жыл бұрын
እደ ትሳኤው ድመቁልኝ ወድሞቼ የኢቲዮጲያ አምላክ ይጠብቃቹ
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
ዳጊን የምትወዱ እስኪ👍
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምንም የማያዉቁ ሚስክኖችን ነዉ የምትገሉት😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹😭😭😭😭
@semuvsfadutube3071
@semuvsfadutube3071 3 жыл бұрын
🙄🙄🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️ bedembi tamalkachi ehite ihe tilik desta new bachalen lindegifachew linagizachew yigebal enji yaltatsafewun mambeb 🙏🙏🙏
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
@@semuvsfadutube3071 eshi wude🙏❤
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤ አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ
@Zezusport1
@Zezusport1 3 жыл бұрын
Subscribe
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ዳጊ በማርያም አባታችንን የታመሙትን እምንርዳብትን መንገደ አዝጋጀለን አባት መክታ የአገርመለኝታ ነወ አባት እንዲህ ሁኖ ማይት ያማል😭😭😭😭😭😫😫😫
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራ የምሠሩ ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለቹሁ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 3 жыл бұрын
ዩቱቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ያገኛችሁትን ስታካፍሉ አሉ አንዳንድ ዩቱቦች ሆዳሞች
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 3 жыл бұрын
የሚኪ ጓዴኛ ሁነክ ከበጉ አድራጎት ባትሳተፍ ነበር ሚገርመኝ በርቱ እግዚአብሔር አትረፍረፎ ዋጋችሁን ይመልስ💙🙏
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 3 жыл бұрын
ዳጊዬ የአባታችን ህክምና አደራ
@eligmain5619
@eligmain5619 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ዳጊዬ ተባረክ ያወጣህው 100 እጥር ሆኖ አግኘው ያራዳልጅ ተካፍሎ ነው የሚበበላው
@foziyafoziya7036
@foziyafoziya7036 3 жыл бұрын
ዳጊየ እውነት አተንና ሚኮን እዲሁም ጓደኞቻችሁን አላህ ይጠብቃችሁ የቀለጠውን ይስጣችሁ ወንድሞቼ ወድችሀሎ 😭💔❤
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
ይሄን ምስኪን ህዝብ ነው የሚያባሉት 😥😥😥
@biniamabebe7008
@biniamabebe7008 3 жыл бұрын
ዳግ እውነት ትልቅ ሰው ነክ እግ/ር ይባረክ ኤሄ መልካም ስራክ መቀጠል አለበት በውጣው እግ/ር ይተካክ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሑን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ምስኪንአለ ያረቢ ሲያሳዝኑ እባካችሁ አረብሀገር የምንሰራ እህቶች ብራችንን በሆነ ባልሆነ ከማባከን እንደነዚህ የሚያሳዝኑትን በየሰፈራችን ያሉትን እንርዳቸው በተለይ በሽተኛው አባታችን አስለቀሱኝ እፍፍፍፍ😭😭😭😭
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን (3) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ወንድሞቸ ለሰጭ ይሰጠዋል ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ አያጣም ኡፍፍፍፍ ልቤን ነው የነካችሁት
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኔ ምን ልበል የእና አባቶቻችን ምርቃት ይሆን ይደረግልን አሜን
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከመቀበል መስጠት ያስደስታል እግዚአብሔር በወጣ ይተካ
@user-qd6ds3fq5x
@user-qd6ds3fq5x 3 жыл бұрын
ተመሰገን አምላከ እንደዚህ ያለ ሰው በኢትዮጵያ ላይ አለ
@limlimkasa7407
@limlimkasa7407 3 жыл бұрын
ተምስገንአምላከእንደዚህይለስውበኢትዮጽጵያላይአለውድ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ዳጊ ጨምሮ ይስጥህ እንኳን አደረሠህ 😭😭😭😭😭አባባ ያሣዝናሉ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን የሰጠ. ሁሌ ያግኝ መርዳት ጥሩ ነው ተባረክ
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 3 жыл бұрын
Tebareku tsegawu yabzalachu
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
አባባ ዉጤቴን አዉቄ ብሞትም አይቆጨንም አሉ😭😭😭😭እፍፍ
@melatenugus3460
@melatenugus3460 3 жыл бұрын
egziabiher edemana tena yisetachu
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 3 жыл бұрын
በእውነት እግዛቤሄር ይስጥህ ።መልካምነት ለራስህነው።በወጣው ይተካ ወንድምየ።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
*ኡፍፍፍፍፍፍ, ዳጊ አንድ ሚሊየን ግባ, እጅግ በጣም አስደሳች ስራ ነው እየሰራቹ ያላችሁት በአውነት የሰዎችን ደስታ ከማየት የበለጠ ደስታ ምን አለ? ዩትዩበሮች ዠንድሮ በእውነት ደስታ ነው ያፈሰሳችሁብኝ የአንድን ሰው ቀን መለወጥ ታላቅ ስጦታ ነው ገንዘብ ወጣትነት ሳያሸንፋቹ እንደ ቅን ኢትዮፒያዊ መልካምነታችሁን በማሳየታቹ ትደነቃላቹ , ቤተክርስቲያኖች በተኙበት ሰአት የኢትዮፒያ ወጣቶችን በመልካም ስራ ማየት እጅግ አስደሳች ነው, ፈጣሪ ይባርካቹ, እደጉ, በሰጣችሁት እጥፍ ይሰጣቹ!*
@louatlouat6615
@louatlouat6615 3 жыл бұрын
ተባረኩ ምርቃታቸው አንዱም አይቅርባችሁ. መታደልነው እድህ መልካም ማድረግ
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏Tebareku beweta yteka
@mastewalgete1926
@mastewalgete1926 3 жыл бұрын
egezihabre yesetachu dagi gobez
@foziyafoziya7036
@foziyafoziya7036 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልብ ይነካል የኔ አባት ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት አላህ ከናተ ጋር ይሁን 💔😭😭
@saminasworld7269
@saminasworld7269 3 жыл бұрын
#Dagi ከሚፈሰዉ እንባዬ ምን ታገኛለህ‼? እንደ እኔ የተደሰተ ካለ❤❤❤
@abiysamu3125
@abiysamu3125 3 жыл бұрын
Dagiye God bless you dear my brother
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN ukani Abiroo adereseni wanidimiyee
@danualtaye2261
@danualtaye2261 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅ ዳጊ በትክክል አሰተማሪ ነው
@hireedesalegn6181
@hireedesalegn6181 3 жыл бұрын
God bless you!!!
@sanbatebekele5991
@sanbatebekele5991 3 жыл бұрын
ዳግ ውድ የሀገሬ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት አጤሬኝ ። እድሜን ጤና ይስጥህ
@baklaadane4251
@baklaadane4251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዳግይ
@amsalselam7215
@amsalselam7215 3 жыл бұрын
Dagii bewta yetka medhanyalem selamun tanawen abzeto yestek🙏🙏🙏🙏🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዳጊዬ አራጆችን የሰው ሰይጣኖችን ያጥፋልን እናንተን ያብዛልን
@saramak
@saramak 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መልካም ስራ ለራስ ነው
@user-gp4qi9ws8k
@user-gp4qi9ws8k 3 жыл бұрын
God bless you guys
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ደጊና ኤልሻዳይ ❤
@zahraalzaher6055
@zahraalzaher6055 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረወት
@ahmednur3173
@ahmednur3173 3 жыл бұрын
ዳጉየ ብሮየ አምላክ ይባርካችሁ በወጣ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@zahrah1561
@zahrah1561 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
Great Dagi
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 3 жыл бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹው
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 3 жыл бұрын
ዋው አሁን አሁን በጣም ጎበዝ እየሆናችሁ ነው ማለትባለይቱቦች አሁን ላይ የማየው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው ሰላም ፍቅር ላገራችን እናተ እደዝህ ካረጋችሁ እኛ ድሞ ሸር ስብስክራይብ ላክ ኮሚት እናተን ለምርዳት ዝግጁ ነን በምችለው
@tigabupetros9260
@tigabupetros9260 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዳጊዬ😍
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
Woow E Ye Enama Merkat Des Sel Amenn
@sentuyedengellij9826
@sentuyedengellij9826 3 жыл бұрын
Dagi fetari yestach bewnet❤❤❤❤🌻🇪🇹
@user-gg6lt8jq8c
@user-gg6lt8jq8c 3 жыл бұрын
ዳጊየ መልካምነት ለራስ ነው አላህ ብድራችሁን ይከፍላችኅል
@gdg8314
@gdg8314 3 жыл бұрын
የኔመልካም ተባረክ እግዚ አብሔር ይስጥህ ቃል የለኝም
@teddyabebe2540
@teddyabebe2540 3 жыл бұрын
God bless and keep you 🙏thanks for sharing 👍🙏😊
@shewa1271
@shewa1271 3 жыл бұрын
ዳጊ በጣም በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድማችን
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 3 жыл бұрын
ተባረኩልን 🙏🙏🙏
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
እድሜ ይሥጣቹ ሠው ማለት እዲህ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😚😚😚😚😚😚😚😚
@ganetaberra3848
@ganetaberra3848 3 жыл бұрын
አምላክ ብድራችሁን ይመልሰው ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ አገራችን ውስጥ እደናንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ
@tesfuzerai7955
@tesfuzerai7955 3 жыл бұрын
Betam ds yemil video egziabher abzto yestek
@degitega3758
@degitega3758 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር በመልካም ሰራውን ያተባቹ እመቤቴ በፊት ትቅደምላቹ ዘመናቹ ሁሉም የተባረከ ይሁን ሰው መሆን በቂ ነው
@birhangirma3965
@birhangirma3965 3 жыл бұрын
እኛስ በደለኛ ነን ለነዚህ አዛውንቶች ብሎ ይማረን እናንተንም ጌታ ጨምሮ ይስጣችሁ አግኙ
@user-ly1hy6sb2w
@user-ly1hy6sb2w 3 жыл бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ይሰጥህ በእውነት
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
ዳጊ ሚኪ ሳሚ ብዙ ተባዙ ወዘተ-------- አመት አመት ያድርሰን 🙏🙏🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ጎበዝ በርታ ላይክ እንኳን አደረሰህ
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 3 жыл бұрын
ዳጊ በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@semuvsfadutube3071
@semuvsfadutube3071 3 жыл бұрын
uuffff embayen asiceresachugn ewnet allah bewota etif derib yitakalachu wondimochee inkuhan aderasachu kiristiyan ehit wondimoche balu ye fkr ye desta ye biltsigina ye andinet hagerachin selam yeminsemabet yadirgilin Ethiopia one love ❤🇪🇹
@user-wm3ne5hq6s
@user-wm3ne5hq6s 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላችሁ መጪው ዘመን የፍቅር የአንደነት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን ዳጊዬ and ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብችል አንድ ሺ ሰብስክራይብ ባደረግኳችሁ ቀጥሉበት
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ዳጊ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ የልጅ አዋቂ ነህ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ፈጣሪይባርካችሁመልካምነትለራስነው
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሠሕ መልካምነት ለራሥነው በርተ አለን ከጎንሕ 💚💛❤🥰🥰
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ነው በአመት ባል ደስ አሰኝተክ እንዳዋልካቸው በደስታ ይሙላክ የሰማኝ አባታችን
@bekiethiomantube8001
@bekiethiomantube8001 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ለራሴ !! ጌታ ይባረክ ዳጊ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ዳግ ቃላት የለኝም እውነት ወላድቴ አምላክ ትስጥህ አስለቀስከኝ እፉፉፉ
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 1,8 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 69 М.
ሀይሙ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ
36:44
መክሊት አሳልፍ
Рет қаралды 1,7 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 65 М.
አስደንጋጭ ፕራንክ አደረገችኝ Ethiopian
12:02
Dagi Show - ዳጊ ሾው
Рет қаралды 62 М.
ዮናስን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ፡ አይገባኝም አለ
23:57
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 62 М.