#EBC "ውሎ አዳር" በከሚሴ በአንድ አባ ወራ መኖሪያ ቤት ውሎ አዳር

  Рет қаралды 499,711

EBC

6 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 769
@rahimatube5792
@rahimatube5792 6 жыл бұрын
_የማይጨበጥ ድራማ ልባችን ከምንሰቅል እንደዚህ ያገራችን ባህል ማየት እንደት ያስደስታል በጣም እናመሰግናል አቅራቢዋ ዋው ይመቻችሁ_
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 5 жыл бұрын
👍
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
You are right
@dessdessalegn7026
@dessdessalegn7026 5 жыл бұрын
ewunettttttt new
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
በጣም ማርር
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube 5 жыл бұрын
ትክክል ራህማየ
@workwahshume170
@workwahshume170 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkደስ ሲሉ ሀገሬ ወሎ ናፈቀኝ እስኪ የወሎ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
@kabeerakabeera2349
@kabeerakabeera2349 6 жыл бұрын
Workwah Shume ዋው አገሬ ወሎ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Workwah Shume እኔም ውሎ ነኝ ነይ እንሂድ
@محمدادام-م2ص
@محمدادام-م2ص 5 жыл бұрын
ልዩ
@محمدادام-م2ص
@محمدادام-م2ص 5 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆንይቆጨኝነበር ወሎገራገሩ
@gdjdhdjhdjdjdi3947
@gdjdhdjhdjdjdi3947 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@የሱናሰዎችስብስብ
@የሱናሰዎችስብስብ 6 жыл бұрын
እስኪ ወሎ ኬሚሴን የሚወድ ላይክ ይግጨን ኬሚሴ አገሬ ውስጤ ነው
@halahala5660
@halahala5660 6 жыл бұрын
ግጭት
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
ኬሚስ አይደለሁም አጣዬ ነኝ ግን ገጨሁሽ ክክክ
@zufanhayleselasihayleselas636
@zufanhayleselasihayleselas636 6 жыл бұрын
ፍቅረኛየ የደሴ ልጅ ነው እኔ ደሞ የትግራይ ልጅ እሱ ሙስሊም እኔ ደሞ ክርስትያን እምነት ተከታዮች ነን በፍቅር ፡6 ኣመት ኣልፎናል
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
@@zufanhayleselasihayleselas636 እንዴ ክርስትና ከክርስቲያን ጋር እንጅ ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር አይፈቀድም አንችም በሀይማኖቴ እኔም በሀይማኖቴ ሚለው ዘፈን ነው እህቴ
@boonttuwalloo9852
@boonttuwalloo9852 6 жыл бұрын
አረ ውድድድድድ ሀገሬ እና ውድ ያገሬ ልጅች
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
እኩል እናት የገጠር እናት የሁሉም እናቶች ክፉ አይንካቸው ግን የገጠር እናቶች አንጀት ይበላሉ ልፋታቸው ፀሀይ ብርድ ሳይበግራቸው በጭስ ታፍነው እግዚአብሔር ብቻ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@almezsisay7440
@almezsisay7440 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
አሚን
@simegnnadew4081
@simegnnadew4081 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 4 жыл бұрын
አሚንንን
@naemaahmed2173
@naemaahmed2173 3 жыл бұрын
እንደገጠር ደስ የሚል ነገር የለም
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
እናትዬ ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው የማንም እናት ክፉ አይንካት እናቴን ስለምወድ የሰዎች እናት በሷ ውስጥ ይታዩኛል
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 6 жыл бұрын
Zahaara Alhamdulillah ትክክል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@AaA-eq4zj
@AaA-eq4zj 6 жыл бұрын
አረ በአላህ ከልቅሸ ልሞትነው አይይይ እናቴዋ 9 አመት ሆነን ተተለያየን እናቴዋ
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
Aa labago new ayizon Allah kheyrun yishalin
@jnnffff55
@jnnffff55 6 жыл бұрын
አሚንን
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ደስ እሚሉ እናት ነወት 👍👍👍
@እማዬብሌኔነሽለኔ
@እማዬብሌኔነሽለኔ 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ማር ስራሽ ሁሉ ሲጥም የገጠር ልጂ ነሽ መሰል አንችም ስትሰሪ አትደናገሪም😍😍👌
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ 6 жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ ደስ ሲሉufffff እንደ እማማ ሲቲ አይነት አማች ስጠኝ አላህ ጋዜጠኛዋ አድናቂሽ ነሽ እማማ፡ፊታቸው ብቻ ያጠግባል፡ወላሂ
@samahalamery7373
@samahalamery7373 6 жыл бұрын
uffffffffft
@امجاعفر
@امجاعفر 6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@seadayoutube9150
@seadayoutube9150 3 жыл бұрын
እኔ።እያልኩነው
@umadhmuhammad8974
@umadhmuhammad8974 6 жыл бұрын
እናቶች በጣም ያሳዝናሉ በጣም ይደክማሉ የናት ሀቅ መቼ ተከፍሎ ያልቅ ይሁን እደዚም ደክማልን እኛ ምንም የማይመስለን
@خضره-ح6ي
@خضره-ح6ي 6 жыл бұрын
ውይ ፍቅር ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ደስ ሲል
@Eኔምለው
@Eኔምለው 6 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አናት ረዥም አደሜ ተመኘሁላቸው ኑሩልን አማማ ❤❤❤
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 жыл бұрын
ገዜጠኛወ ራሱድስ ስትል ውይይይእራስሽም የጋጠር ሰው ትመስየላሽ
@FatimaAli-po2xo
@FatimaAli-po2xo 6 жыл бұрын
👍👍👍
@ሰሜንሸዋሮቢትሰሜንሸዋሮቢ
@ሰሜንሸዋሮቢትሰሜንሸዋሮቢ 6 жыл бұрын
😍😍😍😍
@vhjhy8775
@vhjhy8775 6 жыл бұрын
እሺ
@asedf4036
@asedf4036 5 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ነው ደስየሚሊ እረጂም ሀያት ለናቶቻችን
@ለሁሉምግዜአለውSነኝእናቴ
@ለሁሉምግዜአለውSነኝእናቴ 6 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው በጣም ምሥጥ ብየ ነው አይቸ የጨርሥኩት ጋዜጠኛዋን በጣም ነው የማደንቃት በዚህ ዘመን የሀገር ባህልን ሙያ ወይም ተለምዶን የሚያሳይ ጋዜጠኛ የለም በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ማርርርርር እድሜ ለእናቶቻችን በጣም ጥሩ እናት ናቸው እድሜ ይጣችሁ እማ
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
ሥደት መጣና በዘር በሀይማኖት ተባላን ሀገራችን ግን የዚህ አይነት የለም በተለይ ወሎ አሁን አሁን ነገር አለሙ እየተለወጠ ነው አላህዬ ኢትዬን በራህመትክ ጠብቃት
@konkaka4510
@konkaka4510 6 жыл бұрын
ከስደትም ይሄ ፌስቡክ ነው ትልቁ ችግር አላህ ሰላም ያውርድልን
@benjykamil8667
@benjykamil8667 6 жыл бұрын
Wawawaww😍😍😍😍😍
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 6 жыл бұрын
አሜን ማማቲ
@sarahmuhammed4876
@sarahmuhammed4876 5 жыл бұрын
nura Abesinia አሚን
@samira3814
@samira3814 5 жыл бұрын
አሚንን
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር የኔ የዋህ እናቱን የናፈቀችው እስቲ
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*ተንኮል የሌለበት የዋህ ህዝብ ስለ እናንተ ብሎ እግዚአብሔር ይማረን 😃😃😃 ደስ ይላሉ ሴትዮዋ*
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አሜን
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
አሜን በዉነት በዚምስጊን ህዝብ ብለዉ ሁሉም ስለራሱ ጥቅም ትተዉ ሰለትልቁ ቢያስቡ መካም ነበር
@zahraabdu5425
@zahraabdu5425 6 жыл бұрын
አዎ ወላሂ
@sofiya151
@sofiya151 6 жыл бұрын
በጣም ካሚራ ጋ ብዙም አልተዛመዱም ረጅም እድሜ ለናቶች ደስ ሲሉ በአላህ ጥርት ያለ አማረኛ ጥርት ያለ ኦሮመኛ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
አሜን
@pinkyprincillo3156
@pinkyprincillo3156 5 жыл бұрын
በጣምነው ያዝናናሽኝ አላህ ይስጥሽ ከመዳም ጋር ተጨቃጭቄ ደብሮኝ ነበር አዝናናሽኝ ተባረኪ እኔም ወደ ሀገሬ ስመለስ ከአያቴ ጋር እንደዝህ ነው የምኖረው ባህላችን በጣም ደስ ይላል የወሎ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 6 жыл бұрын
እናቴን ስለምወድ እናቶች በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
አሚንውዴ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እናቴ ርባኛለችወላሂ
@BABR7826
@BABR7826 6 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍፍ ለሁሉም እናቶች ክብር ምስጋና እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኛን ለማሳደግ ጥሩ ደረጃ ለማድረስ ስንት መሰዋትነት ከፍለዋል ጋዜጠኛዋ መሸለም አለባት የሁሉን ኢትዮጵያዊ እናቶች ድካም እና እንግልት ችሎታ ባህል እየሄደች በመዘገብዋ አብሶ ድካማቸው ያሳዝናል የባህላገር ሰው ባይኖር ምን እንሆን ነበር የከተማ ሰዎች
@emiemiemiemi7429
@emiemiemiemi7429 5 жыл бұрын
tikikil shilmat yigebatal gazetegnawa
@genetendris
@genetendris 5 жыл бұрын
Amen yehulum enatoch kibre yigebachewal enat min never ke1 2 bitihon
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 5 жыл бұрын
ፈገግታቸው እራሱ በቂ ነው
@فاطمهفاطمه-ن8ج7ظ
@فاطمهفاطمه-ن8ج7ظ 5 жыл бұрын
مشا.ءالله.عنت.تنر.لزللم
@sherefabest8507
@sherefabest8507 6 жыл бұрын
አይ አዱኔ ባድ ወገን ልባቺን ሲደማ እደናተ ያለ ቅን በትክክል ኢትዩጽያዊነትን የሚገልፅ ስናይ ደስ ይላል እናቴ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርልሁ
@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት
@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት 6 жыл бұрын
አቤት ስታምሬ ማርዬ ጋዜኛዋ ውስጤ ነሽ
@alishaaabaynsh3953
@alishaaabaynsh3953 6 жыл бұрын
ዋ ው
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ 5 жыл бұрын
ወላሂ ወሎኮ እግዳ አክባሪ የዋህ ነዉ አገሪ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ልዩነታችን ዉበታችን
@jmw7824
@jmw7824 5 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዋህ ነው
@foryou6142
@foryou6142 4 жыл бұрын
እኔ ወሎየነኝ በእንግዳ በማክበር ሁሉም ሀበሻ በሙሉ ታዎቂነው
@foryou6142
@foryou6142 4 жыл бұрын
እኔ ወሎየነኝ በእንግዳ በማክበር ሁሉም ሀበሻ በሙሉ ታዎቂነው
@fathiafathia2303
@fathiafathia2303 6 жыл бұрын
እኛ የሰው አገር ተቀምጠን ሰዉ እናባላለን አላህ ሆን ፈቅር መቻቻል መከባበር እንደ በፊቱ መልሰልን አዋደን ከዘረኝት በሽታ አጣን
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 6 жыл бұрын
Fathia Fathia
@eueu2643
@eueu2643 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ነው የሚለው ይሄ ፕሮግራም እግዜር ይባርክሽ ይሄን የመሰለ ባህል ስለምታቀርቢልን።እማየ አቀባበልሽ አወራርሽ ሳቅሽ መስተንግዶሽ በጣም የዋህነት አለው ስወድሽ
@ሀሊማቢንትመሀመድየአላህባ
@ሀሊማቢንትመሀመድየአላህባ 6 жыл бұрын
ዘረኛ እዳትሉኝ :: ወሎመወለድ መታደልነው ለሰወያላቸው ክብር ድቅ ነው
@zeharatube1277
@zeharatube1277 6 жыл бұрын
Tkkl
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 6 жыл бұрын
ዋው
@zahraali486
@zahraali486 6 жыл бұрын
ማማየእዉነትነዉ
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 6 жыл бұрын
ደስ እሚሉ እናት ሠሪታዋም ምነው ሁላችንም እዲህ ብንሆን
@abebafentaw5184
@abebafentaw5184 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዘረኝነት አይደለም ! መታደል ነው ! ደግነትን ይታደሉታል እንጅ አይዋሱትም
@Hነኝከባህርማዶ
@Hነኝከባህርማዶ 3 жыл бұрын
ወይኔ አፌን ከፍቼ ስከታተል አለቀ ማር የሆነ ፕሮግራም ከማማሩ የተነሳ ድራማ እየመሠለኝ ነበር ግን ሪል መሆኑን አዉቃለሁ ዋዉ ዋዉ ብያለሁ አስኩ እናመሰግናለን እናታችን ልጅም እድሜ ይስጥልኝ ኡፍፍፍ ያሳዝናልም ደስ ይላልም
@rokyaahmed1258
@rokyaahmed1258 6 жыл бұрын
የኛ የኢትዩጽያዊያን ባህላችን ወጋችን ሁለነገራችን ልዩነው አቦ ፍቅር ይስጠን😍ውድድድድድ ኢትዩጽያኖች በሞላ😍
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም በጣም የምገርሞ እናት ናችው ።ቤት የተሰራው ለንግዳ ነው አሉን እናታችን አባከችው ወገኖች ዘረኝነትን አሽቀንጥረን ጥለን አንድ ኢትዮጵያ እንሁን
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እምዬ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ
@omlive3122
@omlive3122 6 жыл бұрын
በእውነት ጋዜጠኛዋ በጣም አደቅሻለሁ የሰወቹ እዳለሆኖ ምርጥ ፕሮግራም
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 6 жыл бұрын
ወይኔ ባላለቀ ብየ ተመኝሁ ደስ ሲል ጋዜጠኛዋ ግን ጠንካራ ናት እንደክተማ ስው አልተዝርክርክችም የሴትዩዋ የዋህነት ግን ደስ ሲል እናትና ልጅ መስለው እርፍ አሉት እኮ
@fatyreta4245
@fatyreta4245 6 жыл бұрын
👍👍👍
@ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ
@ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ 6 жыл бұрын
ገዚጠኛዋ በጣም ደስ ትላለቺ አላህ ይጠብቅሽ የደጋጉቺ አገር ወሎ እውነት ነው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
እጅግ ውድ ያጌሬ ሰው ቃል የለኝም በጣም ነው የምወዳቹ ኢትዮጵያኖች ኑሩልኝ😘😘🇪🇹🇪🇹
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሢል ያረብ"የየዋህወቹ ቀንይመለሥ ወሎየነኝ እሥኪወሎየወች ብቅበሉ ሀገሩየናፈቀውአለ
@wondytub9667
@wondytub9667 4 жыл бұрын
እረወሎወች
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 4 жыл бұрын
@@wondytub9667 ወይኔ ታደለን ሠው ወደታችው
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
የገጠር እናቶቻችን ልፋታቸ ድካማቸው ብርታታቸው ጥንካሬያቸው ኩራት ነው አስካልየ አየሽላቸው የኔ እመቤት እነሱ ግን ያለረፍት እድሜልካቸውን በዚህ አይነት ነው የሚኖሩት ለዛ ነው ጤነኛ የሚሆኑት በርቺልን የኔ ምርጥ
@ትግስትየተዋህዶልጅ
@ትግስትየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
እናትዬ ፊትሽ ብቻ ይበቃል እናቶቻችን ክፉ አይንካችሁ አምላኬ ሆይ የናቴን አይን ለማየት አብቃኝ ስደት በቃሽ በለኝ እናቴ እማ ናፍቀሽኛል
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
beautiful cultural presentation. Thank you so much. We can feel how hard life is for mothers.
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 жыл бұрын
ማሻአላህ። ጋዜጠኛዋ ቅመም ነት አነታችን። ደሞ ቃላት የለኚም
@ኢትዮጵያሃገሬ-ኸ7ጠ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ኸ7ጠ 6 жыл бұрын
ዋው ማሻኣላህ! ወሎ ገራገሩ ሰው ወዳዱ ወሎን አላውቀውም አዲሳባ ተወልጄ ስላደኩ ሂዶ የማየቱ እድል አልገጠመኝም! ሴትዮዋ አያቴን አስታወሱኝ የወሎ ወጋቸው አለባበሳቸው! አያቴን በጣም ነው የምወዳት ጠረንዋ የጀነት ሽታ እለዋለው ቁኒ አሪቲ በቃ የተፈጥሮ ነገርዋ ደስ ይከኛል ሽታዋ ይማርከካናል ይህ ነው ብየ መናገር የሚከብድ ደስ የሚል መአዛ አለው! ወለየወች ቸር ናቸው ለወደዱት ይሞታሉ ሲነኩዋቸቅ አይወዱም ከተረዱዋቸው መልአክ በምድር ላይ ናቸው ለማንም ምቹ ነን! በናቴም ባባቴም ወሎዬ ነኝ በጣም ደስ ይለኛል ክፋት አላወረሱንም ፍቅርን እንጂ! ታድያ እንዲህ ወርቅ የሆነ የወሎ ህብረተስውብ ኦሮሞ ነው ይላሉ ኦሮመወች ችግር የለውም እንሁን ግን አንድ አንድ ብንሆን እንዴት እኛ ፍቅር ስንሆን እናተ ደሞ ዘረኝነትን ብቀላን ክፋትን ከየት አመጣችውት ለምን በብሃሪ አልተመሳሰልንም ብዙ ልዩነታችን ሰፊ ነው የወሎ ህዝብ ክፋት አያውቅም ሰው አያርድም ብሄሩን ከሌላ ብሄር አያስበልጥም በአንድ ኢትዮጵያዊነቱ አጥብቆ ያምናል! እናም እንዲው ሳስበው እኛ የሃም ዘር እንጂ የኩሽ ዘር አይደለንም በሚለው ደምድሚያለው ቅር ያለው ቅራሬ ይጠጣ።
@ekruyoutubesho2437
@ekruyoutubesho2437 6 жыл бұрын
wow
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ሆኖኩ ገጠር ውስጤ ነው
@sarakonjotmrtnew5541
@sarakonjotmrtnew5541 6 жыл бұрын
Wey edit yamral
@zakeyamaryado3619
@zakeyamaryado3619 6 жыл бұрын
ስቻምሩ
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 жыл бұрын
A
@semerasemera1751
@semerasemera1751 5 жыл бұрын
ወላሂ እናታችን ቁርጥአማቴን መሰሉኝ ግንወደአኬራ ሂዳብኛለች አላህይዘንላት ውዳእናቴ
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 5 жыл бұрын
ምንም መብትሽ ቢሆንም እንዲህ መኮመትሽ የገጠር ልጅ ባትሆኝም በኢትዮጵያውያዊነትሽ ልትኮሪ የሚያስችል ባህል ነው እስኪ ደስ የሚል ባህል ነው ብትይ አንድነት እንጂ መከፋፈል ሀሳብ አያስፈልግም
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ እት እማማ ውይ እሠው ልክ እደናት ነው የተከባከቡዋት ፈገግታቸው ወለየወችኮ ለነገሩ ዋነኛ መታወቂያችን እግዳ አክባሪ መሆናችን ነበር አሁን አሁን ባህላችንን ሊያጠፉብን ይመሥላል በሀይማኖት በዘር እየከፋፈሉ።ብቻ ጋዜጠኛዋም ከምንም በላይ እማማ እድሜችሁን አላህ ያሥረዝመው ጤናወተንም አላህ ይሥጠወት ደሥ እሚሉ እናት
@alhamdulilalalakulihalalha3707
@alhamdulilalalakulihalalha3707 6 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ጋዜጠኛዋ ገራገር ናት ገጠር ውስጤ ነው ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ያረብ ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም አገናኘን
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 6 жыл бұрын
This must be wolo Oromo I love village people 😘😘😘
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 6 жыл бұрын
እኔ ጥርት የልኩ ወሎዬ ነኝ በኦሮሞ ከሚሴም በደሴም ክልልሌ ነው ዘረኛ እንዳትሉኝ እስኪ እዩዋቼው የወሎ ኦሮሞችን አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ አሉ ላውል ባጥ9ፋው ሁሉም ኦሮሞ መሰደብ ዘረኛ መባል የለበትም የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የገራገር ሀገር ወሎ♥♥♥♥♥♥
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 жыл бұрын
ገጠር እኮ ዘረኝነት የለም አይታወቅም ሰው ብቻነው የምናቀው ።
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 6 жыл бұрын
@@melkamwultaw7104 ታድያ ይህንን ፍቅር ህዝብ ማባላት አላህስ አይቆጣም እደ አወ ከሰው ወጭ ምንም አናውቅ
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
ትክክል ፖለቲከኞች ለስልጣን ብለዉ በዚህ ምስጊን ህዝብ ይጫወታሉ
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እማ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 жыл бұрын
የእውነት ኢትዮጵያ እኮ የታደለች ነች መልካም ቅን የዋህ የሆኑ እናቶች አባቶች ወድሞች ህዝቦች አሉ እስኪ ኢትዮጵያን የምትወዱ
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
ገበረሪዋ እናት ሥታምር ጋዜጠኛዋም ታምራለች ኖሮውን ችላበታለች ገጠር መወለደ ያኮራኛል
@selam862
@selam862 5 жыл бұрын
askalye you are soo sweet betam gobez jegna nesh keber yegebagal
@Ss-ku7of
@Ss-ku7of 6 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን
@adamumar1384
@adamumar1384 3 жыл бұрын
የማማ ጠባይ በጣም ተመችቶኛል ማሻአላህ እናቶችን በሙሉ ክፍ አይካቸውበጣም ደሥትእሚሉ ነወት 😍😍😍😍
@hihh9035
@hihh9035 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ ትላለች ስወዳት የገጠር ሰው ንፁህ ክፍት የሌለበት ማሻአላህ ደስ ስትሉ አቦ
@mamelabeyene1195
@mamelabeyene1195 6 жыл бұрын
በናትሽ ታድለሽ ከፎትፎቱ ፊቱ ደስ የሚሉ እናት አገራችን እኮ ደግ ህዝብ ነው ቤቶት ሙሉ ይሁንሎት የኔም እናት እንድህ ደግ ነች
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ 5 жыл бұрын
ወይዘሩ ሲቲንን በጣም ነው የወደድኩቸው ጡሩሰው ናቸው
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
*ሑሉም እናቶች እምታቀርቢያቸዉ ደሥይላሉ። አንዳንድ ማዘሮች በካሜራ መጫወት ይቻላሉ። I mean they have* *Artistic mood some others do not know nothing.! But all mothers in this program are so* *genuine I love them*
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 5 жыл бұрын
እውነት ሁሉም በጣም ደስይላሉ ሁሉም
@abebeyenenew8358
@abebeyenenew8358 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔህን የመሰሉ የዋህና እርሁሩህ ሰወች ስላሉ ስለነሱ ስትል ሀገራችን ጠብቅልን። ሁልጊዜ እነሱ ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል።
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
ወይኔእናቴናፈቀችኝ
@اممحمد-ج8ض4ر
@اممحمد-ج8ض4ر 6 жыл бұрын
አረደሥሥትሉመገንአገሬአላህይጠብቃችሁ
@ሙርሺዳኢብራሂም
@ሙርሺዳኢብራሂም 6 жыл бұрын
አሚንንንን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ClassicPhone-qb7nd
@ClassicPhone-qb7nd 6 жыл бұрын
Amen
@ሲትሪያቢንትባባ
@ሲትሪያቢንትባባ 6 жыл бұрын
ዋው የወሎ ልጅ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል ገጠር ውስጤ ነው ጋዜጠኛዋ በጣም ጉበዝ ነች በመቀጠል ሴትዩዋ ሁለታችሁንም ውድድድድድድ
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ግን በአንዳንድ ክፉዎች ልቤን ድንድን ሊል ይልና እነዚህ የዋሆች ሳይ ደግሞ እንባ ይተናነቀኛል ክፉ ማሰቤን ይቆጨኛል እንደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ♥ከትግራይ
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
@@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ አንቺ ደግሞ የሆንሽ ጥንብ ነሽ ልበል ምንድነው የሚበላውና የማይበላው አጋሰስ ሆድ ብቻ ነው የታውቂው ልበል ምግብ መሶብ ሞልቶ ያበላኝ ነገር ግን ልቡ ጥቁር ከሆነ ሰው ይልቅ ቅንጣት ታክል ፍቅርን የሰጠኝ በህይወቴ መቸም አልረሳዉም ምግብ ለግዝያዊ ከርስ መሙልያ ነው ነው ፍቅር ግን የዘልአለም መንገድ ነው እኛ የትም ብንሄድ በጉልበታችን ለፍተን ትርፋም አንፈልግም ግን ፍቅር አብዝቶ ይገዛናል!
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
@@mytigraylove9621 ምንምን
@Habeshwit
@Habeshwit 6 жыл бұрын
Wendime/ehite gizew ytesulet new eski lehagerachen teslot anaderig yhe selamchen endesefen. Btam yameral bahalachen hizebachen metadel new Ethio honew megenget silze fikerewn selamewn yseten.
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
ዝም በይ! እናንተ እርኩሶች ዘላለማችሁን የሰው ደም እንደመጠጣችሁ ! ትግሬ ሚባል ፍጡር አምላክ ከምድር ያጥፋልን ዛሬም የራያ አማራ እናት እያለቀሰች ነው ..ዛሬም በግፈኞች የንፁሀን ደም እየፈሰሰ ነው ...ከምድር ያጥፋችሁ እርጉሞች
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
@@mytigraylove9621 ኧረ እውነትሽን ነው እግዚአብሔርን ህዝብን ወክለው ፊለፊት ወጥተው መጥፎ ተግባር የሚሰሩ ሰዎች ምስኪኑን ህዝብ ሁላ እንድንጠላ አደረጉን ኡፍ! እኔ አሁን በተግባር ስላየዋት እንጂ እንደዚህ ያለች የኦሮሞ እናት ያለ አይመስለኝም ነበር የመጨረሻ የዋህ ቤት የተሰራው ለእንግዳ ነው ስትል እንባዬ አነቀኝ!!
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እናቴን አስታወሰቺኝ ሹርባ ስርት አደርግሻለሁ አበጃጅሻለሁ ስትል ማሚየም ጥዋት ጥዋት ፀሀይ ስትወጣ ፀጉሬን ታበጥርልኝ ትሰራኝ ነበር እንደዉም ስትሰራኝ ሹልክ እያልኩ እሮጥባት ነበር አይ ስደት አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ማሚና አባዮ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሰላም ያገናኜን እስኪ እንደኔ እናቱና አባቱ የናፈቀዉ በላይክ ያሳዉቁኝ
@አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ
@አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ 6 жыл бұрын
እውነት ጋዜጠኛዋ አደነኩሽ ሁለገብ ነሽ የከቴው የገጠሩ ያምርብሻል💚💚💞️✔️✔️✔ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ትለምልም
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 5 жыл бұрын
ፍቅር የሁኑ እናት ናቸው
@መድናየመካናሠላሟ
@መድናየመካናሠላሟ 5 жыл бұрын
አብይ ለማ ገዱ ውስጤ ናቸው አሚን ያረብ
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 жыл бұрын
ፍቅር ጤና ሰላም ለእናቶች እመኛለሁ ቃላት ያጥረኛል እማማ ሲበዛ ጥሩ ነዎት ልክ እንደናቴ ሰው ስታስተናግድ ልዩ ናት እናቴ ውስጤ ነሽ ሻማየ ኑሪልኝ ኢት ሀገራችን እሚገርም ቋንቋ ባህል አለን አልሀምዱሊላህ ፍቅር ይጨምርልን በመቀጠል ወሎ ገራገሩ ልዩ የዋህ ቂም አያውቅ እንግዳ ተቀባይ ማመስገን እም ፈልገው ጋዜጠኛዋን ነው ልዩ ሰው ነሽ ስራሽ ም ሀሪፍ ነው ይመችሽ
@umsantahabeshawit8764
@umsantahabeshawit8764 5 жыл бұрын
ደስ የምተል እናት
@sdemal8000
@sdemal8000 5 жыл бұрын
ቢስሚላ እንደዛሬ ደሥ ብሎኝ አያወቅም ሴትየዋ ደግነታቸው እንግዳ አቀባበላቸው ደሥ ሢል አሥኩየ በርች የኔ ቆንጆ
@selamawitgebrekidan3278
@selamawitgebrekidan3278 6 жыл бұрын
በክርስቶስ። ውይ። የኔ። እናት። እንዴት። ደስ። ይላሉ። እማማ። ፈገክታዎት። ብቻ። ይበቃል። የኔ። የዋ
@አልነጋአለእስከመቸ
@አልነጋአለእስከመቸ 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 6 жыл бұрын
አደው ሥወዳች ያገሬ ሠዎች እኔ ወሎነኝ ግን ያደኩበት አካባቢ ኦሮሞ በብዛት አለ ሥወዳችሁ ወገኖቸኑሩ የወሎ ኦሮዎች ፋቅር ነቸው
@ቢንትሲራጂ
@ቢንትሲራጂ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኬሚሴ ሀገሬ ከተሜዎች የገጠር ልጂ የምትሉ ሁላ ሁሉም ነገር ከገበሬ እደሚገኚ አትርሱት ደጉ ገራ ገር ገበሬ ነው የሁሉ መፍለቂያ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ 6 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
እውይይይይ አስለቀሳችሁኝ ደጉ የሀገራችን ህዝብ እግዚአብሔር ከክፍ አይለያችሁ።ሀገራችንን የሚያተራምሱ እዚህ የሚኖሩ ናቸው የሀገር ቤት ሰው እንደበፊቱ ነው ። ጋዜጠኛ የእናት ፋንታ ውቤ የምወድሽ ጋዜጠኛ ሁሌም ስራሽን በሚገባ ነው የምትሰሪ .በየሄድሽበትም እነሱን መስለሽ ነው .የምትሰሪ ተባረኪ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 2 жыл бұрын
Excellent program.
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አስካለች ስወድሽ ምንም የሚቀርሽ ባህል የለም በርቺ የኛ ልዩ
@zelalemygezu4975
@zelalemygezu4975 4 жыл бұрын
ወይ አስካለች ልጅ አገረድ መሰልሽ እናታችን አስኩን ስለተከባከቡልን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጦት
@tigistshifaraw1719
@tigistshifaraw1719 6 жыл бұрын
የእኔ ውድ እናት አካባብውን አቀው አለሁ ሰው የዋህ ደግ በሀሉን አክባርነው የእኔ ውድ እናት እድሜ እና ጥና ይስጥሁ ጋዘጠኝዋ ውብ ነሺ ሙጋቸቸ ቤተክርስትን ገብተው ስጨማለቁ ከማየት እናተን ማየት እዴት ደስይላል ቀኔን አበራቸሁት
@kingnigus4842
@kingnigus4842 6 жыл бұрын
Thank you.
@zuzu4878
@zuzu4878 6 жыл бұрын
ወይኔ ባህላችን ደስ ሲል እኔም ሀገር ገብቸ ማሚን እማግዝባት ቀን ናፈቀኝ
@sooqusabya7818
@sooqusabya7818 3 жыл бұрын
የኔእናት እድሜና ጤናይስጣቸው
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 5 жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች እድሜ ይስጣቸው ያረብብብብብብብብ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
አሚንን
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ሆነሽ ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን በርች ደጉ ያገሬ ሰው አቤት ፍቅር
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 6 жыл бұрын
ወይኔ የሴትዬዋ ፈገግታቸው በስመአብ እንዴት ደስ ይላሉ እንግዳ ማስተናገድ ሲችሉበት ደግ ናቸው
@ራህመትመሀመድውለየዎ
@ራህመትመሀመድውለየዎ 4 жыл бұрын
ይይይይይየኔናት አጀቴንበላሽ እማየየኔወድ አላህእድሚይሥጥሽ
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 3 жыл бұрын
😍😍😍👌👌
@omehikma5073
@omehikma5073 5 жыл бұрын
ወይኔ አስካልዬ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ 1ኛ ነሽ ወላሂ አንድ ቀን ወደ እኔ ቤተሰቦች ጎራ በይ እናቴ የውሃ ወለዮ ደግ ሰው ናት ወለዮነቴ ኮራቴ ወይዘሮ ሲቲ ደስ ሲሉ እረዥም ሀያት ለእናቶች
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 5 жыл бұрын
ዘረኝነት እሚያጠፋ ከምድር ያጥፋው እኛሥ መቼም ኢትዮጲያ ነን አንለያይም
@ethiocomedy5695
@ethiocomedy5695 4 жыл бұрын
ዋው ሃገሬን ምታስጎበኝን ምርጥ ሰው አስካል እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ኑሪልን
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 6 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ገጠሬነቴን እምወደው ሁሉም ነገር ኦርጂናል
@saeedss3764
@saeedss3764 6 жыл бұрын
ወይይ.በትዝታ.ሞትኩኝ
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 6 жыл бұрын
saeed ss አይዞን አንድ ቀን መሄድሽ አይቀርም
@saeedss3764
@saeedss3764 6 жыл бұрын
ፍቅር ነው የራበኝ እማይከኝ ።መርሀባ.ይህ.ስደት.እያለ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 5 жыл бұрын
በጣም ቆጆነሺ እናመሰግናለን
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛውወላሂባገኛትሳምባደርኮትስወዳትእስላምክርሲታንአትልአትጠየፍደግሰውእኔየመጀምርያሳይእደዝችጨዋገምጋዜጠኛ ተባረኪ
@kemaitsemharay2753
@kemaitsemharay2753 2 жыл бұрын
You So Cleaver You Enjoing Weyzero Fatima A Lovely People's This way is People's Leave I Love it Good 👍
@ssnnn8039
@ssnnn8039 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ትላላቹ
@zyadayasin7949
@zyadayasin7949 6 жыл бұрын
አስካልዬ ቅመም ነሽ እውነት እዛ በትህትና ምታቀርቢው ገፀበሀሪ የእውነት ተመቸኝ ወላሂ የውሸት ልብ ወለድ ድራማ ሙዚቃ ከመሮጥ ይህን ይህን አይቶ የእናቶችን ውለታ ማስታወስ ምኞቴ ይህ ታሪክ ሆኖ በቅርስ አሁንደግሞ ልጆች ተምረው ሂወት ቀለል እሚያደርግ ማንኛውንም አምራች እሚያደርግ ትውልድ ይኑርልን ኢንሻ አላህ ነገርግን ምን ዋጋ አለው ከኔጭምር ገንዘብ ወደን ስደት ጨረሰን የሀገሬ ሠው ዋናው ጥና እድሜ ለእናቶች የልፋታቹን የምታዩበት ደስታ ያሣያቹ ባዱንያ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 6 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ሠው አክባሪ የዋህ ናቸው እኮ የወሎ ኦሮሞ በጣም ፍቅር ናቸው ሌሎቹ ዘረኞች ባጠፉት እነዚህ የዋሆች ይሰደባሉ
@zeinadelelegia259
@zeinadelelegia259 6 жыл бұрын
ትክክል
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
👍👍👍👍
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
ትክክልወሎ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
+As Sa እደውእኔሀገሬወሎንፍቅየሜለኝደጋግናቸውወሬው
@al-ww4xq
@al-ww4xq 6 жыл бұрын
ትክክል
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ እናተችንና ጋዜጠኛዋ እህተችን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ስቀጥል እኔ ኦሮም ነኝ ግን እሄን ሁሉ አቅም እግዚአብሔር ይስጥሽበ በሃሌን አሰዬሽኝ እናተችን በጠም ስበዛ ፍቅር ፍቅር ነት ተበረኩልኝ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 жыл бұрын
Masha allah ውቢቷ ሀገሬ😍የገጠር ልጅ ነኝ ላም ተናስታ ስትወድቅ አልቤ ያደኩ ለግዜው ስደት ይዞ አለቅ ብሎኛል እንጂ ድንቁ ባህሌን!!!!
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 6 жыл бұрын
የአላህ. እናትዮ. እዴት. ደስ. ይላሉ. ጋዜጠኛዋም. ደስ. ትላለች
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
I am loving this show to death! such a genuine love of Ethiopian moms! Long live
@እግዚኦተሳለነ
@እግዚኦተሳለነ 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም በእውነት አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው
@rakdig7579
@rakdig7579 5 жыл бұрын
ከሚሴ አካሚ ነገ ኬሰን አቤት እናትዬ ፈገግታሽ ብቻ በቅ ነው አስካዬ እግዚአብሔር ሰላሙን የብዛለችሁ
@bilankonjooo1748
@bilankonjooo1748 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@feeneetigudaata4204
@feeneetigudaata4204 6 жыл бұрын
Uumaataa fayaaleessaa Oromoo. 😍😍😍
@takkattibaadiyya303
@takkattibaadiyya303 5 жыл бұрын
Dhugaa keeti
@ayishaguye1900
@ayishaguye1900 5 жыл бұрын
Dhugaa keeti
@yoanngripon5797
@yoanngripon5797 2 жыл бұрын
እስኩዬ ገና እሁን ነው ይእን ፕሮግራም ያየሁት ሁሉኑም እየሁ ሁሉ ነገር ትቼ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞሽ እንደነበርና እሁን እንደተሻለሽ እየሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በሌላ እድስ ፕሮግራም ንደምትመጭ ተስፋዬ ነው እውድሻለሁ🥰🥰🥰🥰
@user-on4ke9qj6w
@user-on4ke9qj6w 5 жыл бұрын
አገርሺ ወደትነው ብየ ብጠይቃት እኔስ ወሎየነኝ አለችኝ በኩራት
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ቡና ያለጎረቤት መሆኑ ትንሽ ቅር አለኝ ኢትዮጵያዊነት አብሮ መብላት መጠጣት ስለሆነ ነው እንዲም ያምራል ፍቅርን ከማዬት የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን አሜን
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
ውብ ባህል እግዚአብሔር ከአገር ገንጣዬች አገራችንን ይጠብቅልን እንዳይለያዬን!!!
@زهرايمام
@زهرايمام 6 жыл бұрын
ማሻአላህስታምሮ ወ\ሮ ሲቴ ፈገግታዋ ደስሲል ጋዜጠኛዋ ጎበዝ
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
Rebecca Mekonnen አሜን! ውብ እናት እንግዳ አክባሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@merditube103
@merditube103 4 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ
@ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556
@ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@alhamdulillah8786
@alhamdulillah8786 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እዴት ደሥ የሚሉ እናት ናቸው ፈገግታቸው ይበቃል አሥካልዬ አድናቂሽ ነኝ ሠላምሽ ይብዛ😘😘😘😘
@familybannas8809
@familybannas8809 6 жыл бұрын
Thank for sharing and we want see this kind of video
@TigeLove
@TigeLove 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የወሎ ስው ፍቅር ነው
@bruktawitwolde2596
@bruktawitwolde2596 5 жыл бұрын
The beauty of Ethiopian people live should only been seen much like this , my only comment is the camera should be modern like the movies if possible, since it shows Ethiopian culture. Love love the show ,omg the people are so humble