አርሂቡ ከዜማና ግጥም ደራሲው ፀጋየ ደቦጭ ጋር የተደረገ ቆይታ| EBC

  Рет қаралды 12,839

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv አርሂቡ ከዜማና ግጥም ደራሲው ፀጋየ ደቦጭ ጋር የተደረገ ቆይታ
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 24
@afroMedia2022
@afroMedia2022 Жыл бұрын
ብዙም ያልተባለለት እና ያልተዘመረለት ድንቅ ሰው! ዕድሜ እና ጤናን ተመኘሁ!
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ዘመን ከማይሽራቸው ግጥምና ዜማዎች ጀርባ ያለ አንጋፋ ደራሲ ነህ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Wow, what a pure god gifted guy! Fascinating
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ፀጋዮ ደቦጭ ዝነኛው የግጥምና የዜማ ደራሲ እድሜና ጤና ይስጥ
@zewduwube73
@zewduwube73 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለክቡር አርቲስት ፀጋዬ ደቦጭ ።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Wisdom you have wisdom tsegaye . Yemitnagerw teb aylim
@abdugader1570
@abdugader1570 4 жыл бұрын
ፀግሽ ጀግና ነህ
@abiynegash1147
@abiynegash1147 4 жыл бұрын
ፀግሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደንቅህ ነው ያደኩት እና እወድሀለሁ!!!!
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
በትክክል እኔም
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aaaaakk4151
@aaaaakk4151 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ በጣም እወድሀለው
@gagecharlie8448
@gagecharlie8448 3 жыл бұрын
i guess Im asking the wrong place but does any of you know of a tool to get back into an instagram account? I somehow forgot the password. I would love any tips you can offer me
@hailemariamgetahun696
@hailemariamgetahun696 4 жыл бұрын
Ato Stegaye betam tibebegna neh edime enna tena egiziabher yistih.
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ፀግዬ ኤልያስን የገለፅክበት መንገድ የሚደንቅ ነው የሰው ጥግ የደግነት ጥግ የእውቀት ጥግ የሙያ ጥግ
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
sel ግጥም አፃፃፍ youtube ብታስተምሩ? our legend
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
እጅግ ዘግናኝና አሰልቺ አዘጋጅና አቅራቢ! ለምንድን ነው የምትደጋግመው? ይህን ፕሮግራም አዳምጥና ራስህ ፍረድ! ጋሽ ፀጋዬ ደቦጭን የመሰለ ትልቅ ባለውለታ ጋብዘህ አቀራረብህን ግን አበላሸኸው፤ ያሳዝናል። ይህ የመጀመሪያ ጊዜህ አይደለም። ምስጋና አትደጋግም፤ የእንግዶችህን ስምና ስራቸውን ከሚገባው በላይ ትደጋግማለህ፤ አሰልቺ ነው። ለዚህ አስተያየቴ ይቅርታ አልጠይቅህም፥ ሰለሞን ክፍሌ።
@wonderson_1
@wonderson_1 3 жыл бұрын
Ere ateyayekem alchalebetem. Hasabachewunim yakuaretachewal.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Ende dur zinjero Chaka endelemede Bete megbat yitelal Esuan yewdede Beyhedechibet Kelbua abro eyhede Meche adeb yagheghal Kuru wede yabede. TSEGAYE ARIF GETAMI NEW
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
ፀግዬ ክብር ላንተ ይሁን ኤልያስ መልካ ምትክ የለውም
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 3 жыл бұрын
Aha what what ?
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 3 жыл бұрын
poor vidio quality.
@berhanemoges389
@berhanemoges389 10 ай бұрын
ግጥሞቹን ፖሊቲሳይዝ ማድረጉ ጥቅሙ ምን ይሆን?
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
ግጥሞቹ የተጻፈበትን አሳብ ለመግለፅ ነው
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 113 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 17 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 113 МЛН