ኤፌሶን (ክፍል 2) | ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ~ ራዕይ 2:1-7 ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 18,546

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@abebudesalegn6950
@abebudesalegn6950 2 ай бұрын
BLESSED
@mengistugetachewu5310
@mengistugetachewu5310 2 жыл бұрын
YEGETA BIRUKANOCH TEBAREKU
@darmyelshtessema3313
@darmyelshtessema3313 3 жыл бұрын
ፓስተር ዛሬም የጌታ ቃል ጉልበት አለው። ተባረክ
@aberhamberga5196
@aberhamberga5196 7 ай бұрын
ፓሰተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አጅግ በጣም እወድሃለሁ እባክሀ በተነሳህበት ርዕሰ አስተምረን ከርዕሰህ አትውጣ ማስተማር እና ስብከት ልዩነት ያለው ይመስለኛል።
@aberhamberga5196
@aberhamberga5196 7 ай бұрын
ሁሉም በቦታውና በጊዜው ውጤታማ ይሆናልና ብዬ እንጂ ልክ አይደለህም ለማለት በፍጹም አይደለም።
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ዋው በቃ በመንፈሰ ቅዱስ የተቀመመ መልህክት ነው ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት ነው ድንቅ የሆን እጀግ ጣፍጦኝ እየሰማሁ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ አሜን እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እጅግ በጣም እርቦኝ እና ጠምቶኝ ነበር እግዚአብሔር በአተ በኩል አፈሰሰልን ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ አሜን
@lalotosadore3945
@lalotosadore3945 4 жыл бұрын
የየሱስ መንግስት አብሮ ወራሶ ች አንኳን ደስ አለን ስለ ፓስቶር አስፋው. ጌታ ዘመኑን ሁሉ የይባረከው!
@Lyzo777
@Lyzo777 4 жыл бұрын
ብዙ ክብር ላዳነንና ለአምላኩና ለአባቱ መንግስት ካህናት ላደረገን ለመድሃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ይሁን! እረኛ አስፋው በቀለ ስላንተ አምላኬን እጅግ አመሰግነዋለሁ! በህይወትህ ስለገለጠው ስለጌታችን ፀጋ አሁንም ምስጋናና ክብር ለዘላአለም ለእርሱ ይሁን! ንፁህና ጤናማ ወንጌልን ስለምትሰብክ ለክርስቶስ ስለምትቀና አሁንም ይባርክህ! ፊቱን ያብራልህ! እኔ ሃሳዊያንን ከእውነተኞች መለያዬ አንደኛዋ ማጣሪያዬ ቅናት ነች! ሰዎችን የቤቱ የቃሉ ቅናት ሲያበግናቸው ሳይ ወዲያው ዘመዴ ይሆናሉ! የቤቱ ቅናት ስለሚበላህና ቃሉን በመንከባከብ ስለምትይዝና ስለምታስተምር አሁንም የአምላካችን ፀጋ ይብዛልህ! Sadly, worship has become entertainment in this age. People wake up, entertainment is not worship. Hype is not anointing. Religious rhetoric is not an exposition of God's word. Clairvoyance is not a prophecy. Case closed! Some of these preachers take Christ (Yeshua) as consciousness. This teaching comes straight out of kabbalah. In the kabbalah tree belief, the highest form of a man consciousness is to become a god - the demigod and or Christ-like. Consequently, they argue that anyone can be equal to Christ. They claim that Christ is a state of consciousness as suppose to being a person and Son of God. On the subject of the movies and songs, from my findings, there is no movie or a single song that doesn't pay tribute to Satan. Movie and songs are deeply occultic, anyone who subscribes to such entertainment is eternally bound to it. I want to thank you again for being an obedient servant of Yeshua Hamessiach!
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
thank you the beloved daughter of Yah for your encouraging, kind and wise words. it is true we need to be more vigilant for the word of truth. in the last days for many shall walk away from the truth. Satan uses many counterfeit spirits to invade and dilute the true spirituality. we are called for the battle, we are soldiers of the truth. whatever it takes we need prepare for the final battle. Jesus is the winner and we shall overcome!
@Lyzo777
@Lyzo777 4 жыл бұрын
asfaw Bekele it's true! ”የሚዘምተው ሁሉ ለጦር ያስከተተውን ደስ ያሰኝ ዘንድ ትዳር በሚገኝበት ንግድ ራሱን አያጠላልፍም።” እንደተባለ ነው! አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ! ፊቱንም ያብራልህ! 🙏🏽
@maziferenje
@maziferenje 4 ай бұрын
አሜን ❤️❤️🤷‍♀️
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
የፓስተር ተሰፋዬ ጋቢሶ መዝሙር እየሰማሁ ነው ጌታ የጠራኝ ምክንያቱም የአጎቴ ልጆች መዝሙሩን ከፍተው ይሰሙ ነበር እኔም እስካሁን ድረስ እየሰማሁኝ ነው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው በቃ በውስጤ የተተከለ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከው አሜን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን አሜን
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@pastoralexs1342
@pastoralexs1342 9 ай бұрын
ይገረማል ከ3 ዓመት በኋላ ነው ይመሰላል ! ግን እንደ ዛሬ ነው እየተከታተልኩ ያለሁት ጌታ ይባርክህ !!
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ስለ አተ የተባረከ ይሁን አሜን አንተን የሰጠን እግዜአብሄር ይመስገን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረ የአገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ አሜን እቤትህ ትዳርህ ልጆችህን በታማኝነት የምታገለግለው እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን
@ጆርጆከቶሮንቶ
@ጆርጆከቶሮንቶ 2 жыл бұрын
The truth will set you free!! Preach it on Pastor
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሌሉያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን ተባረክ ፓስተርዬ ወድአለው እድሜ ይስጥክ ለትውልድ አባት የጌታ ጥበቃ ይብዛልክ ወድአለው
@boshabombe8036
@boshabombe8036 4 жыл бұрын
ምን ላደርግህ!!!! ረጅም ዕድሜና የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይስጥህ።
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
የኒቆላዊያን ትምህርታቸው አሁን በዘመናችን ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውጥት ያድራል ከምሉ ወገን ናቸው ማለት ነው ከዝህ ክፍል የተረዳው በእውነት ፓስተር ብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነሀሮችን እየተማርኩ ነው ኒቆላዊያን ትምህርት በየሶሻል ሚዲያ አሁን ተጠልቅልቆ ብዙዎች በዝህ ትምህርት እየተጠመቁ ነውና ፓስተር እውነተኛ አባቶች አስተማሪዎች እረኞች መጋቢዎች በይበልጥ ይሄንን ትህምርት በኃይል እንድታስተምሩና እንድትገልጡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ፓስተርዬ አእምሮህ ከዚህም በላይ ይባረክ ባለቤትህ ልጆችህ ከአንተ ጋር ጌታን የሚያገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ።.
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሩጫችንን በማስተዋልና ሚዛኑን ያልለቀቀ ህይወት ይዞ መሮጥን እስከፍፃሜው መድረስ ይሁንልን ይህ የጀመርነውን ሩጫ በድል እንድንጨርስ አንተን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን ይባረክ ።
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Tebarek pasterey
@ewnet539
@ewnet539 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ጸጋም ይብዛልህ ፓስተር አስፋው!!!
@MuleTube-fw9zr
@MuleTube-fw9zr Жыл бұрын
Amen Amen Amen egiziabiher yibarkot paster
@kiafathima4210
@kiafathima4210 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን ተባረክ ዘመንህ ይባርክ
@stev8032
@stev8032 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️💗🙏🙏🙏🙏 God bless Sir
@johnvula8448
@johnvula8448 2 жыл бұрын
ፓሰትር ዘመነህ ይባርክ ተባርክ
@senayitbulo4025
@senayitbulo4025 3 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ብዙ ምርኮ እንዳገኝ ሰው በቃልህ ልቤን ደስ አለው ሁሌም ነብስን የሚያርሰርስ የእውነት ቃል ዘመንህ ይባርክ ፖስተርዬ!!!
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn to the living words of God! Father forgive those who disliked your truth in Jesus Christ Name!
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
thank you pastor
@wediweldeabb9241
@wediweldeabb9241 4 жыл бұрын
We Love you pastor. You are teaching the trueth.
@atsedezegeye457
@atsedezegeye457 4 жыл бұрын
ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 2ኛ ዜና9:7-8።
@genettesfatsyon8639
@genettesfatsyon8639 4 жыл бұрын
ጎይታ ይባርክካ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ
@kidistendale561
@kidistendale561 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@alemneshwoldegiorgies8906
@alemneshwoldegiorgies8906 4 жыл бұрын
Egziabher yemimelekewo beewonet ena bemenfes new ewonet new Egziabher ybarkh pastor betam
@samuelkassa192
@samuelkassa192 4 жыл бұрын
Amen. God bless you Pastore Asfaw.
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
Today I have lessened it again and I am glad that GOD has a remainers .A pleasure knowing that .
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 4 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ ፓስተር ይህ የአምልኮ እኔም ስልት ብሎኛል ።
@gemechutemesgen7117
@gemechutemesgen7117 3 жыл бұрын
Amen Amen..ጌታ ዘመንህነን ይባርክ
@maziferenje
@maziferenje 4 ай бұрын
በዘመን ሁሉ መንፈሱ ሞልቶ ይኑርህ
@lalotosadore3945
@lalotosadore3945 4 жыл бұрын
Our God is grateful, giving us pastor Asfaw to raise our biblical knowledge which brings us nearer to our salvation
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 6 ай бұрын
የሄ ሁሉ እንዴት ከንቱ ሊሆንና እስልምና ሊነግስበት ቻለ !!!!!!!!
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Thank you for that you think about Eritrean Cristian that are suffering
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 жыл бұрын
You are Great teacher god bless you more and more
@Baldi654
@Baldi654 4 жыл бұрын
Gietasemu yebarek sele hulum, betame bezu temarekubet Gieta semu yebarek, tebarek kezi belay ye kalun degiafe yekefetelh,
@Baldi654
@Baldi654 4 жыл бұрын
Ewnte ne zendero betam yemigermegn albabes new leGieta yetelyu ende Alem silebsu yegremal
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን መፍስ ይካኝ
@biranumega7497
@biranumega7497 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ብርሃኑ ነኘ
@mimishewangzaw9932
@mimishewangzaw9932 4 жыл бұрын
God bless you
@bethieg6315
@bethieg6315 4 жыл бұрын
God bless u pastor love you so much
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልክ ፓስተርዬ
@semharbitsuamlak141
@semharbitsuamlak141 4 жыл бұрын
God bless you more and more.
@diamonapeniel5328
@diamonapeniel5328 4 жыл бұрын
God bless you more and more pastor Asfaw From Sweden
@abidepeter9910
@abidepeter9910 4 жыл бұрын
I like you teaching
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ተበርክ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 3 жыл бұрын
You are so blessed dear pastor 🙏
@hannaworku3753
@hannaworku3753 4 жыл бұрын
Hallelujah Tebarek
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 3 жыл бұрын
pastor God bless you !!
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Be blessed more all 🙏🙏🙏🙏👍👍👌
@johnvula8448
@johnvula8448 2 жыл бұрын
አዉ እነትህ ነዉ ንገራቸዉ
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ ታድዬ
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 3 жыл бұрын
i cannot get Epheson lesson 1 please pastorye bless you!
@willyou2030
@willyou2030 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ ! ፓስተር እኔ ያልገባን በ62 የኤፌሶን መልዕክት መጣ ና አትክልቱ ጠጣ አበበ የፍሬ ጊዜ መጣላቸው ቀጥሎም በ54-56ዓም ያከው ዓመት አቆጣጠርህ ትክክል ነው ወይ ? ሌላው 431 325 450 431 200 ዓመተምህረቶች ቅደም ተከተላቸው ግልጽ አልሆነልኝም ? በ450 ስብሰባ ተደርኅ በ200 እንዳለፈ በሃሰት ትምህርት ተዋጡ ? ዓ.ም ከክርስቶስ በሗላ 31 ጀምሮ እየጨመረ ከሄደ ትንሽ አልገባኝም እስኪ እባክህ ጻፍልኝ ጊዜ ሲኖርህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ !!
@rechorich5072
@rechorich5072 4 жыл бұрын
Pastor where is part 1 ?
@Mitselal
@Mitselal 4 жыл бұрын
Recho.....Check in Facebook Asfaw Bekele page ሪኢይ 2:1-7
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
it is on Asfaw Bekele's Facebook page
@rechorich5072
@rechorich5072 4 жыл бұрын
Thank you m&y .GOD BLESS you!!!
@franstommy2462
@franstommy2462 4 жыл бұрын
@@rechorich5072 ፓስቴር አስፋ ጌታ አብዝቶ አበዝስቶ ይባርክ ታባረክ
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል 7 አብያተ ክርስትያን በቱርክ ውስጥ ዛሬ እንደዚህ ፈራርሶ ማየት እና ጭራሹኑ ደሞ የሙስልሞች ቅርስ ታርክ እያሉ ያስጎበኛሉ እነ ሐዋርያት የሰበኩበትን ቦታ እያፈረሱ መስኪድ እየሰሩበት ደሞ በጣም የቆዩ ቤተክርስቲያን አሉ
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓስተር ጥያቄዬ ማርያም ኢየሱስን ከወለደች በኋላ ዮሴፍን አግብታ አይደል እንዴ የኖረችው? እንዴት ከዮሀንስ ጋር ኖረች?
@mihreteabbeyene4282
@mihreteabbeyene4282 4 жыл бұрын
Eyerusalem yosef kemote bohala new yowhans wedebetu yewesedat
@cololoasb
@cololoasb 4 жыл бұрын
ቶሎ የምትሄድ ይመስልህ ይሆን ? prepare yourself for longterm. የምትሄደው ረዥም መንገድ ነው። ከፊትህ ብዙ ስራ አየሁ።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ፈቃዱ በሰማይ እንደሆነች በምድር ትሁን
@graceofholyspirt5766
@graceofholyspirt5766 3 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor hi pasterye how are you? I really thank God for his grace that has been upon u paster I want to ask you if u have teachings on romans if u don’t could you teach on that..please
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
ሰላም @@graceofholyspirt5766, God willing I will be teaching New Testament survey as soon as I finished the Old testament survey. Hopefully, by the spring of.2022?
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው 4 жыл бұрын
ፓስተር በዚህ ትምህርት ላይ ጥያቄ አለኝ እንዴት መጠየቅና ምላሹን ማግኘት እችላለው??
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
please write your question right here... we will try to address it
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው 4 жыл бұрын
በTelegram please paster
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
ፓስተር ሞርሞርን በኢትዮጵያ ምንድነው የሚባሉት?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
selam Britanya, ኢትዮጵያ ውስጥ ሞርሞኖች የሚጠሩት 'የኢየሱስ ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን ቅዱሳን' ተብለው ነው የሚጠሩት. … ደብረዘይት መቅደስ ሰርተው እንዳሉ ሰምቻለሁ...
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor እሺ ፓስተር ተባርክ ኑፍቄዎች ትምህርታቸውን ጌታ በረዳህ ጊዜ ብታስተምርን እላለሁ
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Holy Trinity - ቅድስት ሥላሴ -ክፍል አንድ (Zoom)
1:22:55
ስነ መለኮት በመስኮት Sinemelekot Bemeskot
Рет қаралды 501
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН