ዳጉ - የተሻሻለው የፌደራል የመንግስት ሠራተኞች አዋጅ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 25,406

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@Mariyamee-p3v
@Mariyamee-p3v 42 минут бұрын
ከደቡብ ክልል እናታችን የሰጡት አስተያየት 100% የብዙ ሠረተኞችን ሐሳብ የያዘ ነው
@oumerarega7823
@oumerarega7823 13 күн бұрын
እሚገርም ፍረጃ ነው
@GirmaHayilu-j7o
@GirmaHayilu-j7o 11 күн бұрын
ጡረተኛ ( የደረቀ እንጨት ),ስለተባለ ምንምአይጠቅምም ተብሎ ነው ። የኑሮ ውድነት እጅጉን የሜጎዳው ለአገር ሲያገለግሉ ቆይተው በዕድሜ ምክንያት ሌላ ሥራ ለመሥራት አቅም ያነሳቸውን ለመሆኑ የተመለተ አካል ባለመኖሩ በጣም ያሣዝናል ።
@NtombifuthiKhumalo-q1o
@NtombifuthiKhumalo-q1o 14 күн бұрын
በደቡብ አፍርካ የሚኖሩ ኢትዮጵያወን በግፍ እየታሰሩ እኛ እየተዘረፉ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ዝም አትበል
@DiresewdikasoDakero
@DiresewdikasoDakero 11 күн бұрын
ለሀገራችን ዕድገትና ልማት ቁልፍ ችግር ተደርጎ የተወሰደው የመንግሥት ሠራተኞች አቅም/ብቃት ማነስ ብቻ ነው? የትምህርት ፖሊሲ ላይ ችግር የለም ?
@TilahunTaddese-l3r
@TilahunTaddese-l3r 17 күн бұрын
Shb
@GirmaGibrna
@GirmaGibrna 13 күн бұрын
መቼ ነዉ? ወደ ታች ወርዶ ዉይይት የተደረገበት አልተደረገበትም! አበል አከፋፈል መሰተካከል አለበት በተለይ ወደ ቀበሌ ስወጣ 100ብር ለዳቦና ሻይ የማይገዛ
@tadeleyirgu-l2x
@tadeleyirgu-l2x 14 күн бұрын
ወይይቱን እየተከተታልኩት ነው ነገር ግን የሚቆቋመው ኮሚሽን የባሰ ሌላ አዲስ ጥርስ እና ቢሮክራሲ ነው የመሆነው ደግሞስ ለሰራተኛ ውስ የሚጠቅመው የት ጋ ነው ???? ከስድስት ወር በኃላስ ብቃት ያላለፈ ማበረር መሆኑን አልታያችሁም????ከዚህ ቀደምስ ከፍተኛ እና በጣም ከፈተኛ ውጤት ያመጣ ማትጊያ ና ሽልማት እንዳለው ነበር የሚለው በ2010 የወጣውስ አዋጅ ምን ፈየደ??????
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 14 күн бұрын
የመንግስት ሠራተኞቹ የደመወዝ ጭማሪው የወቅቱን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ ከሆነ የቀድሞ ሠራተኛውን /ጡረተኛ/ ለምን እንዳላካተተ ወይስ የቀድሞ ገበያ ተመልሶ ሊያገኙት ይቻላል ካልተባለም ፊትሃዊነቱ መጠበቅ አለበት።
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 14 күн бұрын
የደመወዝ ጭማሪ ፊትህ ለጡረተኛው!!!!!!!!! ለቀድሞው ሠራተኛው !!!!!!!!
@oumerarega7823
@oumerarega7823 13 күн бұрын
እታች በሰንት አመት ሊደርስ ይል ይሆን
@GirmaGibrna
@GirmaGibrna 13 күн бұрын
20 አመት የለፋ አራትአመት አገልግሎት ካለዉ ጋር እኩል 7071 መከፈሉን እንዴት ታያላቹ?
@KelemwaAngasu
@KelemwaAngasu 14 күн бұрын
የሰው መብት አትmይቁም ግዴታንብቻ
@WediHawzen
@WediHawzen 16 күн бұрын
ፈተናውን ወይም coc ያላለፈ ማባረር ብቻ ነው
@shimelesAyelemoio
@shimelesAyelemoio 14 күн бұрын
wushetachu yetelede new
@esatuadegobashano971
@esatuadegobashano971 14 күн бұрын
የመንግስት ሠራተኛዉን መፍት ያሳጣ ለአመራር መፍት የሰጠ አሳር አዋጅ
@jomama151
@jomama151 17 күн бұрын
Andand meseria betoch demozachew yetley menesha silalew bezi awaj yikatetalu woys endeneberw new yemiketilur? Ex gebiwoch
@esatuadegobashano971
@esatuadegobashano971 14 күн бұрын
yemenegsete serategawune mebete yegefefe awaje newu
@zewdieatloge
@zewdieatloge 13 күн бұрын
Tewureta be sent amet yewetal
@johntsegaye-n2b
@johntsegaye-n2b 14 күн бұрын
deha tekor sra lemn aserum mengst seratenawn berhab eyastemachu godana eskmiwta mengst zm ale lemn ]
@johntsegaye-n2b
@johntsegaye-n2b 14 күн бұрын
are mengst ager wst yalewn erasu berhab eyalq eyal zm eyakl new
@GhalibAbafita
@GhalibAbafita 16 күн бұрын
የሠራተኛ መብቶች ጉዳይስ?
@azitaKebede
@azitaKebede 14 күн бұрын
ፈተናውን ወይም coc ያላለፈ ማባረር ብቻ ነው
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 65 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН