የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም

  Рет қаралды 6,233

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 7 сағат бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ አብቹን የመሰለ የሚመጥናት መሪ በማግኘቷ ሁሌም ደስተኛ ነኝ🇪🇹❤️🇪🇹
@mohammednurleramo1837
@mohammednurleramo1837 8 сағат бұрын
❤❤❤ወደብ በቀይባህር ያስፈልጋታል።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 6 сағат бұрын
🇪🇹🇫🇷🇪🇹🇫🇷🇪🇹🇫🇷🇪🇹🇫🇷🇪🇹 ተመልከት አላማህን ተከተለው መሪሕን 🇪🇹👍
@eagle4452
@eagle4452 8 сағат бұрын
🌎❤️ ለውጥ እማ አለ የ ፈረንሳይ መሪ በኢትዮጵያ ህዝብ መሀል 😮👍🏽👍🏽
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 4 сағат бұрын
very beautiful and amazing job am proud to see my country Ethiopia 🇪🇹 looks incredible job done.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 4 сағат бұрын
❤❤❤የመሪአችን የአብቹ ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ብቃትን አለማድነቅ ፈፅሞ አይቻልም ።🎉🎉🎉
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደብ ሳይሆን ሰላምና መረጋጋት ነው የሚያስፈልጋት:: ወድብ የሌላቸው ሀገራት የትናት ደርሰዋል:: የኛ ችግር ድንቁርናና ሃላቀርነት ነው
@JamaalXajimaxamed
@JamaalXajimaxamed 6 сағат бұрын
Great administrative palace, this is the meror of my ethiopia
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 7 сағат бұрын
😂😂😂 ሁሌ ልመና ወይ ደሃ መሆን እንዴት ያስጠላል
@BoqbuaqawAbiy
@BoqbuaqawAbiy 4 сағат бұрын
ቀይ ባህር፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን ..ወዘተ ወደብ ፍለጋ በአግባቡ ቢሰራበት ኖሮ ትክክልም ህጋዊም ነበር፤ ወደፊት ህዝቡ የራሴ የሚለው መንግስት ሲኖረው በትክክል ይተገበራል፡፡ በእንጭጩ አብይ ጊዜ ግን ይህ ሊፈጸም ቀርቶ ህዝቡ በሰላም ወጥቶ መግባት አልቻለም፡፤ ከአዲስ አበባ ውጭ አብይ አህመድ ስልጣን የለውም፡፤ አስመሳይ፣ መርህየለሽ፣ እንጭጭና መሀይም ሰው እንዴት ኢትዮጵያን ይመጥናታል ተብሎ ይታሰባል??? ሁሉም ነገር ከእጁ ወጥቷል፡፡ አብይ አህመድ አሁን በእጁ ያሉት ኢቲቪ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሽመልስ አብዲሳና ቢበዛ አንድ መቶ የማይሞሉ ጥቂት የእርሱ መሰሎች ብቻ ናቸው ፡፡
@TolaDiguma
@TolaDiguma 4 сағат бұрын
እውቀት ያለው የሚመስለው ጀዝባው አብይ አህመድ አሉኝ የሚላቸው በእውን ግን ብዙወች 'የሉትም'፡፡ ምናልባት የአገዛዙ መቶ በመቶ ተጠቃሚወች መቶ የማይሞሉ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ ማናጆ ነው፡፡ እውነታው ይህ ነው፡፡
@Yegeta
@Yegeta 8 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 7 сағат бұрын
It's a great topic that media is bringing these days including your media ETV as far as we Ethiopians needed sea a c c e x our number one priority should be to get our own port back which is a s s e b back to Ethiopian property through diplomacy with the United Nation I believe that can happen very very soon with the right diplomacy
@XxXTWH-em2zj
@XxXTWH-em2zj 6 сағат бұрын
❤ዓሰብ ቀይ ባህር ኤረትራ የኢትዪጵያ ነፃ ወደብ አገልግሎት ባህር የራሳችን እንፈልጋለን በህገ ወጥ ነው ድሮ የሄደው አሁን በፍላጎት ከሰጡ ደግ ካልሆነ በሀይል ዓሰብ ቀይ ባህር የእኛ ነው እንወስደዋልን❤
@tyttyt1271
@tyttyt1271 6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sarajoh313
@sarajoh313 4 сағат бұрын
NO MORE ASEB ERITREA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪
@TolaDiguma
@TolaDiguma 4 сағат бұрын
እውቀት ያለው የሚመስለው ጀዝባው አብይ አህመድ አሉኝ የሚላቸው በእውን ግን ብዙወች 'የሉትም'፡፡ ምናልባት የአገዛዙ መቶ በመቶ ተጠቃሚወች መቶ የማይሞሉ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ ማናጆ ነው፡፡ እውነታው ይህ ነው፡፡
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 22 December 2024
18:43
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 47 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН