የከበዳችሁን ፓርት ለመደጋገም ማውጫውን መጠቀም ትችላላችሁ። 0:00 Family Members (የቤተሰብ አባላት) 0:09 The grandfather (ወንድ አያት) 0:11 The grandmother (ሴት አያት) 0:17 He and she (እሱ እና እሷ) 0:24 The father (አባት) 0:29 The mother (እናት) 0:34 He and she (እሱ እና እሷ ) 0:41 The son (ወንድ ልጅ) 0:47 The daughter (ሴት ልጅ) 0:52 He and she (እሱ እና እሷ) 0:59 The brother (ወንድም) 1:03 The sister (እህት) 1:08 He and she (እሱ እና እሷ ) 1:14 The uncle (አጎት) 1:19 The aunt (አክስት) 1:25 He and she (እሱ እና እሷ ) 1:31 We are a family. (እኛ ቤተሰብ ነን) 1:40 The family is not small. (ቤተሰቡ ትንሽ አይደለም።) 1:50 The family is big. (ትልቅ ቤተሰብ ነው።)