ኤልሻዳይ ነው ዘማሪ ይሳህቅ ሰዲቅ singerYishak Sedik

  Рет қаралды 160,832

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ይስሃቅ ሰዲቅ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሩችህ ስሰማ አሁን መንግስት ሰማይ ያለው ነው ሚመስለኝ 🥰🥰🥰🥰
@ገዘኸኝኤርምያስ
@ገዘኸኝኤርምያስ 2 жыл бұрын
ውውውውውውው በኢየሱስ ስም ተበራኩ ይሱዬ ይጨመርልክክክክክ🙌🙌🙌🙌
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
የምወደዉ ዘማሪ አብዝቶ ይባርክህ ፤ አባት ሆይ እነዚህ ሁሉ ወጣቶች ከጨለማው ግዛት ተፈተዉ ወደ መንግስትህ እንዲጨመሩ በጌታ በእየሱስ ስም እንማፀናለን።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ዮኒዬዬ ተባረክ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያብዛልህ አገልግሎትህን በጣም ነዉ የምወድህ መልካም ወጣት እስኪጀምር ጎግቼያለሁ❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
ዬኔዬ እንኮን ተወለድክ የኢትዮጵያ በረከት ፋሬ በዝቶ ተተርፍል ሮሆቦት እግዚአብሔር አበዛን ም ድራችን በግዚአብሄር ታሰባለች ብዙ እድሜና ጤንነት ዬንዬ✝️🙏🇨🇬❤️❤️❤️❤️
@kijankijanking1826
@kijankijanking1826 2 жыл бұрын
wow amazing worship ጌታ ይባርካችሁ ገና ይቀጥላል
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 Жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ አሜን
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 жыл бұрын
Praise the Lord Jesus Amen ትነ,ኢሳ 30:32 እግዚአብሔር በለዩ በሚያወርድበት የታዘዘበቱ የበትር ድብደባ ሁሉ በከበሮና በመሰንቆ ይሆናል በጦረነትም ከንዱን አንስቶ ይዋጋቸዋል:: አሜን
@elizabethnigussie2007
@elizabethnigussie2007 2 жыл бұрын
እውነተኛ ቆሞ የሚራመድ የእግዛብሔር መንፈስ 🖐🖐🖐
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
የአባት እንቁቺ ተባርኩል ዋው ዘመንቹ የተባርክ ይሁን አሜን ሰለ ዘማር ቃላቲ ያጠረል ተባርኩ ብቻ ዮነ ጀገና በርቲ
@almzteka1001
@almzteka1001 2 жыл бұрын
🎶❤🙏Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne 🛐🎶👏Amne Amne inne gine ba tey dase ylohlo igzabhr 🙏Amne kibre yuuuuuuune late 😘God bell's you we loved this sing so much 🙌
@abrhamgenore7787
@abrhamgenore7787 2 жыл бұрын
በጣም ተባርኬዋለው ጌታ እየሱስ ይባርክህ፡፡
@mihretwondafrshmandefro923
@mihretwondafrshmandefro923 2 жыл бұрын
😲GOD bless you bro we are with you
@keflomberhane
@keflomberhane Жыл бұрын
Praise the Lord
@samrisimret4988
@samrisimret4988 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰andenochhhh tebarekulin yabate birukann 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 жыл бұрын
Amen.ellllellllellllel.yen.gata.ershadaeye.naw.eyesus.sim.yebark.geta.yebarkchu.yabata.berkuanochi😍😍
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 2 жыл бұрын
ዋወ አደን ኛ ስዉድ አቸዉ 1111111111ኛ1111111 ተባረክኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን
@sophiaa4289
@sophiaa4289 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የሙዚቃ ተጫዋቾቹ ጌታ ስለናንተ ይክበር ቸባረኩ።
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
ቅድሳን የአባቴ ብሩካን ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም ጠላትን አስጨንቃችሁታል ፈጣሪ አምላካችን ከናተጋር እኛምጋር ነው የኒ እንኳን ደስአለክ
@ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ
@ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ 2 жыл бұрын
መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው ከጨለማ ወደ ብራን ያመጣ ኢየሱስ ነው
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
እስይ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልል ትባርክሁ ❤️❤️❤️ምዝንቅ ይምጭውትትን ጌታ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሁ ❤❤❤እንድዝው ይስጥን አናቱ የትምት ይሁን በእየሱስም አሜንንን አሜንንን አሜንንን እውነት ጌታ እየሱስ ሁሉችም ይባርካችሁ
@tigytadesse9416
@tigytadesse9416 2 жыл бұрын
Uoooooooo HALLELUJAH HALLELUJAH 🙌 Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙌
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏👏 መደረክ ላይ ያለው ጭስ ግን ቢቀርስ...? 🤔
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
@Bob Boru እኮ በጣም ነው የሚረብሸው😡 ማስተዋል ይብዛልን 👏
@anshasva3647
@anshasva3647 2 жыл бұрын
Amen tebark ewdhalwe
@yoditnegusse8058
@yoditnegusse8058 2 жыл бұрын
Wawwwww Amennnnnn Amazing ❤️❤️❤️
@yishklove9822
@yishklove9822 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚሀብሄር ካአንተ ጋር ነውና ሁሌም ድል ታደርጋለህ አይዞህ የአባቶች አምላክ ካአንተ ጋር ነው::
@AmarechTube
@AmarechTube 2 жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል ታበረክ እስይ ሃሌሉያ ❤️✝️✝️✝️
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
ምንም ነገር የለኝም እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ አለ አሜን አሜን አሜን ወደ ፊት ወደ ፊት ተባረኩ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢየሱስያድናል-ፀ2የ
@ኢየሱስያድናል-ፀ2የ 2 жыл бұрын
ውውውውውውውውውው ሃሌሉያያያ ሁለችሁም ታብልርኩ
@selamawittamirat5795
@selamawittamirat5795 2 жыл бұрын
Zemenachu yebark Kafi Kafi Yadergach Amilak Yebarkachu
@dinkinshtesema1568
@dinkinshtesema1568 2 жыл бұрын
Tabaraki geta yibaraki zamaniki bgeta yibaraki tabaraki
@Dgygljfu
@Dgygljfu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር የእየሱስ ክርስቶስን ይሁን ጌታ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌እልልልልልልልልልልልል
@sophiaa4289
@sophiaa4289 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብሩክ ነህ ይጨምርልህ።
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 жыл бұрын
አዎ ዮኒ ብትጨፍር ያምርብሃል ስንቱን ጌታ አሳለፈህ!!!
@zerubbabelyoseph7653
@zerubbabelyoseph7653 2 жыл бұрын
wow musician players they make doing great the giutar sacsfon piano they are, great wooooowwww
@astertafer4059
@astertafer4059 2 жыл бұрын
አሜን 🥰
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
ሰላሜ ሆነሃል ደስተዬ ሆነሃል እኔ ግን እየሱስ ባንተ ደስ ይለኛል ዋው ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እልልልልልልልልልልልልልልል ዬኒ እንወደዋለን እናከብረዋለን👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ይሰራል
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ተባረክ ይሶዬ አሜን ሰላሜ ሆነሀል ደስታ ሆነሀል
@yaredchane
@yaredchane 2 ай бұрын
For my mother in law's God give it her life to rest of the your family in her house
@meskeremadisu1944
@meskeremadisu1944 2 жыл бұрын
Tebareku zemenachu yebareki
@daniellamessa7791
@daniellamessa7791 2 жыл бұрын
ጌታን ማምለክ ካልቀረ እንደዚህ ነው:: እግዚ/ር ይባርካችሁ::
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚያብኤር ሁሉን አስረሸጨስቶ የሚስደስት የሚበረታ የሚፅናና መንፈስቅዱስ ይሁንለት የጌታ ክብር ክብር አለ ጌታ ኢየሱስ የጌታ አገልጋይ ዮናታል ጌታ ካተጋነው ወደፍት ወደፍት መኤድ ይሁንልእ ፀጋውን ያብዛላቹሁ !
@hanaaddise4569
@hanaaddise4569 2 жыл бұрын
Hashu elili geta yibarkachu yoniye wedhalew ante liyu neh
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።r
@meselechersado9315
@meselechersado9315 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ከዝህ በለይ
@amharicrecap5553
@amharicrecap5553 2 жыл бұрын
BE BLESSED
@gennirevival9527
@gennirevival9527 2 жыл бұрын
Yegeta megenyet yalebet amlko bexam des yelal yoniye berta geta kante gar nw siwedih demo btay getan🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@burjotube9611
@burjotube9611 2 жыл бұрын
ተባረክ ይሰ 🙆‍♀️🤦🏽🙏🙇🏾‍♀️😭
@mercybadho399
@mercybadho399 2 жыл бұрын
Tebareku
@ሳራእግዚአብሔርአባቴነው
@ሳራእግዚአብሔርአባቴነው 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏aba
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
አንተ ታላቅ በሃይል ታላቅ ስምህ ታላቅ ስራህ ታላቅ 💃💃💃💃💃💃💃💃 what a worship ?!ewyee....ተባርካችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Wow wow wow betami dase yelale oh eyesuse geta naw Amen tebarekuuuu ♥️❤️❤️
@edilawittadese3561
@edilawittadese3561 2 жыл бұрын
Hallelujah Gita semu yebarke
@BiniamDullo
@BiniamDullo 2 жыл бұрын
🥁 Drums on fire! One SIGN that you have received the HOLY SPIRIT is .... AMLIKO.
@betelhem9247
@betelhem9247 2 жыл бұрын
Eyesuse beate desiylegal yene geta refite nek
@mhiretwedimu5111
@mhiretwedimu5111 2 жыл бұрын
ደስስልበጌታተበራኩ
@mimitube1977
@mimitube1977 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኛ አንደኛ ❤️❤️❤️❤️
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarek hallelujah yes Egziabher yebarikih 💗💗😘
@sofkanpaparo85
@sofkanpaparo85 Жыл бұрын
AMEN, DES YILAL geta yibarkih
@mazamaza5313
@mazamaza5313 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@liya60
@liya60 2 жыл бұрын
Well amazing that is amazing you are very nice
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
Tebareku ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 2 жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️📖🙏
@samitube7948
@samitube7948 2 жыл бұрын
ሰላሜ ሆነኃል ኢየሱስ ሀሌሉያያያያያያያያያያ
@bettysha7297
@bettysha7297 2 жыл бұрын
Yise yagelgelkw Geta yibarkh 😇😇
@Joyaa_sami
@Joyaa_sami 2 жыл бұрын
አንደኛ ባንድ😘😘😘❤
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 жыл бұрын
Wooooowww wht a wonderful worship praise God
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos 2 жыл бұрын
Wow what amazing song ፣በተላይ prophet ደኛቸው I love you
@bisratmesfin6701
@bisratmesfin6701 2 жыл бұрын
ሰላሜ ሆነሃል
@beletchshamebo5126
@beletchshamebo5126 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልሰሰሸሸሸ❤❤❤❤❤ እልልልልልሰሰሰሰሸሰሸሸሸሸሸሸ❤❤❤❤❤
@berisodadi1869
@berisodadi1869 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@tesfaweldu5014
@tesfaweldu5014 2 жыл бұрын
Aganint yefelegebet hedo yidefa geta yimelekal be ethiopia midir lay
@Dait1402
@Dait1402 2 жыл бұрын
Love you guys 🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 2 жыл бұрын
Geta yesus ybarkkh yshak kbr leyesus yhun
@elu9423
@elu9423 2 жыл бұрын
Esay eleleleleeeel
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ይባረኩ 🥰❤️🙏
@shimelisaklilu795
@shimelisaklilu795 2 жыл бұрын
ምን ማለት ይሆን???
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ምን አይነት ባርኮት ነው 🤔
@shimelisaklilu795
@shimelisaklilu795 2 жыл бұрын
@@selamawitabrham4943 አንቺ ማነሽ የተጠየቀችው ሌላ የምትመልሽውሰ ማነሽ
@selamawitabrham4943
@selamawitabrham4943 2 жыл бұрын
@@shimelisaklilu795 ይቅርታ የተሣሣተ ነገር ነክቼ ነው።ለርሷ ነበር መልክቱ
@shimelisaklilu795
@shimelisaklilu795 2 жыл бұрын
@@selamawitabrham4943 ኦ እሺ ተባረኪ እህት❤
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 жыл бұрын
Ameeen haseti aderigewalawu beyesuse dessilenali
@mhh1291
@mhh1291 2 жыл бұрын
Wow Wow Amen Amen Amen Tebarkulen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eshetutesfaye8249
@eshetutesfaye8249 2 жыл бұрын
geta yibarek yibarekachihu!
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏🙌🙌🙌yechelal EYESUS unstoppable ☝️
@meserthailu752
@meserthailu752 2 жыл бұрын
its so good yoni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️
@deqenasheshe5556
@deqenasheshe5556 2 жыл бұрын
አሜንንንንን፣አሜንንንንንንንን💖
@venatlove71
@venatlove71 2 жыл бұрын
Esye egzabeare yemesegen
@Troubledumly
@Troubledumly 2 жыл бұрын
Aseyyyyyy elellllllllllllllllllllll !!! Zebnachu ybarek
@yaredchane
@yaredchane 2 ай бұрын
God bless Ethiopia ❤❤❤
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 2 жыл бұрын
Pastor Dagne...you are highly blessed. የምን መዝለል ነው? ስነ-ስርዓት የለም እንዴ? የሚለውን ጂኒ አሳፈርከው፡፡ እወድሃለሁ፡፡ ዝም ብለክ ራሱ በሰቱዲዮክ ውስት ሆነ ስትንቀሳቀስ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ ሌላ ነው፡፡ All of you are beloved People of God.
@ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ
@ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑ 2 жыл бұрын
🤔🙄ዝም የቀና ቡዙ ያወራል ✂️
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 2 жыл бұрын
@@ዘምዘምኢየሱስጌታነውኑBless you.
@youit642
@youit642 2 жыл бұрын
YISAK GOD BIESS YOU BY EVERY THING
@frontdeskcaravan3336
@frontdeskcaravan3336 2 жыл бұрын
yoniye zemenh hule ylemlm
@mihrettesfaye5
@mihrettesfaye5 2 жыл бұрын
AMENE AMENE😘😘
@daniteckcstube
@daniteckcstube 2 жыл бұрын
woww tebareku
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 2 жыл бұрын
Amen
@daphilo5307
@daphilo5307 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ፡ አልልል ፡ እልልልልልልል ፡ እየሱስ ፡ ያድናለል ፡
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen tabareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ከፍ አለ ተባረኩ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@kalabforgiven
@kalabforgiven 2 жыл бұрын
wow it's heavenly worship
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 81 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
ZAREM YISERAL//ዛሬም ይሰራል!
8:10
Yishak Sedik Official
Рет қаралды 119 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН