# EBC የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ

  Рет қаралды 54,145

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 308
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 жыл бұрын
ሰልጣንን በአግባቡ አለመጠቀም ሀገርን መዝረፍ እንደዚህ አንገት ያሰደፋል አሁን ሰልጣን ላይ ላሉት ጥሩ መማሪያ ነው!!
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
በጣም እንጅ ወንድሜ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ሐ6ፀ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ሐ6ፀ 5 жыл бұрын
በጣም እንጂ ቱ ቅሌት እግዚኦ
@werkhabelete3269
@werkhabelete3269 5 жыл бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመር እሰይ ስለቴ ሰመር ለቅዱስ ገብሬኤል ነግሬዉ ነበረ እልልልልልልል
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 5 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ስለት የሚገባው ከላይ እስከ ታች ሁሉም ተጠራርገው ሲገቡ ነዉ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ 5 жыл бұрын
አልህምዱሊላህ ገና አሁን ካቴና ባለቤትዋን አገኝች
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 5 жыл бұрын
ሃሃሃ
@zebibamiftah3469
@zebibamiftah3469 5 жыл бұрын
እውነትን ውሽት ሥታሸሸማቅቃት ነበረ አይ ግዜ
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 5 жыл бұрын
አይነ አፋር ነው እንዴ ?😜😀😀😜😜1970 ቹን ሙሽራ ይመስላል ክክክክክክክ
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ አቦ እናተም ተጨምራችሁ አታፈዱን በሳቅ
@hanazewdu435
@hanazewdu435 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rossflower6949
@rossflower6949 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk dastchen ahune naw
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
Sifan alhabesh Sifi አፌ ቁርጥ ይበል ከየት አመጡት ጥሩ አባባል
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 5 жыл бұрын
ዲንጋጤውስ ቢሆን ሙሽራ አያስመስልም ብለሽ ነው ።በጣም ከባድ ነው ባልስልጣን/ህዝብ ያወቀው ስው እንደዚህ ሲዋርድ በጣም ነው የሚያሳፈርው
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ካቴናውን ራሱ አጠበቀው ክክክክክክክ ይሄን ሰሞን የኢትዮጵያዬ ሰርግና ምላሽ ነው ሞቅ ሞቅ እናድርገው ከአብያችን ጎን
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
kkkkkkk አወ ሰሞኑን ደስ የሚል ዜና ነው የሚቀርበው
@chinamengesha2587
@chinamengesha2587 5 жыл бұрын
😂😂😂😂ቀላል አጠበቀው ሁሌም ሌባ ያፍራል ለዛም ነው አንገቱን የደፋው
@alemwobe3044
@alemwobe3044 5 жыл бұрын
እእልልልልልል
@የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
@የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 5 жыл бұрын
አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እኮ ቀላል አይደለም ወገኖቼ።
@user-ls9fr8gk1q
@user-ls9fr8gk1q 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ በትክክል
@chinamengesha2587
@chinamengesha2587 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም መቼም እውነት ትቆያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ ያጋልጣቹ እንደዚ እናተ አሳማዋች
@لبوعلي-ل9ط
@لبوعلي-ل9ط 5 жыл бұрын
ጌታቸው አሰፋ እምባል ሰይጣን ስያዝ ማየት ጎጉቻለሁ።
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 5 жыл бұрын
ይህም ያው ነው ይኸስሠጣን አይደል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
እኔም! لبو علي
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
አገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር አለ የኔ ምርጥ ቴዲዬ
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 5 жыл бұрын
አቤት!! አቤት!! እንዲህ አንገትህን ከምትደፋ ምን አል ጭካኔህን በልክ ብታደርገው ኖሮ ፈጣሪያችን ለዚህ ቀን ስላበቃህን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ይህንን ቀን ሳያዩ በግፈኞች የተገደሉትን በሙሉ ፈጣሪ በቀኝ አርጋቸው::
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 5 жыл бұрын
የበፊቱቹ ጋዜጠኛ በሙሉ የውሸት ዜና ሲያቀርቡ የነበሩ በሙሉ ይያዙልን
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
ትክክል
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 5 жыл бұрын
እነሱ ምን አጠፉ? በአለቆቻቸው ተዘጋጅቶ አንብቡ የተባሉትን ነው ወደ ሚድያ ቀርበው የሚያነቡት። ስህተቱ የነሱ ቢሆንማ ኖሮ መንግስት በተቀያየረ ቁጥር የመጀመርያ ታሳሪ እነሱ ይሆኑ ነበር።
@egzhabeheryimsgn220
@egzhabeheryimsgn220 5 жыл бұрын
Ensu men yadrgo yetstiten new yanbebet aba genen nebr eko weyana
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 5 жыл бұрын
እንደት ያልተሰራ ውን ተሰራ እያሉ ሲቀደዱ አልነበር ሁሉም ለሆዱ አዳሪ ስለሆኑ ነው እንጅ የውሸት ዜና ሲያነቡ ለሀገር መቸ አሰቡ እነዚህ ሆዳሞች
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
Eman Mola በትክክል ሆዳሞች
@rakebbahiran9598
@rakebbahiran9598 5 жыл бұрын
ወይ ካቴና ትክክለኛ ስራውን አሁን አገኘ።ሀገርና ህቦቿን አንገት እንዳስደፋህ አንተም በተራህ አንገትህን ድፋ።
@ahmedtube638
@ahmedtube638 5 жыл бұрын
ወይ አገት መድፋት መጀመሪያ ላይ ነበር አገትህን ደፍተህ ለኢትዮጵያ ክብር መስጠት
@zelalem2012
@zelalem2012 5 жыл бұрын
Bravo Oromiya Police and federal police cooperation God Bless you
@asameneelias1484
@asameneelias1484 5 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል Weany Lbah ytaseri
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 5 жыл бұрын
👌👌👌👏👏👏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ! እዴሜ ለሰጠው ሰው ታድያ ወገን እልልታችንን ቀንስ እግዚዮታችንን እናብዛ በየሀይማኖታችን ! አደራ
@egzhabeheryimsgn220
@egzhabeheryimsgn220 5 жыл бұрын
Abey ahemde kegn Gena tarki tesralki le emeya Ethiopia Dr abey ahemde tnx so much yihen selasykegn enwdkaln♥️♥️♥️♥️🙏
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
እረዘድሮ ኢትዮጵያ እልልልልልልል በይአብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👌👌👍👍
@dhaniyaabdulganie7153
@dhaniyaabdulganie7153 5 жыл бұрын
ዋው መግስታችን ኑሪልልልን
@ahmedtube638
@ahmedtube638 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እስከወዳው ይመችህ አቦ ኢትዮጵያን ብልሽሽት ያደርጉ አላህ ምን ይቸግራዋል መጨርሻ ላይ እፍረት አልሃምዱሊላህ የሄን ላሳየን ጌታ
@urjiioromiyyaa5127
@urjiioromiyyaa5127 5 жыл бұрын
Very very good job
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
የኢትዬጵያ አምላክይፍረድ💚💛❤️🙏🏼
@teofjh7107
@teofjh7107 5 жыл бұрын
Nice job! Go head, for true, love, and peace !
@kenya7373
@kenya7373 5 жыл бұрын
አጂብ ጉድ እዩ የአላህ ስራ አንገት አስደፋው ሁሉን በተራ ሲስቅ ሲሳለቅ የሰነበተው ተራው ደረሰው እስቲ ይቅምሰው እነ አቡኪን አስሮ ሲገርፍ የጀበሉን ልጅ ሲሰድብ ሲዘልፍ እርሱም ቀመሰው አንገቱን ደፋ ወህኒ ወረደ እየተዳፋ ሀምድ ገለታ ለካሊቃችን ይህን ለማየት ለፈቀደልን ስንቶች አለፉ እየተመኙ የደስታ እንቅልፍ አንዴም ሳይተኙ ከአፈር በታች እዛው ባሉበት አማና ረቢ ይህን ጉድ ይስሙት እነ ሸህ ያቁት እነ አብዱልመጂድ ሙሐመድ ዐረብ ይዩት ይህን ጉድ በበርዘክ ዓለም ከወዲያ ሆነው የኛ መደሰት ይሁን ደስታቸው አቡ ዐማር ከመዲነቱል ሙነወራ
@durbibaba9686
@durbibaba9686 5 жыл бұрын
እውነቱ እደሚወጣ ሁልግዜ ምኖቴእና ዱአየነበረ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 5 жыл бұрын
ሌባሰው ሁሌ አገቱን እደደፍነው ሰውን ማይት ካን አፈርክ
@ageridese2854
@ageridese2854 5 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ አያልቅም ተነግሮ በርቱ አይዟችሁ ለቃቅማችሁ ጥረጉት
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ።። አዳሜሲውጥ።ኑሮ።።ክክክክክ
@tsehaygosaye6989
@tsehaygosaye6989 5 жыл бұрын
በስልጣን ዘመናቸው ደረታቸውን የነፉ ሁሉ አሁል አንገት ሰባሪ የዚህ የምስኪን ህዝብ እንባ ገና ይፈርዳል በጣም ደስስስስስ ነው የሚለው አብያችን የድሆች አባት በርታልን አሁን ኢትዮጲያችን ተስፋሽ በከፊል እያበራ ነው
@jesusislord3673
@jesusislord3673 5 жыл бұрын
እግዜያብሄር ይፍርዳል ያያል እናንተ እናቶች አባቶችን ስታስለቅሱ ወንድሞች እህቱችን ስትደፍሮ ወንድነታቸውን ስታኮላሹ በምድራችን በእምነታችን ተስምቶ ታይቶ የማይታወቅ ግብረ ስዶም ያመጣቹ እህህ ወንድሞቻችንን የተጫወታቹሁባቸው እግዜያብሄር ይፍረድ
@አይናለምኢትዮጵያዊት
@አይናለምኢትዮጵያዊት 5 жыл бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልል
@fisehatadesse
@fisehatadesse 5 жыл бұрын
Long live PM Abiy.
@የትምንጉሴየትምንጉሴ
@የትምንጉሴየትምንጉሴ 5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኪ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን እጂ ምን አገትክን አስቀረቀረክ ግፍ ስትሰራ እና ሰውን ስታሰቃዩ ነበር አገት መድፋት አሁን ብትደፋ ማን ያዝንልካል ገና የላኛው አምላክ የህዝብ ግፍ እና መከራ ቁጭ አድርጉሏችዋል
@sanfekede9040
@sanfekede9040 5 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው የምሥጊኗ አገሬ እንባ እዲህ አንገት ያሥደፋል አብይ እድሜህ ይርዘም
@myname3066
@myname3066 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አለን
@eh5051
@eh5051 5 жыл бұрын
Thanks prime minister abiy Nice to see this happening in Africa (Ethiopia).
@feqrtfeqrte429
@feqrtfeqrte429 5 жыл бұрын
አብዬ ሺ አመት ኑርልን
@selam4232
@selam4232 5 жыл бұрын
Yes all beyrasen in the pawer distroy Ethiopian Dr abye I am with you now 🙏🙏🙏
@shebreabate2899
@shebreabate2899 5 жыл бұрын
እልልልል እሰይ ምድረሌባ ሁላ ልቅምቅም አድርጋቼው አብያችን .እምየ ኢትዩ ሌቦችሽ እልቅ ይበሉ ጠቃሚወችሽ ይብዙ ።
@saeedamaamadw4958
@saeedamaamadw4958 5 жыл бұрын
MaashaaAllhaaa MaashaaAllhaaa
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 жыл бұрын
እግዝአብሕር ብዘገይም መልስ አለው ገና በተክርስትያንን ያቃጠሉትም እነሱ ናቸው ስራቸው እዳይዎጣ
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 5 жыл бұрын
የሄንኛው ጠበቃ የሚፈልግ አይመስልም
@hdvthe4285
@hdvthe4285 5 жыл бұрын
proud ETV Know y'all should get paid
@durbibaba9686
@durbibaba9686 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ልልልልልልልልልልልል ወይ ደስሲልልል
@fatumatuhamuhammednurr9490
@fatumatuhamuhammednurr9490 5 жыл бұрын
ደህንነቶች ጨምራችሗል👏👏👏👏👏👏👏
@allahuakber3298
@allahuakber3298 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ብዙ ይሰማል
@desgebrezabeher2847
@desgebrezabeher2847 5 жыл бұрын
Wey good
@najatnajat4551
@najatnajat4551 5 жыл бұрын
Elelelele selte semre
@11belay
@11belay 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይሄንን ሁሉ ጉድ እያየው ዝም የምልበት የሀይለማርያም ደሳለኝ ልብ ስጠኝ!
@speedcall1258
@speedcall1258 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መቆይት
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቤት ውርደት አቤት ቅሌት አቤት አቤት የዚህ ሳምንት ቅሌት እድሜ ጤና ለአብይ ይስጥልን ፈጣሪ ከነ ሀገርክ ይጠብቅህ
@rbiaasfaw8093
@rbiaasfaw8093 5 жыл бұрын
አሁን አንገት ከመድፋት ስልጣን በአግባቡ ጠቀም ነበር የሚያስመሰግነው ገና ብዙ እና ያለን እደሜና ጤና ለአብያችን
@alsadmobile4839
@alsadmobile4839 5 жыл бұрын
አይን ይብላችሁ ናዚ
@mstarmstar3040
@mstarmstar3040 5 жыл бұрын
እፋፋፋፋ ዶክተር አብይይይይይ እድሜህ ይርዘምልን እንወድሀለን
@tirsett9992
@tirsett9992 5 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ:: ክብር ለንፁህ ኢትዮጵያውያን ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን ይባርክ:: ቲም ለማ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
ማንነት እንድ አንገት ያስደፋል
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 5 жыл бұрын
አብይ አላህ ሽ አመት ያንግስልን
@foursite
@foursite 5 жыл бұрын
Investigate effort please!!
@ggalaxys8237
@ggalaxys8237 5 жыл бұрын
ወይ ዘድሩ ጉድ ፈላ
@kimembegashaw9805
@kimembegashaw9805 5 жыл бұрын
Ay Egiziyabiher yimesgen
@abdoabakar1767
@abdoabakar1767 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እስከነፍሳቹሁ የሞታቹሁ ሌቦችየ
@alemalemu9939
@alemalemu9939 5 жыл бұрын
መቸም በዘመናችን ብዙ ልንማርበት የምንችለው ታሪክ ቢኖርም ዘንግተነዋል አሁንም ትውልዱ ከዚህ ቢማር መልካም ነው ሺሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል የሚለው አባባል !!!!!!!!
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ሌበ ይውደም እትዮጵየ ትቅደም
@musssh3248
@musssh3248 5 жыл бұрын
ere qena bel belut fitun enshufew good job dr abiye don't stop keep going
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Be min moralu kena yibel leba indeh new
@ትልቅነበርንትልቅምእንሆና
@ትልቅነበርንትልቅምእንሆና 5 жыл бұрын
አታቀርቅሪ ቀን ያልፋል ...ሌብነት ቃሊቲ ያተርፋል!!!!
@abreloabresh9035
@abreloabresh9035 5 жыл бұрын
Lebenet zer yelewem bertu eyadenachu yazulen Jegnaw yehagery police
@ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
@ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ 5 жыл бұрын
❤❤😍😍💝💝አብይ እድሜና ጤና ውይ አገቱን አሥደፋው
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
ሰርቆ ከማሰብ እጂን መሰብሰብ አሉ የኔ አያት አውነት ነው ትናት በማናለብኝ ኮራ ብለው ዛሬ አገት መድፋት
@molamaru7236
@molamaru7236 5 жыл бұрын
እንኳን: ወደ: ቅሊንጦ: በስላም: መጣችሁልን: ላሉፉት: 20አመታት: ስንጠብቃችሁ: ነበር:: እልልልልል!!!
@tigistgone5036
@tigistgone5036 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@jesusismylord.3041
@jesusismylord.3041 5 жыл бұрын
Ethiopia Teqdem.
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
ሀገሬ ቀን ወጣልሽ እስእልልልልልል
@neatenat8279
@neatenat8279 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk ህዳር ወር የሌባዎች መሰብሰቢያ ተብሎ ይመዘገብልን
@seadaali5566
@seadaali5566 5 жыл бұрын
Kkkkkk beewnet awe
@fatumayesuf155
@fatumayesuf155 5 жыл бұрын
እልልልል
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 5 жыл бұрын
እዚጎወ ማህርነ ክርስቶስ የሚረጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ 5 жыл бұрын
ገና ትለቀማላችሁ እናንተ አንሞትም ባወች
@rsahnrsahn1157
@rsahnrsahn1157 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ይሄ መጥፎ ስርቶ አንገቱ ደፍቶ ክንፈ ዳኝው ግን አንገቱ አልደፋም የዘር ይመስለኛል የታስሩት
@selamawitselamawi3423
@selamawitselamawi3423 5 жыл бұрын
እሰይ የኢትዮጵያ አምላክ እንደዚህ ያዋርዳል ሌባ አገቱን መድፍት ጀመረ
@ደረጃኢትዮጵያ
@ደረጃኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
Yasazenal !! sew endet be esat yechawetal?
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 5 жыл бұрын
መጥፎ. ሰርቶ. አንገት. ከምድፋት. ፈጣሪ ይጠብቀን
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ወእደ አርብ አገር ኢባሲም መግስት ማየት አለበት
@jehgdb8734
@jehgdb8734 5 жыл бұрын
Aby shy amet nges eigyh ybark
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 жыл бұрын
ኢሚዬ ኢትዮጵያ የወርደሽ ይወርደል
@zahraazahraa9067
@zahraazahraa9067 5 жыл бұрын
Woyi Zadero ala efrem.tameru gude naw baretalen abyi Ahmed enedazihe laqaqemahe woda kilito makelle yemashagutenem.banaka ejihe wondeme alame bravo abyi Ahmed ayizohe ye Ethiopia hezeb ka gone naw
@madinanuru9379
@madinanuru9379 5 жыл бұрын
ውይ ለካስ እዲም መዋረድ አለ አድርሱልኝ ዶ/ አብይ አህመድ ጌታቸው አስፋም እዲ አንገቱን ደፍቶ ማየት እፈልጋለው ይሄ ካላረክ ያንተ የለውጥ እርምጃ ከላስ 0/ ነው አብረን ነን እንደግፋለን ግን ከሌባ.አንደመርም
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
እሰይ ፡የኢትየጽያ ፡አምላክ፡ጠላቶሽ፡እንደዚ፡ይፈሩ፡ሙስና፡አንገት፡ያስደፉል፡ወገን፡በርታ፡ተባብረን፡ወንጀለኛን፡እናጋልጥ፡በሰፈሩት ፡ቁና፡መስፈሩ፡አይቀርም።
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 5 жыл бұрын
ወይ ጌዜ በስልጣንላይ ያላችሁ እባካችሁ ይእ ትምህርት ይሁናቸው
@TamerTamer-kg4qp
@TamerTamer-kg4qp 5 жыл бұрын
አይ ሌብነት አገትህን አስደፍህ አደል እሰይ
@konjitabebe6581
@konjitabebe6581 5 жыл бұрын
አውሬዎች እየታደኑ ወደ ነበሩበት ዙ...እየተመለሱ ነው
@user-kb3fh5qz4c
@user-kb3fh5qz4c 5 жыл бұрын
እሰይ እስኪ አንገትክን ድፋ አይ ካቴና አሁን ቦታሽን አገኘሽ በቅርቡ የስመኝን ገዳይ እጠብቃለን።ያረብ ምድር ትመስክርባችሁ ምድረ አረመኔ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 жыл бұрын
ያደሩገውን ስለሚአቅ አንገቱን ደፋ
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 5 жыл бұрын
እነዚን ወንጀለኞችን እጃቸውን ሳይሆን ይዞ እግራቸውን ይዞ በፊታቸው ማስኬድ ነው።
@mimihabeshawit446
@mimihabeshawit446 5 жыл бұрын
Wey gize
@እሙቲየድንግልልጅ
@እሙቲየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እድሜ ለዶክተር አብይ አሁን እንክረዳድ ከስዴዉ የሜለይበት ነዉ ስቱ ወገን መኑር አቅቱት ባህር እየበላዉ ሱቱ አዛዉት ሜዳለይ እየቀረ እናተ በሰዉ ላብ ማንነታቺሁን የረሳቺሁ የስመኚዉ ሙት ከነተ አያልፍም እሱንም እንሰማለን እዉነት ተደብቃ አትቀርም
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
ዉይ ጉድ ዉርድርት ነው ማርያምን
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 5 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ. ከደዚ. አይነት. ውርደት አተ. ጠብቀን
@nigistmehari7489
@nigistmehari7489 5 жыл бұрын
Esey likemulin enezihin yeken jiboch
@ኢትዮጵያዊትኢትዮጵያዊት
@ኢትዮጵያዊትኢትዮጵያዊት 5 жыл бұрын
አንገት ከሚሰበር ባይበላስቢቀር አለ ቴድ
@helenkassa2301
@helenkassa2301 5 жыл бұрын
ሁላችሁም ኮሜንት የምትሰጡ በሙላ ቢመቻችሁ ለስርቆት አንደኛ ናችሁ፤ እናም አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱሱ፡፡
@saraberhan783
@saraberhan783 5 жыл бұрын
Do/c Abiy machershhi yasamiraw
@yoha6249
@yoha6249 5 жыл бұрын
Tiru new. Ethiopian airlines yifeteshilin! Eske meche new sizerfun yemikoyut
@batoolyasin7356
@batoolyasin7356 5 жыл бұрын
ውይ ጉድድ
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 51 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 654