Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ

  Рет қаралды 1,164

Mekdelawit zmki

Mekdelawit zmki

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@SemawitSelam
@SemawitSelam Ай бұрын
በህልም መሞሸር የሚለው videoሽ ላይ ህልሜን ገልጫለው ባክሽ ፍችል
@fasikaadaro6932
@fasikaadaro6932 3 ай бұрын
Selam naw wudi gadng ena bet mati yagberhil sil adino kalwsdikut tilnglch are alsxishim biya etltlawng ke ejil qamchi asqmtalwng 🙏
@erimyasdesta9238
@erimyasdesta9238 3 ай бұрын
ያልተፈታ ያልተፈታ ያልተፈታ መቅዲዬ እንዴት ነሽ የኔ እህት በህልሜ መኪናዬ ተዘርፎ በጣም ደንግጬ እናደዳለው ይህ ህልም ሁለት ቀን ታየኝ ግራ ስለገባኝ ነው አባክሽን ተባበረኝ
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 3 ай бұрын
ሰላም ቆንጆ ያየሁት በሱባኤ ጊዜ ነው። የአሁኑ ፍቅረኛየ በስልክ ለረጅም ሰዓት እምናወራ ይመስለኛል ስራ ላይ ሆኘም እንኳ አለቃየ መጦ ሲያዋራም ስልክ አይዘጋም ከዚያ ወሬያችን እምንቀጠል ይመስለኛል።
@kidistasfha
@kidistasfha 3 ай бұрын
Hi endetnesh zarem alefeshegn balefew teyekesh neber ena ene ena enate yemeselegnal huletachenem shanta yezen yesuwa telek new yene yedero aroge shanta new ena be bus heden keza yene shanta tefa mendenew
@MekidesYhune
@MekidesYhune 3 ай бұрын
ሰላም መቅዲ እባክሽ ፊችልኝ በህልሜ አንዴ ወታደሮች እና እናቴ ትመስለኛለች ወደ ቤቴ ሲገብ እና እኔም ብና ላፈላላቸው ስል አየው ከዛ በሆላ ተደጋግሞ ቀይ ሴት ቀይ ልጅ ይዛ ወደ ቤቴ ስትገባ አያለው ምንድነው እባክ ፊችልኝ
@SamiSami-z6j
@SamiSami-z6j 3 ай бұрын
የተፋታ ህልም ከም ትፈቺ ግን ያልተፈታ ኣይሻልም ምን ኣረጉሽ ኢሄ ሁሉ ጥበቃ ሳብስክራይብ መሳብ ቀላል ነው
@kokifkadu3737
@kokifkadu3737 3 ай бұрын
ሰላም መቅዲ ህልሜን ፍችልኝ የማቃት ሴት መታ ህፃን ልጅ ትሰጠኝና ከፀጉሬ አንድ ዘለላ ወስደች ለምን ብዬ ስጠይቅ ለቡዳ ጥሩ ነው አለችኝ ጉዋደኛዬ ናት አመሰግናለሁኝ ❤❤❤
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 3 ай бұрын
ውዴ እንዴ ነሽልኝ ❤❤❤ሰለመትፈችልኝ አመሰግናለሁ 🥰ዛሬ ይየሁት ህልም በጣም አስጨነቀኝ እና እነዳታልፊኝ ❤ይየሁትህልም ህፃንልጅ እይጠቦሁ የመሰለኛል ከዛ ሳየው ትልቅ ሰው ነዉ ግራ ገባኝ ምንም አላልኩትም ግን ቡዙ ወተት ነው እና ምነድነው
@SaraHyari-e8z
@SaraHyari-e8z 3 ай бұрын
Ahun gena be Emama Zinash enjera metash😂
@nbsa6094
@nbsa6094 3 ай бұрын
ሰላም መቅዲ እረ በማርያም እምስት ቀን ሆነኝ ከላኩሌሽ ማር ሁሌ ነዉ የተለቀቀ ምከታተልሽ ግን እልፈታሽልኝም ስወድሽ ፊቺልኝ❤❤❤❤💘💘💘💎💎😊
@tsedy360
@tsedy360 3 ай бұрын
ሰላም መቅዲ በህልሜ የኔ መኪና እና ስልክ ሌባ ወስዶብኝ አንድ በጣም የማውቀው ሰዉ ጋር ወገብ ለወገብ ተያይዘን ወደ ራሱ መኪና ዉስጥ ገብተን እያወራን የራሱን ስልክ ሰጥቶኝ ፖሊስ ጋ ደውዬ እንደጠፋብኝ እያወራሁ እያለ የእህቴ ድምፅ ይገባል እንዴት ይሆናል ብዬ ደንግጬ ማውራቴን አቆማለሁ
@bg4039
@bg4039 2 ай бұрын
HI Medi, Please help me interpret this Hilem. Thank you for your support in advance! ቤት ውስጥ ወንበር ላይ ተቀምጪ የስራ አለቃዬ ደግሞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ህፃን ልጅ ታጠባለች ከዛ ቡሀላ ልጅ leመጫወት ሲመጣ እኔም ላጫውትው ስጠጋ ይሸሽ ና ወደሃላው ከደረጃ ላይ ወደታች ይውድቅና የሞታል። ከዛ በጣም ድንግጬ እሳን አቅፋ ላጽናናት ስል ትታኛ ትሄዳለች ከዛ አዝኜ ራሤን ያገኘሁት ቢሮ ውስጥ ስራ ቦታዬ ቁጭ ብየ ነው።
@helendavid8087
@helendavid8087 3 ай бұрын
በህልሜ አየሁ፣ አንበሳው አህያና ሌላ እንስሳ ከቤቴ ሲያወጣ፣ አንበሳውም ከፊት ሆኖ ሁለቱን እንስሳት እየመራ ነበር
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 3 ай бұрын
ሰላም መቅዲ የናቴ አክስት ሞታለች ግን በህልሜ እኔ ልወጣ ስል መጣች ሀሁን ግን ልመጣ ነበር ስላት ማንም የለም ቤት አለችኝ ግን ለህፃን ልጅ ምጣድ እጠቡ ቡላ ሰጠችዉ እኔ ተቀቡዬ አጠቡኩት ከዚያ ሰጠዋት ምጣድን እሷ የተለያየ ጫማ ዉስጥ ታቀጣጥላለች ይቅርታ ካበዛዉቡሽ
@Selamadrgiwenate
@Selamadrgiwenate 3 ай бұрын
ግን የእውነት ዋናው ጥያቄ "አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመልካም አድርገው" ሚባለው ከምን አንጻር ነው???? ለምሳሌ ማዕድ ስብሀት ስንል "በእንተ አቡነ አቢብ" እንላለን ምክንያቱም "ሰው ሳይበላ አይውልምና ፣ ተመግቦ ሰው ሲጨርስ ማዕዱን ከፍ አድርጎ የአምላከ አቡነ አቢብ አምላክ" ሲል ሊማርለት ቃል ተገብቶላቸዋል.... ስለዚህ እንዲህ ያለ መንፈሳዊ አንድምታ ያለው እንደሆን ነው መጠየቄ.... ሌላ ደሞ ህልም ጊዜ "ህልም እልም ፣ ህልም እልም" ሚባለው ምነኛ ነው? በባህላችን ነው? በተለምዶ ነው? ወይስ ሌላ????
የህልም ፍቺ #Dream Interpretation
14:31
AddisView
Рет қаралды 5 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН
የህልሞች ፍቺ Dream interpretation
4:31
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ
Рет қаралды 1,8 М.
ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2  (@Ybiblicaldream)
13:56
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
Рет қаралды 11 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 184 М.