@@Dana-jy5jlሰላም እንደሚሻል እኮ ከኛ በላይ የተማረ ሰው የለም ግን ትግራይ ሚባል ስም ሲሰሙ እንደ እብድ የሚያረጋቸው ሰዎች ነው የማይ ገቡኝ። ትግራይ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ምትገኝ ክልል ናት just because we say Tigray it doesn’t make us less Ethiopians and just because u say Ethiopian it doesn’t make u more Ethiopian