#EBC

  Рет қаралды 324,240

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@derejeboku7791
@derejeboku7791 6 жыл бұрын
የሚደንቅ ፕሮግራም ነው።የታዘብኩት ነገር ሴቶች በየትኛውም ሀገርና ባህል ያለባቸው ትልቅ ሀላፊነትና ብቃታቸውን ነው።የለ እነሱ ህይወት ሙሉ አትሆንምና ለሴቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።አንዴ እናት፣እህት ሌላ ሚስት የሆኑ የቤተሰብ አቀሳቃሽ ሞተሮች ናቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም።በዚህ አጋጣሚ ዝግጅቱ በእውነት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አስተማሪ ነውና አዘጋጇን አደንቃታለሁ።
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 6 жыл бұрын
ትክክል
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ትክክል
@فاطمهادماحبكيامييولولج
@فاطمهادماحبكيامييولولج 6 жыл бұрын
Dereje Boku አላህ
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 6 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@فاطمهادماحبكيامييولولج
@فاطمهادماحبكيامييولولج 6 жыл бұрын
Dereje Boku አይዋ ወላላሂ
@abdurehmanahmed9291
@abdurehmanahmed9291 6 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፕሮግራም በማይረባ ነገር ጊዜችንን ከምናጠፋ እንዲ አገራችንን ባህሏን ማወቅ ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ ፍቅር ናት እንወድሻለን በርቺ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ባህል!!! ብዙ እውቀትን ገብይቼበታለሁ!!! በርቺ አስካልዬ!!! እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት!!! 😍😍😍😍😍
@seadi7825
@seadi7825 6 жыл бұрын
አጅብ ነው ወላሂ እቺ ጋዜጠኛ ክብር ይገባታል እማናውቀውን ባህል እያሳየችን ነው እናመሰግንሻለን በጣን
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 6 жыл бұрын
አፋሮች ውስጤ ናቸው ጋዜጠኛዋ ይመችሽ ወድጄዋለው ስራሽን ኢትዮፒያዊነት ውበት ነው የባህላችን ልዩነት መከበሪያችን ነው አንድነታችን ጀግንነታችን ነው
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ አትፉረሽብን ኑሪልን አንድ ሆነሽ ተባብረን ተከባብረን ልጆችሽ እንኑርብሽ!!! ልጅቷን እንዴት እንደወደድኳት በጣም ጎበዝ...
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 6 жыл бұрын
We love you routers only you are first in ETV program keep going God bless you 💋
@osmanalsaeed2457
@osmanalsaeed2457 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ፕሮግራም ነው በፋር በሱማሊ ም ሲቶች በጣም ይደክማሉ አላህ ኑሮን ያቅልላቸው
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ 6 жыл бұрын
እኔ ግን የጋዜጠኛዋ አድናቂ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ አቦ
@endriss7168
@endriss7168 6 жыл бұрын
ክብር ለሴቶቻችን። በእውነት የምደንቅ ነው
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ውይ የገጠር እናቶች የኔ ቆንጆዎች የኔ ማሮችእንዲህ ነው እናቶቻችን ያሳደጉኝ አቤት ድካማቸው አቤት ልፋታቸው እኛ ጋ ራሱ የወንዶች ስራም ጨምረው ነው የሚሰሩት እፍፍ😢 አምላክ ውለታችሁን ይክፈለው😍
@የዶርአብይአህመድአድናቂ
@የዶርአብይአህመድአድናቂ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው የአፋር ሴቶች ጎበዝ ናቸው
@ከርታታዋነኝ-ፈ6የ
@ከርታታዋነኝ-ፈ6የ 6 жыл бұрын
በእውነት በጣምነውእማደንቅሽ 👌👌👌👌👌👍👌👌👌👌👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😘😘😘💝💝💝💝💝
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ሴቶቹ ናቸው ወንዶች ጀግና ናቸው👌👌👍👍👍👍
@ትዕግስትየድንግልማርያምል
@ትዕግስትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ፕሮግራም ነው እስኪ እንደ እኔ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት የሚል like
@tube3397
@tube3397 6 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ ይላል በማርያም አስካልዬ ድቡሽዬ ስውድሽ። ከቻላቹህ በቀን በቀን ልቀቁልን ወተቱን ግን እናንተ ለጠጣቹህት እኔ ተሳቀኩኝ እውነት አይ ሴቶች ያለብን እዳ ኡፍፍፍ ስራው በጣም አድካሚ ነው እናቴም በቆሎ ፈጭታ ነው ያሳደገችን እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አፋሯ ግን በማዘዝ አደከመችሽ
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
የኔ ማር አስካልየ ልዩ ነሽ ምንም አይነት ንቀትም ሆነ ፅይፍ የማታውቂ ምርጥ የሀገር ሴት በርቺ እወድሻለሁ የሰጡሽን በልተሽ የሰጡሽን ሰርተሽ ቃል አይገልፅሽም
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 6 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትል 😘💕የአፍሯ ልጅ ደሞ ትታረባለች በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂 ጋዜጠኛዋም አድናቂሽ ነኝ 👌🌹
@ሲትሪያቢንትባባ
@ሲትሪያቢንትባባ 6 жыл бұрын
እኔ የጋዜጠኛዋ አፍቃሪ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዩፍፍፍፍ ስወድሺ ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ የኔ አስተዋይ
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 6 жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሺ የኛን የሴቶች ዲካምና ሀላፊነት በትክክል አሳይተሻል በርች ጎበዝ
@eueu2643
@eueu2643 6 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነው የእውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው
@maanmaaltime5351
@maanmaaltime5351 6 жыл бұрын
I m Somali guys we are we seme cultures that's beautiful
@anabmohamed791
@anabmohamed791 6 жыл бұрын
Anigaa kulaaa somaliya
@sdaabokar1978
@sdaabokar1978 6 жыл бұрын
Canfartu wa Somali
@mulufentaye7383
@mulufentaye7383 6 жыл бұрын
ምርጥ የሆነ የዚግጅት ክፍለ ጋዜጠኛዋ ዋው ጎበዝ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 жыл бұрын
የምር የአፋር ባህል ለየት አለብኝ እኔ አማራ ነኝ ወላሂ ምርጥ ፕሮ ግራም በዚያ ላይ ምረረጥ ጋዜጠኛ
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ሀመራ በጣም ነው የተመቸችኝ ከለራ ደግሞ እንዴት ያምራል ያለ ምንም ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
የእውነት መሸለም ያለባት ፍቅር ጋዜጠኛ ብቸኛዋ የኢትዮጲያ ሴት ማለት አች ነሽ አቦ ሰላምሽ ይብዛ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 6 ай бұрын
የኔ ውድ አስኩየ አድናቂሽ ነኝ ለሰው ያለሽን ክብር አድነታችንን አሳይተሽናል አትፀየፍ የሰፁትን አብራ ትመገባለች የኔ ዱቡሽቡሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤ቅጥ የለለው ፊልም ጊዜችንን ተምናባክን እዲህ ባህሎችን ብናይ አሪፍ ነው❤❤❤
@sadahassen43
@sadahassen43 6 жыл бұрын
አች ጋዜጠኛ አዲናቂሽ ነኝ
@hadeass3499
@hadeass3499 6 жыл бұрын
ዋው ድሰይላል
@dgdjdhgsh2051
@dgdjdhgsh2051 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የአፋር ቼቶች ጥንካሬ እና ሞያቸ ሚደነቅ ነው ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ነሽ
@ወሎወረባቦቲይብስደተኛዋ
@ወሎወረባቦቲይብስደተኛዋ 6 жыл бұрын
በጋዜጠኛ ተመቸችኝ የረጅም እድሜ።ተመሁልሸ
@fatumamohammed5238
@fatumamohammed5238 6 жыл бұрын
Baxaam fiyalochun irasu xabaqach ikoo
@na-uu5or
@na-uu5or 6 жыл бұрын
በጣም አስካለ ተስፋዬ የቆየች ጋዜጠኛ ናት ድሮ በሬድዮ ነበር ማውቃት
@nimaa1264
@nimaa1264 6 жыл бұрын
aisyah aisyah በጣምደስይላል ማሻአላህ
@nimaa1264
@nimaa1264 6 жыл бұрын
እኔእምለው አስካለችግንጉበዝናት
@nimaa1264
@nimaa1264 6 жыл бұрын
እውድሻሁአስካለች በጣምደስትያለሺእሺ
@asfawzemene5873
@asfawzemene5873 6 жыл бұрын
የአፋርዋ ፀይም ጉብል የአፋምቦ ፀይም ዳማ የገጠርዋ ለግላጋ ወጣት በፍቅርዋ ታመምኩላችሁ አለባበሷ አቀማመጧ የሰራዋ እቅሰቃሴ አነጋገርዋ አፈጫጭዋ ገርነትዋ ጥናትዋ ውሰጤ ናት።ለአዘጋጅዋም በጣም አመሰግናለሁ ።በዚህ ጠራራ አየር የሰምራን አፋምቦ ጉብል ባህሉን ሰላሰጉበኘችን።ይችን ወጣት አላገባች እድሆን ፈልጋችሁ እጩልኝ ከመታመሜ በፊት።ሰለፍቅር አምላክ ብላችሁ ፈልጋችሁ ጠይቁልኝ!።
@hawakasaw9683
@hawakasaw9683 6 жыл бұрын
የኔ ባል አፋር ነው እኔ ደሞ አማራ ነኝ አፋሮች ጎበዝ ናቸው ሚስቶቻቸውን ይከባከባሉ ያዝልቅልሽ በሉኝ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 6 жыл бұрын
ያዝልቅልሺእህት
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ እግረ መንገድሽን ለኔም አንድ ሳቢልኝ የሸገሮ አልተቻሉም
@ሪችአፊቃሪዊሪችአፊቃሪዊ
@ሪችአፊቃሪዊሪችአፊቃሪዊ 6 жыл бұрын
አፈረ ምንዲነው
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 6 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ
@mehalima5774
@mehalima5774 6 жыл бұрын
እወቂበት ወንድና ፈረስ እንክብካቤ ይወዳል አንች ካወቅሽበት ከስርሽ አይወጣም ብልጥ ሴት ሁኒ
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ክብር ይገባሻል እድህ ሰርቶ ሲበላ ደስ ይላል ወበር ላይ ቁጭ ብለው ወሬ ሲያቀባብሉ እየዋሉ አንችጋር እኩል
@ሩቂያተመስገን
@ሩቂያተመስገን 6 жыл бұрын
በጣም የተገረምኩበት ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋን Like አርጌታለሁ ❤❤❤❤❤❤
@linaandres5163
@linaandres5163 6 жыл бұрын
ሩቂያ ተመስገን በጣም ጥሩ ነው ወላሂ
@genetromi6314
@genetromi6314 6 жыл бұрын
በጣም የተገርምኩበት ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@በፅናትነብዩ
@በፅናትነብዩ 6 жыл бұрын
አስካልዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የሚገርምና የሚደንቅ ኢትዮጵያዊ ባህላችንን በሚገባ እያስተዋወቅሽን ነው
@melatmelat9491
@melatmelat9491 6 жыл бұрын
Wow I give all respect for this afar women Hard work
@jmw7824
@jmw7824 5 жыл бұрын
ክክክክ ከእናተ አስፓልት ይሄ አፍር ይበልጣል ዓፋሮች ፍቅር እና ግልፅ ጀግኖች ወለታ የማይረሱ የተከበረ ህዝብ ሰላማቹሁ ይብዛ
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ወይኔ ግን ስቃይ ነው ለሴት ልጅ ውይ ጋዜጠኛዋ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የአፋሯ ቆንጆ ግን ስታምር እድህ እየለፋች ግን ወዟ ይፍለቀለቃል ውበቷ በዛ ላይ ደግሞ ፈገግታዋ
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አገራችንንም ባህላችን እያየን ነው እናመሠግናለን በርቱ
@eyuj3662
@eyuj3662 6 жыл бұрын
2ተኛ ነኝ ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ባህላችንን ያስተዋውቃል
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር በእዉነት በጣም የምትበረታታና ጀግና ሤት ናት የሀገራችንን ባህል ሥለምታሣይን በጣም እናመሠግናለን
@የእናቴልጅ-ጐ4ገ
@የእናቴልጅ-ጐ4ገ 6 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽ ጋዜጠኛዋ ❤️
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
የማላቀውን ባህል ሰላሳወቅሸን እናመሠግናለን የኔ ማር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekias7895
@mekias7895 6 жыл бұрын
ኣይሳ በጣም ደስ ትላለች በጣም ባለሙያ ነች በተለይ ኣማርኛ ስትናገር በጣም ጣፋጭ ነች የኣፋር ሴቶች በጣም ባለሙያዎች እና ታታሪዎች ናቸው ኣደንቅክዋቸው
@4amte1naweimeimatanimaessa91
@4amte1naweimeimatanimaessa91 6 жыл бұрын
እረ በይ ሀገሩ እዬዞርሺ ተሰቅይሺ
@taslimahome8414
@taslimahome8414 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አረ አዘንኩላችሁ በጣም ስቃይ ነው ግን ደግሞ ደስይላል።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
አፋሮች በያሉበት ከአማራ ጋር ቁርኝት ስላላቸው በክልላቸው ትምህርትቤት ሲማሩ ልጆቹ አማርኛን ቀድመው መማር ይመርጣሉ ኩሩ ሕዝብ ናቸው።
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 жыл бұрын
Mekia S አው በጣም ደሲ የምትል ናት ደማ ሲታሳዚን ጫና ሲራ አለባቾው
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የኔ ማር ልዩነሸ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን።
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እንደዚህ ያገራችን ማህል በቴላቪን መስኮት ማስተላለፍ ጥሩ ነው ጋዜጠዋዋ በርቺልን ብዙ አሉ እነሱንም አሳይን
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
ለኔ የገረመኝ የአፋር ወንዶቹ ስራቸው ምንድነው ቤት የምትሰራዋ ሴት ፍየል የምትጠብቀው ሴት የቤቱ ስራ ሁሉ በሷ ጫንቃ ላይ ተጫነባት ኧረ ግፍ ነው ይህ ባህል መቅረፍ አለበት የአፋር እናቶች ጀግና ናቸው ማሻአላህ ሞያቸው አለባበሳቸው ስነምግባራቸው ሁሉመናቸው ውቦች ናቸው ታታሪዎች ናቸው እኔስ በዚህ በረሃ በአንድ ቀን እንደ ቅጠል እጠወልግ ነበር ክክክ ጋዜጠኟዋ ፍቅር የሆነች ነገር ጎበዝ ናት አፋሮች ውስጤ ናችሁ
@አሚናየእቅርተማሪነኛውስጤ
@አሚናየእቅርተማሪነኛውስጤ 6 жыл бұрын
በጠአም እኔ እኮ እድዚ አይመሥሉኝም ነበር የሀገሩ ስም ሥጠረ ኪፉ ይመሥሉኝ ነበር አውን ግን ማሻአለህ ነቹው ግን በውንዶቹ አዚኛለው ሱበሀነ አላህ ምንም አይስሩም መለት ነው
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 6 жыл бұрын
ስራቸውማ ጥርስመፋቅ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 6 жыл бұрын
@@ruthbeyene7111 kkkkkk
@محمدادام-م2ص
@محمدادام-م2ص 6 жыл бұрын
ክክእኔ ሌቦየንጥየቁጭነው
@rahwag5982
@rahwag5982 5 жыл бұрын
@@አሚናየእቅርተማሪነኛውስጤ afar malet Butam turu
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ጋዜጠኛ አችን አየሁ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@blooshi99
@blooshi99 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው የእዉነት በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ በጣም ምርጥ ናት በርች
@דניקבדה-ג7ע
@דניקבדה-ג7ע 6 жыл бұрын
@samahalamery7373
@samahalamery7373 6 жыл бұрын
mashallah
@አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ
@አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬስ አሳዘንሽኝ ይሄ ሁሉ ለአንድነት ነው እረ በሳቅ ሞትኩኝ ፍዬሎቹ አፈጠጡ አለች በጣም አድናቂሽ ነኝ አፋር ውስጤ ነው 💚💛💞️✔️✔️✔
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
ወይኔ የዚህ ገጠር ደሞ ለየት ያለ ነው በሤቶች ላይ ያለው ጫና ከሌሎች ገጠሮች ይለያል::
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
@እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 5 жыл бұрын
ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
እኔ ይችንጋዜጠኛወድጃታለሁእድናቂዋነኝ ወላሂ የኢቶብያወዳች አላህይቅርይበላቸው የሜስትሀቅእዳይዛቸው እኩልሜስትይባላሉያርብሴቶችአይይይይ
@ኦኩሉለእግዚአብሔርቪሮኒካ
@ኦኩሉለእግዚአብሔርቪሮኒካ 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ሀገራቺን ወግ ባህሏ ይለያል በጣም🇪🇹እምየ ሀገሬ
@Merkaba532
@Merkaba532 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በርቺ አፋሮ ሴቶቹ አለባበሳቸው በተለይ ስርአት አላቸው
@Aferana
@Aferana 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አኗኗርና በጣም የወደድኩት በረካና ሪዝቅ የሞላበት አፋር ክልል የሴቷ ድካም ቢያሳምምም ለመኖር ሲባል ድንጋይም ይፈነቀላል እንደሚባለው ነው እናም ክብር በየትኛውም አለም ላሉ ሴቶች እላለሁኝ አዎ ክብር ለሴቶች
@سسالم-د4ر
@سسالم-د4ر 6 жыл бұрын
ጤና ናቸው በሀገር ሁኖ ጤና ሁኖ ቢለፋ ይሻላል ከሰው ሀገር
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
ሰሰሰ ጤናስ ጤና ናቸው
@ምንላርግልህ
@ምንላርግልህ 6 жыл бұрын
ይገርማል አረቦች እና አፍሮች አንድ ነው ባህላቸው እጨት ልክ እደዚህ አንድደው እሩዝ እናስጋ ሲሰሩ አይቻለሁ
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 6 жыл бұрын
ጅዛን አካባቢ ነው የሚደርጉት ለላ ቦታ አያቁም
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 6 жыл бұрын
Hi there thank you i like it this program speciali the lady sounds she has interest to know the everything please if you have any program gives to her please we love Ethiopia 💚💛❤️
@tsige8325
@tsige8325 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ተመስጬ ነው የምከታተለው የሁሉም ባህል በጣም ደስ ይላል እና የኢትዮጵያ ህዝብ ቱብ ባህል እንዳለን ምረዳት ይቻላል እናመስግናለን ቀጥይበት ሁሉንም ብሄሮችን አዳርሽ ።
@rimrim-vg7qp
@rimrim-vg7qp 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እጅ የለም እዴ ጉዴ ዛሬስ በሳቅ ጦሽ ነው ያደረገችኝ አፋሯ ለጋዜጠኛዋ ላይ በናታቹ👍
@helenh6930
@helenh6930 6 жыл бұрын
wonderful journalist i really appreciate you
@tube5909
@tube5909 6 жыл бұрын
ጋዘጤኛዋ ስወዳት ደስ የሚል ብሮግራም ነው
@LoveLove-cu5cr
@LoveLove-cu5cr 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጋዜጠኛ ናት አላህ ይጠብቅሽ ምርጥ ኢቶቢያ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 6 жыл бұрын
ወይኔ የአፋር እህቶቻችንና እናቶቻችን አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ 6 жыл бұрын
ሚገርም ነዉ በርቱ በስመ ኢትዮጰያ ነን እንላለን የማናቀዉ ስንት ሀገር አለ አፋርን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ኔከርታቶች ጋዜጠኛዋና አፋሩዋ ጀግና።
@erueru8128
@erueru8128 6 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጋዜጠኛዋ ጀግናዬ ነሽ♥
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አፋር ውስጤ ናችው ድስ ይላሉ
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 6 жыл бұрын
ሰታሳዝን ጋዜጠኛዋ አላህ ይጠብቅሸ ቅመም ነገረ ነሸ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
አቤት ውበታቺን አስካልየ ወይዘሮ ኤሳ ዘና ብላቺሁ ዘና አደረጋቺሁኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
አስካለ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት የፍየል ወተት እንዳለ ዛሬ ነው ያወቅሁ አስትማሪ ነው
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚሐብሔር ሴቶቹ ቀላል አይጎዱም ወይኔ አምላኬ ያስፈራል ጋዜጠዋ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የምታስተላልፊዉ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 6 жыл бұрын
አምበሳ ነሽ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም
@bikhkggg4281
@bikhkggg4281 6 жыл бұрын
መሸአላ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 6 жыл бұрын
እረ ሰው ናት ያውም ሴት ጎበዝ እንድህ አንበሳ ጋር እኩል
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 6 жыл бұрын
ዊ ምነው ልብ አድርቅ በዛ ያውነው ምን ለማለት እንደፈለኩ ገብቶሻል አናዳጅ ቅቅቅቅቅ
@AaA-eq4zj
@AaA-eq4zj 6 жыл бұрын
መሻአሏህ በጣም ጎበዝነሺ የሴት ቆጆ ማለት ይህነው አፋር ጨዋ ጡሩሠወች ናቸው መሻአላህ
@alamyalew1704
@alamyalew1704 6 жыл бұрын
ሁሉም በጊዜው ይሆናል ልክ ነሽ
@muntishilove5944
@muntishilove5944 6 жыл бұрын
Wooooooow በሀገሬ በበህሉ እጅግ በጣም ኮራሁ አልሀምዱሊለህ የሴቶች ልፋት ግን አለህዬ ይርዳን
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 6 жыл бұрын
ይህች ጋዜጠኛ በእውነት ምት ድንቅ ሴት ነች የፉየል ወተት ሳትወድ ለሞራሏ ብላ ነው የጠጣችው
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር 6 жыл бұрын
ያ አላ ገባየው ደስ ሲል አንዲት ባለ ኒቃብ አይቸ እንደት ደስ እንዳለኝ ያ አላህ
@nurasane6263
@nurasane6263 6 жыл бұрын
ሀባይብ እኔን ሲያሳዝናሉ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ
@anaakartube2770
@anaakartube2770 6 жыл бұрын
የአፋር ባህል እስላማዊ ይዘት ጋር ደስ ይላል ። መጀመርያ ሙስሊም ቀጥሎም አፋር ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው። الحمدلله
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
መኒናይነገይሂናሰላማህተኒዩቶኮበይታይ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
ያፋር ሤት ጀግና ናቸው እኛም ጎበዝ ነን
@hanamullar333
@hanamullar333 6 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የጋዜጠኛዋ ብቃት። ሰላም ሽን ያብዛው ። እኔ ዙሬ ማየት የማልችለውን ያገሬን ወግ ባህል ቁጭ ብየ በዩትዩብ አየሁ በጣም ደስ ይላል በየ አገሩ ብዙ ጉድ አለ የአፍር ሴቶች ብርታታችሁን አድንቄዋለው ጉልበታችሁ ውሎ ይግባ
@molamaru7236
@molamaru7236 6 жыл бұрын
this is unamazing program please, keep it up thank you!
@amryishemsu5008
@amryishemsu5008 6 жыл бұрын
masha allah des ylal programu enaded neber ega sanawqew yewchi sewoch mettew siasayn bahlachnn yemejemeryaye endi aynet program siseru ye etho gazetegoch lebeal bcha neber gazetegawa gobez nat berchi eht
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 6 жыл бұрын
ምኞቴ፡አፈር፡ማገባት፡ነው፡እሰኪ፡ያሳካልሸ፡ብሎኝ፡አይከፈልበትም
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 6 жыл бұрын
እረ ያርግልሽ ሰው ደህና ሀገር ይመኛል እንጂ ሀሚለፋበት ሀገር ትመኛለሽ እረ እኔስ ይሰውረኝ ከይህ ሀገር ሆ
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 6 жыл бұрын
@@مسترسعاده-ث3هየበርሃ፡ልጀ፡ሰለሆንኩኝ፡ምንም፡ችግር፡የለውም፡ሲመቹ፡ባይሻቸው፡እንደውም፡ከሰደት፡መልሰ፡ወደ፡በርሃ፡ነው፡የምጉዘው፡ለሁሉም፡ነገር፡ይመቻል
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 6 жыл бұрын
@@ብቸኝነቴኩራቴ ይቀናሽ እኔስ እንኳን ለሄድበት ሳየውም ያስፈራኛል
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 6 жыл бұрын
@@مسترسعاده-ث3ه ከሀገር፡ሲወጣ፡ሁሉም፡ያሰፈራል፡እኮ፡ሰደትንም፡ለምደነዋል፡እንኳን፡በኢትዩዸያ፡ምድር፡ያለውን፡በርሃ፡ለምርቃነሸ፡አሚን፡
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 6 жыл бұрын
Wy ykirbish duro enatochahin yasalefut life be ahuni gize man endezihi yfechali?
@love-lh7nt
@love-lh7nt 6 жыл бұрын
አፋር ዉስጤ ነዉ ጋዜጠኛዋ አድናቂሽ ነኝ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ እያያችሁ ተማሩ ከተሜ ተብየወች
@njeimcell1188
@njeimcell1188 6 жыл бұрын
Betam Des yemel new
@የሴትነትወጌሐያዕእናክብሬ
@የሴትነትወጌሐያዕእናክብሬ 5 жыл бұрын
ክክክ አወ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነች
@hmccelltube758
@hmccelltube758 6 жыл бұрын
እኔን ድክም ይበለኝ ይልቅ ጤናቹ ይጠብቅላቹ ጋዜጠኛዋ እድሜ ይስጥሽ አሟልቶ
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛቱ ፍቅር ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@asersetube2009
@asersetube2009 6 жыл бұрын
ውውውውውውውውው በጣም ስጠብቀው ነበር አቤት ስወዲሽ ጋዜጠኛዋ
@tirukaa9527
@tirukaa9527 6 жыл бұрын
የኔ፡ማር፡ክብር፡ይገባሻል፡ጀግና፡ጋዜጠኛ
@የማሪያምነኝ
@የማሪያምነኝ 6 жыл бұрын
እሚበረታታ ፕሮግራም ነው በርቱ ጋዜጠኛዋ ሣላደንቂሽ አላልፍም በርቺ ጎበዝ
@ዜድእሙሁሤንYouTube
@ዜድእሙሁሤንYouTube 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጋዜጠኛዋ ጌበዝ አድናቂሽ ነኝ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
ኢሳየ እንዴት እደምታምርይ ኣለባበስሽ ሂጃባሽ። ያምርብሻል እኔ ምለው ግን ወንዶቹ ግን ምንድነው ሚሰሩት ኣልጋለይ ብቻ
@zainabali835
@zainabali835 6 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂
@haneefahaneefakallaiy3170
@haneefahaneefakallaiy3170 6 жыл бұрын
Kkkk
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
@@haneefahaneefakallaiy3170 ክክክክ።እውነቴን።እኮ ነው
@5645-i8k
@5645-i8k 6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 жыл бұрын
@@5645-i8k ክክክክክ ኣሳኩሽ እድል ማር
@ethiolove297
@ethiolove297 6 жыл бұрын
Mashallah betam des yemil Programm new😗😗😗😗😗😗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ውይ ወላሂ በስመ ገጠር የነዚህ ደግሞ በጣም ከባድ ሂወት ኡፍፍፍ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 6 жыл бұрын
ሀይ አስካልዬ ለእኛም ተረፍሽ የሀገራችን ባህልና ኑሮ አሳየሽን ተባረኪ፡፡
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
እኔ እምለው ወንዶች ምንድነው ስራቸው? እግዚአብሔር አገራችንን ከከፋፋይ እና ከገንጣይ ይጠብቅልን!!!
@እረጅምዕድሜለእናቴ
@እረጅምዕድሜለእናቴ 5 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ይሁን ደክመው ለፍተው ጥረው ሞላ አልሞላ ብለው ቤተሰብን ልጆችን አጥግበው ያኖራሉ
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 6 жыл бұрын
አዘጋጃን ወድጃታለው ምክንያቱም ሳትፀየፍ ሰው የጠጣን ትራፊ ጥጥት ስታድርጊ ደስስስስ አልሽኝ
@hi.himadina7659
@hi.himadina7659 6 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ በጣም ጎበዝ ናት
@ፀዲጥበብ
@ፀዲጥበብ 6 жыл бұрын
ምን አድስ ነዉ እንዴ ቀምሰዉ እሚሰጡ እናቶች አዉቃለሁ ባህል ነዉ ።
@monam540
@monam540 6 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ባህል ንፁህ ህዝ ብአምላኬ ለሀገሬ ሳላምዋን መልስላት በዘርና በጎሳ መከፋፈል ይቁም
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 жыл бұрын
እውነት ከተሞች እኮ ምንም አስሩም እዩት እስቲ ምን አይነት ስራ ገጠር እንዳለ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሺ
@samiyhnughaymish9691
@samiyhnughaymish9691 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ደስ የሚል ነው
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 64 М.
የአርሶ አደሯ ውሎ...የሴቷ ራዕይ
25:35
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 44 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН