ኤፍሬም ታምሩ: አንቺው ነሽ ህመሜ; Ephrem Tamiru: Anchiw Nesh Hmemie

  Рет қаралды 141,359

Golden Ethiopian Music

Golden Ethiopian Music

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@mktube4270
@mktube4270 2 ай бұрын
ከእኔ ርቀሽ ያለሽው እናቴ ይህ ዘፈን አንቺ ያሳለፍሺውን ሩቡን ባይገልፅም ቢያንስ ከምንም ይሻላል።ይህ ዘፈን ለእኛ ለልጆቿ ስትል ከሰውነት ተራ ለወጣችው ውድ እናቴ ይሁንልኝ😢😢😢እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
@bttentertainment7326
@bttentertainment7326 3 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ዘፈኑን እየሰማው የሁላችሁንም ኮመት እያነበብኩን አይኖቼ በእንባ ተሞልተው አነባው አቤት ትዝታ በጣም የምወደው የሁላችንም ታላቅ ወንድም ነበረኝ ይሄ ዘፈንና ኤፍርየምን የሚያደቀው እሱን እያስተወስኩኝ ልጅነቴን አስታወስኩኝ ዘመን ሙዚቃ ሲሻገር ሶስተኛ ትውልድ እኔጋ መድረሱ ከኔ አልፎ ልጆቼ ሲሰሙት ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ አስለቀሰኝ እንደኔ ኮመቱን እያነበባችሁ ዘፈኑን ስሙት ያልኖርንበትን ዘመን አመት እናየዋለን❤❤❤❤❤
@AbrahamHenok-q4k
@AbrahamHenok-q4k 2 ай бұрын
Yehe sewye yalmotchew enatken Yemtnorbatn hagrekn Yaltkfaw westkn hulu new minkakabk
@EyouMarke
@EyouMarke Жыл бұрын
ለእኔ በህይወት ከሌሉትም ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ከኤፍሬም ታምሩ በስተቀር ድምጻዊ አለ የምለው የለኝም 100👌በ👌100 ።።።።።።።
@abdurahmanbashir6855
@abdurahmanbashir6855 10 ай бұрын
Yesصحيح افريم بس
@HiwotGetachew-j5e
@HiwotGetachew-j5e 2 ай бұрын
ለኔም በቃ አንደኛ ነው❤❤❤
@DebreworkMD
@DebreworkMD Ай бұрын
ፍቅረኛ አልነበረኝም ነገር በኤፍሬም ሙዚቃ ሳላውቀው ተጎደቼ ኖሯል ። በስነ ልቡና ሃኪም አማካኝነት ማዳመጡን ተውኩት ። ዛሬ ከሃያ (20) ዓመታት በኋላ ሰማሁት ። ግን ደግሞ ለምን እንደምሰማው አላውቅም ። ልጅነቴና ጓደኞቼ ትዝ አሉኝ ። ከ20 ዓመታት በፊት ብሰማም ከኤፍሬም ሌላ አልሰማም ነበር ። ጠዋት ስነሳ በተለይም ማታ ስተኛ በትንሹ ከፍቼ እሱን ካልሰማሁ እንቅልፍ አይስደኝም ነበር ። ብቻ በእንቅልፍ ልቤ ስሰማው በውስጤን እርካታ ይሰጠኝ ነበር ። ከእርሱ ሙዚቃ ጋር አንጎራጉር ስለነበር ነው መሰለኝ ቆንጆ ድምጽ እንዳለኝ ብዙዎች ነግረውኛል ። እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በብዙ መድረኮች በአገልግሎት ላይ ተጠቅሜበታለሁ ። ዛሬ ለምን እንደምሰማው ለምን እንደምጽፍ አላውቅም ። ብቻ ....... ።
@AmaniMolla-dl8yp
@AmaniMolla-dl8yp 7 ай бұрын
❤❤❤❤ እናትህን ብቻ እያሰበክ በሀሳብ መሄድ😢😢መሄድ.....
@rahelyemariamlij6510
@rahelyemariamlij6510 Жыл бұрын
ኤፊ አልጅነት አስከ ጎልማሳ ነት ባንተ ሙዚቃ/ዘፈኖች ሳነባ ይሄው አለሁ
@yodiettesfaye7260
@yodiettesfaye7260 Жыл бұрын
🙄
@dagimlemmatefera9609
@dagimlemmatefera9609 2 жыл бұрын
እኔንጃ ስለዚህ ዘፈን ቃላት የለኝም፣ 😥
@kikihey6410
@kikihey6410 5 ай бұрын
2:24
@FelagoteGetchwe
@FelagoteGetchwe 2 ай бұрын
Batem batem ange
@medinaabdu-zk4xl
@medinaabdu-zk4xl Ай бұрын
እኔም
@GefigJurghh
@GefigJurghh 7 ай бұрын
ከአዲሥአበባ ሃዋሣ ላንጋኖ ዲላ ይርጋ ጨፌ ገርባ ገደባኖ ጋደኛዬ ሠለሞን ግዛው የወሠደኝ ጊዜ እኔም እሡም እንሠማው ነበር በ1983 አ ም አሁን ደግሞ ሠሌ ሸገር እኔ ደግሞ ውዲታ የማንዴላ ሃገር ሣውዝ ነው ያለነው ደስ ሲል
@HasneEbrhme
@HasneEbrhme 7 ай бұрын
የኔ ናፍቆት እደባሰ የምነግራት መቼ ነዉ ለናቴ ደክሜለሁ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetayayeh8303
@mulugetayayeh8303 15 күн бұрын
ምርጥ ዘመን የማይሽረው ስራ❤❤❤
@Jossykase-cx9zj
@Jossykase-cx9zj 6 ай бұрын
በቃ ይህን ሙዚቃ ስሰማ እናቴን ማሰብ እንባዬም መውረድ ሆነ ቃላት አጣሁ😢
@AbayAlemye
@AbayAlemye 10 ай бұрын
አባቴ ብትለየኝም 😢የኔሃሳብ አንተው ነህ ህመሜ😢 ነፍስህን ይማርኝ 🙏ያንተን ኤፍሬም በሰመው ቁጥር እኔ ልጅህ ባንተ ናፍቆት ሁሌም አለቅሳልው 🥹ባባናፍቆትህ አልቻልኩትም😭😭
@merdmengesha5339
@merdmengesha5339 7 ай бұрын
😢
@tibebesolomon2795
@tibebesolomon2795 4 ай бұрын
Ayzon wendim
@panchkasahun6381
@panchkasahun6381 Ай бұрын
😢😢😢🥹
@Mrfufufu-pi9io
@Mrfufufu-pi9io 3 күн бұрын
አይዞን አንድ ነን 😭😭💔
@andinetgeletaw2110
@andinetgeletaw2110 6 ай бұрын
በዝምታ ውስጥ በሞት የተለየችኝን እናቴን ያነጋገርኩበት ዜማ ነው !
@kalleabBelachewET
@kalleabBelachewET 3 ай бұрын
ድማም ቀረች ካሉኝ መቼም መስንበቻ መመኪያም የለኝም 😭
@ልጅኤምቾየናቷ
@ልጅኤምቾየናቷ 3 ай бұрын
ኤፍዬ አንተ ብቻ ዘፍን ኣሄ😢😢
@HanaAsegid-w6w
@HanaAsegid-w6w 2 ай бұрын
ኤፍዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሔን ዘፈን ለምወዳት ለውድ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ውዷ እናቴ
@fevsolomon5619
@fevsolomon5619 Ай бұрын
One of my favourite song for those days 😍 I can't stop listening #fromlondon
@BirukTilahun-md6bg
@BirukTilahun-md6bg 3 ай бұрын
አይ ከሳስተሸ እንደሁ አይ አይ ይክሳልሽ ጎኔ አይ ታመሽም እንደሁ አይ ይማርሽ ለኔ አቃተኝ እኔ 😢😢😢😢😢
@YohannisAbayneh
@YohannisAbayneh Ай бұрын
ከዘፈኑ በላይ ኮመንት ሰመጠኝ
@medinaabdu-zk4xl
@medinaabdu-zk4xl Ай бұрын
ወይ ኤፍሬም ባአለም አንደኛ ❤❤
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 Жыл бұрын
Uffffff😭😭😭😭😭
@weuy8221
@weuy8221 2 жыл бұрын
ኤፍዬ😭
@yaredmamo8881
@yaredmamo8881 4 ай бұрын
Words are so weak to express the feeling i go through everytime i listen to this music!
@melektecla-y2k
@melektecla-y2k 4 ай бұрын
ጥሩ ዘፈን እርጋታው በተለይ ይገርማል
@Asee2567
@Asee2567 Ай бұрын
Enate eg/r yixabikishi ka hagari yawoxani manigadi isikimalisanii dana hugni iwodishallo mom💚💛🧡
@TgAbu-u7f
@TgAbu-u7f 7 ай бұрын
❤❤❤❤ yene bhalhon sew teftnkugne yekr sew yeruk nw😢😢😢
@tigistabera2834
@tigistabera2834 2 ай бұрын
😢😢😢😢 ውለታሽን ሳልከፍል
@BizuyeHabtamu
@BizuyeHabtamu 2 ай бұрын
wow it is amazing music ,,,,,enate nuriligni bezih zefen ahun menorshin erasu mamen akategni 😊😊😊😊😊
@AziyKonjo
@AziyKonjo 6 ай бұрын
uffffa edat menger edmchel alwekm gen bek techelalek❤❤❤
@endalewtarekegn6146
@endalewtarekegn6146 8 күн бұрын
ደማም ቀረሽ ካሉኝ እኔስ መሰንበቻ መመኪያም የለኝም እናት እናት መመኪያ
@HenokTa.e
@HenokTa.e 6 ай бұрын
there is no word to discribe this music to shock
@endris960
@endris960 3 жыл бұрын
Thanks
@ethio-gugs
@ethio-gugs 2 жыл бұрын
Thank You
@MustefaOumer-h3w
@MustefaOumer-h3w 7 ай бұрын
Wow ephram
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@remikedir5308
@remikedir5308 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Hailegirma-g7c
@Hailegirma-g7c Ай бұрын
እውነት ግን ሰው ነህ አጥንቴ ድረስ እኮ ነው ያሳመምከኝ ኤፉ
@meklitabebe8662
@meklitabebe8662 3 ай бұрын
❤❤Ephrem gets it
@henokemolla8204
@henokemolla8204 3 жыл бұрын
THANKS!!!
@HayatTefera-ml2mm
@HayatTefera-ml2mm Ай бұрын
😢❤❤❤
@AdaneMalese
@AdaneMalese 7 ай бұрын
Mn bye endmigels alawukm
@Rebka.h
@Rebka.h 2 ай бұрын
እናቴን እያስታወሰኝ 😢😢😢😢በሀሳብ ጭልጥ ብቻ ማለት
@loveyoumom2457
@loveyoumom2457 8 ай бұрын
❤❤❤
@Dhjidd
@Dhjidd 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@princeMesfin
@princeMesfin 3 жыл бұрын
Uffff thanks
@m.ethiopion
@m.ethiopion 4 ай бұрын
😌😌😌😌
@yaredman1319
@yaredman1319 2 жыл бұрын
♫♫♫♫♫♫♫♫♫♫❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️
@EphremMan-xp5vf
@EphremMan-xp5vf 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@abeltsegaye2998
@abeltsegaye2998 9 ай бұрын
LEGEND F
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@redone7289
@redone7289 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbnierYemane
@AbnierYemane 20 күн бұрын
😂😂😂
@HiwotGetachew-j5e
@HiwotGetachew-j5e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ኤፍሬም ታምሩ: ተላከኝ ልቤ; Ephrem Tamir: Telakegn Libie
7:42
Golden Ethiopian Music
Рет қаралды 68 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ephrem tamru best musics
26:03
MeZo ሜዞ Tube
Рет қаралды 129 М.
Ethiopian music collection 70s/80s
45:09
Addis EThio
Рет қаралды 78 М.
1 August 2024
21:25
Habesha Music
Рет қаралды 199 М.
ኤፍሬም ታምሩ: ገዳይ ነሽ; Ephrem Tamiru: Geday Nesh
7:57
Golden Ethiopian Music
Рет қаралды 56 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН