ኤልዳና ተመልሳለች

  Рет қаралды 32,827

ከኖርኩት

ከኖርኩት

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@nardos55
@nardos55 Күн бұрын
ይሄን የመሰለ መሳጭ ወሬ ላይ ለቡ ምናምን የምትለውን ተው አንተ ደሞ እኛ የመግዛት አቅም የለንም አታቀቋርጣት ኤልዱየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ❤ ማርርር❤
@Rayumeyti
@Rayumeyti Күн бұрын
ንግግራችሁ በ ምገባ አማርኛ በ ምጣፍጥ አንደበት ነዉ ደስ ይላል በርቱ❤
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 күн бұрын
🎉🎉ዋው ሳንች ኤልዳና በጣም እሚገርም ውይይት ጠቃሚ ሐሳብ ነው ያነሳችሁት ሳንች በርቱ ተባረኩ🎉🎉
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 2 күн бұрын
እች ልጅ ምሁር ናት እኮዐየለጅ የበሰለች ከነቁጅና ያደላት የምታወሪውን የሞትኖሪ ያረግሽ እኛም በሰማነው ሚነሰራ ያርገን
@GaboTaye
@GaboTaye 6 күн бұрын
ዋዉ ኤልዱዬን ስወድሽ ሁለታቹሁም በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ያከፈላቹንና ጥበቡን ያብዛላቹ
@RehanaRehana-yy9uq
@RehanaRehana-yy9uq 5 күн бұрын
ዜና፣እረፍት፣ባባይ፣ማነው፣ስትገረፍ ታወራለክ አለች እማዬ
@Kenubish34
@Kenubish34 11 күн бұрын
ማነው እንደኔ ኤልዱን አይቶ መጣ በላይክ አሳዩኝ ወደ ቻናሌም ጎራ በማለት ደምሩኝ
@melkaminetlerasnew
@melkaminetlerasnew 2 күн бұрын
Elduye buruk hugi tebareki ima tsegawu yibzalish❤❤
@ዙዙዪ
@ዙዙዪ 3 күн бұрын
ኢልዳናዪ ስወድሽኮ የኔ ቅመም😘😍😍
@meriiB23
@meriiB23 10 күн бұрын
ብዙ ሴቶች እድሉን አግኝተው እንድህ ቢያወሩ ስንት ጥበበኛ ሴት አለች ሰሚ እንጅ አዳማጭ የለም የሚያወራው እንጅ የሚኖሩት ጥቂቶች ናቸው ሰው ተረጅ ካለው መተግበር አይከብድም ሀሳብሽ ብዙ ሴቶች አዕምሮ ውስጥ የኖረ ነው ውዴ ጥሩ ምክር ነው
@melkaminetlerasnew
@melkaminetlerasnew 2 күн бұрын
100k molah🎉🎉🎉 congratulations
@MehamedYusuf-i2f
@MehamedYusuf-i2f 2 күн бұрын
ኤልዳና ሴት ተብለዉ እሚጠሩት ጋ ደብልቀዉ ሴት አሉሽ ግን አችይ ልዩ ነሽ ቲበዛ
@selamburuk
@selamburuk 10 күн бұрын
ዋዉ ኤልዱዬን ስወድሽ❤ሁለታቹሁም በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ያከፈላቹንና ጥበቡን ያብዛላቹ❤❤❤❤
@refayelabate4234
@refayelabate4234 8 күн бұрын
ዋዉዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ተባረኩልን
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 9 күн бұрын
ዋው ተመለሰች ኤልዱ በመምጣትዋ የተደሰተ እንደ እኔ ማንነው?
@redaesium4642
@redaesium4642 5 күн бұрын
Waw well said
@DesalegnAmbaw-v2m
@DesalegnAmbaw-v2m 10 күн бұрын
Omg sami the way you select the classical and you guise the flow of your voice is so incredible ❤❤❤👌😌
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 5 күн бұрын
yes
@jcsgvs9870
@jcsgvs9870 6 күн бұрын
ተበረኪ መልከም ሴት
@YordanosHailemichael-r7l
@YordanosHailemichael-r7l 8 күн бұрын
loved u konjo z way u talk everything 🥰
@zahara4564
@zahara4564 11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልዱ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 4 күн бұрын
ኤልደን አይቸ ሰብ አደረኩኝ አሁንም ኤልዱ ስትመጣ መጣሁኝ ❤❤❤❤
@Solomonegata
@Solomonegata 7 күн бұрын
ባጢም ቆንጅ ነው ተባረክ ❤❤❤
@Melat-o2c
@Melat-o2c 7 күн бұрын
ስወዳት የኔ እንቁ ሴት♥️ሳሚዬ ma bro♥️
@MebratuFered
@MebratuFered 8 күн бұрын
ኤልዳና በጣም ስማርት ልጅናት
@LamrotTadele-vo1vk
@LamrotTadele-vo1vk 10 күн бұрын
የኔ ቆንጆ የራስሽን podcasts ጀምሪ ካንቺ ብዙ እንማራለን ❤❤❤ አንተም ተባረክ
@dtyfty1694
@dtyfty1694 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሲጣፍጥ ምናለ ባያልቅ ነው ያልኩት ካንቺ ብዙ ወስጃለው አመሰግናለው🙏❤ ሳሚም🙏
@elsahaile-y5g
@elsahaile-y5g 9 күн бұрын
እናመሰግናለን እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤ሁለት እስማርት
@selamawitDereje
@selamawitDereje 8 күн бұрын
Background music kenes btaregut yeteshale nw bcoz focus argen mesmat yalebn guday nw
@Selam-yl7gh
@Selam-yl7gh 5 күн бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ክበሪልኝ ❤
@royaedsfkkfjdrujr161
@royaedsfkkfjdrujr161 10 күн бұрын
ወንድ ልጅ እራስ ሲሆን ሴት ልጅ ልብ ናት ❤ ልብ ኦክስጅንና ደምን በማጣራት በደም ስር አማካኝነት ወደ አንገትና ወደ እራስ በመርጨት እራስ እንዲንቀሳቀስ እንዲያስብ አዳዲስ ሃሳብ እንዲፈጥርና ለትዳር መልካም ህይወት ወዘተ ይሰራል 🙏🙏🙏
@F-vb9dd
@F-vb9dd 11 күн бұрын
እንኳን ድህና ምጣችሁ እኔ ክነግግራችሁ ሁለታችሁም ትምቹኛላችሁ እልብ ውስጥ የግባል አንዳንድ ንግግር አየግባኝም ክየት ውዴት የሚለው የናት ንግግር ግን የግባኛል አላህ ይጥብቃችሁ
@lifeispain6405
@lifeispain6405 9 күн бұрын
You are very intelligent, thank you for your motivation my sister❤❤
@nesriyahussain846
@nesriyahussain846 7 күн бұрын
ተባረኩ ለምልም
@nebiyat-s8l
@nebiyat-s8l 9 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@habibanuru9068
@habibanuru9068 8 күн бұрын
በፍቅር ነው እኮ የምንወድሽ ኤሉሻ❤❤ ግን መጥፋት አብዝታሻል😊
@MikiGer
@MikiGer 8 күн бұрын
በርቱልን ሁለት እንቁዋች
@selamonalemo5774
@selamonalemo5774 3 күн бұрын
Eldana Tirgumu Minidin New
@LaylaLayla-b9v
@LaylaLayla-b9v 3 күн бұрын
wow
@HayatTuha
@HayatTuha 10 күн бұрын
ኡፍ ወላሂ ስወዳት 😢❤❤❤
@NigstAdmase
@NigstAdmase 5 күн бұрын
እባካችሁ ግን ክላሥካል አጥፉል 😢በተረፈ በርቱ ❤️❤️
@mekonnenMek-yo4yb
@mekonnenMek-yo4yb 10 күн бұрын
wel come !! you are amazing advisor gril & roll model for others women god bless you👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nevergiveup-f3d
@nevergiveup-f3d 3 күн бұрын
የኛ ሴቶች ሚዳያ ላይ ሲመጡ ሜውሩት ሌላ በተግባር ሲታዮ ሌላ ::
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 8 күн бұрын
እንካን ዳና ማጣቹ
@s0lomon150
@s0lomon150 9 күн бұрын
ኤልድዬ አንቺ እራሥሽ ❤ጥ በ ብ❤ ነሽ love you❤❤❤🙏🙏🙏
@bewkamro877
@bewkamro877 10 күн бұрын
ግሩም ሃሳብ ነው ህዝቡ በጣም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው። መልካም ባለትዳሮች መልካም ቤተሰብ፣መልካም ልጆች ይኖሩታል ከመልካም ቤተሰብ መልካም ህዝብ መልካም ሀገር መመስረት ይቻላል ።❤🎉🎉🎉
@chalanebirt
@chalanebirt 10 күн бұрын
ስወዳት❤❤❤❤❤
@AbetemameZedMles
@AbetemameZedMles 6 күн бұрын
አግብታችሁ የምታወሩትን በተግባረ ለመኖረ ያብቃችሁ ራሴን እድፈትሽ ነው ያረጋችሁኝ ❤❤❤
@aahh5158
@aahh5158 10 күн бұрын
የምር ስወዳት❤
@AwelkerIbrahim-j3g
@AwelkerIbrahim-j3g 8 күн бұрын
ብልጥ ስነልቦናዊ ኣስተምሮ ደሞ አነጋገርዋ very smart ንጠብቀቹዋለን ከ🇪🇷💘ነኝ ❤️🇪🇹
@Biru-hr6je
@Biru-hr6je 10 күн бұрын
ዎው ዕይታሸን ባጣምነው የምዎዶ ባታልይ ባማፅሐፍ ቂዱስ ላየ ያለ እይታ አልዳዬ ታባረክ ጌታ እየሱስ ጥባቡን ይቻምርልሼ ሳምሾ ታባረክ ❤
@EsuySinole
@EsuySinole 2 күн бұрын
Wowo❤️
@aahh5158
@aahh5158 10 күн бұрын
እንኳን ደስስስ ኣለክ 100k, ገባክ
@HermelaKebede-y3i
@HermelaKebede-y3i 9 күн бұрын
Elduye sewadashi eko ke anchi bezu nagerin temaralewu yene wude
@DastaBashir
@DastaBashir 10 күн бұрын
ሁለት አንደበተ ወርቅ በቃ ምርጦች ናችሁ እሚገርም ሀሳብ ነበር ያንሸራሸራችሁት ፡ የራሳችን የሆነን ሰዉ የፈለገ ብንናደድበት የትም ማስጣት እንደሌለብን ፣ ሁለታንንም አንዳችን ያለ አንዳችን ምንም እንደሆነን ገብቶኛል፣ ከሁሉም ደሞ መፅሃፍ ቅዱስ እንደሚያግዘን ደሞ በበለጠ ገብቶኛል ። መገዛትን ያየሽበት ነገርም ወድጄዋለሁ ፣ በዝግታ መኖር መዉደቅ አደለም ሁሉን ትቼ መርጬዉ እስከመጣሁ ዝቅ ብል ምኑም ክፋት አደለም። በሀይል ሳይሆን በፍቅር በለሰለ መናገር ያልከዉም ተመችቶኛል ለሁሉም አመሰግናለሁ
@iopo5498
@iopo5498 11 күн бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው የገላፃቹት ልባሞች❤ ~ኤፌሶን 5 ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ ~ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ~ወንዱ የእውነት በንፁህ ልብ ይውደደን እንጅ እኛ ሴቶች ለነሱ መገዛት እንችልበታለን አይከብደንም
@NigstAdmase
@NigstAdmase 5 күн бұрын
በጣም እኛ እኮ በቀላሉ በፍቅር ብቻ እንገዛለን የፈለጉትን እንሆናለን ግን እነሱ አይገባቸውም 😢
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 9 күн бұрын
እኳን ደስ አለህ 100k
@Happy-780-
@Happy-780- 10 күн бұрын
ባሎች ሁሉንም ስታወሪአቸዉ ሚስጥር እማትጠብቂ እደ ወረኛ ነዉ ሚቆጥሩት መናቅ ይጀምራሉ ኤልዱ አደበትሽ ሚገርም ነዉ ተባረኪ 🙏💕
@koketTomas
@koketTomas 9 күн бұрын
Bestoch ❤❤
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 10 күн бұрын
እሰይ ትመለስ።እንቁ ናት።ምንም እንኳን ጎበዝ ብትሆንም በመጥፎ ነገር ተጽእኖ ኣይደረስባትም ማለት ኣይደለም እና ሴቶች ጫና ኣርገውባታል ብየ ኣምናለሁ።እና ያኔ ደስ ኣላለኝም ነበር።ኣሳዝናኛለች።ንግግሩዋ ይጠመኛል።ኣንተም ወንድሜ።
@kibromtekle2549
@kibromtekle2549 2 сағат бұрын
Arif neber music mekensh atechulm endye bakachu
@yoniJhon-yx6ti
@yoniJhon-yx6ti 11 күн бұрын
we Ene Betam New Yemwdsh!!!!!!Yemafekrsh !!!!! Elduye. Beakal Enkua Selam Blsh Lene Genet Neber Eldu!!!
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ 10 күн бұрын
እናመሰግናለን እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤
@chunaaju-m8u
@chunaaju-m8u 11 күн бұрын
Yene sis Yene mekari kanchi bizu temarkuygn tebarekilygn odishalew demo atitifi
@abrehetmebrhatu9454
@abrehetmebrhatu9454 6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላላል ግን የኔ ጥያቄ ላንቺ አግብተሻል ወይ ሳይሽ ትንሽ ልጅ ሆነሽ ስለታየሽኝ ነው
@DgdyDhdy-g1h
@DgdyDhdy-g1h 11 күн бұрын
2እስማርት❤
@ፍረጓልቶምጀጋኑተጋሩ
@ፍረጓልቶምጀጋኑተጋሩ 11 күн бұрын
welcome yene sweet ❤❤
@MesertMesi-ir2bn
@MesertMesi-ir2bn 11 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MohammedMoh-vv4xl
@MohammedMoh-vv4xl 11 күн бұрын
ስወዳት እንኳን መጣች 👏👏
@LubabaSeid-g8c
@LubabaSeid-g8c 11 күн бұрын
በጣም ናፍቀሽን ነበር ኤልዱ
@Bekalutilahun-m1s
@Bekalutilahun-m1s 7 күн бұрын
ደስ ትላላችው ይቺ ምትላትን ሴት የት ነው ማገኛት
@melkaminetlerasnew
@melkaminetlerasnew 2 күн бұрын
Yichi set iyug iyug atilim silezih be tselot tagegataleh feligat qes bileh
@KzTo-b6b
@KzTo-b6b 9 күн бұрын
😊😊😊😊
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 7 күн бұрын
የሚያሳዝነው በሳልና ልባም ሴት ያልሆነ ትዳር ክፉ ኣባወራ ሲገጥማቸው እናያለን:: ስንት በሳልና ልባም ያልሆኑ ሴቶችም ደሞ ደህናውን ትዳር/ኣባወራ ይገጥማቸዋል:: ስለዚህ ትዳር እድል ነው::🤔
@MeseretTemesgen-c5u
@MeseretTemesgen-c5u 9 күн бұрын
ሁለት እስማርት❤❤❤❤
@Afiapp
@Afiapp 11 күн бұрын
ትለያለሽ 💐
@DastaBashir
@DastaBashir 10 күн бұрын
ልስማሽና ደሞ እኮምታለሁ የኔ አንደበተ ወርቅ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 11 күн бұрын
አንደበትዋ ማሻ አላህ❤
@milonbd6824
@milonbd6824 10 күн бұрын
ወይኔስወድሽ የሴትበላይ❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NoorMrs-d4w
@NoorMrs-d4w 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 10 күн бұрын
Wawoo wawoo amizing amazing
@MáĥiŤaďeĺe-n6j
@MáĥiŤaďeĺe-n6j 11 күн бұрын
ሰወዳት🥰❤️
@bouzalabouzala7326
@bouzalabouzala7326 10 күн бұрын
Eldu sewedesh❤
@tizetakebede306
@tizetakebede306 11 күн бұрын
ሚስጥር የሚባል ነገርማ ሊኖር ይገባል ደግሞ ሰውን እኔን ሁን ማለት እብድ ሁን ማለት ነው ነገሮች 100 %ልክ እምሆኑት ለባለቤቱ ብቻ ነው
@HawultDmlie
@HawultDmlie 10 күн бұрын
ሰላም ኤልዳና❤
@SemiraSemirab
@SemiraSemirab 9 күн бұрын
ወንድ ልጅ ግን ድብቅ ነው ኤሉየ
@AyeleBeru
@AyeleBeru 6 күн бұрын
አ ር ባ ከሽ. የ ናትስ. ጉድ ምድር. ስይጣኖች. አ ከ. ቱቱቱቱቱቱቱ
@KiyaKiyahadi
@KiyaKiyahadi 10 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@EsiLamek
@EsiLamek 11 күн бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ሁለታቹሁም ❤❤
@Ethiopia-medi
@Ethiopia-medi 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 11 күн бұрын
ኦህ በጣም ናፍቀሸን ነበር ኤልዱ😢❤
@AlewuyaMohammedbutajra
@AlewuyaMohammedbutajra 10 күн бұрын
100k 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@LabibaLabiba-q8r
@LabibaLabiba-q8r 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤wddddddd ❤❤❤
@haymanotgirma1632
@haymanotgirma1632 10 күн бұрын
Wow ❤
@AbelAbela-d6n
@AbelAbela-d6n 11 күн бұрын
Wow siwedachihu eko I love love 💕💕💕💕💕
@RichOroQueen
@RichOroQueen 7 күн бұрын
Est ande gabzegn
@EwnetuTesera
@EwnetuTesera 10 күн бұрын
Jegnewa eldu
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉welcome
@ZerayGebrewahid-d2i
@ZerayGebrewahid-d2i 4 күн бұрын
በጭንቅላትህ ካልኩሌት አድርገህ ያሳብካት ምን ዓይነት ናት zeda ብሎ ስጠይቀኝ ሳላቅማማ mulit beauriful ሳስባት ገና አሁን ልትፈጠር or እየፈለጋት ነው ሲሉኝ ለሁሉም አርአያ መሆንሽ ደሰተኛ ነኝ
@Ethiopia-medi
@Ethiopia-medi 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartSjd
@MartSjd 11 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@DastaBashir
@DastaBashir 10 күн бұрын
የኔ ቆንጅዬ የት ጠፍተሽብን ነዉ
@AyeleBeru
@AyeleBeru 6 күн бұрын
እኔጋ ነብች. እይ ብዳዋት. ነብር. !!!!!
@KufaEtacha-k8l
@KufaEtacha-k8l 10 күн бұрын
Eldu yene jegna
@hawaDawud-j3h
@hawaDawud-j3h 10 күн бұрын
ሴት የላከው ጂብ አይፈራም ነው የሚባል ፃፉ ስላልክ ነው😂🤷‍♀️
ፍቅር ተጀመረ
44:49
ከኖርኩት
Рет қаралды 23 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН
ዶቃ | DOKA | Official Teaser Trailer | MRYZ
2:41
Ethio FM 107.8
Рет қаралды 13
ከጎኔ ስላለክ ደስተኛ ነኝ ፡ እንደዚህ ተደስቼ አላቅም 😍
25:38
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 98 М.
የልጅነት ቁስል
1:09:17
ከኖርኩት
Рет қаралды 46 М.
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 26 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН