ዱባይ ተጥለቀለቀች | እነማን ታዋቂ ሰዎች ተገኙ | ቴዲ የሰደባቢዎቹን አፍ አዘጋ | Teddy Afro concert in Dubai!

  Рет қаралды 19,936

ምን አዲስ ኢትዮጲያ            Mn addis ethiopia

ምን አዲስ ኢትዮጲያ Mn addis ethiopia

29 күн бұрын

ዱባይ ተጥለቀለቀች | እነማን ታዋቂ ሰዎች ተገኙ | ቴዲ የሰደባቢዎቹን አፍ አዘጋ
Teddy Afro I Visit Dubai | G-Power Presents Teddy Afro, Coca-Cola Arena Dubai, United Arab Emirates, 30 June 2024 | Teddy Afro in Dubai! | Coca Cola Arena on Sunday the 30th!
#teddy #teddyafro #teddyafromusic #ቴዲ
#ethiopianmovie #habesha #ethiopianmezmur #habeshamusic #duet #ethiopianzena #duet #ethiopianzena #ethiopianartists #ethiopianmusic #dubai #teddyconcert

Пікірлер: 87
@user-vu6xo4ew5j
@user-vu6xo4ew5j 28 күн бұрын
በዘር በሽታ የሚሰቃዩ በሽተኞች ተቃወሙ አልታቃወሙ ምን ያመጣሉ ምድረ በሽተኛ ሁላ ቴዲያችን ኑርልን🎉
@tigisttigist7742
@tigisttigist7742 28 күн бұрын
አመሰግናለው ተባረ ክ 👍♥️♥️
@user-pw8je8xq7h
@user-pw8je8xq7h 28 күн бұрын
ቴዲዬ እንውደሀለን ኑርልን
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 28 күн бұрын
ቴዲዬ ትለያለህ❤❤❤❤❤ዝም ብለህ ስራህን ስራ ።
@SelemoneBirmegiy
@SelemoneBirmegiy 28 күн бұрын
ሰው የፈለገውንይበልህቴዴአፍሮ ጀግና ነውኢትዬጵያነውየሚያቀነቀነ ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ መልካምህ ዘመን ይሁንልህ
@SelemoneBirmegiy
@SelemoneBirmegiy 28 күн бұрын
ሰውየሰውን ከሚያወራእራሳችን እንይቴዴ ሰራውን ይስራበት ወሬና አሉባልታ አይጠቅምምህ ስራቹን ስሩ።
@AmalAlashi-ru8jz
@AmalAlashi-ru8jz 28 күн бұрын
ይሄን ባድራ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት ❤❤❤❤
@umrinuushrinamqueen161
@umrinuushrinamqueen161 23 күн бұрын
Sila bandira gid aynoranm wanaw love nw
@mlove4025
@mlove4025 27 күн бұрын
ቴድ አፍሮ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ከጂቦቹ ጥላቶችህ ይጥፉ አንተ ሁሌም ንገስ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ 💚💛❤️
@AbdiAhmed-lq8nn
@AbdiAhmed-lq8nn 27 күн бұрын
አላህ ይቅር ይበልሽ እስላም የናቀ ሰው ጀግና ማለት ነውር ነው እህቴ
@TeeTee-jw1hu
@TeeTee-jw1hu 28 күн бұрын
ሁሉም ቢሄር የቀድሞውን ታሪክ እሚአወሩት በሰአቱ ኖሮውነዉ ቴዲ ትክክለኛነው አደንቃዋለሁ👍👍
@Abcd1we
@Abcd1we 28 күн бұрын
ሣታቅ አትቀደድ አሀድ የሚባል የለም ንጉሡ ደሞ ብዙ ቤተክርስቲያን ያሠሩ እንጂ ሀይማኖት ዝቅ የሚያደርጉ አደለም ሁሉም ጋር ጭሰኛ ነበር እንጂ የአንድ ብሄር ምናምን የሚባል ነገር የለም ይህንን ሥለሚያቅ እና ሆዳምና አሥመሣይ ሥላልሆነ ነው።።።።።
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 27 күн бұрын
ደስ ያለው ማረግ ይችላል መብቱ ነው
@berekettesfaye-l3x
@berekettesfaye-l3x 27 күн бұрын
ሁላችንም ማወቅ ያለብን ቴዲአፍሮ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀንልጅ እደሆነ ኘው
@rasruha4511
@rasruha4511 28 күн бұрын
ይሄ ባዲራ ያልተመቸው ገደል ግባ በለው ።
@MeazaBirhanu
@MeazaBirhanu 28 күн бұрын
ያልኖረበት ዘመን እያኖረው ነው የእነሱ ደምና አጥንት ሁሉንም ኢትዮጵያዊንን ያኖረው ቴዲም የእነሱ ልጅ ስለሆነ የእነሱን ውለታ መርሳት ስለሌበት አከበራቸው እራሱም ተከበረ፡፡
@HayateMohamed
@HayateMohamed 28 күн бұрын
King 🤴 👑 teddy ❤❤❤❤
@NebiyatWorku
@NebiyatWorku 28 күн бұрын
King teddy afro
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 28 күн бұрын
ባንዲራው ምንአደረገ
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 28 күн бұрын
የተከበርንበት ዘመን በአፄዎቹ ጊዜ ነው እንኳን ሰቀለ
@user-jr2ld4fg6u
@user-jr2ld4fg6u 27 күн бұрын
ይሔንን ባንዴ የጠላ ገደል ይግባ
@eyobeg3913
@eyobeg3913 22 күн бұрын
ይሁን የኔ ጀግና ሺው በተወለደ እንደሱ ያሉ ።
@user-rf6ji9wg9k
@user-rf6ji9wg9k 28 күн бұрын
Teddy gegna new ahunem banderaw yeha new lalla yelem medere zeregha tekatele kebet hulla
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 25 күн бұрын
💚ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ 💛አምላክ ይጠብቅህ ❤️🙏🏽
@user-si1dp9yn3c
@user-si1dp9yn3c 24 күн бұрын
ቴዲየ እግዚአብሔር ጠላቶችሕን ይያዝልሕ የልጆችሕ አምላክ ይጠብቅሕ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 27 күн бұрын
አሁን ይሄ ወረ ነው ሙሉ አለም ተገኘ ሄኖክ ተገኘ ። 17ሺህ ሰው ብርቅ ነው ለቴዲ መስቀል አደባባይ ከ 100 ሺህ በላይ ሠው ተገኝቶ አልነበረም ።
@michaelchristian754
@michaelchristian754 28 күн бұрын
ሌሎች ሐይማኖቶች የገቡት እኮ በነገስታቱ ዘመን መሰለኝ
@EdenKinfe
@EdenKinfe 27 күн бұрын
ቴዲን ለመተቸት አቅም ያለው የለም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 26 күн бұрын
Sew aydelem weregna
@yostitube1225
@yostitube1225 28 күн бұрын
Ahun new wey ethiopiawian yetekeberut be tedy concert most probably the protesters lovers of federalism obviously that is falling of Ethiopia Tedy my hero
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 25 күн бұрын
ባየው ደስ ይለኝ ነበር
@Ahmedmoussaah
@Ahmedmoussaah 26 күн бұрын
በዘር ቫይረስ የተያዛችው አላህ ያድናችው???????
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 23 күн бұрын
እኔ እሚገርመኝ ዛሬ ደሞ ቴድን አማራ አረጉትደ ሆሆ መብቱነዉ ያሥደሠተዉን ማድረግ❤❤❤
@AlebachewMengistie
@AlebachewMengistie 27 күн бұрын
ግን ከባደነት መቸነዉ እምትወጡ አየ ኢትዮጵያ
@user-vt7tt4dz5p
@user-vt7tt4dz5p 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🇧🇴
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 27 күн бұрын
Atotewodros tarikahewn yakalu endemanm adelum
@MaehtDalk-tn1wd
@MaehtDalk-tn1wd 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 27 күн бұрын
ምቀኞች ናቸዉ ቴዲን የሚቃወሙ
@peter-f7z
@peter-f7z 24 күн бұрын
Guragee wondi new !
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🖤🖤
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 27 күн бұрын
Tadey ye muanebesa degafe new mebetu eko new mene agebachew medere beteraka hula
@alease7494
@alease7494 27 күн бұрын
አገባብሽ ደስ ይላል ። እያዳመጥከው እያመመህም ቢሆን።
@MusxafaTafarii
@MusxafaTafarii 24 күн бұрын
🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤌🤌🤌🤌👊👊👊👊👊oromoo yomiyu dagatamu dhiraqabachu
@MekdesShuneyae
@MekdesShuneyae 27 күн бұрын
Tedi, nurln, hulum, yamral
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 26 күн бұрын
Ka amara nabisi yalewimi anidi isuu newi isunimi anisito xara layii lii saqiluti newi 😅😅
@bedilugizaw2911
@bedilugizaw2911 26 күн бұрын
Jezba satawk atawra
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 27 күн бұрын
ማዉራት ይቻላል። ቁም ነገሩ ግን ቴዴ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ። ጋዜጠኛዉ አወራርህ ያስጠላል። ምነ ዉ የኢትዬጵያ ክብር በተመለሰልን። ከጃንሆይ በኋላ ኢትዬጵያዉያን ኖርን እንዴ???ምቀኛ ሁሉ። እግዚሐብሔር የሰጠዉን ክብር ማንም አይወስድበትም
@soresamekonen1895
@soresamekonen1895 23 күн бұрын
tede enate tebeda tenebe gurade qomecha sheremutta
@AbdiAhmed-lq8nn
@AbdiAhmed-lq8nn 27 күн бұрын
በድሮ ላይ የቀረ አስተሳሰብ ለዚህ ጊዜ አይበጅም
@user-bg4nl5eb2b
@user-bg4nl5eb2b 21 күн бұрын
ምን ማለት ነው አሁን አልተጨቆንም ለዛውም በጋላ
@yemanetesfay7052
@yemanetesfay7052 28 күн бұрын
አንተ ተንጫጫህ አልተንጫጫህ ለሱ ኢምንት ናችሁ ስራውን በሚገባ ከሚወዱት አፍቃሪዎቹ ጋር ሆኖ አሳክቷል ምድረ ሟርተኛ ሁላ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 28 күн бұрын
Baa. Ethiyopiya saqel taddey tadamiyoch erasu ayerabum
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 28 күн бұрын
yhn maleteh erasu denez mehonehn yasayal sele ጥብ chelotaw ataweram
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 26 күн бұрын
Yee shaqalaa ganizabi lamasabisabi newi ye hedewi😅😅
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 26 күн бұрын
Kkkkkk 😂😂😂
@solomonmengesha331
@solomonmengesha331 22 күн бұрын
ደግ አረገ ባንዲራውን ሁላችንም እናውለበልበዋለን አንሰማም ትችት !!
@DanielAsfaw-vp3go
@DanielAsfaw-vp3go 27 күн бұрын
ለፊለፋክ
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 23 күн бұрын
እነሡ ቡዙ ይላሉ ሠይጣን ናቸዉና
@fisehagetachew4577
@fisehagetachew4577 28 күн бұрын
ምን አይነት ቆሻሻ KZbin re ነህ ከአጫሉ ጋር ምን ያገናኘዋል አጫሉና ቴዲ በጣም የሚቀራረቡ ባለሙያዎች ናቸዉ አንተ view ለማግኘት የሚያዋጋና ሰዎች ልቦና ዉስጥ መጥፎ ነገር በመዘገብ ትዘባርቃለህ አጫሉ ሁሌም በልባችን ያለ የምንወደዉ ለሀገሩ የወደቀ ጀግና ነዉ እንዳተ ለብር ብሉ ወገን አያዋጋም ገዳዮቹና አስገዳዮቹ አንድ ቀን ይታወቃል ከፈለከ ደግሞ አብይን ጠይቀዉ ሴረኞቹ እነሱ ናቸዉ ቄሮ ቴዲን ይወደዋል አንተ ለቃቃሚ የሀገር ጠር
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 25 күн бұрын
ቴዲ ቴዲ ነው ይችላል ባድራው ደግሞ ልክ ነው በውሸት አያሽቃብጥም ውጫች እራሱ በዚህ ባድራ ነው እሚቁን
@AlebachewMengistie
@AlebachewMengistie 27 күн бұрын
የአዉሮፓ ተላለኪ ነዉ ይህን ያለዉ እጂ ይህ ባንዲራ ኢዮትጵያን ባንዲሪ ነዉ የአዉሮፓ ደገፊ ነዉ አንበሰዉን የጠላ!!!!
@deremanz2541
@deremanz2541 27 күн бұрын
አዘጋጁ አንተን ጨምሮ በንጉሱ ዘመን ነበርክ? ንጉሱ እንደውም ለተለያዩ እምነቶች ኢትዮጵያ ውስጥ መግባት(መስፋፋት) ባለውለታ ናቸው ሳውዲ ሌሎች እምነቶችን አጥፍተው አንድ እምነት ብቻ ሲያደርጉ አስተያየት አይሰጡም ትዝብት ነው ትርፉ!!!
@woinshetyeneneh
@woinshetyeneneh 27 күн бұрын
እሰይ ደግ አደረገ
@yemanetesfay7052
@yemanetesfay7052 28 күн бұрын
ኢየሱስ በአካል ቢመጣም ትቃወማላችሁ በሓሜት አእምሯችሁ የተበላሸ ትውልድ ሞራሉና ወኔው ካለህ አሁን እየረገጠህ ያለውን ተቃውመህ ለምን አትወጣም? በማህበራዊ ሚዲያ ከምትጮህ ወንዶቹ ወዳሉበት መውጣት ግን በየትኛው ወኔህ ሽንታሞች
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 26 күн бұрын
Wanidii ka honee izanii qanii izii adisiababaa bihon qeroo likachun taganyu nabare🤛🤛🤛🤛
@Netsanet-gh4ud
@Netsanet-gh4ud 24 күн бұрын
ዝበል እበት ስለሀይማኖት አውሪሆንክ እከክነህ
@AdaneMeafin-zz9vm
@AdaneMeafin-zz9vm 26 күн бұрын
የኦነግን ባንዲራ እንዲያውለበልብ ፈልገው ነው?
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 27 күн бұрын
ቱሉቱላ የማታውቀውን አታውሩ የሀይለስላሴ መንግስት አይማናትን አይገልፅም
@wondwesenhailu7496
@wondwesenhailu7496 28 күн бұрын
ቀዳዳ !!!!!!!!!
@user-bz1hp9vg9z
@user-bz1hp9vg9z 28 күн бұрын
ውይይይ ደሞ ማነው የአማራ የሌላ ብሎ የሚለው ቴዲ አይነካካውም እባካችሁ አትሳሳቱ ቴዲ ንፁህ ኢትዮጽያዊ ነው እባካችሁ የዘር ዛር አስተሳሰባችሁን ተዉት ቴዲ ንፁሁ ነው
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 28 күн бұрын
ቴዲ ንጉሡ ከስልጣን ሊወርዱ አካባቢ እናቱ የንጉሡ የጭን ገረድ ነበረች ። ምናልባት ከሣቸው እንደወለደችው ነግራው ይሆናል እንዲህ የሞተ አድናቂ ሆኖ የቀረው
@mareabe419
@mareabe419 28 күн бұрын
Y chanegarad leg nah anta ba batasabh ytanagarhn y erashn tarek atetrkbn!!! Banda y Ethiopia telat gem
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 28 күн бұрын
ቴዲን ልትረዱት ይገባል በቅዠት የሚኖር አሣዛኝ አርቲስት ነው። ቴዲ የአሁኒቷን ኢትዮጲያንና በዚህ ዘመን ያሉ አድማጮቹን የናቀ እብድ ነው
@king_maker9285
@king_maker9285 28 күн бұрын
በአማራ በሀል; በአማራ ታሪክ; በአማራ ቋንቋ; በአማራ እሴት እየዘፈኑ እየሸለሉ አማራን ማጃጃል ድሮ ቀረ ግማታሙ ቴወድሮስ ካሳሁንም ከአማራ አእምሮ ተፍቋል!!! በአማራዊ እሴት ቢዝነስ እየስሩ በአማራ ህዝብ ቁስል ላይ ማላገጥን ለማንም አንፈቅም!!! የአማራ የሆነ ሁሉ ለአማራ ብቻ ነው!!!
@tadesseasefa5541
@tadesseasefa5541 28 күн бұрын
አማርኛ የአማራ ነው ያለው ማነው እራስህን ችለህ ኑር መጀመሪያ እራሳችሁን ቻሉ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 28 күн бұрын
አይ የኦሮሞን ባንዲራ እንደውለበለብ ነበር የተፈለገው ? የጋሎች ጥጋብ ።
@berekettesfaye-l3x
@berekettesfaye-l3x 27 күн бұрын
ሁላችንም ማወቅ ያለብን ቴዲአፍሮ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀንልጅ እደሆነ ኘው
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Sembere (ሰምበሬ)
8:35
Teddy Afro
Рет қаралды 2,5 МЛН
"አራዳ" በመብራት ንጉሤ
12:18
EBC Entertainment
Рет қаралды 6 М.