አፄ ቴዎድሮስ : የቴዎድሮስ ገድል ትረካ The story of the life of Tewodros II : Emperor of Ethiopia

  Рет қаралды 47,955

የብራና ገፅ - Page of Birana

የብራና ገፅ - Page of Birana

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
ታሪክን ለማወቅ እጅጉን ምርጥ ቻናል ነው። በተለይ ያለምንም መቆራረጥ ሙሉ ታሪክ በመሆኑ ለአድማጭ ምስል ከሳች ነው።፤ቆንጆ ድምጽና ደስ የሚል ትረካ ነው። ቀጥሉበት
@artistsurafel
@artistsurafel Жыл бұрын
ይህ በጣም መልካም ተነሣሸነት ነው። አስተያየት፣ ስታነብ በየቃላቱ ቁርጥ ቁርጥ ባታደርግ፣ ማለትም ሙሉውን ዐርፍተ ነገሩን ፍስስ አድርገህ ብታነበው ለሰሚ ለዛ ይኖረዋል። አሁን አነባበብህ፣ በእያንዳንዱ ቃልና ሁለት ቃላት መካከል ነጠላ ሰረዝ ያለ ይመስል ቁርጥ ቁርጥ እያደረግህ ነው፣ ማለትም እያንዳንዱን ቃል እንደ ስም ዝርዝር ወይም እንደ አስቤዛ ዝርዝር አንድ፣ ሁለት፣ ሦስት፡ እያልክ ስለምትጠራው ለሰሚ ማታከቱ አልቀረም። እስቲ «ፍቅር እስከ መቃብር» የተባለውን ትረካ ስማው፣ አንባቢው እንዴት እንደሚያነበው አድምጥና እንደሱ አድርገህ አሣምረህ ሌሎችን መጻሕፍት ብታነብልን።
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын
ታሪካችችንን ማወቅ አለብን አምነኮራበት ማንነታችንን
@merronabdesa6796
@merronabdesa6796 2 ай бұрын
Wooow amazing good tarak
@vxxi2108
@vxxi2108 Ай бұрын
ጀግናው ቴወድሮስ❤❤❤❤
@meklitasefa9879
@meklitasefa9879 Жыл бұрын
እናመሰግናለን :: ጳውሎስ ኞኞ ምርጥ ጽሐፊ ❤❤❤
@betty_ss
@betty_ss 6 ай бұрын
4:49 - 5:32 ስለደጃች ማሩ አጎትነት? 2:49:49 ብሩ 21አመት ነበሩ አሊን ሸሽተው ሲሄዱ 2:53:08 ራስ አሊ ወንድም ነበራቸው 3:12:33 ራስ ማርዬ ራስ ውቤን አማች አድርገዋቸዋል 4:17:00 4:54:10 የደጃች ዘውዴ ቤተሰብ 8:20:00
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
Besmammmm betam des mil tarik eko nw yalen😍😍😍😍😍😍
@selamawit67
@selamawit67 Жыл бұрын
4:54:11 - 4:57:05 Goshu Zewde's cousins 5:44:31 - Dej Wube is his uncle 10:31:10 - Atse Teklegiyorgis's የእንጀ.አ 10:51:41 - የቴዲ ጓደኛ 11:43:50 - Tiruwerk Wube's brothers
@artistsurafel
@artistsurafel Жыл бұрын
የሚገርመኝ፣ ከዛሬ መቶ ሃምሳ ዐመታት በፊት የፈረንጅ ወታደር የብረት የራስ ቁር (ቆብ) ይታጠቅ ነበረ፣ ዳሩ ግን እስከ ዛሬ የኛ ሀገር ወታደር ጭንቅላቱን ከጥይት የሚከላከልበት የብረት ቆብ (ሔልሜት) የለውም።
@betty_ss
@betty_ss 6 ай бұрын
5:00 ደጃዝ ማሩ እንዴት የቴዲ አጎታቸው ይሆናሉ? 1:24:00 ከፋይ ከራስ አሊ ልጅ እንደሆነች ተፅፏል 1:24:48 የጉግሳ ልጆች 1:25:42 የአሊ አያት 1:24:44 የአሊ ሞት 1:43:43 የመነን ስም 1:51:59 - 1:53:38 የጎሹ አወላለድ 2:20:48 የብሩ ጎሹ ሚስት 2:22:28 የጎሹ ልጆች 2:38:45 የውቤ ልጅ 2:48:40 የብሩ ሚስት 3:04:30 የውቤ ሞትና ልጆች 3:47:47
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
One Ethiopia 👍❤
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
Ethiopie terre de mon père tu as tout mon amour gloire à l'Éthiopie et Ethiopie d'abord ❤
@YibeltalAyalew-m1h
@YibeltalAyalew-m1h 8 ай бұрын
Des yemilena teru tarike new fetari yakbreleng
@AynabebaChanie
@AynabebaChanie 8 ай бұрын
Goof😊
@aemeromedia
@aemeromedia 2 жыл бұрын
good information! 💪
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
Wow good enformation bertu
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 5 ай бұрын
ያማራታሪክተነግሮአያልቅም❤ጀግንነትወድነትእልህቁጭትአረስቱ💋💚💛❤
@AsnakeWorku-pt1qv
@AsnakeWorku-pt1qv 5 ай бұрын
sile birana bibraralgn enem tireka lay mesatef efelgalew betu
@artistsurafel
@artistsurafel Жыл бұрын
አንዳንድ የቦታ ስሞች አጠራር እርማት፣ የቴዎድሮስ መድፎች የተጠመዱበት አምባ ስሙ ፉላ ሳይሆን ፋላ ነው (FALA)። ውጊያው የተደረገበት ሜዳ ስሙ «ዕሮጌ» ነው (አሮጌ አይደለም)።
@YonatanBaze-v1f
@YonatanBaze-v1f 2 ай бұрын
አይ ጀግና በቴዎድሮሰ (እና በአፄዎቹ) ጊዜ ወንድነት እና የሀገር ፍቅር ቀረ ግን አመተ ምሕረቱን አስተካክሉት
@pageofbirana
@pageofbirana 2 ай бұрын
ውድ አድማጫችን፡ በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል kzbin.info/door/HOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w
@YibeltalAyalew-m1h
@YibeltalAyalew-m1h 8 ай бұрын
Semachewn yaskeyerute lemnden new kechalek tolo benegrenge
@AynabebaChanie
@AynabebaChanie 8 ай бұрын
👍
@tesfakirosmirach3948
@tesfakirosmirach3948 Жыл бұрын
የቴድሮስ አባት ከወደ ትግራይ ነው ። ይህንን እውነታ ለምን አይገለፅም ?
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 Жыл бұрын
እሺ ማነው ስሙ ንገረን
@mekdi1921
@mekdi1921 Жыл бұрын
ለጽሐፊው ንገረው
@ChalachewZe
@ChalachewZe 10 ай бұрын
የማነህ ሁሉ ኬኛ
@BirhaneSisay-z3d
@BirhaneSisay-z3d 9 ай бұрын
Smart Ethiopia history ❤❤❤❤❤❤ 😮😮😮😮😮😮😮
@betty_ss
@betty_ss Жыл бұрын
4:36:00
@dere7406
@dere7406 Жыл бұрын
ፈጁት ፈጀው ፈጇቸው😂
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 2 жыл бұрын
ታፈሰ ዘውድ ነው
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk 2 жыл бұрын
ግን እርግጠኛ ነህ ይህ ነው ትክክለኛው ታሪክ??
@abimekuria2229
@abimekuria2229 Жыл бұрын
እስኪ ያንችን ደሞ አቅሪብልን። እንማማር
@gashawgessese9688
@gashawgessese9688 Жыл бұрын
ፈፅሞ ውሸት ነው!
@selamawit67
@selamawit67 Жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ "ግን እርግጠኛ ነህ ይሄ ነዉ ታሪኩ?"ብሎ መጠየቅ?😂😂እሱ እኮ ተራኪዉ እንጂ ፀሀፊዉ አይደለም።
@የዴሤልጂየአላህባሪያ
@የዴሤልጂየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ወሬኛ መጀመሪያ ታሪክ አብብ
@baunatalpflegedienst
@baunatalpflegedienst Жыл бұрын
Wischzam zarik tabelaseleh
@nathansolomon209
@nathansolomon209 Жыл бұрын
​@@baunatalpflegedienstatse tewodros history ethiopian bandera color mawek efelgalew
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Emperor Tewodros - Biography
30:16
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 63 М.
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 214 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН