No video

DV 2025 ዲቪ 2025 | DV Lottery 2025 Registration |DV2025 | 10 TIPS FOR THE 2025 DIVERSITY VISA LOTTERY

  Рет қаралды 35,639

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 10 ай бұрын
ዲቪ አሞላል ከሙሉ መረጃ ጋር kzbin.info/www/bejne/foKxmIeKfLpmjLcsi=ENHodWyLbFNpm3pL 🔴ፎቶ ለማስተካከል: kzbin.info/www/bejne/hZjYfGengLWpas0si=Pwsemwqc6oVCB2U5
@GirmaTefera-tp8xi
@GirmaTefera-tp8xi 9 ай бұрын
ትንሽ ይከብዳል ስለዚህ በተቻለ በአማርኛ ብትጽፍልን ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ!
@mebrattilahun9506
@mebrattilahun9506 10 ай бұрын
ዲቪ ሲደርሰን የምንጠየቃቸውን ነገሮች ግልጽ አድርግልን በተረፈ እጅግ ግልጽና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@Moqareact
@Moqareact 10 ай бұрын
ቴዳ ብሮ የትምህርት ደረጃውን ግልፅ ኣርግልን
@kibromtadele8515
@kibromtadele8515 10 ай бұрын
መልካም ስራ ነው ወዳጄ። ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ passport የለኝም ከደረሰኝ ማሟላት እምችለው ነገር ካለ ኣንድ video ብትሰራልን ኣሪፍ ነው? በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-em6lj1oz3i
@user-em6lj1oz3i 10 ай бұрын
Dv ስደርሳን መሟላት ያለበቻው ነገሮች ግልጽ ብደረጉ አማሰግናለሁ።
@asmelashyemane8790
@asmelashyemane8790 10 ай бұрын
I need explanation about those who are not married but with children, unmarried people with relationship or union. Additionally, How one can respond if he/she is candidate graduate of BA degree or Masters degree/ PHD? I mean, when they did not complete it? Because, I did not see free spaces to be filled for such issues? But, thank you for your honest clarification about the filling process of US dv lottery visa.
@BereketAlemayehu-ml1ut
@BereketAlemayehu-ml1ut 9 ай бұрын
አዎ ሞልተናል ግን 2025 dv ውጤት መቼ ይመጣል?????
@werkyeasefa3173
@werkyeasefa3173 10 ай бұрын
ቴዳየ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ልጂ ጥሩ ትምህርት ነው። ቴዳየ ከይቅርታጋ አንድ ነገር ላሰቸግርክ KZbin መክፈት ፈልጌ ነበር አሪፍ አዲያ ነበረኝ ነገርግን የ KZbin ማቴሪያል ማሙዋላት ለኔ ከባድ ነው ። ተማሪ ሰለሆንኩ ከቻላችሁ እሰኪ በናታችሁ እርዱኝ
@abdijibril8546
@abdijibril8546 10 ай бұрын
Min min new ke temeretni behowala yemin molaw.
@dele_cruise
@dele_cruise 10 ай бұрын
ቀጣይ ማሞላት ያለብን ምንድነው video sera
@user-sh5ph4og2j
@user-sh5ph4og2j 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@user-pi7sb2le8e
@user-pi7sb2le8e 10 ай бұрын
ዲቪ ሲደርሰን የምንጠየቃቸውን ነገሮች ግልጽ አድርግልን
@mamezenach6667
@mamezenach6667 10 ай бұрын
ቴዶ እናመሰግናለን ❤ እኔ የአስረኛ ማትሪክ ወስጄ ወደ መሰናዶ አልፌ አቋርጫለሁ ምን የሚለውን ነው ክልክ የማደርገው ???
@selammeidia1373
@selammeidia1373 9 ай бұрын
😂
@saratube1538
@saratube1538 10 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣክ ቅኑ መልካሙ ወንድማችን እናመሠግናለን💚💛❤🙏
@user-zh6bb6jp5r
@user-zh6bb6jp5r 10 ай бұрын
በባለፈው ከበፊት ከሰራህልን የዲቪ አሞላል የትዳር ሁኔታ እሰራለሁ ብለህን ነበር ሰለዛ ማበራሪያ ስጠን እኔ አሁን ልጅያለኝ ያገባሁ ነኝ ከላይ የሰራህልን የልጅ ቁጥር ብቻ እና የገባ፡ ያላገባ፡ የተፋታ፡ በሞት የተለየ ነው የሚለው።
@teklitgidey5809
@teklitgidey5809 9 ай бұрын
Thank you Nice job
@munir6425
@munir6425 9 ай бұрын
ኧረ ቴዳ እስኪ አንድ ዲቪ የደረሠው ሰው ሙሉ ፕሮሰሱን ጨርሶ ለመሄድ ምን ያህል ገንዘብ እደሚያስፈልገው ነገረን?
@melesechafo4123
@melesechafo4123 9 ай бұрын
DV ከደረሰን በኃላ ማሟላት ያለብን ቅድመ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
@KalkidanAgeze
@KalkidanAgeze 10 ай бұрын
ባለትዳር እንዴት እንደሚሞላ ቪዲዮ ይለቀቅ
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my 10 ай бұрын
18 አመት የምለው ልጅ ለብቻው እራሱን ችሎ መሙላት ይችላልን ? 7 ቁጥር ላይ ከ21 አመት በታች የሆኑ ልጆች መዘርዘር አለባቸው ከሚለው ጋር አይጋጭም ወይ? በዚህ ምከንያት ሁለት ቦታ ተሞላ ተብሎ ሊሰረዝ አይችሉምን?
@ftube923
@ftube923 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴዳየ ወንድሜ
@brhanewelday456
@brhanewelday456 10 ай бұрын
yemetakerbew hulu betam enamesegenalen
@BereketAlemayehu-ml1ut
@BereketAlemayehu-ml1ut 9 ай бұрын
10 ለይ ምን አለ remember being selected does not guarantee you an interview or a visa
@Azzistyle
@Azzistyle 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 👌🙏
@alatinoshabesha-3377
@alatinoshabesha-3377 10 ай бұрын
ሰላም ቴዶ በመጀመሪያ ሁሌም ስለ ምትሰጠን information ላመሰግን እወዳለው የኔ ጥያቄ አሁን ላይ በጓደኝነት ላይ ያሉ ሰዎች ተጋብተናል ብለው ሞልተው dv ከደረሳቸው በሃላ ተጋብተው የጋብቻ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይችላሉ ወይስ?
@getanehazmeraw
@getanehazmeraw 10 ай бұрын
Enamesegenalen Tedisha
@user-vv7kg5no6e
@user-vv7kg5no6e 9 ай бұрын
የተጋቡና ልጅ ያላቸው ባልና ሚስቶች ባልም ሚስቱን ከነልጆቹ ሚስትም ባሏን ከነልጆቿ በመሙላት ሁለት ቻንስ መሙላት ይቻላል
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 10 ай бұрын
ሞላነው እንግዲህ እድል ይቅናን ግን እንዴት ነው እንደደረሰን ማወቅ የምንችለው ??
@user-yh9xp1yb3g
@user-yh9xp1yb3g 9 ай бұрын
በተሞላ በስንት ጊዜነዉ የሚደርሰዉ
@MeriGuesh-dl9bi
@MeriGuesh-dl9bi 9 ай бұрын
Befit dv drsgn neber gn altesakalgm hahun endegena memulat echilalow hoy mlsi etbkalow
@BetselotYilma
@BetselotYilma 10 ай бұрын
ዲቪ ሲደርሰን የምንጠየቃቸውን ነገሮች ግልጽ አድርግልን እናመሰግናለን 🙏
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o 10 ай бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰዉ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን አንድ ጥያቄ አለኝ መጀመረያ የሰራህዉ ቪድዮ ላይ ያለገባኝ ነገር አለ እሱም ባል አለኝ ግን እሱ ሀገር ቤት እኔ በሀረብ ሀግር ነው የምኖረዉ እናም አግብቻለሁ ብዬ ነው የምሞላዉ ፎርሙን ? ምክንያቱም ፎርሙ ላይ ያለዉ አማራጭ አንድ አንዳላገባህ ሁለቱ ደሞ አንዱ ግለሰብ አሜሪካ እደሚኖር ሶስተኛ ደሞ አንደተለያዩ ነው የሚለዉ ብቻ አልገባኝም እባክህን አብራራልኝ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 10 ай бұрын
ሰላም ቴድ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ሀሪፍ ነው ለተጠቀመበት ለሚደርሰው እኔ አይደርሰኝም ብሞክርም
@KonjitEmbibel-do1ug
@KonjitEmbibel-do1ug 10 ай бұрын
የትምህርት ደረጃ ና 10 ግልፅ አድርግልን ወንድማችን
@wezirjuhar
@wezirjuhar 9 ай бұрын
After selection ....? About Tip 10....
@meronagegnehu6644
@meronagegnehu6644 10 ай бұрын
Thank you
@user-py5xi8lf1l
@user-py5xi8lf1l 10 ай бұрын
ከደረሰን በዋላ ምን፡ምን ሟሟላት እንዳለብን ቀጣይ ብሰራልን በተረፈ በጣም ግልፅ አረዳድ ነው
@Wase-mu6lf
@Wase-mu6lf 9 ай бұрын
ለቪዛው ማሙዋላት ያለብን ነገር እስኪ
@AbdiEbrahim-my6oq
@AbdiEbrahim-my6oq 10 ай бұрын
Mamualat yalebnn endnawk vidio sraln
@getfanmedia
@getfanmedia 10 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው
@user-gv8to3yl8m
@user-gv8to3yl8m 9 ай бұрын
Dv kederesen men men yexebekebinal?, Endetis maregaget ichilalew? Indetis wadet indehone mawek yichalal? yihen betnegren
@samikaayoyemama3812
@samikaayoyemama3812 9 ай бұрын
ዲቪ ስደሪስን ምን አይነት ጥያቀ እንጠየቃለን ቋንቋስ ምንድነው ።
@frehiwottadesse7557
@frehiwottadesse7557 10 ай бұрын
Thanks❤
@user-kz5ou9ox1y
@user-kz5ou9ox1y 10 ай бұрын
Thanks bo
@Bahrenegstatenterteiment
@Bahrenegstatenterteiment 10 ай бұрын
ሰላም ቴዲ ስለ ሁሉ ነገር ምትሰሮ ስራ ናመስግናለን። ተድየ እኔ ዩቱብ ከፊቸ ኣሁን ግን ሁሉ ጨርሳለሁ ግን ፖስታ እስከ ኣሁን ኣልመጣም ተባበረኒ ወንድሜ
@user-mb2xy2sm4h
@user-mb2xy2sm4h 10 ай бұрын
it recommended, if our photo was passed online photo tool software that found in photo instruction
@naynan16
@naynan16 10 ай бұрын
አንድ ተጨማሪ ቪድዮ ብትሰራልን ዲቪ ከደረሰን በኋላ ቀጣይ ምን ምን እንደሚያስፈልገን በግለፅ ብታስረዳን
@user-qg8xz8iy4z
@user-qg8xz8iy4z 10 ай бұрын
ከ ስንት እስከ ስንት ባለው ሰኣት መመዝገብ ምንችለው ኣይሰራም እኮ
@biniamadugna9617
@biniamadugna9617 10 ай бұрын
በስደት አፍሪካ አገር የስደተኛ ወረቀት ያለን ፓስፖርት እና የትምህርት ውጤት የሌለን እስከ 10ኛ ክፍል የተማርን መሙላት እንችላለን?
@-sadiktube5676
@-sadiktube5676 10 ай бұрын
ልጆች ስም ሲሞላ ፎቷቸው የግድ ያስፈልጋል?
@selammeidia1373
@selammeidia1373 9 ай бұрын
በ ስታት አንዱን wrong molahut sidarsi chigri yifatral maltim yes or no ba mili yes biyehalo mahoni albat no nabar lela hagari silahout irashut min alibat kadarsa pls agizo😮
@yomimohammed
@yomimohammed 10 ай бұрын
ሟሟላት ያሉብንን ነገሮች ንገረን plz we need another video
@hellotime5862
@hellotime5862 10 ай бұрын
WHICH BROWSER IS THE BEST TO GET REAL DATA
@saragetachew8501
@saragetachew8501 9 ай бұрын
የቤት ሠራተኛችንን አብረን መሙላት እንችላለን ?
@sportsgamezone
@sportsgamezone 10 ай бұрын
tedaman ye pass port name ena ye temhirt name 1 spelling yileyayal mn telgnalh broski
@user-sh4ho2dc7v
@user-sh4ho2dc7v 9 ай бұрын
ማሟላት ያለብን ነገር ምንድነው
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
በርታልን። ምን ምን እንደሚሞላ ምክር ስጠኝ።
@user-mk3ll3kv2w
@user-mk3ll3kv2w 9 ай бұрын
በ ስህተት የተሞላ እንዴት ማስተካከል ይቻላል
@Bazien1324
@Bazien1324 10 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ሳብስክራይብ ኣድሩግኝ
@abrahamgirma315
@abrahamgirma315 9 ай бұрын
Yalefew amet 2024 yageba blo temolto kenebere....yahun 2025 yalageba blen binmolaw yiqebelalu...
@user-sx3wb5pu3b
@user-sx3wb5pu3b 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ 1ኛ የተመረጠ ሰው ምን ምን ማማላት አለበት 2 ኛ እኔ ከሞላሁኝ ቡሀላ ባለቤቴ በራሷ መሙላት ትችላለች?
@ageriefenta3973
@ageriefenta3973 10 ай бұрын
Waw amazing
@user-go2ed3sv6f
@user-go2ed3sv6f 10 ай бұрын
Mndinew emiyasfelgen
@getanezelalem2086
@getanezelalem2086 10 ай бұрын
Passport alegn ena yt lay nw mimolaa be slk yewum momuya, please 🙏🙏🙏🙏 melslgn,,
@B.K548
@B.K548 10 ай бұрын
Welcome
@salinadesta9532
@salinadesta9532 9 ай бұрын
ስሜ አስከይረው ነዉ እና ችግር ይነራዎል
@kd_obsu
@kd_obsu 10 ай бұрын
Dv le mawxat sint wer yi qoyal?
@user-yz5ts7rv9m
@user-yz5ts7rv9m 10 ай бұрын
Email must never spece yilal mindino
@akliluyohanns7956
@akliluyohanns7956 10 ай бұрын
Enamesegnalen photo endet nw mnasgebaw
@user-fb7pe3tc1t
@user-fb7pe3tc1t 10 ай бұрын
Alawkem bro
@fouerhowur8103
@fouerhowur8103 10 ай бұрын
Edeme 21 kalehona mamulate anchelem
@user-yl2gj6fl1j
@user-yl2gj6fl1j 10 ай бұрын
Bele tender set chensi alechew
@user-lh7yh2ll4b
@user-lh7yh2ll4b 10 ай бұрын
Photo algebaliny bilonyal
@zm3020
@zm3020 10 ай бұрын
በአንድ ኢሜል ሁለት ሶስት የተለያየ ሰዉ መሙላት እንችላለን?
@birukabune
@birukabune 10 ай бұрын
ከደረሰኝ በሃላ ምን ሟሟላት አለብኝ ለቪዛው ልትነግረኝ ትችላለህ
@brhanewelday456
@brhanewelday456 10 ай бұрын
kedereseh bohala mn mn yasfelegal???????????
@skatnati2327
@skatnati2327 10 ай бұрын
ምረጥ ሰው ነህ!! እኔ አላዉቀዉም ብትነግረኝ??
@user-mb2xy2sm4h
@user-mb2xy2sm4h 10 ай бұрын
is it recomended photo px 1200x1200
@samekapo8521
@samekapo8521 9 ай бұрын
plz wondime mulalign Lene
@user-fb7pe3tc1t
@user-fb7pe3tc1t 10 ай бұрын
Alawkem men endemetamwla
@natign6251
@natign6251 10 ай бұрын
Email le tiktok &la KZbin yeminaxaqamawun binxaqam chigr yhinoral woy??tedi.
@Adanealpha
@Adanealpha 10 ай бұрын
ሁለት ጊዜ apply አድርግያለሁ አንዱን እንደት ደለት ማድረግ እችላለሁ
@Abdi6119
@Abdi6119 10 ай бұрын
10 tips Explain
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 6 ай бұрын
ውጤት 2024/25መች ነው
@sirguttefera3199
@sirguttefera3199 10 ай бұрын
ke 6were befite yetenesanew photo kelealenes
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 10 ай бұрын
ከ 6 ወር ወደዚህ የሆነ ፎቶ የሚያስፈልገው
@getachewgeleta3480
@getachewgeleta3480 10 ай бұрын
ባልና ሚስት እያንዳንዳቸው መሙላት ይችላሉወይ?
@lidyagirma3685
@lidyagirma3685 10 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው??
@kraltube567
@kraltube567 10 ай бұрын
Betam tekami mereja new
@tewodrosworku8649
@tewodrosworku8649 10 ай бұрын
How do we complete marraried couples?
@user-qe8yk1ln5j
@user-qe8yk1ln5j 10 ай бұрын
እድሉ ከዳረሰ በኃለ ሌላ ፎርም አለ ወይ
@sebri2
@sebri2 10 ай бұрын
ketemeretn buhala mn mamualat albn?
@aliomohammed027
@aliomohammed027 9 ай бұрын
ተራ ጥቁር 10 የተቀመጠውን ቢታስረዳኝ
@muhegemechu6937
@muhegemechu6937 10 ай бұрын
Ye photo bet photo yihonal wey ?
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 10 ай бұрын
ስለፎቶ ኤዲት አደራረግ ከቻልክ አሣየን
@user-ro1bp7uv8j
@user-ro1bp7uv8j 10 ай бұрын
❤❤❤❤Thank you be 10th yihoonal
@KidusEntertainment
@KidusEntertainment 9 ай бұрын
Anakm mn mn new mnazegajew
@user-gb9ke8uk6x
@user-gb9ke8uk6x 10 ай бұрын
አንተርቬው ምን ይመስላል
@rahelkuri5299
@rahelkuri5299 10 ай бұрын
ከመጣ ምን ማሟላት አለብን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 10 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤እይ ትምርት ቢነረኝ እሞለነብር
@abdijibril8546
@abdijibril8546 10 ай бұрын
If I write married,does it require me to attach my spouse's photo ?
@kalkidanfeleke1308
@kalkidanfeleke1308 10 ай бұрын
Confirmation number የጠፋበት እንዴት ማድረግ ይችላል
@user-yl2gj6fl1j
@user-yl2gj6fl1j 10 ай бұрын
Kedersesh bohola miyesfeligtu
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 6 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 11 МЛН
How Much Money do you need to Come to Canada? 2019 (Amharic Version)
9:24
Capture Immigration Inc.
Рет қаралды 36 М.
ዩቱብ በትንሽ እይታ ብዙ ብር | How to Make Money Online 2023 on YouTube
8:18
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 6 МЛН