አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በተመድ ጠቅላላ ጉበኤ ላይ ያደረጉት ንግግር Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 35,714

EBC

EBC

Күн бұрын

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በ79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉበኤ ላይ ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 200
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 10 сағат бұрын
አምባሳደር ሁሌም ሀገራችንን ከፍ እያደጓት እንደሚቀጥሉ እምነታችን ነው ።
@abebawyigzaw5443
@abebawyigzaw5443 10 сағат бұрын
A strong capable diplomat of Ethiopia !!!
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 10 сағат бұрын
Massive Respect to our F.M. Excellency Taye Atseke Silassie!
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 сағат бұрын
Unaited naion ሚዲያ ውሥጥ ገብታችሁ አረብኛውንም እንግልዘኛውንም ገብታችሁ አመሥግኗቸው አምበሰደር አጽቀስላሴን
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 7 сағат бұрын
አምባሳደር ታየ
@YohanseHmi
@YohanseHmi 9 сағат бұрын
በርታ አምበሰደርዬ እንወደሃለን አፈቸዉን አስዝልን ጀግናችን ናህ
@tekagebreyes5630
@tekagebreyes5630 10 сағат бұрын
ጀግናና ቆፍጣና ኢትዮጵያዊ ፤ክቡር አንባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ!! እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ነው!!
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 9 сағат бұрын
ወሬ: ሰዉ በሀገሩ እየተገደለ ትፍሽ አትሉም ስለ ሀገር ቤቱ ችግር ::
@hamrawitdebele
@hamrawitdebele 2 сағат бұрын
@@tadessefenta9626 እርስብርስ እየተገዳደል ሁሌ አላዝን ባንዳ።
@madesaregasaselgan6692
@madesaregasaselgan6692 10 сағат бұрын
Wow thank you Mr. Ambassador you did a great speech .
@WorkuSeid
@WorkuSeid 10 сағат бұрын
It is a wonderful speech that shows the existing situation of not only ethiopia but also the horn of Africa Our forrign affair minister is very capable & he is in the right place and positions
@yonasd64
@yonasd64 10 сағат бұрын
Foreign Minister Ambassador Taye Atske-Selassie is highly experienced in international affairs and foreign diplomacy. He understands the failures and shortcomings of the UN on anything African.
@RedwanRedwan-be9vf
@RedwanRedwan-be9vf 10 сағат бұрын
እናመሰግናልን አምባሰድር ሁሉንም ነገር በደንብነው የገለፁት
@bety2338
@bety2338 9 сағат бұрын
Great speech and proudly representing🇪🇹! Thank you Ambassador Taye!🙏
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 9 сағат бұрын
proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse !!!
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 9 сағат бұрын
I have deep respect for you my hero and Ethiopian King ambassador Taye Ethiopia will rise because of you
@urael225
@urael225 7 сағат бұрын
Wow unbelievable ambassador Taye represent our country for all aspect BLESS YOU NURELEN
@AbrhamAfework
@AbrhamAfework 8 сағат бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳችሁ በርቱ
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 8 сағат бұрын
የዘመናችን፣አክሊሉ፣ሀ/ተወልድ፣ከተማ፣ይፍሩ፣ይልማ፣ዴረሳና፣ተስፍየ፣ዲንቃ፣ወዘተ፣ክቡር፣ታየ፣አስቀስላሴ፣በእርሶዎ፣ላይ፣ያለኝን፣እምነትና፣ኩራት፣እንድውም፣አክብሮተን፣ይየገለፅኩ፣አብቹና፣መንግስቱን፣ኢትዮጵያን፣የፈጠረው፣አምላክ፣ይጠብቅ።
@urael225
@urael225 7 сағат бұрын
Our jegena WE WERE EXPECTING YOUR VERY MATURED AND HIGH ACCEPTANCE SPEECH YOU SHOWED US TEBAREKLEN NURELEN I AM FROM LONDON ❤❤❤❤❤❤❤
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 9 сағат бұрын
proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse !!!
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 9 сағат бұрын
proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse !!!
@GirmaAlemu-b3b
@GirmaAlemu-b3b 10 сағат бұрын
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ብልህ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ በእራስ መተማመንን ቀዳሚ ከሀገር ኢትዮጵያንን በመሬት ላይ የነበረውን አሁን ያለውን እውነታ ሲገለፅ ።ኢትዮጵያ የዓለምብርሃን ነች ።ድንቅዕይታ ፣ምርጥ አገላለፅ ፣ምርጥ የአ ሀገር ልጅ አመሰግናለሁ
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 9 сағат бұрын
Viva የእኛ አምባሳደር፡፡ ኢትዮጵያችንን እንዲሀ አሳይልን፡፡
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 9 сағат бұрын
ዉድ የሀገሬ ጀግና ንግግርህ ሁሌም የኮረኛል, ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 10 сағат бұрын
Most countries might be dismayed over the UN handling of war or conflicts in different regions, it is good opportunity to convey Ethiopia's firm stand on diplomatic affairs about all regional & global issues.
@MelketesfayeM
@MelketesfayeM 8 сағат бұрын
አምባሳደር ታዬ አስቀስላሴ ለኔ አባትም ወንድምም ናቸው። ኢትዮጲያ የጣለችባቸውን ሀላፊነት ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ እውነትን በታማኝነት ሀገራችንን ወደ ብልጽግና እያገለገሉ ስላሉ እኔና ኢትዮጲያ ታመሰግኖታለች። ❤❤❤
@miki-gf9ss
@miki-gf9ss 9 сағат бұрын
Right decision to asign him to lead Ethiopian foreign affairs .
@teshyeba
@teshyeba 9 сағат бұрын
Wise and Graceful Diplomat......ETHIOPIA honors you!!!! Respectfully!
@mengistugalcho2782
@mengistugalcho2782 9 сағат бұрын
Ethiopia is rising and shining globally with her golden sons and daughters of this era. Thank you, Ambassador.
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 7 сағат бұрын
Indeed
@ethioman1241
@ethioman1241 9 сағат бұрын
GREAT SPEECH AS ALWAYS THANK YOU HIS EXCELLENCY FORIGHN MINSTER TAYE HISQESELASIE.
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 9 сағат бұрын
proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse proud of you !!! Ambassador Taye Asqesilesse !!!
@AdunyaaDarme
@AdunyaaDarme 9 сағат бұрын
ጀግናችን።የሀገር፡ኩራታችን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥ፡ፈጣር።
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 4 сағат бұрын
ስላም ለኢትዩጲያዊያን 🙏🙏 ክቡር አምባሳደር እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጀግናችን 💪💪💪💪
@reasonslogic
@reasonslogic 6 сағат бұрын
የአገሬ ጀግና የወጣቱ ምሳሌ ረጅም እድሜ እየተመኘሁልዎት በርቱልን እላለሁ። ጌታ ኣብዝቶ ይባርክዎት
@KedirMengstu
@KedirMengstu 6 сағат бұрын
በሳል; ሀገር ወዳድ ;ጀግና ;በእውቀት የተሞሉ ድፕሎማት አቶ ታዬ አዝቀስላሴ ❤🇪🇹❤
@asmarem.7893
@asmarem.7893 8 сағат бұрын
Taye is one of the great Etbiopians in the right place and the post is very desirable to him. I like to hear his matured speeches
@Mahammedkabir9255
@Mahammedkabir9255 6 сағат бұрын
ከኢትዮጵያ ጭቅጭቅ እንደማይችል አስረዳቸው በርታልን ውንድማችን
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 9 сағат бұрын
Amazing, historic and just representation asking for justice on the World stage! Weldone and thank you Honourable Taye , the Ethiopian foreign minister 🎉🎉🎉
@davidtume
@davidtume 9 сағат бұрын
እናመሰግናለን አምባሳደር❤❤❤
@henokfekade7620
@henokfekade7620 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ሲራራ እንደ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ያለውን ሰው ይሰጥሃል። ረጅም እድሜ ይሁንሎት አምባሳደር።
@TessemaKeno-bl9gt
@TessemaKeno-bl9gt 9 сағат бұрын
Great speech indeed! Thank you Mr. Ambassador Taye Heskesilasie.
@DemaJoban-cj8cz
@DemaJoban-cj8cz 9 сағат бұрын
Jesus is lord
@alemueshtu9680
@alemueshtu9680 10 сағат бұрын
ኢትዮጵያ አሸናፊናት እግዚያብሄር ይባርካት።
@fentahun-u2i
@fentahun-u2i 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም የሚያኩሩ ልጆች አሏት። ሁሌም ክበርልን ክቡር አንባሳደር ታዬ!!
@abduhucen-ti6dk
@abduhucen-ti6dk 7 сағат бұрын
አልሀሞዱሊላህ እንደዚህ አይነት መሪ ፊት ተቀመጦ በማየቴ እረጅም እድሜ እና ጤና አሏህ ይስጥህ
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 5 сағат бұрын
የኢትዮጵያን ትልቅነት የሚያሳዮ ብርቅዬ ሚ/ር እና አምበሳደር ፈጣሪ ያቆይልን::
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 10 сағат бұрын
ዉጭ ጉዳይ ይገባዋል።
@Yegeta
@Yegeta 8 сағат бұрын
If God is with us who can be against us ! Thanks a lot Ambassador 🙏
@hailutessema3976
@hailutessema3976 9 сағат бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ከርስዎ የሚጠበቅቦትን በቅን ልቦና እየተወጡ ነው ክብርና ምስጋና ይገባዎታል ።
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 10 сағат бұрын
Well done Ambassador Taye!
@jemilayasin7200
@jemilayasin7200 5 сағат бұрын
ጀግና አባታችን ለሀገራችን ሠላም የቆሙላት
@mali219
@mali219 9 сағат бұрын
Highly informative and timely message delivered,
@Heckiable
@Heckiable 6 сағат бұрын
Mr.Taye is simply a pride for Ethiopia!
@YoriMaay
@YoriMaay 9 сағат бұрын
AstrongcapabledplomatotEthiopia❤
@sarawoldekiros3474
@sarawoldekiros3474 9 сағат бұрын
Reform UN
@sina-u8o
@sina-u8o 3 сағат бұрын
የተመድ ተቋማዊ አቅም ላሽቋል። ኢትዮጲያም ሆነች አፍሪካ እንዲሁም የግሎባል ሳውዝ ሀገራት በፀጥታው ምክርቤት ያላቸው ውክልና ምንም ማለት ነው። በአሜሪካ ቪቶ እና በእስራኤል የበላይነት የሚመራው UNGA አለም አቀፍ ተልእኮው የሁለቱን ሀገራትና ጥቅም ማስጠበቅ ሆኗል። ይህ ማለት የተመድ ጉባኤ የሀገራትን አቋም መለያ መድረክ እና ለአሜሪካና ለእስራኤል ያልታዘዙ ሀገራትን ለይተው ለማጥቃት የሚጠቀሙበት መድረክ ነው። እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ሁሉም ሀገራት በራሳቸውን ጉዳይ፣ ቀጠናዊና አለም አቀፍ ጉዳይ ላይ ያላቸውን አቋምና እቅድ ሲናገሩ ይሰማል። በጥቂት አባላት ውጪ አብዛኛው አባል ሀገራት የተመድ ቻርተር፣ አለም አቀፍ ህግና የሰብአዊ እርዳታ ህግ እንዲከበር ሲናገሩ ይደመጣሉ። ይህ ውሳኔ ወደ ተግባር ሲቀየር ግን አይታይም። የፀጥታው ምክርቤት በሚያረቀው አጀምዳ እንኳን ከሚናገሩት አቋማቸው የሚንሸራተቱ ሀገራት ብዙ ናቸው። ለፍትህ እንቆማለን ዪሚሉ ሀገራት እንኳን እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ማውገዝ አቅቷቸው እስራኤልን ሲደግፋ ይታያል። ከዚህ በላይ የሚያሳፍር አቋም ሊኖር አይችለም። ሀገራችን ኢትዮጲያ ከዚህ አንፃር ስትታይ ይዛ የምትሄደው አቋም ሚዛናዊ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አቶ አፅቀ ስላሴ ወደ ውጭ ጉዳይ ከመጡ ወዲህ የሚታዩ አንዳንድ መንሸራተቶችና የአቋም መዋዠቆች እያስተዋልን እንገኛለን። በውጭ ጉዳይ ሚኒሴቴር ስር ያለው አሰላለፍ ለኢትዮጲያ በሔራዊ ጥቅም ሳይሆን ለሌሎች የጂኦ ፖለቲካና አጀንዳ ለመስራት የሚሯሯጡ አመራሮችን በመለየት ሀገራችንን ኢትዮጲያን ከውጥንቅጡ ገለልተኛ ማድረግ፣ ከጠናውን ከማተራመስም ሆነ በሀገር ውስጥ ከመተራመስ መታደግ ተገቢ ነው። በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጲያም ሆነ የቀጠናው ስጋት የሽብር ቡድን አይደለም። የሽብር ቡድኖችን እያደራጁ፣ እያስታጠቁና እየመሩ ቀጠናውን የሚያተራምሱት ታዋቂዎቹ አሜሪካ-እስራኤልና እንግሊዝ ናቸው። ይህንይ እውነት አምኖ መቀበል ካልቻልን ለነርሱ አጀንዳ ሽፋን እየሰጠን ለነርሱ የጥፋት ተልእኮ ተባባሪ ሆነን ሌላውን ማተራመስና እራሳችንም እንድንተራመስ ፈቅደናል ማለት ነው። ኢትዮጲያ በአለም አቀፍ መድረኮች ከትላልቆቹ ጋር በአቋም መጋፈጥ ባይኖርባትም የነርሱን ጥፋት ሽፋን ከመስጠት መታቀብ ተገቢ ነው።
@dagmewkifledemissie2868
@dagmewkifledemissie2868 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ከአምባሳደሩ ዶ/ር ጎሹ ወልደ በኀላ ያገኘቻቸው በዲኘሎማሲ ጥበብ፣ በረቀቀ እውቀት አና አንደበተ ርዕቱ(በእንግሊዝኛ ጭምር) የሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር:: መኩሪያ አና መመኪያችን ነሆት፡፡
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 5 сағат бұрын
ሁሌም ግርም የሚለኝ ሀገሬ ኢትዬጵያ ችግር ውስጥ ስትሆን ጀግና ታገኛለች ልክ እንደ ዶ/ር ታዬ አንቀፀስላሴ " የኔ ግድብ ነው"፣አሁን ደግሞ "የኔ ወደብ ነው" ግብፅና ሳተላይቶቿ ቻሉት
@letabedada5038
@letabedada5038 4 сағат бұрын
ዘመን ተሻጋሪ አስተሳሳብና ብቃት የተቻራቸው ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚንስትሪ ታዬ ዕፅቀስላሴ እናመሠግናለን !!!
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 8 сағат бұрын
ኢትዮዺያዬ ልጆሽ በአለም ዲፕሎመሲ ላይ ሰሞኑንም እንደ ሁልጊዜው አኩርተውሻል ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስት አምባሳደር ታዬም አንድ እነቁ ልጅሽ ናቸው ደረታቸውን በሙሉ ኩራት ነፍተው ጥቅምሽን የሚያስከብሩ ጀግናችን ናቸው እናመሰግናለን ክቡርነተዎ
@milionephrem489
@milionephrem489 10 сағат бұрын
በዘንድሮ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ የተንከሲሷ እስራኤል መሪ ኔታኒያሁ ሊናገር ፖዲየሙ ጋ ሲቆም ያ ሁሉ ዲፕሎማት አዳራሹን ጥሎ ሲወጣ እንደማየት ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? ሞት ለኔታኒያሁ ሞት ለባይደን 😂😂😂😂
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 8 сағат бұрын
እትዮጵያችን ተመጠጠኝ ያዉጭ ጉጉይ ሚንስቴሪ ብቻ ሰይሆን ያተበበሩት መንግስተት ድሪጅት ዋነ ፀሀፍ አስተዳዳሪ መሆን ይገበዋል100%።
@yeshigiorgis2143
@yeshigiorgis2143 5 сағат бұрын
አምባሳደራች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናክብሮታለን እንወዶታለን።
@endalekumsa
@endalekumsa 7 сағат бұрын
ክቡር አምባሣደር አገራችን ከሦስት አሥር ዓመታት ቦኃላ ብቃት ያለዉ የዉ/ጭ/ሚ አገኘች ምርጥ ዲፕሎማት ኖትና ይበርቱ
@Yitbarek-hw9er
@Yitbarek-hw9er 7 сағат бұрын
አማባሳደር እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ስላለ በርታ እድሜና ጤና ያብዛልህ🙏
@Daneal29Khumalo-dj5po
@Daneal29Khumalo-dj5po 9 сағат бұрын
Brave...Taye.hazkesilase
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 4 сағат бұрын
Great, passionate, decisive, historic, and impressive message delivered at UN by the great Ethiopian diplomat, His Excellency, Amb. Taye Atskeselassie! Let's teach and guide our children by his model role. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 7 сағат бұрын
It’s just simple simple math truth or fact: A) 1 + 1 is two. B) 1 * 1 is one not two. These is a simple fact: ------------ A) Somaliland was a country before Somalia even existed.
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo 8 сағат бұрын
Betam wosagn woktawi gudayochin balem akef guday begilitsina betegebi huneta silabraru kelib enameseginalen
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 5 сағат бұрын
ዶር አብይ ሊመሠገን ይገባዋል ለአምባሳደርን መሾሙ
@yeethiopialijochkefeleagizea
@yeethiopialijochkefeleagizea 5 сағат бұрын
The World Number One Diplomat Ever Seen ..Wow..
@AFROTRAVELS1
@AFROTRAVELS1 5 сағат бұрын
H.I.M would be proud of you Mr. Ambassador. Respect ✊
@dagmawifeleke
@dagmawifeleke 10 сағат бұрын
amaregna tirgum binorew arif neber
@dantsga4180
@dantsga4180 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ያላት ሀብት አምባሳደር ታዬ አ /ስላሴ ❤
@GenanewDessie
@GenanewDessie 7 сағат бұрын
ከእንቁ መሪዎቻችን አንዱ ነውና በርቱ።
@samuelsemma7721
@samuelsemma7721 5 сағат бұрын
The UN members should listen to this speech again.
@ManeWo
@ManeWo 5 сағат бұрын
Thank you foreign minister ambassador Taye .
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 10 сағат бұрын
IT was amezing .
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 сағат бұрын
Thank you so much 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@EsmailAbduRahman
@EsmailAbduRahman 10 сағат бұрын
Great speech
@keliladen970
@keliladen970 8 сағат бұрын
Reform United Nations general assembly
@kidistruga1619
@kidistruga1619 3 сағат бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀገሩን የሚወድ ታማኝ የኢትዮጵያ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ ዘር ማንዘርህ በከበረው ደሙ የተሽፈኑ ይሁኑ ሁልግዜ አጠገብህ ሆነው ይህንን ቅንነትህን የሚያዩ ምንኛ የተወደምዱ ናቸው !!!!!!!!የኡትያጲ በረከት እኔ ቃላት ነው ያጣሀልህ !!!! ዘመንህ ይለምልም!!!!!!
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 40 минут бұрын
ይህንን የኢት/ያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተርን እኔ ሊበለዉ ዶ/ር ታዬ አስቄሥላሴን የሚመጥን የምስጋና መልዕት በየትኛዉም በእሱ ሶሻል ሚዲያ ገጹ ላይ የኢትዮጵያ ጄግና ነህ በማለት አወድሱት ኢትዮጵያችንን የሚወድ ሁሉ እንድጽፍለት i will urg you guys all!!! please ይገበዋል አኩርትናል በዓለም አደባባይ!!!
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 3 сағат бұрын
ምንጊዜም በዓለም አደባባይ ለኢትዮጵያችን በቁርጠኝነት ቆመው አገር ሚመጥናትን ንግግር ስለሚያደርጉ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገም ጭምር ይደነቃሉ። ጤናና ሰላም ይብዛሎት።
@adulisbusinessconsulttube7246
@adulisbusinessconsulttube7246 2 сағат бұрын
ጩሉሌው ከወረቀት ማንበብ ኮምፒውተር አለመጠቀም ደካማነት ነው አላለም ነበር እሔው የሡ ደካማ ሚንስትር....
@efremsa
@efremsa 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ 7 አመት ሊሞላው አመት በቀረው፣ 7ኛው ንጉስ አለመከሏ አስገራሚ ነው። ይሄ ችግር የጠራና ውሃ የሚቋጥር ሃሣብ አለመኖርንና በራስ ያለመተማመን ያሣያል። ኢትዮጵያ እንደታሪኳ አፍሪካን የሚመራና የሚወክል ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ሞራል ማጣቷ ህዝባዊ መንግስት ካለመመስረቷ፣ ነፃ ምርጫ ባለማድረጓ፣ መሪዎቿ የእርስበርስ ጦርነትና ግጭት መጥመቅ ማቆም ካለመፈለጋቸው፣ ህዝብን ከክፉኛ ሙስና ወለድ ከወለደው ድህነት ማውጣት ካለመቻላቸው ጋር ይያያዛል። ያም ሆኖ ግን እኛ ማንሳት ባልቻልነው ግን የተገባንን ጥያቄ የደቡብ አፍሪካው ሲሪል ራማፎዛ በማንሳታቸው ደስ ብሎኛል። አፍሪካ የፀጥታው ምክርቤት ቋሚ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት እንዲሰጣት አበክረው ገልፀዋል።
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 сағат бұрын
ታዬ ገለባ ቢባል ደስ ይላል
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያዬ አሁን ገና ቦታውን የሚመጥን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ አገኘች ❤🇪🇹❤
@workinehdamtiw9207
@workinehdamtiw9207 2 сағат бұрын
ጀግና ነህ በተረጋጋና በበሰለ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር አሸንፈሀል❤
@ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
@ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 6 сағат бұрын
ጀግናው መሪ አንተ እና እንጂነር ስለሺ በቀል የኢትዮጵያ በዓለወለታ ናችሁ
@aymana1552
@aymana1552 7 сағат бұрын
مشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا جزء 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹ألهم حفظ بلدان إثيوبيا الهم حفظ ابي احمد من كل سوء يارب العالمين ❤
@Brikti
@Brikti 3 сағат бұрын
Ambassador Taye💪🏾🇪🇹❤️. You make us proud every time. You’re an example of what a true Ethiopian citizen looks like.
@AmehaMamo
@AmehaMamo 9 сағат бұрын
We are proud of you❤
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 4 сағат бұрын
Great, passionate, decisive, historic, and impressive message delivered at UN by the great Ethiopian diplomat, His Excellency, Amb. Taye Atskeselassie! Let's teach and guide our children by his model role. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@abatehordofa
@abatehordofa 2 сағат бұрын
His Excellence is the Right Person at the Right Place at the Right time. We Honour, Respect and Love You for what You are Contributing to our Country Ethiopia.
@maherbahar645
@maherbahar645 18 минут бұрын
Ethiopia is the country africa 🌍 mother long life Ethiopia 🇪🇹 🙌
@LankiLanki-cu6ow
@LankiLanki-cu6ow 5 сағат бұрын
Bewunet bante betam new yemikenaw bante bota bihon biye emegnalegnalew fetar yitebik yehagerachin kulf sewu neh mechem bihon hagere tameseginahalech
@Anchor.peace-building
@Anchor.peace-building 3 сағат бұрын
Ethiopia desperately needs eloquent diplomats like Ambassador Taye. Ethiopian government must intentionally works on developing young ambassadors who can defend the interest of our beloved country, Ethiopia.
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 7 сағат бұрын
It’s just simple simple math truth or fact: A) 1 + 1 is two. B) 1 * 1 is one not two. These is a simple fact: ------------ A) Somaliland was a country before Somalia even existed.
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 8 сағат бұрын
Great speech from a seasoned diplomat, Ambassador Taye Atske-Selassie, Ethiopian Foreign Minister.
@ah6121
@ah6121 4 сағат бұрын
Right person at the right place. Thank you Abiy Ahmed and Ambassador Taye for being avaiable to serve his country when few amaharas are only available to sale their country for few $$$ to serve Egypt's purpose.
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 6 сағат бұрын
I have no enough words to thank you sir FA of Ethiopia I bow 🙇🏽‍♀️ to you for your excellent presentation Ethiopia and the surrounding countries are facing. ❤
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 242 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 8 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,6 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 28 September 2024
20:09
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 4 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 242 МЛН